Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አይዞህ ልጅ ቢኒ ሁላችንም አንተ ያለህበት ስሜት ውስጥ ነን መፍትሄውም ፀሎት ነው
ወድማችን ሁላችንም ታመናል ቢኒ
ፍኖተ ሰላም Fnote selam ልክ ነህ ፀሎር ይበልጣል ሁሉም በየእምነቱ
ቢኒ ሁሌም እከታተልሀለሁ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬግን የምር አስለቀስከኚ ፍጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት
ኣዎ ትክክል ውድ♥♥ እፍፍፍ
ልጅ ቢኒ መልካም ልጅ ሰላምህ ይብዛ መልካም መደረግ ለራስ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መልካም ልቧን ይሰጠን
@@ak_entertainment-11 እሺ
አሜን አሜን አሜን
ሚሚዬ አንዴትነሽ
@@charbelbousarkis7268 አለሁልሽ ማሬ
በጣም የገረመኝ ለዚ መልካም አነጋገር ዲስ ላይክ ያደረጉ ሰዎች አይደሉም አውሬዎች ናቸው የኢትዮጵያ ሰላም የሚጠሉ ናቸው
እውነት ነው
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አውሬማ ከሰው ተሽሎ የለ ሰይጣን ናቸው
ወላሂ በጣም ይገረማሉ።።
ምናልባት አዲስ ገቢዎች ይሆናሉ ወይም እማያቁ ሊሆኑ ይችላሉ
ቢኒዮ ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።
Uuuu Liji biniyyyeee Waaqayyo Sagale jirenyaa sii haa dhagesuuuuuu
ትክክል ነህ ምርጥ ስው እግዚአብሔር የንፅህን መለስ አለው የእራሄል እንባ የመልስ የእናቶችን እንባ እግዚአብሔር ይመልሳል
ወደኔ ቻናልም ጎራ በይ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ትትትትትትክክክክክክክክክክክክክልልልልልልልል ወንድም ቢኒ
ንገሪልኝ መቼም አይሰሙም የዳብሎስ መልክተኛ ነው የምመስሉኝ በዚህ መንገድ የምገኝ ገንዘብ አይጠቅምም ኢትዮጵያ ብቻ ማለት ይበቃል አማራ ኦሮሞ ወዘተ ።።አይጠቅምም የአገራችን ስም ኢትዮጵያ በአለም ስማ።ከፊ ያለ ነው ይበቃናል መመኪያችን ኑሪ ለዘላለም በእግዚአብሔር የተወደድሽ። ያይሻል አይተውሽም
አሜን ወንድማችን ለአንተ የምለው ቃላት የለኝም ብቻ የልብህን መሻት እመቤቴ ትስማህ
አሜን አሜን አሜን አንድ ያድርገን ወድማችን ያብዛልን እደናተአይነት ወድሞችን
ቢኒዬ የኔ ፎቃ
Ammmmmen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዛህልኝ ወንድሜየኢዮጵያ አምላክአላህ የስራችወ ይስጣችዋልትክክልነህአላህ ይጠብቅህአስታዋይ ነህ
እመቤቴ የልብህን መሻት ይሙላልህ ለሀገራችን ስላሙን ያድለን በእውነት ስለህፃናቱ ብለን እንለመን ስው እዴት ሀገሩን ህዝቡን እያፋጅ ምናይነት ደስታ እናገኛለን???
በትክክል የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳን ልጅ ቢኒ በእውነት እንዳተ ያለ ስው ያብዛልን ድንግል ማሪያም ትባርክህ ሃገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሁላችን ልባና ይስጠን
በውነት ኡነትክነው ወንድሜ
Egziabher yebarkeh andebet yebarek ewnetegna ethiopiawi wendeme tebarek y Ethiopiach n Neger enkelf ystegnam emitebeket Gen ayt gnam bersu t sfa allen ayzoh
ተባረክ ቢኒዪ እር እነዚህ ጅቦች ኢትዮጵያዊ ነት ቀርቶ ሠብ አዊነት እማይሰማቸው ደነዞች ፈጣሪ ያንሳልን እፍፍፍፍፍፍ
ልጂ ቢኒ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተላለፍከው የኔም መልእክት ነው አባካችሁ ያገሬ ልጆች ወደፈጣሪያችን አንፀልይ መፍትሄው እሱጋ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ትክክል ነክ ቢኒ እግዚብሄር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እግዚብሄር ላገራችን ሰላም እና አንድነትን ይስጥልን እግዚብሄር ኢትዮጰያን ይባርክ!!! እግዚብሄር ይባርክክ ይጠብቅክ ቢኒ
አንተን ብቻ ነበር ያላየውት መልካም ሰው ነክ ለአገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን። እምዬ ኢትዬጰያ
በጣም ትክክል ብለሀል ወድሜ
ብንዬ የአንተ ዩቱብ መከተል ከጀመሪኩት 4 አመት ሆኖኛልብዙ ነገር ተጠቃሚ ሆኜአለሁመልካም ነገር እንጅ ክፉ ነገርአይዳለም እንግዲህ በርታልዑል እግ/ር አሁንም ማስተዋልንያብዛልክ✔
ትክክል አንድና አንድ የሊለው መልልስ እንድናገኝ አምላክ መላሽ አለው እመኑኝ አምላክመልስ አለው
ቢኒዬ እናመሰግናለን ሰለምክርህ እግዛአብሔር ይባርክህ ተወቸዉ እነዚህን ፈጣሪያቸዉን እማይፈሩ ናቸዉ
ሰላምክ ይብዛ ቢኒዬ እናት አገራችን ኢቲዮጲያን ሰላም የሚነሱትን እግዚያአብር ማሰተዋሉን ይሰጣችዉ ኢቲዮጲያ አገራችን እንደ ማንኛዉም አገር መሰላችዉ ምናለበት እንደ ቢኒ መልካም ሰዉ ቢበዛልን ዘረኞች እባካቹ መልካምነትን ከቢኒ ተማሩ ወድ ወንደማችን ቢኒ ቃል ያጥረኛል አንተል ለመግለፅ ወላዲተ አምልክ ሰላምክን ታብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yes bro you are right God blessed you and God bless Ethiopia 🙏🇪🇹🙏emama🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹amazing.
እግዚአብሔር። አምለክ እድሜን ጤነ ይስጥልን ወንድማችን
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ በምህረት ያጎብኝልን💚💛❤
አሜንንንን ቤተሰብ እንሁን ማሬ ፎቶዬን ነክተሽ ግቢ
እውነት ነው ወንድማችን ብኒ እግዝአብሔረ ይባርክህ አገራችን ኢትዮጵያ ምህረት ይላክልን ጠላትን ይጥላልን አምላክ በእውነት ጸጋው ያብዛልህ ውድማችን ብኒ እውነትህ ነው
Bini betam wsten new yebelahew yeselam balebet selamkn yabzalh
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልኝ ወዲሜእዋ ልጂ ቤኒ እግዛብሄር ባለህብት ይጠብቀህ አሜን
ትክክል ብለሀል ልጅ ቢኒ አይዞህ ሁላችንም እንዳንተ ነን ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ለሁላችን
ግራ የምያጋቡን አንድ አንድ የሚዲያ ሰዎች ናቸው አለህ ሂዳያ ይስጣቸው
ቆይ ምንናድርግ እኛን አማራወችን እያታለሉ ጨረሡን ወደት እንህድ ለምን ቆይ ለምን የዋህ ህዝብ ሠዉ አክባሪ ፍቅር ወዳድ ህዝብ ለምን ይሙት እዝጋ ዘረኝነት አደለም አሁን የማራወች እናሣዝናለን 😭😭😭😭
Thank you.God bless you!!!
ቢኒዬ. አይዞኝ. ፈጣሪ. ልቦናችችን. ያስተካክልልን. ወጣቱ. እንደ. ሰው. ማሰብ. ትቶአል እመቤቴ. ማርያም. የአስራት. ምድሯን. ታስባት
😭😭😭 እውነት ነው ቢኒየ መልሱ ከእግዚአብሔር ነው ሁላችንም እደየሀይማኖታችን እፀልይ 🙏🙏🙏🙏
እኔም ውስጤ ተቃጥሎዋል ቢንዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን እግዚአብሔር ቀን አለው😪
ቢን ምክር አይሰሙም ውሳኔ ብቻ ነው የምያስፈልገው ፊርማ እናሰባስብ ሪፖርት ተደርጐ አካውታቸውን ማዘጋት አለብን
ትክክል ነህ በሰላም አገር ያሉት ናቸው አገራችንን ሊያጠፉት የተነሱ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን እምየ ሀገራችን ምግዜም ሰላሟ ይብዛልን መቼም ምኞቴ ነው
ትክክል
በትክክል፡እንደዛ፡ካልሁነ፡አላዋጣንም።
እውነት ነው ወንድማችን ቢኒ እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦና ያላቸውን ያብዛልን አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን
ተመችቶኛል ተባርክ
እግዚአብሔር ይርዳን ቢኒየ
በትክክል ቢኒሾ ከእግዚአብሔር እጂ ከሰው ጥሩነገረ አይገኝም ሰለዝህ ወደፍጣሪያችን እንፀልይ 💚💛❤
ቢኒ በጣም ነው እማመሰግነው በዚ ቪዲዮ እራሴን እድመለከት ነው ያድረከኝ እማምላክ አትለይህ
እውነት እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኛ በጣም ነው የሚያሳዝነው ምን ማድርግ እንድ ልብን አላቅም ክፍቀንላይ ደርሰናል እመቤቴ ሀገራችንን ታስባት ሁላችሁም ፀልዩ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ አብጄለው ቢንዬ ሁሌም ጠዋትም ማታም ለኢትዮጲያ እና ለአብያቺን እፀልያለው እድሜ ይስጥክ የውለዱት አይባረክላቸው በቤታቺው እሣት ይግባ
የእውነት ቢኒየ አንተ አስተዋይና መልካም ልጅ ነህ ሁሉም እንዴ አንተ ቢሆኑ ምን አለበት።እምዬ አሁን ላይ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ናት ልጆቿ እርስ በእርሳችን እየተባላን ነው።ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን አደራ።
ጣፋጭ አደበትህ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛልኝ ። ለኢትዮጵያ ሰላም እመኛለሁ
እፍፍፍፍ
ቢኒ አሁን ጥፋተኛ እኛው ነሸ ሼር ኮመንት ሰብሰክራይብ እያረግን አበረታታናቸው ሁሉም አንድ አቁዋም ቢኖረን ዘጭ ይሉ ነበር
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በርታ እመብርሃን ታበርታ እውነት ሳንረዳ ነው ምንናገረው ብርታ ጠንክር ከጎንህ ነን
ትክክል ቢናየ መልካም ሰዉ እግዛአብሔረ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ዊይይይይ ማስተዋሉን ያድለን አረ ምህረት ከላይ ነውና ምህረቱን ያውርድልን ቢኒዬ አይዞህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ቢኒ የልቤን ነው የነገርከልኝ በእውነት ወደ እግዚአብሔር ከመለመን በስተቀር እውነት ያማል ማስተዋልን ይስጠን
ቢንዬን ያላችሁ ላይክ ግጩኝ ቢኒ ሰላምታው እራሱ የመንፈስ እርካታችን ነው
መጀመሪያ ሰብስክራይብ ግጨኝ
❤💘👍💚💙👍👍👍👍👍👍👍👍
Tikkle biniye betam yasaznal Egziabher Libona yistachew
@@haymi5589 ውድ Subscribe አርጊኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
Amen Amen Amen
አሚን ትክክል ነህ ልጅ ቢን አላህ ሂዳውን ይስጠን ስንት አዛ ሰው አለ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በጣም ዩሚያሳዝኑ ነን እኛ እመዳም ቤት የተቀመጥን በተለይ እንቆጠብ እናስተውል ዱአ እናድርግ ኡፍፍፍ እኔስ ሀገር ልገባ ነበር ግን አስጠላኝ ሁሉም ነገር
Tekekel biniyee hulu kesunew
ልክነህ አላህ እድያይስጣቸው።
ትክክል ነህ ቢኒ እግዚአብሄር ልቦና ይሥጠን እናመሠግናለን ለምክርህ
ልክነህ የእውነት ያማል ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው እናመሰግናለን ቢኒ
ልጅ ቢኒ መልካም ስው ምን አለ እንዳተ አይነት ሁሉም ስው እንዳተ ቢሆን እግዚአብሄር ይባርክህ በፃለትህ አስበን
ዝም ማለት ቢኒዬ ብታወራም እዲህ አለ ነው የምትባለው ስለዚህ ፀሎት ማረግ
እኔ ሙስሊም ነኝ ወንድም ልክ ብለሀል እንደውም በሚዲያ መጮህ ትርፊ ጊዜን ማባከን ነው አላህ ሆይ አንተ ሀያሉ ጌታችን አገራችን ሰላም ያርግልን አሚን
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ቢን ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን
ልክ ነህ የኔ ኣስተዋይ እግዛብሄር ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜንወንድሜ እዉነት ነዉ ሠላም ላገራችን መመለሻችን እመቤቴ ትጠብቅልን
LIJ BINI dhugaa kedha jiradhu brother 🙏
Dhugaa kee jetee kodee kenyaa waqayyoo sagalee jireenyaa sihaa dhagesisuu waqayyoo Goftaa biyyaa fi Nageenyii nuuf yaa bayatuu kadhana Hadhaa kenyaa Durbe mariyaam nuuf badain ❤💛💚✅💯💯😢😢😢😢😢😢😢
@@barbiesabrina174 amen lubuyee tiyaa
Amen amen amen
ቢኒየ እንዳተ ያለውን ቅን ሰው ያብዛልን ልክ ነህ እሱ አንድም ልክ ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከሱነው ተስፍችን
Amen amen amen wan ofii
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ትክክል ነህ ጠክር ሰላምህ ይብዛ ላንተው እኔ እውነት የምለቃቸው ነገሮች ሁሉ ይመቹኛል ግልፅ ነህ እመብርሀን ይጠብቅህ
በእውነት ቤኔዬ ተባረክ የራሴን ድክመት ነገርከኝ አዋ ፀሎት ትተናል ፈጣሪ ይታረቀን አመሠግንህ አላላልፍም ወንድሜ ከዚ በላይ ፈጣሪ ማስተዋልን ይጨምርልህ ተባረክ
2 ፓስፖርት ይዘው ምንምን እማያቁትን ህዝብ ያስጨፈጭፍሉ ሰው ገንዘብን ሲያገኝ ሀገር ያለማል የኛዋቹ ሀገር ያፈርሳሉ አይ አለመታደል
ፁሎት ማርግ ነው እህቴች ወንድማች
እወነትህን ነው ቢኒየ 100% አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሁንስ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ሆነብኝ ያርብ*
በትክክል እግዚአብሔር ምህረት ያዋረደ
በትክክል ነህ ቢኒዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😭
የሚያምርብን አንድነታችን ነው ግብረሰዶምን ያስቀረንው በባንደነት ጮህን ነው አንድ ስንሆን አለም ይፈራናል ያከብረናል እውነት ነው ቢኒ ጌታ ይባርክህ
ቢንየ የኔ አስተዋይ ምን ላድርግህ ሁሉ እንዳተ ቢሆን ጡሩ ነበር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
ቢኒ ጥፍተኞች እኛ ነኒ አገርም ያሉት ውጭ ያለነው አድማ አድርገን ዘረኞችኒና ጥላቻ የሚስብኩትኒ ባኒ ከታተል አገራችንን ማትረፍ እንችለኒ
እዉነት ነዉ ቢኒየ እግዚያብሄር ነዉ መልስ የሚሰጠዉ
lebanon beirut በትክክል
በጣም ቢኒየ ልክ ነህ እዳንተ አይነት ወድም ይብዛልን
እውነት ነው ቢኒ ዬሀገራቺን ነገር አስጨንቆናል እግዚያብሄር በምህርቱ ያስበን
Dhugaa keeti lij bin waaqayyo si ha ebbisuu.waaqayyo kadhachuu qofaa furmani .biyya ganda ta'ani kan biyya jeqaani waaqayyo isaniti ha arguu
ቢንየምንላርግህ፣ወላሂ፣ቪድውህ፣እስከሚያልቅ፣ድረስ፣እያለቀስኩነው፣አላህ፣እድሜህንያርዝመው።😭😭😭😭😭
Kalhiwet yasemalen Bini tkkel nehe methane yemset fetarybtha newe
ቢኒ ወድም አይዞህ እኛም ያተው ስሜት ነን ለዛውም በሰው ሀገር ሁነን የእውነት ያማል
ሁሌም እኔምለው እሄን ነበር ቢኔ የዉስጤን ነዉ የተናገርክልኝ የእዉነት አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ዬኔ ፅኑ ሁሉም ዉጣና ተዋጋ ቢባል መደበቂያ ነዉ የሚፈልጉት አሁን በሚድያ አለሁ አለሁ ያለች ሁላ!!
ትክክል ወንድማች ቢኒ እግዚአብሔር ማስታወልን ያድለን
ትክክል ሚዲያ ላይ ከመቾህ ወደ ፈጣሪ መቾህ ይበጀን ፈጣሪ የሰላም እጁ ይዘርጋላት ለእምዬ እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ
ትክክል ወንድም
በትክክል ወድማችን ያቺ ወላቃ ጂጂኪያ ዮኒ መጋኛና ያንን ቆርቆሮ ጫታም ማሜማሜ የሚባለው ልጅ የኢትዮጵያ መግስት እነዚ ላይ እርምጃ ቢወስድ ሀገር ሰላም ትሆን ነበር እደዛውም ሌሎችም ስለዘርናስለፖለቲካ ሚቀባጥሩት ሚዲያ ላይ ሰብስቦ አድ ክላስ ዘግቶ በርበሬ ማጠን ነበር የዛኔ ያቁት ነበር ስለዘር ማውርልት መጥፎነት በቃ ምንም መፍትሄ የለም እነዚ የሚዲያ እብዶች ይያዙልን ኢትዮጵያ ሰላም ታግኝ ካላቹ
Great video! God bless Ethiopia!
ቢኒ መልካም ሰው ሰላም ይብዛ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጣቸው እግዚአብሔር ኢትዮጵያዬን ያስባት ሰላምክ ይብዛ ልጅ ቢኒ እንዳንተ መልካም አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ብለሃል እግዚኣብሔር ኣምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እውነት ነው ቢኒ የህጻናት አምላክ ይፍረደን ምን ይባላል ኡፍፍፍፍፍፍ ደሞ ዲስ ላይክ የምታደርጉት ምን ልበላችሁ
ፈጣሪ የድሮውን ሠላም ይመልስልን ቸር ወሬ ያሠማን ፀሎታችን ተሠምቶ ሠላም የምንሠማበት ቀን ይቅረብ አሜን
Anchi bcha ewnetegnawn ababal yetenagershew bin liuj teru eyetenagera aydelem
አሜን
Dhugaa keeti biniye Kan biyyaa keenyaa ba,yee nama gaddisisa😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጽያ ጠብቃት
እውነት ነው ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣቸው እንዳንተ ያለው ያብዛልን
አሜን እናመሰግናለን
Bini obbollessa keenyaa waqayyoo biyyaa keenyaa Ethiopiyaa naga nuf hatasisu atis nuf jiradhuu bara dheeraa
ትክክል ነክ ወንድሜ
Ameen Ameen Ameen
ሀገር ስላም ሲሆን እኛም ስላም እንሆናለን ደስም ሲላት ደስ ይለነል ቢኒ አንተ ብቻ አይደለህም ሁላችንም ከፊቶነል ፈጣሪ እናት ሀገራችንንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 😭😭😭😭
ቲጂ የቅዱስ ገብርሄል ወዳጅ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ማኛ👍
ቢንዬ እንዳንተ አይነት ቅን አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነው የተናገርከው
ምርጥ ወድማችን አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር አይጥለነም እደክፋታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይረዳናል በጣም ልክ ብለሀል አወ መፍቲህ ከእግዚአብሔር ነው👍👍👍👌👌💚💛♥💒♥ከምንም በላይ ጸሎት ነው መፍቲሂው አገሩን የሚወድ በጸሎት ያስባት አገራችነን
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛልክ ቢኒዬ ።በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ሌላ ምንም አልልክም ድንግልን ።ሀገራችንን ወዴት እያሰመራት እደሆነ አናውቅም የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው ቤተሰቦቻችንን አስጨረሱብን በእውነት ወገኖቼ ውስጤን አመመኝኝኝኝኝኝኝኝ አገሬ ታማ እኔም ታመምኩ ስጋዬ በሰው ሀገር ሆኖ ሀሳቤ እዛው ቀረ ። በእውነት ወገኖች እናልቅስ ለሀገራችን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም አመቤቴን
ዮኒ ማኛ ጅጂ የሽበር አቤልም በጣም ብዙ ሠዉ ናቸው እሚያባሉን😭😭😭😭😭
User Uaer ekooo btekikll
በጣም
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ ውድ Subscribe አርገኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
ባክሽ ማንም አያባላሽም ማዳመጥ አለማዳመጥ መከተል አለመከተል መብትሽ ነው አበቃ ።
@@helengetachew1496 ውድ Subscribe አርጊኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
Selam Egizabher yebezaleh wendemachin eshi enamesegeneli Egizabher Ethiopian hagarchi yetebekelin lenazi weshetam sebochi Egizabher lebon yesetachu
Selam egizaher yebezaleh wendemachin eshi enamesegeeneli egizabher e .t Hagarrchi yetebekeli lenali weshetam
Sebochi egizabher lebo yesetachu
ተበራክህ ወንዱም እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
አውነት ነው ቃለይሆት ያሰማልን አግዚአብሔር ሀገራቸን ይባርከለን
አይዞህ ልጅ ቢኒ ትክክል ነው የተናገርከዉ ማስተዋሉን ይስይጠን ለሁላችን
ውፍረት ለመቀንስ ሳስብ የምግብ ፍላጎቴ በእጥፍ ይጨምራልያልሽው ልጅ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ
lol ene aderkush
@@saronsurafel7141 አመሰግናለው በወጣ ይተካ አሳብሽ ይሳካ
kkkkk
እሽ ግን ስለምንድነው እምትለቂው ነገር
ቅቅቅቅቅ
ድስላይክ የማያቁ ይመስለኛል እንጂ እዚህ ላይ እያወቁ ድስላክ ጤነኛ ሰዎች አያደርጉትም።
እግዛብሄረ ሉቦና አእሳችሁ
galatomii lijii binee baayy'eee sii jaladhaa
ቢኒ እንኳን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ሆይልባና ይሰጥቸው እውነትነው ወንድሜችን
ልጂ ቢኒ እግዚያብሔር ይባርክህ የምር የምትሰጠን ትምህርት ልብን የሚማርክ ነው ለሁላችንም መልካምን ልብ ይስጠን
እውነት ነው ቢኒዬ እግዚአብሄር መልስ አለው ፀሎት ትልቅ ሃል አለው ፈጣሪ ፓለቲካን ተገን አድርገው የሚያበጣብጡትን ፈጣሪ ይፍረድባቸው
ቢኒዬ የሀገር ጠላት ማለት ዮኒ ማኛ ሚባለው ሰይጣን ነው እሱን ልጅ በተቻለው መጠን ማስቆም አለብን እሱ ለብር ብሎ ሀገር ቤት ያሉትን ንፁሀኖች አስጨረሳቸው ቢኒዬ ሪፖርት እያደርጋችሁ ዩቱቡን አዘጉበት ፓሊስ😭😭😭😭😭😭😭😭 ሌላኛው ጅጅ ኪያ ናት ብዙ አሉ
ሁ ቢ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ማኛ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ፒስ
ሁ ቢ እኔም አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍
ትክክል ቢኒየ ውስጤ ተሰብሮ ቀረ እፋፋፋፋፋፋእስኪ ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ😭😭😭😭
ስለምታመልኩት አምላክ ዞረን መግቢያችን ሃገራችን የምትወዱ ጂጂን እና ዮናስን ብሎክ በማድረግ ግዴታችሁን ተዋጡ በልጆቻችሁ ወይም በወላጆቻችሁ አስይዣችሁዋለሁ
ልጅ ቢኒያም ፈጠር ይጠብቅ ኢትዮጵያንም ለዘላለም ፈጣሪ ያኑራት
እግዚአብሔር እድሜናጤናይስጥህ ቢኒ ያተአይነት ሠዎቺንያብዛልን
አይዞህ ልጅ ቢኒ ሁላችንም አንተ ያለህበት ስሜት ውስጥ ነን መፍትሄውም ፀሎት ነው
ወድማችን ሁላችንም ታመናል ቢኒ
ፍኖተ ሰላም Fnote selam ልክ ነህ ፀሎር ይበልጣል ሁሉም በየእምነቱ
ቢኒ ሁሌም እከታተልሀለሁ ኮሜንት ሰጥቼ አላቅም ዛሬግን የምር አስለቀስከኚ ፍጣሪ ይጠብቅህ ባለህበት
ኣዎ ትክክል ውድ♥♥ እፍፍፍ
ልጅ ቢኒ መልካም ልጅ ሰላምህ ይብዛ መልካም መደረግ ለራስ ነው ለሁላችንም እግዚአብሔር መልካም ልቧን ይሰጠን
@@ak_entertainment-11 እሺ
አሜን አሜን አሜን
ሚሚዬ አንዴትነሽ
አሜን አሜን አሜን
@@charbelbousarkis7268 አለሁልሽ ማሬ
በጣም የገረመኝ ለዚ መልካም አነጋገር ዲስ ላይክ ያደረጉ ሰዎች አይደሉም አውሬዎች ናቸው የኢትዮጵያ ሰላም የሚጠሉ ናቸው
እውነት ነው
ስለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመስገን አውሬማ ከሰው ተሽሎ የለ ሰይጣን ናቸው
እውነት ነው
ወላሂ በጣም ይገረማሉ።።
ምናልባት አዲስ ገቢዎች ይሆናሉ ወይም እማያቁ ሊሆኑ ይችላሉ
ቢኒዮ ጥሩ ትምህርት ነው ። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ።
Uuuu Liji biniyyyeee Waaqayyo Sagale jirenyaa sii haa dhagesuuuuuu
ትክክል ነህ ምርጥ ስው እግዚአብሔር የንፅህን መለስ አለው የእራሄል እንባ የመልስ የእናቶችን እንባ እግዚአብሔር ይመልሳል
ወደኔ ቻናልም ጎራ በይ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
ትትትትትትክክክክክክክክክክክክክልልልልልልልል ወንድም ቢኒ
ንገሪልኝ መቼም አይሰሙም የዳብሎስ መልክተኛ ነው የምመስሉኝ በዚህ መንገድ የምገኝ ገንዘብ አይጠቅምም ኢትዮጵያ ብቻ ማለት ይበቃል አማራ ኦሮሞ ወዘተ ።።አይጠቅምም የአገራችን ስም ኢትዮጵያ በአለም ስማ።ከፊ ያለ ነው ይበቃናል መመኪያችን ኑሪ ለዘላለም በእግዚአብሔር የተወደድሽ። ያይሻል አይተውሽም
አሜን ወንድማችን ለአንተ የምለው ቃላት የለኝም ብቻ የልብህን መሻት እመቤቴ ትስማህ
አሜን አሜን አሜን አንድ ያድርገን ወድማችን ያብዛልን እደናተአይነት ወድሞችን
ቢኒዬ የኔ ፎቃ
Ammmmmen amen 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አይዛህልኝ ወንድሜ
የኢዮጵያ አምላክ
አላህ የስራችወ ይስጣችዋል
ትክክልነህ
አላህ ይጠብቅህ
አስታዋይ ነህ
እመቤቴ የልብህን መሻት ይሙላልህ ለሀገራችን ስላሙን ያድለን
በእውነት ስለህፃናቱ ብለን እንለመን ስው እዴት ሀገሩን ህዝቡን እያፋጅ ምናይነት ደስታ እናገኛለን???
በትክክል የኔ ወንድም እግዚአብሔር ይርዳን ልጅ ቢኒ በእውነት እንዳተ ያለ ስው ያብዛልን ድንግል ማሪያም ትባርክህ ሃገራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ለሁላችን ልባና ይስጠን
በውነት ኡነትክነው ወንድሜ
Egziabher yebarkeh andebet yebarek ewnetegna ethiopiawi wendeme tebarek y Ethiopiach n Neger enkelf ystegnam emitebeket Gen ayt gnam bersu t sfa allen ayzoh
ተባረክ ቢኒዪ እር እነዚህ ጅቦች ኢትዮጵያዊ ነት ቀርቶ ሠብ አዊነት እማይሰማቸው ደነዞች ፈጣሪ ያንሳልን እፍፍፍፍፍፍ
ልጂ ቢኒ እጅግ በጣም ጥሩ ነገር ነው ያስተላለፍከው የኔም መልእክት ነው አባካችሁ ያገሬ ልጆች ወደፈጣሪያችን አንፀልይ መፍትሄው እሱጋ ነው እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ
ትክክል ነክ ቢኒ እግዚብሄር ልቦና ይስጠን ለሁላችንም እግዚብሄር ላገራችን ሰላም እና አንድነትን ይስጥልን እግዚብሄር ኢትዮጰያን ይባርክ!!! እግዚብሄር ይባርክክ ይጠብቅክ ቢኒ
አንተን ብቻ ነበር ያላየውት መልካም ሰው ነክ ለአገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን። እምዬ ኢትዬጰያ
በጣም ትክክል ብለሀል ወድሜ
ብንዬ የአንተ ዩቱብ መከተል
ከጀመሪኩት 4 አመት ሆኖኛል
ብዙ ነገር ተጠቃሚ ሆኜአለሁ
መልካም ነገር እንጅ ክፉ ነገር
አይዳለም እንግዲህ በርታ
ልዑል እግ/ር አሁንም ማስተዋልን
ያብዛልክ✔
ትክክል አንድና አንድ የሊለው መልልስ እንድናገኝ አምላክ መላሽ አለው እመኑኝ አምላክመልስ አለው
ቢኒዬ እናመሰግናለን ሰለምክርህ እግዛአብሔር ይባርክህ ተወቸዉ እነዚህን ፈጣሪያቸዉን እማይፈሩ ናቸዉ
ሰላምክ ይብዛ ቢኒዬ እናት አገራችን ኢቲዮጲያን ሰላም የሚነሱትን እግዚያአብር ማሰተዋሉን ይሰጣችዉ ኢቲዮጲያ አገራችን እንደ ማንኛዉም አገር መሰላችዉ ምናለበት እንደ ቢኒ መልካም ሰዉ ቢበዛልን ዘረኞች እባካቹ መልካምነትን ከቢኒ ተማሩ ወድ ወንደማችን ቢኒ ቃል ያጥረኛል አንተል ለመግለፅ ወላዲተ አምልክ ሰላምክን ታብዛልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Yes bro you are right God blessed you and God bless Ethiopia 🙏🇪🇹🙏emama🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹amazing.
እግዚአብሔር። አምለክ እድሜን ጤነ ይስጥልን ወንድማችን
እውነት ነው ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ በምህረት ያጎብኝልን💚💛❤
አሜንንንን ቤተሰብ እንሁን ማሬ ፎቶዬን ነክተሽ ግቢ
እውነት ነው ወንድማችን ብኒ እግዝአብሔረ ይባርክህ አገራችን ኢትዮጵያ ምህረት ይላክልን ጠላትን ይጥላልን አምላክ በእውነት ጸጋው ያብዛልህ ውድማችን ብኒ እውነትህ ነው
Bini betam wsten new yebelahew yeselam balebet selamkn yabzalh
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልኝ ወዲሜእዋ ልጂ ቤኒ እግዛብሄር ባለህብት ይጠብቀህ አሜን
ትክክል ብለሀል ልጅ ቢኒ አይዞህ ሁላችንም እንዳንተ ነን ለሁላችንም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን ለሁላችን
ግራ የምያጋቡን አንድ አንድ የሚዲያ ሰዎች ናቸው አለህ ሂዳያ ይስጣቸው
ቆይ ምንናድርግ እኛን አማራወችን እያታለሉ ጨረሡን ወደት እንህድ ለምን ቆይ ለምን የዋህ ህዝብ ሠዉ አክባሪ ፍቅር ወዳድ ህዝብ ለምን ይሙት እዝጋ ዘረኝነት አደለም አሁን የማራወች እናሣዝናለን 😭😭😭😭
Thank you.
God bless you!!!
ቢኒዬ. አይዞኝ. ፈጣሪ. ልቦናችችን. ያስተካክልልን. ወጣቱ. እንደ. ሰው. ማሰብ. ትቶአል እመቤቴ. ማርያም. የአስራት. ምድሯን. ታስባት
😭😭😭 እውነት ነው ቢኒየ መልሱ ከእግዚአብሔር ነው ሁላችንም እደየሀይማኖታችን እፀልይ 🙏🙏🙏🙏
እኔም ውስጤ ተቃጥሎዋል ቢንዬ እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን
እግዚአብሔር ቀን አለው😪
ቢን ምክር አይሰሙም ውሳኔ ብቻ ነው የምያስፈልገው ፊርማ እናሰባስብ ሪፖርት ተደርጐ አካውታቸውን ማዘጋት አለብን
ትክክል ነህ በሰላም አገር ያሉት ናቸው አገራችንን ሊያጠፉት የተነሱ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይድረስልን እምየ ሀገራችን ምግዜም ሰላሟ ይብዛልን መቼም ምኞቴ ነው
ትክክል
በትክክል፡እንደዛ፡ካልሁነ፡አላዋጣንም።
እውነት ነው ወንድማችን ቢኒ እንዳንተ ያሉትን ቅን ልቦና ያላቸውን ያብዛልን አገራችንን በምህረቱ ይጎብኝልን
ተመችቶኛል ተባርክ
እግዚአብሔር ይርዳን ቢኒየ
በትክክል ቢኒሾ ከእግዚአብሔር እጂ ከሰው ጥሩነገረ አይገኝም ሰለዝህ ወደፍጣሪያችን እንፀልይ 💚💛❤
ቢኒ በጣም ነው እማመሰግነው በዚ ቪዲዮ እራሴን እድመለከት ነው ያድረከኝ እማምላክ አትለይህ
እውነት እኔም እንዳንተ ነው የተሰማኛ በጣም ነው የሚያሳዝነው ምን ማድርግ እንድ ልብን አላቅም ክፍቀንላይ ደርሰናል እመቤቴ ሀገራችንን ታስባት ሁላችሁም ፀልዩ
😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ አብጄለው ቢንዬ ሁሌም ጠዋትም ማታም ለኢትዮጲያ እና ለአብያቺን እፀልያለው እድሜ ይስጥክ የውለዱት አይባረክላቸው በቤታቺው እሣት ይግባ
የእውነት ቢኒየ አንተ አስተዋይና መልካም ልጅ ነህ ሁሉም እንዴ አንተ ቢሆኑ ምን አለበት።እምዬ አሁን ላይ አሳዛኝ ሁኔታ ላይ ናት ልጆቿ እርስ በእርሳችን እየተባላን ነው።ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን አደራ።
ጣፋጭ አደበትህ በጣም ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛልኝ ። ለኢትዮጵያ ሰላም እመኛለሁ
እፍፍፍፍ
ቢኒ አሁን ጥፋተኛ እኛው ነሸ ሼር ኮመንት ሰብሰክራይብ እያረግን አበረታታናቸው ሁሉም አንድ አቁዋም ቢኖረን ዘጭ ይሉ ነበር
ቃለ ሕይወት ያሠማልን በርታ እመብርሃን ታበርታ እውነት ሳንረዳ ነው ምንናገረው ብርታ ጠንክር ከጎንህ ነን
ትክክል ቢናየ መልካም ሰዉ እግዛአብሔረ ይጠብቅህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ዊይይይይ ማስተዋሉን ያድለን አረ ምህረት ከላይ ነውና ምህረቱን ያውርድልን ቢኒዬ አይዞህ
እግዚአብሔር ይባርክህ ልጅ ቢኒ የልቤን ነው የነገርከልኝ በእውነት ወደ እግዚአብሔር ከመለመን በስተቀር
እውነት ያማል ማስተዋልን ይስጠን
ቢንዬን ያላችሁ ላይክ ግጩኝ ቢኒ ሰላምታው እራሱ የመንፈስ እርካታችን ነው
መጀመሪያ ሰብስክራይብ ግጨኝ
❤💘👍💚💙👍👍👍👍👍👍👍👍
Tikkle biniye betam yasaznal Egziabher Libona yistachew
@@haymi5589 ውድ Subscribe አርጊኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
Amen Amen Amen
አሚን ትክክል ነህ ልጅ ቢን አላህ ሂዳውን ይስጠን ስንት አዛ ሰው አለ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
በጣም ዩሚያሳዝኑ ነን እኛ እመዳም ቤት የተቀመጥን በተለይ እንቆጠብ እናስተውል ዱአ እናድርግ ኡፍፍፍ እኔስ ሀገር ልገባ ነበር ግን አስጠላኝ ሁሉም ነገር
Tekekel biniyee hulu kesunew
ልክነህ አላህ እድያይስጣቸው።
ትክክል ነህ ቢኒ እግዚአብሄር ልቦና ይሥጠን እናመሠግናለን ለምክርህ
ልክነህ የእውነት ያማል ፀሎት ብቻ ነው መፍትሄው እናመሰግናለን ቢኒ
ልጅ ቢኒ መልካም ስው ምን አለ እንዳተ አይነት ሁሉም ስው እንዳተ ቢሆን እግዚአብሄር ይባርክህ በፃለትህ አስበን
ዝም ማለት ቢኒዬ ብታወራም እዲህ አለ ነው የምትባለው ስለዚህ ፀሎት ማረግ
እኔ ሙስሊም ነኝ ወንድም
ልክ ብለሀል እንደውም በሚዲያ መጮህ ትርፊ ጊዜን ማባከን
ነው አላህ ሆይ አንተ ሀያሉ ጌታችን አገራችን ሰላም ያርግልን አሚን
እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ቢን ፈጣሪ ልቦና ይሰጠን
ልክ ነህ የኔ ኣስተዋይ እግዛብሄር ልቦና ይስጠን
አሜን አሜን አሜን
ወንድሜ እዉነት ነዉ ሠላም ላገራችን መመለሻችን እመቤቴ ትጠብቅልን
LIJ BINI dhugaa kedha jiradhu brother 🙏
Dhugaa kee jetee kodee kenyaa waqayyoo sagalee jireenyaa sihaa dhagesisuu waqayyoo Goftaa biyyaa fi Nageenyii nuuf yaa bayatuu kadhana Hadhaa kenyaa Durbe mariyaam nuuf badain ❤💛💚✅💯💯😢😢😢😢😢😢😢
አሜን አሜን አሜን
@@barbiesabrina174 amen lubuyee tiyaa
Amen amen amen
ቢኒየ እንዳተ ያለውን ቅን ሰው ያብዛልን ልክ ነህ እሱ አንድም ልክ ይርዳን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ከሱነው ተስፍችን
Amen amen amen wan ofii
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ትክክል ነህ ጠክር ሰላምህ ይብዛ ላንተው እኔ እውነት የምለቃቸው ነገሮች ሁሉ ይመቹኛል ግልፅ ነህ እመብርሀን ይጠብቅህ
በእውነት ቤኔዬ ተባረክ የራሴን ድክመት ነገርከኝ አዋ ፀሎት ትተናል ፈጣሪ ይታረቀን አመሠግንህ አላላልፍም ወንድሜ ከዚ በላይ ፈጣሪ ማስተዋልን ይጨምርልህ ተባረክ
2 ፓስፖርት ይዘው ምንምን እማያቁትን ህዝብ ያስጨፈጭፍሉ ሰው ገንዘብን ሲያገኝ ሀገር ያለማል የኛዋቹ ሀገር ያፈርሳሉ አይ አለመታደል
ትክክል
ፁሎት ማርግ ነው እህቴች ወንድማች
እወነትህን ነው ቢኒየ 100% አላህ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን አሁንስ የሀገራችን ጉዳይ በጣም አሳሳቢ ሆነብኝ ያርብ*
በትክክል እግዚአብሔር ምህረት ያዋረደ
በትክክል ነህ ቢኒዬ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን 😭
የሚያምርብን አንድነታችን ነው ግብረሰዶምን ያስቀረንው በባንደነት ጮህን ነው አንድ ስንሆን አለም ይፈራናል ያከብረናል እውነት ነው ቢኒ ጌታ ይባርክህ
ቢንየ የኔ አስተዋይ ምን ላድርግህ ሁሉ እንዳተ ቢሆን ጡሩ ነበር ልቦና ይስጠን ሌላ ምን ይባላል
ቢኒ ጥፍተኞች እኛ ነኒ አገርም ያሉት ውጭ ያለነው አድማ አድርገን ዘረኞችኒና ጥላቻ የሚስብኩትኒ ባኒ ከታተል አገራችንን ማትረፍ እንችለኒ
እዉነት ነዉ ቢኒየ እግዚያብሄር ነዉ መልስ የሚሰጠዉ
lebanon beirut በትክክል
በጣም ቢኒየ ልክ ነህ እዳንተ አይነት ወድም ይብዛልን
እውነት ነው ቢኒ ዬሀገራቺን ነገር አስጨንቆናል እግዚያብሄር በምህርቱ ያስበን
Dhugaa keeti lij bin waaqayyo si ha ebbisuu.waaqayyo kadhachuu qofaa furmani .biyya ganda ta'ani kan biyya jeqaani waaqayyo isaniti ha arguu
ቢንየምንላርግህ፣ወላሂ፣ቪድውህ፣እስከሚያልቅ፣ድረስ፣እያለቀስኩነው፣አላህ፣እድሜህንያርዝመው።😭😭😭😭😭
Kalhiwet yasemalen Bini tkkel nehe methane yemset fetarybtha newe
ቢኒ ወድም አይዞህ እኛም ያተው ስሜት ነን ለዛውም በሰው ሀገር ሁነን የእውነት ያማል
ሁሌም እኔምለው እሄን ነበር ቢኔ የዉስጤን ነዉ የተናገርክልኝ የእዉነት አምላክ ፀጋዉን ያብዛልህ ዬኔ ፅኑ ሁሉም ዉጣና ተዋጋ ቢባል መደበቂያ ነዉ የሚፈልጉት አሁን በሚድያ አለሁ አለሁ ያለች ሁላ!!
ትክክል ወንድማች ቢኒ እግዚአብሔር ማስታወልን ያድለን
ትክክል ሚዲያ ላይ ከመቾህ ወደ ፈጣሪ መቾህ ይበጀን ፈጣሪ የሰላም እጁ ይዘርጋላት ለእምዬ እናቴ ሀገሬ ኢትዮጵያዬ
ትክክል ወንድም
በትክክል ወድማችን
ያቺ ወላቃ ጂጂኪያ ዮኒ መጋኛና ያንን ቆርቆሮ ጫታም ማሜማሜ የሚባለው ልጅ የኢትዮጵያ መግስት እነዚ ላይ እርምጃ ቢወስድ ሀገር ሰላም ትሆን ነበር እደዛውም ሌሎችም ስለዘርናስለፖለቲካ ሚቀባጥሩት ሚዲያ ላይ ሰብስቦ አድ ክላስ ዘግቶ በርበሬ ማጠን ነበር የዛኔ ያቁት ነበር ስለዘር ማውርልት መጥፎነት በቃ ምንም መፍትሄ የለም እነዚ የሚዲያ እብዶች ይያዙልን ኢትዮጵያ ሰላም ታግኝ ካላቹ
Great video! God bless Ethiopia!
ቢኒ መልካም ሰው ሰላም ይብዛ በእውነት የድንግል ማርያም ልጅ ልብ ይስጣቸው እግዚአብሔር ኢትዮጵያዬን ያስባት ሰላምክ ይብዛ ልጅ ቢኒ እንዳንተ መልካም አይነቱን ፈጣሪ ያብዛልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን እዉነት ብለሃል እግዚኣብሔር ኣምላክ ማስተዋሉን ይስጠን
እውነት ነው ቢኒ የህጻናት አምላክ ይፍረደን ምን ይባላል ኡፍፍፍፍፍፍ ደሞ ዲስ ላይክ የምታደርጉት ምን ልበላችሁ
ፈጣሪ የድሮውን ሠላም ይመልስልን ቸር ወሬ ያሠማን ፀሎታችን ተሠምቶ ሠላም የምንሠማበት ቀን ይቅረብ አሜን
Anchi bcha ewnetegnawn ababal yetenagershew bin liuj teru eyetenagera aydelem
አሜን
Dhugaa keeti biniye Kan biyyaa keenyaa ba,yee nama gaddisisa😭😭😭😭😭
እግዚአብሔር ሆይ የኢትዮጽያ ጠብቃት
እውነት ነው ልጅ ቢኒ እግዚአብሔር። ልቦና ይስጣቸው እንዳንተ ያለው ያብዛልን
አሜን እናመሰግናለን
Bini obbollessa keenyaa waqayyoo biyyaa keenyaa Ethiopiyaa naga nuf hatasisu atis nuf jiradhuu bara dheeraa
ትክክል ነክ ወንድሜ
Ameen Ameen Ameen
ሀገር ስላም ሲሆን እኛም ስላም እንሆናለን ደስም ሲላት ደስ ይለነል ቢኒ አንተ ብቻ አይደለህም ሁላችንም ከፊቶነል ፈጣሪ እናት ሀገራችንንን ኢትዮጵያ ስላም ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም በክብር ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏 😭😭😭😭
ቲጂ የቅዱስ ገብርሄል ወዳጅ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ማኛ👍
ቢንዬ እንዳንተ አይነት ቅን አስተዋይ ሰዎችን ያብዛልን
እናመሰግናለን በጣም ትክክል ነው የተናገርከው
ምርጥ ወድማችን አይዞህ ወድማችን እግዚአብሔር አይጥለነም እደክፋታችን ሳይሆን እደቸርነቱ ይረዳናል በጣም ልክ ብለሀል አወ መፍቲህ ከእግዚአብሔር ነው
👍👍👍👌👌💚💛♥💒♥ከምንም በላይ ጸሎት ነው መፍቲሂው አገሩን የሚወድ በጸሎት ያስባት አገራችነን
ሰላምክ በክርስቶስ ይብዛልክ ቢኒዬ ።በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ሌላ ምንም አልልክም ድንግልን ።ሀገራችንን ወዴት እያሰመራት እደሆነ አናውቅም የኢትዮጵያ አምላክ ይፍረድባቸው ቤተሰቦቻችንን አስጨረሱብን በእውነት ወገኖቼ ውስጤን አመመኝኝኝኝኝኝኝኝ አገሬ ታማ እኔም ታመምኩ ስጋዬ በሰው ሀገር ሆኖ ሀሳቤ እዛው ቀረ ።
በእውነት ወገኖች እናልቅስ ለሀገራችን
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ አልቻልኩም አመቤቴን
ዮኒ ማኛ ጅጂ የሽበር አቤልም በጣም ብዙ ሠዉ ናቸው እሚያባሉን😭😭😭😭😭
User Uaer ekooo btekikll
በጣም
@@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ለ2ሸ ውድ Subscribe አርገኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
ባክሽ ማንም አያባላሽም ማዳመጥ አለማዳመጥ መከተል አለመከተል መብትሽ ነው አበቃ ።
@@helengetachew1496 ውድ Subscribe አርጊኝ እኔም subscribe አርጌያለው 😘
Selam Egizabher yebezaleh wendemachin eshi enamesegeneli Egizabher Ethiopian hagarchi yetebekelin lenazi weshetam sebochi Egizabher lebon yesetachu
Selam egizaher yebezaleh wendemachin eshi enamesegeeneli egizabher e .t Hagarrchi yetebekeli lenali weshetam
Sebochi egizabher lebo yesetachu
ተበራክህ ወንዱም እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭😭
አውነት ነው ቃለይሆት ያሰማልን አግዚአብሔር ሀገራቸን ይባርከለን
አይዞህ ልጅ ቢኒ ትክክል ነው የተናገርከዉ ማስተዋሉን ይስይጠን ለሁላችን
ውፍረት ለመቀንስ ሳስብ
የምግብ ፍላጎቴ በእጥፍ ይጨምራል
ያልሽው ልጅ ሰብስክራይብ አርጊኝ ስወድሽ
lol ene aderkush
@@saronsurafel7141 አመሰግናለው በወጣ ይተካ አሳብሽ ይሳካ
kkkkk
እሽ ግን ስለምንድነው እምትለቂው ነገር
ቅቅቅቅቅ
ድስላይክ የማያቁ ይመስለኛል እንጂ እዚህ ላይ እያወቁ ድስላክ ጤነኛ ሰዎች አያደርጉትም።
እግዛብሄረ ሉቦና አእሳችሁ
galatomii lijii binee baayy'eee sii jaladhaa
ቢኒ እንኳን በሰላም መጣህ
እግዚአብሔር ሆይልባና ይሰጥቸው እውነትነው ወንድሜችን
ልጂ ቢኒ እግዚያብሔር ይባርክህ የምር የምትሰጠን ትምህርት ልብን የሚማርክ ነው ለሁላችንም መልካምን ልብ ይስጠን
እውነት ነው ቢኒዬ እግዚአብሄር መልስ አለው ፀሎት ትልቅ ሃል አለው ፈጣሪ ፓለቲካን ተገን አድርገው የሚያበጣብጡትን ፈጣሪ ይፍረድባቸው
ቢኒዬ የሀገር ጠላት ማለት ዮኒ ማኛ ሚባለው ሰይጣን ነው እሱን ልጅ በተቻለው መጠን ማስቆም አለብን እሱ ለብር ብሎ ሀገር ቤት ያሉትን ንፁሀኖች አስጨረሳቸው ቢኒዬ ሪፖርት እያደርጋችሁ ዩቱቡን አዘጉበት ፓሊስ😭😭😭😭😭😭😭😭 ሌላኛው ጅጅ ኪያ ናት ብዙ አሉ
ሁ ቢ የአራዳ ልጅ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቤተሰብ ባለሽበት ይመችሽ ማኛ👍
@@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ ፒስ
ሁ ቢ እኔም አመሰግናለሁ👏👏👏👍👍
ትክክል ቢኒየ ውስጤ ተሰብሮ ቀረ እፋፋፋፋፋፋ
እስኪ ሁላችንም በያለንበት እንፀልይ😭😭😭😭