This is incredible praise God I feel so so proud i bless the day God connected me to you and this great ministry my Spirtual father #dadiye #Rev_Tezera_Yared Jesus is Lord !!!
Dadiye Thank you for everything you are doing for the kingdom. For your amazing teachings for your endless prayers and for your Excellence keep shining!!!
Just proud of you as always Reverend You're really wise and full with knowledge. What a lucky generation Thank you so much Sofi God bless you my brothers!!!
Beautiful place , why not God's church should be built in excellent !!!!! If you see churches in other countries any will be the most beautiful church in the city or on of the the most beautfull buliding in te city & we should have this mentality about any church, will visit when I come to Addis from Toronto
Ye egezabehare sawe revirend enkuwan geta eyesus yihanini tamiratin aderegiliki yigaremali ye geta seraa asigeramii new enkuwan geta eyesus agezekii yashijamareki geta yashichirisikii geta yalamalimikii yitibareki sawe niki zamaniki hulu yibarekii be geta be eyesus semii ahunim lamilim bezaaa tebezaa Teberekilign
ጌታ ይባርክህ ሪቨረንድ ይሄ ለአገርም ለትውልድም አበረታችና ተስፋ ሰጭ ክርስትናን የቂልአንፎዎች ህብረት ለሚመስላቸውም ዝም እንዲሉ የሚያደርግ ድንቅ ስራ ነው። ከህዝብ የሚሰበሰብ ገንዘብን አደራጂቶ እንደዚህ ላለ ድንቅ ስራ የሚያውሉ ፓስተሮች ይብዙልን ተባረኩ ሶፊ
ሬቨረንድ ተዘራ ያሬድ አንተን መንፈሳዊ አባቴ ብዬ ስጠራህ በጣም ኩራት ይሰማኛል፤ በእውነት እግዚአብሔር በአንተ ውስጥ ሊያደርግ ለፈለገው ለየትኛውም ነገር የተዘጋጀና የቆረጠ ማንነት ስላለህ፤ ስለ ሰጠህ ጸጋና ብርታት፣ ስለተባረከ አእምሮህ እግዚአብሔር ደጉ የተባረከ የተመሰገነ ይሁን፡፡ በግል ሕይወቴም ሆነ በትውልድ ላይ በብዙ ተስፋ አስቆራጭ ሁኔታዎች ተስፋ ሳትቆርጥብኝን የሰው ልጆች ሕይወት ለኢየሱስ እና ለኢየሱስ ብቻ እንዲሆን ስለምታደርገው የማያቋርት ሁለንተናለዊ ትጋት፣ ስለምትከፍለው ዋጋ፣ በጣም አመሰግናለሁ፡፡
ፓስተር ሶፎንያስ በመልካም ልብ የእግዚአብሔርን ሕዝብ በፍቅር ለማያያዝ፣ የተበላሸውን ለማስተካከል ስለምትሰራቸው መልካም ስራዎች ሳላመሰግንህ አላልፍም፡፡ ከነበራችሁ ቆይታ ብዙ ተምሬአለሁ ተደስቻለሁ፡፡
እጅግ በጣም የምወድህ ሬቨረንድ በዚህ ቃለምልልስ ነበር ያገኘሁ እኔን ከመንፈሳዊ ውድቀት የተነሳሁት በአንተ ትምህርቶች ነው አባቴ በጣም እድለኛነኝ እዬ ለእኔ ትልቅ ትርጉም አለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጌታ እየሱስ ብርክ ያድርግህ በጣም ደስ ይላል ጌታ መልካም ነው በምድራችን ያለውን የድህነት መንፈስና አስተሳሰብ እንደዚህ ግንጥልጥል የሚያደርጉ የክርስቶስ ጭንቅላት ያላቸው ነገን የሚያዩ ለትውልድ የሚያስቡ ወገኖችን በመነሳታቸው ከልብ ጌታን ባረኩት ስለህንፃው ውበት ቃል የለኝም ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ
አቤቱ መባረክን ባርከን ሐገራችን አስፋ እጅህም ከእኛ ጋር ትሁን አንተ ነህ የኛ ተስፋ በሰማዊው በረከት የባረከን እንዴት በምድሩ አይባርክ ?አሁንም ይጨምርላችሁ ምድርን ውረሱ ። ሶፊዬ ውድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
This is incredible praise God I feel so so proud i bless the day God connected me to you and this great ministry my Spirtual father #dadiye #Rev_Tezera_Yared Jesus is Lord !!!
የምንወድህ ረቨረንድ ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Reverend love snd respect 😍❤❤❤❤❤👏👏👏👏 Proud to call you my spiritual Father
Pastor tzera god bless you and your church really b/se you are the great example of Ethiopia i pray for you and for church.
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ቤተክርስቲያኑን ሳይ የመጣብኝ ነገር ቤኖር ከፊተኛው ይልቅ የዋለኛው ክብር ይበልጣል የሚለው የጌታ ቃልን አስታወሰኝ እውነትና መንገድ የሆነው ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ብርክርክ ያድሮግህ
Praise God forevermore!! God is at work and we witnessed it! I'm proud to call you my Spiritual Father #Rev_Tezera_Yared
A church with Excellence indeed.
I'm proud to call my Father papa ❤
You are a blessing to this nation
ማመን ማየት ነዉ
My MoG papa Rev Tezera yared
This is amazing! Excellent Church!
Dadiye Thank you for everything you are doing for the kingdom. For your amazing teachings for your endless prayers and for your Excellence keep shining!!!
I am so thankful to God for giving me you as my spiritual father...and Pastor Sofonias you are so blessed
Reverend Tezera ... I am speechless. you are amazing.Thank you pastor Sofi.
ፓስተር ተዘራ ዘርህ ይባረክ ሌላ ቃላት የለኝም በቃ እስራኤል ነው እሽ❤🙏🇮🇱
ሪቨረንድ አብዝቶ አብዝቶ ይጨምርልህ ተባርክ ድንቅ
ስራ ነው
እንዴት ድንቅ የሆነ ቤ/ር ነው እ/ርን አመሰግናለሁ ስለአንተ ዳዲ
Such a wonderful interview I really love it. Thank you so much
Just proud of you as always Reverend
You're really wise and full with knowledge.
What a lucky generation
Thank you so much Sofi
God bless you my brothers!!!
ምርጥ ንጹህ የሆነው ነገር ሁሉ ለሰው ይገባል ለእግዚአብሔር ውድ ስለሆንን ለአገልጋዮችም እንደዛው ድንቅነው የተባረከ አእምሮ
ከተባረከ አእምሮ የሚወጣ ፡ጥሩ የሚያምር የእግዚአብሔር ቤት ነው የተሰራው።ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን። ብሩካት ናቹ!
ዋው ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እጅግ ደስ ብሎኛል አልቆ ደግሞ እናየዋለን
በጣም ጥሩ ነገር ነዉ የሰራችሁት/ያቀረባችሁትም፤ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ…!!!
አንድ ነገር ማለት የምፈልገዉ ግን: የገስት ሃዉስ አገልግሎት እያሉ በወንጌል ስም እየሸቀጡ ንግድ ለሚሰሩትም እስኪ ንገሩቸዉ፤፤እነሱ ጋር ያለዉ ጉድለታቸዉን የሚሸፍኑበት አብለጭላጭ መብራት እና ለጉራ የሚሆን ትላልቅ እስክሪን ብቻ ነዉ፤፤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ያምራል በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኩ
ጀግና ነሕ ዳዲዬ ተባረክ
Wow.... Rev. Tezera Y, proud to call u my spiritual father!!! I respect and love you Sir!!
መጋቢ ሽ
ሶፊዬ ለአይናችንም በጣም ድንቅ ነገር ነው ያሳየኽን እግዚአብሔር ይመስገን ረቨረንድ አሁንም ብዛልን እልፍ በል;;
ፓስተር. ዘመንህ. ይባረክ. ባንተ. ተባርኪለሁ
Pastor Sofi You are amazing what a wonderful Program PRAISE GOD
Praise God. God deserves all the best. Love you Sofie and tezera
I'm impressed!! Wonderful ! blessed thinking and mind.
ዋዉ ከቃለምልልሱ እስከ ቤት አሰራሩ ግሩም ነው ሪቨረንድ ተዘራ ያሬድ ስብከትክን እከታተላለሁ ከተጠቀሙ ሰዎች አንዷ ነኝ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ሶፊዬ ተባረክ
ዋው በጣም ደሰ ይላል ....
Beautiful place , why not God's church should be built in excellent !!!!! If you see churches in other countries any will be the most beautiful church in the city or on of the the most beautfull buliding in te city & we should have this mentality about any church, will visit when I come to Addis from Toronto
በጣም ያምራል የውጭ ሀገር ስታንዳርድ ይበልጣል ። በጣም እዚህ ውጭ ያለውን ቸርች ታዘብኩ እናንተ በጣም ተባርካችሃል። በገንዘብ ሳይሆን በአይምሮ በጣም በልጽጋችሃል። ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን ።
ሌባ ወንጀለኛ ተዘራ
wow ... it’s a beautiful church beyond words.🙏🏽
I am amazed that you have church. People in your church need a new teaching. Our father is The Lord almighty!
Thank You Daddye!!!!! This is very powerful thank you for always sharing life changing words
Am privileged to have you in my life
I wish pastor teze become our prime minister
በጣም ደስ ይላል ይገባል ለወደፊት ለሁሉም ትምህርት ነው
Geta eyesus abzito yibarkeh pastor teze
wow!!! full of excellence daddy you are amazing!
How I miss my church and my church family
የሚገርም ስራ ነው የተሰራው ጌታ ይባረክ
Amazing, Its Excellent !
Pastor Sofiye... Thank you.
ተዘራ ስወድክ እኮ ተባረክልኝ
Tebarekln Reverend enwedhalen❤❤❤❤
Ye egezabehare sawe revirend enkuwan geta eyesus yihanini tamiratin aderegiliki yigaremali ye geta seraa asigeramii new enkuwan geta eyesus agezekii yashijamareki geta yashichirisikii geta yalamalimikii yitibareki sawe niki zamaniki hulu yibarekii be geta be eyesus semii ahunim lamilim bezaaa tebezaa Teberekilign
Ye egezabehare sawe sofiyee geta eyesus abezeto bebezuuu yibarekiki Teberekilign tsaga yichimireliki
በጣም ደስ የሚል ለትውድ የሚሆን ጌታ ይባርክህ
You did a great job. God bless you and your Church
Wowo wowo dasilali qari zamaniki yebaraki wodaje
Eshi 🙏
You are blessed brother
Wow god bless you batemi yamrli Tebareku bebzu
Amen amen geta yibarek
በጣም ደስ ይላል እግዛብሔር ይመስገን
Wow Amazing Church
Wowww batemi yamrli tabrakuuuuu amne amne
Wowowowowowowowowowoow endazehuuu ayiiniti charichii alii maliti new Jesus is lord kibiri le geta le eyesus yihun
u are blessed dadey
እግዚአብሔር አምላክ በኢየሱስ ስም ይባርክህ እንኳን ለእግዚአብሔር ቤት ስው የራሱን ቤት ያስውባል ትባርክ
Wow betam des ymsj bet egzhber adnako ylw betam gobez plaster
what a church what an excellent place its soo amazing
Wow I am proud of my church and my father! Thank you Daddy really proud of you!
Daddy?? 🤦🏽♀️
Wow I like it🎁
Matthew 23 (አማ) - ማቴዎስ
9: አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ አባት፡ ብላችሁ አትጥሩ።
10: ሊቃችሁ አንድ እርሱም ክርስቶስ ነውና፦ ሊቃውንት፡ ተብላችሁ አትጠሩ።
ይሄንን የጌታችን ምክር ብያብራራው ጥሩ ነበር መንፈሳዊ ኣባት ኣስፈላጊ ቢሆንም መንፈሳዊ ኣባት ነኝ ብሎ ማስታወቅያ መስራት ግን ኣስፈላጊ ኣይመስለኝም ከዚ ቃል ይሄንን ተረድቻለው ሌሎችም በዚ ቃል መነጋገር ለሚፈልግ መረዳቱን እንደ እግዚኣብሄር ቃል ቀጥሎ ያንጽ ተባረኩ።
Excellence is being a little misused these days but congratulations on a beautiful church! ለትውልድ በረከት የሚሆን ቤት ይሁን!
Really proud to say you my father.
Pastor teze sitnager alemesmat aychalem wow wow amazing
#Wow wow wow! What an interview!!!👏👏👏
My Rev❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Asimasikirohali .
Eg /r yiberki.
we must protect our Attitude by any means thanks my hero
አሜን አሜን አሜን
Glory & many thanks to God!
rev TEZERA IS a smart , intelligent, God loving and down to earth servant of GOD .GOD bless you dear
ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ in the name of Jesus Christ our Lord and Saviour!!
ሉቃስ 17:10 የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ, የማንጠቅም ባሪያዎች ነን በሉ,
እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ። የማንጠቅም ባሪያዎች ነን፥ ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ።
አሜን ተባረክ
Waw tebariku
It’s really Amezingggg ohh no word.
wow geta yebareki
Geta simu yebareki sela hulunagare elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll elllllllllllllllllllll geta ba buzu yebarekachu tabarekiiiii 🙌♥️♥️
U ar my role model reverend
Wowww father hood excited 😃😃😃for the book papa
Wow ተባረኩ ::
ሌባ ወንጀለኛ
I'm proud to call you my FATHER!!!
Woow it's Amazing
Tebareku
wooow endti daseli jagne sawi geta yemasgni sila hulme
Endetii yimigaremina yimidanikii charechii new wowowowowowowow yihanini malkam nigirign yadereshign geta yibarekii
Church with excellent
WoW it's so amazing be blessed .
We love u❤😊❤
Wwwww tebarku
Well come well come ye abate berukan Teberekilign
Yes God deserve the best of the best
የሥተበራክ ፓሥቴርፔዜሬት የጌተቤትየሠራ ለዛላም ይበራከል በድርምበሠማይም ተለቅ በራከትያገኛል ሁሉም ከእርሶይመር ፓሥቴርሶፎንያሥ ቤቱን ከሠራው ይልቅ በመቅራብህ እውነትተበራክ ሁሉም የጌታንቤትመሥራትመጨራሸችንእድበራክ።
We love you revernd
God bless you!