"ጋብቻዬን እንዴት ልፈጽም?" መፋታትስ የሚቻለው መቼ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 сен 2024
  • Telegram - ቴሌገራም t.me/mahederet...
    Facebook Group ፌስቡክ ግሩፕ- / tewahedo21
    Facebook page ፌስቡክ ፔጃችን - - / mahederetewahedo
    More Videos
    RUclips ሌሎች ቪዲዮዎች ለማየት- / mahederetewahedo
    What's App ዋትስ ኣፕ- chat.whatsapp....

Комментарии • 151

  • @የማርያምብቸኛዋየድንግልል

    አሜን አሜን አሜን ወድማችን ድያቆን ጥበበ ሁሌም በቃሉ ያኑረን ሀገራችንን ይጠብቅልን በአውሬ ስር ላሉት እህቶቻችንን ይጠብቅልን በሰላም ለቤተሰብ ያቅርብልን

  • @ኤደንየድንግልማርያምልጅኤ

    እግዚአብሄር ይመሥገን መምህራችን
    በእዉነት በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ እናመሠግናለን መምህራችን
    ፀጋዉን ያብዛለወት እመብርሀን፠በእድሜ በጤና ያቆይልን
    እዉነት ነዉ አሁን አሁንማ ከባድ ሁኗል በተጋቡ በአታችዉ ሲፋቱ እናያለን ብቻ፠ልኡል እግዚእሄር የሀለችንም ፍፃሜ ያሣምርልአቤቱ አንተን መፍራትን በልቦናችን
    በጎ አምልኮትን በህሊናችን ጨምር አሜን

  • @user-gm7fn7vh1p
    @user-gm7fn7vh1p 4 года назад +1

    *አሜን፫ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት የልዑል እግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን እግዚአብሔር ይስጥልን አምላካችን ለእኛም ዓይነ ልቦናችንን ያብራልን በእውነት ቅንቅ ትምህርት ነው ውድ ወንድማችንዲያቆን ጥበበ ይበርቱልን❓*
    🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
    🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯🕯
    እሺ

  • @almazarafaynearafayne8068
    @almazarafaynearafayne8068 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @ዬተዋህዶልጅነኝዬባለታሪኳ

    ቃለ ህይወት ያስማልን ወድማችን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለዝችቀናሰዓት አድርሶ ቅዱሰ የሆንዉን ቃሉን እንድንስማ የፍቀደልን አምላካችን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን አሜን

  • @asterethiopiaorthodox5793
    @asterethiopiaorthodox5793 4 года назад +2

    Amene Amene Amene

  • @heucgsyx5609
    @heucgsyx5609 4 года назад +2

    ቃለ ህወት ያስማል የዶኪማስ ጋብቻ ስርግ የባረከ ኣምላክ ለእኛም ይባርክልን።

  • @user-jw8on7lq1k
    @user-jw8on7lq1k 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ ለመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጸጋውን ጨምሮ ይስጥልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን

  • @samrawitengda6243
    @samrawitengda6243 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅል ፀጋውን ያብዛልን አሜን፫ አቤቱ አንተኔ መፋራት በልቧናችን በጎ አምልኳትልን በህሌናችን ጨምር አሜን፫

  • @ju7867
    @ju7867 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውትን ያሰማልን በጣም ትምርት ያለው ነው እናመሰግናለን

  • @fikirteshiferawmihretu3251
    @fikirteshiferawmihretu3251 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ወንድማችን እግዚአብሔር ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን

  • @abebechsergawi1035
    @abebechsergawi1035 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን

  • @user-we2nh6sm5s
    @user-we2nh6sm5s 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን፫ መምህራችን
    የምፈልገው ትምህርት ነው

  • @ብሩክታይትከበደ
    @ብሩክታይትከበደ 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምጠይቀው ስፈልግ ይህንን ጥሩ ምክር ሰማሁ።

  • @mangalg783
    @mangalg783 4 года назад

    ቃልሕውት ያስማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-yv7xh5mj3g
    @user-yv7xh5mj3g 4 года назад +2

    እግዚ አብሔር ይመሰገን መምህር ቃልይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህንይባርክልህ

  • @በስምህልጠራፍቅሬ
    @በስምህልጠራፍቅሬ 4 года назад

    ቃል ህይወት ያሠማል አሜን አሜን አሜን

  • @user-em4mo3pw2o
    @user-em4mo3pw2o 4 года назад

    Amen bewuneti memerachen kale hewoti yasemalin egziabher amelik bedema betena betiga yetibkeli

  • @ድንግልናትየሁላችንተስፍ

    *እንኳን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን*

  • @ss-xr4ok
    @ss-xr4ok 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንአሜን

  • @hanayellow6478
    @hanayellow6478 4 года назад

    አሜን፤፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜችን

  • @user-op7mb4kh6f
    @user-op7mb4kh6f 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን

  • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
    @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እስኪ የተዋህዶ ልጆች ፀሎት አድርጉልኝ ወንዶች ትንሽ ካናገሩኝ በኋላ ያስጠሉኛል ትንሽ ቀን ካወራኋቸዉ በኋላ ስልችት ይሉኛል በዚህ ምክንያት ብዙ ወንዶችን ጎድቻለሁ ህሊናዬ እረፍት አጥቷል።

    • @etebegnikoshashaalegni4623
      @etebegnikoshashaalegni4623 4 года назад

      እግዚአብሔር ላንቺ የሚሆን ይስጥሽ አዞሽ

    • @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ
      @ማንእንደእናት-ቨ7ኰ 4 года назад

      @@etebegnikoshashaalegni4623 አሜን የኔ ዉድ

    • @alllalll627
      @alllalll627 4 года назад

      እማምላክ ታስብሽ እህታችን አይዞሽ ይሀ ችግር የለውም ለንስሀ አባትሽ ተናገሪ ደሞ እንኳን ዝሙት ያልፈፅምሽ እንጅ

  • @almaazabebe5852
    @almaazabebe5852 4 года назад +1

    Amen Kale hiwetn yasemalen

  • @alem4310
    @alem4310 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ተመስገንኣምላኬተመስ-ፈ2ፈ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 4 года назад

    ቃሂዎትያሠማልን መግተሠማያት ያውርስልን

  • @touchtouch6616
    @touchtouch6616 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን ወንድማችን እድሜ እና ጤና ይስጥህ ::

  • @bftukanngus5412
    @bftukanngus5412 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወድማችን በዚህ ፍቺ ፋሽን በሆነበት ዘመን ይህን ቃል ያሰማን አምላክ የተመሰገነ ይሁን ፀጋውን ያብዛላችሁ ወድሞቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በርቱልን

  • @ወይኩንፈቃድከክርስቶስ

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋዉን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ያድልልን ዉድ መምህራችን
    ከይቅርታ ጋር እኔ ጥያቄ ነበረኝ በምንድነዉ የማገኛችሁ እኔም አግብቸ ፈትቸ ነበር መምህር ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ እንደት ነዉ መጠየቅ ያለብኝ

  • @etabezahudejena1686
    @etabezahudejena1686 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወትን ያሰማልን

  • @alfoahsony6239
    @alfoahsony6239 4 года назад

    Amen amen amen kal hywat yasemalen

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ድስ የሚል ትምህርት ነው

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 4 года назад +1

    Amen kale hiwote yasmalen memeherachin ye agelgote zemn egzabher yebarkelen ❤❤❤

  • @kasechbimrew2714
    @kasechbimrew2714 4 года назад

    አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ib5ln5ks1v
    @user-ib5ln5ks1v 4 года назад

    Amen Amen kal hiwote yasemalgn

  • @soofiyasoofiya576
    @soofiyasoofiya576 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @mesertgirma2143
    @mesertgirma2143 4 года назад

    Egzabher hemsgen Amen wandemachen yastemaren yemekeren kalehewto yasemalen mengest semayat yawarselen Amen tsegahwun yabezalek yagelgelot zemenunem yarezemelen Amen

  • @betitassfa4187
    @betitassfa4187 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ላሰተማሩን ለመከሩን መምህራችን ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን

  • @alllalll627
    @alllalll627 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🌻🌻

  • @sunnyzenbe9711
    @sunnyzenbe9711 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰመልን

  • @genetaredo7255
    @genetaredo7255 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alicell2740
    @alicell2740 4 года назад +1

    ወዲማችን ቃልህዎት ያስማልን በእዴሜ በፀጋ ያቆይልን ተባርክ

  • @user-ut9hr1ry9u
    @user-ut9hr1ry9u 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጅ ማህደር ተዋህዶ ሰብስክራይብ በማድረግ በጋራ ቃለ እግዚአብሔር በጋራ እንማማር ወላዲቷ በምህረትሽ አገራችንን አሰብልን ከሚታየው ከሚሰማው ሰውርን ህዝብን ታደጊው እማምላክ

  • @firhewotyenatenafaki6256
    @firhewotyenatenafaki6256 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ለእኛም የስማነውን በልባትን ያስድርብን

  • @tsehaytsehay3677
    @tsehaytsehay3677 4 года назад

    ቃለህይወትያስማልን
    ውድማችን

  • @zedyeethio145
    @zedyeethio145 4 года назад

    amen amen amen kalehiywot yasemalin wodimachin tibeb tegawun yabizalih egiziabiher befekedewu meniged edeninor yekidusan amilak yirdan amen

  • @MonaMona-rs9eg
    @MonaMona-rs9eg 4 года назад +1

    Amen amen amen kale hiwet yasemalln mengste semayatn yawarslln edme ena tena abzto ystlln memhrachn

  • @wehbe4365
    @wehbe4365 4 года назад

    አሜን አሜን አሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙏🙎💚💛💖

  • @selamselam4554
    @selamselam4554 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት
    ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ጎይቶኦምበርሀ
    @ጎይቶኦምበርሀ 4 года назад

    ቓለ ሂወት ያሰማልን እንካን አደረሰን አሜን !!!

  • @wardavv1928
    @wardavv1928 4 года назад

    እናመሰግናለን መምህር

  • @user-ny7cy8pr8c
    @user-ny7cy8pr8c 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማች

  • @yalemzerefyaze523
    @yalemzerefyaze523 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ለወንድማችን ቃለ ህይውት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ለወንድማችን አይልን ብርታትን እግዚአቤሔር ይስጥልን በውንድማችን ለይ አድሮ ያስተማረን የመከረን ልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድሠው ለኛም አይና ልቦናችንን ያብራልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን

  • @fatmafatoom8069
    @fatmafatoom8069 4 года назад

    Amen Amen Amen

  • @ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ

    ቃለ ህይወት ምውምህራችን

  • @የጥበብመዠመሪያውእግዚአብ

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን፫

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏💛💚❤️

  • @atsedeayalew3347
    @atsedeayalew3347 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወትን ያሰማልን ወንድማችን ፀጋዉን አብዝቶ ያድልልን አምላኬ ሆይ እባክህ ቀን የጨለመባቸዉ እህት ወንድሞቸን አንተ የብረሐን አባት ብረሀናችዉን ግለፅላቸዉ ለቤተሰቦቻቸዉ አብቃቸዉ

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh5194 4 года назад

    አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ድንግል ሆይ አደራ

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 4 года назад

    Amane amane amane kal hiwote yasmalene amane tagawune yabezalahuhe amane amane

  • @مستاتبركنا
    @مستاتبركنا 4 года назад +1

    አሜንአሜንአሜንቃለህይውትያስማልን

  • @Mimi-ds7rc
    @Mimi-ds7rc 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ

  • @hanahanaethopoeia2259
    @hanahanaethopoeia2259 4 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያዉርስልን እንኳን ለአስተርእዮ ማርያምን በዓል አደረሳችሁ. ወየዉልኝ እኔን ያየ መጨረሻየን

  • @ሔርማልበልሽ
    @ሔርማልበልሽ 4 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልኝ

  • @tigistmabere985
    @tigistmabere985 4 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን

  • @meseratmola5087
    @meseratmola5087 4 года назад

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን !!!

  • @haregewoyin1548
    @haregewoyin1548 4 года назад

    ለወድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @berihuhaile6935
    @berihuhaile6935 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln, diacon Tibebe, egziabher amlak, Tsegawn yabzalh, be tiderachn yatsnan, amen amen amen.

  • @ቤዛሙልጌታጭንቅየለምበጌታ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @astertesfaya8296
    @astertesfaya8296 4 года назад

    Bewenetu kale hewetn yasemaln tegawn yabezaln

  • @astukafiker7423
    @astukafiker7423 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንዲማችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @bezaweloyowa7944
    @bezaweloyowa7944 4 года назад +1

    አሜን ፫ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @egziabiheryetemesegeneyhun5691
    @egziabiheryetemesegeneyhun5691 4 года назад

    Kale hiwet yasemaln wendmachn

  • @serkinegnyebrhawmenganlijy4298
    @serkinegnyebrhawmenganlijy4298 4 года назад

    Kal hywet yasmalen amen

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 4 года назад

    Kalehewot yasemaln wandemachn ye agelgelot zemanehn Abzeto yebarkeln

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር ዘመናቹሁን ያራዝምልን እኛም እግዚአብሔር ይስጥልን

    • @hikmatub7033
      @hikmatub7033 4 года назад +1

      AMEN AMEN AMEN kalehiyot yasemaln wendmachn yeagelglot zemenhn ybarkln

  • @zerafiychrenate1026
    @zerafiychrenate1026 3 года назад

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @letshtt6197
    @letshtt6197 4 года назад

    Amen Amen Amen 🤲✝️🕯🤲✝️🕯🤲✝️🕯🤲✝️🕯✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️🎋✝️✅🕯🌺🕯🌺🕯🌺🕯🌸🕯🌸🕯🌸🕯🔔🕯🔔🕯🔔✝️🔔✝️🔔✝️❤️✝️❤️✝️❤️✝️Amen Amen Amen

  • @fathibanchu9763
    @fathibanchu9763 4 года назад

    Amen.amen.amen.wedemachin

  • @weletharegawimz3347
    @weletharegawimz3347 4 года назад +2

    Qalahiyot yasemalin

    • @frehiowtgetachew6422
      @frehiowtgetachew6422 4 года назад

      ቃለ ሕይወት ያሰማልን

    • @ennaenna5317
      @ennaenna5317 4 года назад

      Amen🌹🌹🌹amen🌹🌹🌹amen🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💛💛❤️❤️👂

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe356 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @raheltechane2605
    @raheltechane2605 4 года назад

    You are intelligent, unbelievable man. The way you describe it is beyond me. I always follow up your program don’t get me wrong they all are interesting and I lear a lot from it but especially today’s one is it hit my heart. Because same people take easy to married and divorce saying Man go Man will come or Women go Women comes. It’s not about who comes or who goes its against our religion it’s not an option. But I share today’s program with those people they see it divorced is an option thank brother God bless all your life

  • @doyadoya4295
    @doyadoya4295 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሰማልን እውነት መምህር😍👍👏👏👏☝️💒✝️❤️💛💚

  • @lamlamlamlam1312
    @lamlamlamlam1312 4 года назад +1

    kale hiyiwot yasemawot wede memeher

  • @user-in8dt2uc7f
    @user-in8dt2uc7f 4 года назад

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ይህ ጥያቄ የሁላችንም ጥያቄ ነው እግዚአብሔር አምላክ እሚጠቅመንን ፍች የሌለውን ትዳረ ይስጠን አሜን ፫

  • @martiyamaryamlij12m5
    @martiyamaryamlij12m5 4 года назад

    Amen amen amen kale hiywet yasemaln 👏

  • @abinaethioyoutube2899
    @abinaethioyoutube2899 4 года назад

    ትልቁ ጥያቄ መልስ ያላገኘውልት ነበር እቃለ ህይወት ይሰማልን እናመሰግናለን

  • @user-rt4oc6jm8j
    @user-rt4oc6jm8j 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልዎት ይቅርታ መምህር አንድ ጥያቄ አለኝ እኔና የወደፊት ባሌ ይሆናል ብየ ያሠብሁት የፍቅር ጓደኛየ በፈቅር አለም ውስጥ ለ አምስት አመታት ያህል ቆይተናል አሁን ግን እንጋባ ሲለኝ የምንጋባበትን ስነግረው ደስተኛ አይደለም አኔ እንድንጋባ የምፈልገው በቤተክርስቲያን ነው ሁለታችንም ጨዎወች ነን እንከን የለብንም ይወደኛል እወደዎለሁኝ ያምነኛል አምነዎለሁኝ አሁን ግን የምንጋባበት ነገር በጣም አሳስቦኛል ከስራየ ጋር አይስማማም ይለኛል እፀድቅ ብየ አልቃጠልም አለኝ እኔ ደሞ በአለማዎ ለመጋባት አንድም ቀን አስቤው አላውቅም አሁን እንዲሁ እንጋባና ቡሀላ እንቆርባለን ይለኛል እርሠውስ ምን ይመክረዎኛል ብተወዉስ ሠው መግፍት ይሆንብኝ ይሆን እኔን ላለማጣት ብዙ ነገር የታገሠልኘ ልጅም ነው ህይወቴ ከመበላሸቱ በፊት በእግዚአብሔር ስም ምክረዎትን ይለግሡኝ እሱንም እንዳልጎዳ እግዚያብሄርንም እንዳላሳዝን እፈራለሁኝ እንዳዮት ይመልሱልኝ መምህሬ በፅሎትዎም አስቡኝ ወጣት ነኝና እንዳልሳሳት

    • @mekdiiyetewahedolijmekdii4080
      @mekdiiyetewahedolijmekdii4080 4 года назад

      አይዞሽን እማ በርቺ ልክ ብለሻ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን የማታውቀም ትዳር ትዳር አይደለም የትዳር አጋር ይሆነኛል ያልሽውን ወንድም ደግሞ ቀስ ብለሽ ምከሪው እስኪ ገባው ድረስ

    • @user-uh9ei4cl3j
      @user-uh9ei4cl3j 3 года назад

      እህት አይዞሽ ጠንካራ ሁኚ
      በተቻለሽ መጠነ ቀሥብለሽ መከሬው በቄሥም አስመከሬው
      እንደ ግዚ አብ ሔር ፍቃደ ይመለሳል።

  • @woinshetteshome1957
    @woinshetteshome1957 4 года назад

    Qalehiwot yasemalen

  • @መቅዲየማርያምልጅ
    @መቅዲየማርያምልጅ 4 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን።🙏

  • @eyerusalemtarekegn5590
    @eyerusalemtarekegn5590 4 года назад

    Kal hiwot yasimaln tegawn yabezalen Amen Amen 🙏

  • @ሓቂእየዝፈቱ
    @ሓቂእየዝፈቱ 4 года назад

    ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 года назад

    ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አታልፍም ያለው ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ።

  • @helawisolomon6366
    @helawisolomon6366 4 года назад

    Kebad new. Endemitassebew ena endemibalew aydelem. Becha egsaber tena yesten. Yebasse ale. Beykertaw yegobgnen.

  • @gghdhe2678
    @gghdhe2678 4 года назад

    ቃለ ሂይወትን ያሠማልን

  • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ

    ቃለሕይወት ያሠማልን አባታችን እኔም አንድ ጥያቄ ነበረኝ ያለሑ በአረብ ሐገር ነው እናም አሁን ወደ ቅድስት ሀገሬ እገባለሁ ከሀገሬም የተሰደድኩ ትዳር አልፈልግም ብየ ነው አሁን ስሄድ ግን አይቀርልኝም ወደድኩም ጠላሁም እና ችግሬ ወንድ እፈራለሑ😥😂ያስቃልም ያሳዝናልም ኡኡኡኡ እና እንኳን ወንድ ላወራ ሴትም በግድ የማወራ😥

    • @delinadelu3343
      @delinadelu3343 4 года назад

      ምንድነው ምያፈራሽ ማለት
      ድንግልናሽ ስላጣሽ ወይስ ሌላነው?
      ኣብራርልኝ አህትየ።

    • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
      @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 года назад

      @@delinadelu3343 አረ እግዚአብሔር ይመሥገን ዝም ብየ የምፈራ ማለቴ ምንም መነጋገርም አልችልም በአጠቃላይ በጣም እፈራለሁ ድሮ ልጅነቴ ነው እል ነበር ግን አሁንም አለቀቀኝም 😥 በርግጥ የክርስቶስ ሙሽራ ሆኖ መኖር መታደል ነው ግን የእኔ ልብ ወይ ከክርስቶስ አልሆነ ወይ ከአለማዉም ከእግዚአብሔር አልሆነ ዝም ብየ በመሐል የምዋትት😥😭

    • @mekdiiyetewahedolijmekdii4080
      @mekdiiyetewahedolijmekdii4080 4 года назад +1

      አይዞሽ እማ በርቺ ፀልይ እግዚአብሔር ይገልፅልሻል

    • @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ
      @መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ 4 года назад

      @@mekdiiyetewahedolijmekdii4080 አይ እህቴ እኔማ ምን አቅም አለኝና 😭 የቅዱሳን የጻድቃን ሰማዕታት ጸሎታቸው ይርዳኝ እሺ እህቴ እመብርሃን ትጠብቅሽ በጣም አመሠግናለሁ እናንተም ደካማ እህታችን በጸሎታችሁ አስቡኝ አጸደ ማርያም እያላችሁ

    • @mekdiiyetewahedolijmekdii4080
      @mekdiiyetewahedolijmekdii4080 4 года назад

      @@መንፈሳዊጥያቄእናመልሰቲዩ ቸሩ አምላክ ያስበን እማ ቅድስት ሀገርሽ ስትገቢ ወደ ጸበል ቅዱሳን መካናት መሄዱ መልካም ነዉ እግዚአብሔር መልካም ነዉ እህቴ ሁሉንም በግዜው ያከናውንልናል ወደ ፈቀደው ይመራናል

  • @Zahra-wp5od
    @Zahra-wp5od 4 года назад

    ውይ ወንድሜን ጉንፋን ይዞሀል እግዚአብሔር ይማርህ እኔም ስለያዘኝ እንዴት ከባድ እንደሆነ አይቸዋለሁ ።አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!