Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አንበሳ አውቶብስ ድርጅት በአገልግሎቱ ህዝብን እያማረረ ነው። የከተማው መስተዳድር ይህን ድርጅት በቅርበት ክትትል አድርጎ ማሻሻያ ማድረግ ይገባል። የዘመናዊ ባስ ቁጥር፣ የመንገድ ማሻሻያ፣ ሌሎችም ብዙ የተሻሉ ነገሮች ቢኖሩም በአግልግሎቲ ቁልቁል ወርዷል።
የአዲስ አበባ ህዝብ ውሃ 15 ቀን አንዴ ነው የሚያገኝው እሱንም ቃኙት
አንተ ሌላ አዲስ አበባ ነው እንዴ የምትኖረው
ጳውሎስ የኩላሊት ንቅለ ተቀላ የመንግስት ድጋፍ በጣም ይፈልጋል እባካቹ እዩልን ታካሚ ነኝ
የት ሰፈር ነህ?