Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
00251907643091 ታዛዥ ነን
ምርጥ ልጅ አላህ የምሰራውንሁሉ በረካ ያድርግልህ በዚህ ሰአት ታማኝ ሰው ማገኘት ከባድነው አንተግን ሁለት ጊዜ እቃ ጠልቤህ በስረአት ስላደረስክልኝ መልካምነትህን እመሰክራለሁ
እንዳው እህቶቸ ውሸት የሚሰሩት ላይ አይናችን አፍጠን እናያለን ለንደነዚህ አይነት ሀቀኛ ልጆች ለምን ላይክ አናደርግም
አዎን ወላሂ
ኤ ወላህ
ውዶች አበረታቷቸው አንድና አወል በጣም ጎበዝ ንጹህ ናቸው እደሌሎቹ ሌቦች አደለም ሀታ ጥያቄ ሲጠየቁ ወላሂ በትህትና ነው የሚመልሱት so ሌላቤታ ሁዳችሁ አልሆነቦታ ከምትውሉ 😢
ወላሂ አወ በጣም ምርጥሰው ናቸው❤❤
@@ነኢመት እውን እህት አላህ ልባቸውን አይቀይርባቸው
ትክክል ኮሜትም ይመልሳል ቶሎ 🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ሰው ታማኝ ንፁህ አታ በረብሩ ስንት ሰው ጠየኩ የናንተ ግን ይለያል የኔ ወድሞች በርቱልኝ ማህበርም መግባት እፈልጋለሁ
መክያኮንአልቀደመችኚም😂😂😂
ጎደኝነታችሁ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ምቀኛ አይለያችሁውድ ሀገሬ ልጆች ወሎየዎቼ
ህጋዊ ሰነድ ያለው ባዶ ቦታ በዴሴና በአካባቢዋ ካለ ስራልን የምትሉ በላይክ
ወላሂ እህት ወንድሞቸ ብዙ ሰው በኦላይን ሌባ ሆኖ አግቻለሁ ግን እነዚህ ልጆች ተመችተውኛል በህቃቸው ነው የሚሰሩት እንድህ ያሉትን እናበረታታቸው ሌባ ተምናበርታ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ🌹አንቱ የሁሉ በላጭ🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ🌹አንቱ ያለም ብረሀን🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያየአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
ማሻአላህ መስጂዱ ሲያምር ውጡውጡ አይልም
የኔወድም ደሴ መስጅድ ገብቼ አለ ከዛ ጫማዉን ሰርቀዉት የህቴባል ጫማወስዶለት እቤቱ ሄደ😂😂😂ከዛ ጫማየን ጉድ ሰሩኝ አድስ እኮነዉ ደሞ አለኝ ሚስኪን
😂😂😂😂😂😂
ማሻአላህ እደት እደናፈቀኝየሀገሬእጀራ
ماشاء الله
አገዛችሁአለን አብሽሩ ሀገረሰላምይሁን ቤታችንም ይለቅና
ማሻአላህ🎉🎉🎉
መሻአላህ ብልአፉያ
እውይይይ የኔ ውብ ዴሴ ስወዳት ወላሂ እህ እምኮምተው ጠፋኚ አወል ባአሏህ ገራዶን እስከ ዳባ ዲረስ አሳየን
አቤት አጀራዉ ሲያምረረረረረረ ጓመዠሁ
ማሻአላህ ብል አፊያ እኔግን የአህያ ስጋ የጀሶ እንጀራ እያሁ ዘጉኝ ስጋእሚባልነውያስጠላኝ ለአረቦቹእራሱ ስሰራ ያስጠላኛል
ማሻ አላህ
እምወዳችሁ ነገርስ አላህ ከናንተጋ ይሁን
በአላህ ከድጆን ሰፈሬን አሳየኝ አንድ ቀን ናፍቆኛል😢
ማሻአላህ👍👍👍
ማሻ አላህ አብዴ ምግብ ላይ ጎበዝ ነው ውፍረት ግን የለም ለምንድ ነው
ሳዱላዋ ፍለጋ ላይ ስለሆነ አሳብ ነው 😂😂😂
ማንእደ ሀገር አልሃምዱሊላህ የሀገሩ ሰላም ቢየረስጨንቅምከመዳም ቅመም ወቶ ለራስ ኘኖር ሰላምና ደስታ አለው
ማሻአላህ❤
ስታምሩ
ጥሩ መረጃነዉ ዋጋዉ ግን አትነካም
ለመኖሪያ ያገለግላል ወይንሥ ለሥራ ብቻ
አረቢያ መጅሊስ ደሴ አሳየን
ማሻአላህብልአፊያብለናል
ያገሬልጆች
Arabian majlisu bati tadersaleh?
ሀለት ላጤወች በርቱ
ማሻ አላህ❤❤❤
የመዳም ቅመሞች ላይክ አድርጓቸው አይከፈልበት
ስወዳቹ❤❤😂
ወድም ዴሴ ላዉዴሪ አለዴ ስትስ ነዉ ዋጋዉ
ደሴነዋ ❤ ጃማፈልጋለሁ በውስጥመጣለሁ
ማሻአላህ ኢትዮ ተመችቷችሗል እናንተ
አግቡ ላጤ አትሁኑ ወንድሜቸ
ስለ መሀበር ቦታ ንገረን አላችሁ እንዱ
እኔ እኮ አለመወፈሪክ ነው ያስገባል
አወሌ የት ነው ግን ያለውእቃችሁ
ደሴ
❤
መግባት እፈልግ ነበር
አደኛ
ኢትዮጵያ በቃ በየ ቦታ ሌባ በሀይማኖት ቦታም
እዳበላልህ።ምንም።አወፍርም።ቀጭኑ።ይህንኛው።ይሻላል
የት ነው መስጅዱ
አርብ ገንዳ ነው ደሴ
ያገባ እቤታችሁ ብሉ ያላገባ አግቡ ያህያ ስጋ እየሸጡነው ሲባል ሰምቻለሁ አላሁ አለም😁👍👍
ትክክል እኔማ ስጋእሚባል አስጠላኝ
እካን።የሽመተ።ያርሰ።አችላችሁም
እኔ ኢቶ ገብቸ ስጋ ወጥ አልበላም መቸም
እያረደ ከቤትሽ ሞኔኒዛየ አድርጎ የሚኖር ባል ይስጥሽ እጂ ምግቤትምናሸኝ ብለሽ
አረኔም አልበላ የአህያሥጋእየሸጡነው የሚባል ሰምቻለሁ 😁😁😁
እኔ አዲስ አበባ አምሮኝ ወላሂ ሳልበላ መጣሁ እቤት ደሞ ክርስትያን ናቸው ፋሚሊ ወሎ እዳልሄድ መገድ ዝግ ሆነ እዳማረኝ መዳም ቤት ገባሁ 🥺
😁😁😁😁😁😁ሰውኮ አይታመንም ሊሸጡም ሊያበሉም ይችላሉ
ላይክ አረጉት
😂😂😂😂😂
በቃ።ደው።ሆድብቻ።ያአላህ
ቆይ ግን እናተ ምነዉ እልም ያለ የጃሂልያን ተግባር ተላበሳቺሁ ዝም ብላቺሁ በአላህ ወላሂ በቃ በጣም ትደጋግማላቺሁ አብዱማ በተለይ ተዉም ሲባል አይሰማ በትንሽ በትልቁ በአላህ ወላሂ የሚል ሰዉ ምንም ስለድኑ ማያዉቅ ጃሂልነዉ ጥሩ አይደለም ተጠቀቁ
ደምሪኝሁቤ
ውዶቸ ደምሩኝ
00251907643091 ታዛዥ ነን
ምርጥ ልጅ አላህ የምሰራውንሁሉ በረካ ያድርግልህ በዚህ ሰአት ታማኝ ሰው ማገኘት ከባድነው አንተግን ሁለት ጊዜ እቃ ጠልቤህ በስረአት ስላደረስክልኝ መልካምነትህን እመሰክራለሁ
እንዳው እህቶቸ ውሸት የሚሰሩት ላይ አይናችን አፍጠን እናያለን ለንደነዚህ አይነት ሀቀኛ ልጆች ለምን ላይክ አናደርግም
አዎን ወላሂ
ኤ ወላህ
ውዶች አበረታቷቸው አንድና አወል በጣም ጎበዝ ንጹህ ናቸው እደሌሎቹ ሌቦች አደለም ሀታ ጥያቄ ሲጠየቁ ወላሂ በትህትና ነው የሚመልሱት so ሌላቤታ ሁዳችሁ አልሆነቦታ ከምትውሉ 😢
ወላሂ አወ በጣም ምርጥሰው ናቸው❤❤
@@ነኢመት እውን እህት አላህ ልባቸውን አይቀይርባቸው
ትክክል ኮሜትም ይመልሳል ቶሎ 🥰🥰🥰🥰
ምርጥ ሰው ታማኝ ንፁህ አታ በረብሩ ስንት ሰው ጠየኩ የናንተ ግን ይለያል የኔ ወድሞች በርቱልኝ ማህበርም መግባት እፈልጋለሁ
መክያኮንአልቀደመችኚም😂😂😂
ጎደኝነታችሁ ወላሂ በጣም ደስ ትላላችሁ ምቀኛ አይለያችሁውድ ሀገሬ ልጆች ወሎየዎቼ
ህጋዊ ሰነድ ያለው ባዶ ቦታ በዴሴና በአካባቢዋ ካለ ስራልን የምትሉ በላይክ
ወላሂ እህት ወንድሞቸ ብዙ ሰው በኦላይን ሌባ ሆኖ አግቻለሁ ግን እነዚህ ልጆች ተመችተውኛል በህቃቸው ነው የሚሰሩት እንድህ ያሉትን እናበረታታቸው ሌባ ተምናበርታ
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
🌹አንቱ ያለም ብረሀን
🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐