Sample size/ናሙና አወጣጥ/How to calculate sample size?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 дек 2022
  • ከሚታወቅ (Finite) ቁጥር እና ከማይታወቅ (Infinite) ቁጥር ናሙና እንዴት ይወሰዳል? በተለያዩ የናሙና ፎርሙላዎች መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? 95% confidence level እና በ90% confidence level ናሙና አመራረጥ መካከል ያለው ልዩነት ምንድን ነው? ክፍልፋይ (Proportion sample) እንዴት ይወሰዳል? ናሙና ቁጥር ስሌት ላይ ተፅዕኖ የሚፈጥሩ ምክንያቶች ምንድን ናቸው? የሚሉ ጥያቄዎችኝ የሚመልስ ምርጥ የተግባር ቪዲዮ ሰርቻለው እስከመጨረሻው ተከታተሉት ለሌሎች ጥናት ለሚሰሩ እና ለሚማሩ ሰዎች አጋሩት።
    Kotari 2004, መፅሃፉን ለማግኘት 👉Telegram:-
    t.me/wasealpha አስቀምጫለሁ።

Комментарии •