የሚሸጥ ዘናጭ 200 ካሬ ቪላ ቤት አየር ጤና አለፍ ብሎ በሚገኝ ወለቴ ኖክ አጠገብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • 200 sq.mts villa house for sale nearAyer tena area
    • የሚሸጥ ዘናጭ 200 ካሬ ቪላ ቤት ...

Комментарии • 324

  • @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ
    @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ 4 года назад +106

    ቆይ እስኪ ከኮሮና መትረፋችንን መጀመሪያ እናረጋግጥ

  • @muluemebetbaines9690
    @muluemebetbaines9690 3 года назад

    ዋዉዉዉዉ በጣም ያምራል እገዛ ነበር ከዘጠኝ ወር በኃላ ነዉ እምመጣዉ

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 4 года назад

    ቤቱ ደህናቤትነው. ዋጋው. ውድነው

  • @حسبياللهونعمالوكيل-و4ش

    Ena efalelahu

  • @rozashareef3187
    @rozashareef3187 4 года назад

    Endt aderachu yagre lijoch

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
    @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 года назад +50

    ኡፍ ሚሊዬን የሚባል መስማት ሰልችቶኛል

  • @መቅዲየሶዶቀበጥ
    @መቅዲየሶዶቀበጥ 3 года назад +20

    ሌላ ወለቴ ወይም ካራ አለምገና አየርጤና እንደ አቅማችን አቅርብልን እስከ 500 ሺ ባለው ዋጋ ወንድሜ

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 года назад

      ትክክል ማር

    • @jebini42
      @jebini42 3 года назад +3

      500 ሺ እኮ የበግ ዋጋ ሆንዋል ዘንድሮ እህት አለም::

    • @ወይነሸትሙሉ
      @ወይነሸትሙሉ 3 года назад

      @@jebini42 አምስት መቶ ሺ ለማለት መሰለኝ ማሬ ስምሽ ዋው አሜን ትቅደም

    • @tsehayabebe9485
      @tsehayabebe9485 3 года назад

      እረከስ ያለ ወድም ፈልግልን እድ ክፍልም ቢሆን

    • @fatimamohammed5935
      @fatimamohammed5935 3 года назад

      እረ የኔ እህት በአንድም አሪፍ ነው

  • @እሞአብድልመጅድ
    @እሞአብድልመጅድ 4 года назад +18

    5.2ሚሊየን ከነ እቃዉ ነዉ ኦኦኦኦኦ የጀመርኩት የጨረቃ ቤት ማሥጨረሥ አቅቶኝ ሥደት ወጥቼ ሣልመለሥ በኮሮና ሀሣብ ገባሁ ጉድ ነዉ

    • @ayeleshtamasgnyoutube6580
      @ayeleshtamasgnyoutube6580 4 года назад

      ወ ዋው

    • @marditube1775
      @marditube1775 3 года назад

      😂😂😂😂ነው መሰል አንድ አንድ ልጅ ልጃቸውን ከጨመሩልኝ በዚህ ዋጋ አይጎዳም

  • @kw6884
    @kw6884 4 года назад +15

    ከየት አባቴ ላምጣ አምስት ሚሊየን። ሸህ አሌሙህዲን እና ሸህ ሠይድ ያሲንን ንገሩልኝ የአረብ ሀገር ከርታታዋ ናት በልልኝ አረብ ሀገር ተሠርቶ ወይ ማረፊያ የሌላት ወፍ ሀሥቢን አላህ ወኒእመል ወኪል የዱኒያ ቤት ቀሪ ነው የአኸይራየን ያሣምርልኝ። አሚን

    • @hikemayimam7071
      @hikemayimam7071 4 года назад

      አሚን ዱኒያ ጥፊ አላፊ ናት የአሄራ ቤት እድኖረን ነው ዱአ ማድረግ

    • @saaghehj7135
      @saaghehj7135 4 года назад

      አዎ

    • @Koke01-24
      @Koke01-24 4 года назад

      My sister first your helth,do not worry about money, please do not frustrate, you see my sister how many people dyed Corona virus,you said Thanks God or Alha.

  • @ሺቱእሼቱ
    @ሺቱእሼቱ 4 года назад +13

    ሰለመረጃዉ ከለብ እናመሰግናለን !ለሸቃሊት የመሆን ፈለገኝ ወንድማችን

  • @mamafrance4539
    @mamafrance4539 4 года назад +10

    ወገኖቼ ከገዛቹ እንደዝ ሰነድ ያለው ጣጣውን የጨረሰ ግዙ መሬት ምናምን እንዳትሸወዱ

  • @rimoll1831
    @rimoll1831 4 года назад +44

    ይህን እያየው ጊዜየን ከምጨረስ አረፌ ሩዜን ልቀቅል እኔ የታደልኩት የማደም ኩሽናነው የሰው ልጅ ደናነገር ስታደል,😂😂😂😂

  • @محمدابراهيمالمعيني
    @محمدابراهيمالمعيني 4 года назад +7

    200 ካሬ ላይ ትልቅ ና አሪፍ አቀማመጥ አለው ሲያምር

  • @janoo9158
    @janoo9158 4 года назад +12

    5መቶሽ ፈልጉልኝ ሀይቅ ወይም ደሤ ሠው በአቅሙነው

  • @hayathayat8872
    @hayathayat8872 3 года назад +1

    እስኪ የሁለት መቶ ሺ ካለ ንገሩኝ ያቅሜ አክል

  • @munetahahussein2597
    @munetahahussein2597 3 года назад +1

    በናትህ ኦሮሚያ ላይ አምስት ሚሊየን በአንድ ሚሊዬን አልገዛም

  • @fantafanta3408
    @fantafanta3408 4 года назад +1

    ቤቱምርጥ ቤት. ግን የት. አግተን ያርብ. ሀገር. ከርታታ. ምነው. የጀመርኳትን ቤት. ጨርሸ. ሚስኪን. እናቴን. በርዳው. ይህው. አምስት. መቶሺብር. ጨርስኩ. ቤቱ ግን ምንም አየሆአይልም. ቤቱስል. እቃው እቃው. ሴባ ሰርቢሱ እር ቤትን መጀመር. ገና. ስንወለድ. ነው. ምክንያቱም እያድግን ቤቱም ይጨርሳልጀ

  • @ወሄነትየገጉ-ሰ8ከ
    @ወሄነትየገጉ-ሰ8ከ 4 года назад +2

    በጣም ምርጥ ቤት ነበር ቢከፈልም አይቆጭ ያለው ሰው ግን ምን ዋጋ አለው ነገ ቄሮ ያወዱሙታል ሻጩም ፈርቶነው ሚሸጠው

  • @ፋፌነኝየደሴዊ
    @ፋፌነኝየደሴዊ 4 года назад +8

    እድለኛው ይገዛዊል እንደኔ ያለው ደሀ ያያየ ይወጣል

  • @zeeadane7232
    @zeeadane7232 4 года назад +8

    ጌታ ሆን ለኔ ያርገው 😥

  • @zdtubezd8348
    @zdtubezd8348 4 года назад +4

    አድስ አበበ ይወድ ነበር ግን ምን ያረገል አስቸገር ነው እዘ ቤት መግዘት ዘረኞች ሞልቶበተል በዘ ለይ ውድ ነው

    • @mariammahi3618
      @mariammahi3618 4 года назад +1

      Ene adiss abeba bet algzam anedu kegna andu yegna eyalu yemkramtut ketema hunalch betu gen yamral

    • @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ
      @ኡሚሃያቲ-ሸ4ጰ 4 года назад

      fd R ኧረ አ.አ ዘረኛ የለም

  • @lubababasher2420
    @lubababasher2420 4 года назад +6

    እዚ ቤት አማን ናችሁ ባትገዙም ጎብኙት

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 месяца назад

    የቤት ዲዛይን ለማየት ሰርች አድርጌ ነው የገባሁ ምናለ ይህ ቤት አሁን በሆነ አልከራከረውም ነበር

  • @yosephyoseph8132
    @yosephyoseph8132 4 года назад +2

    እናመስግናለን በጣም አሪፍ ነው ዋጋውም ቤቱም ለቀቅ ያለ ምርጥ ለከተማም ቅርብ መንገዱ ግን ጠዋት እና ማታ ይዘጋጋል ቢሆንም ጊዜያዊ ችግር ነው በጣም አሪፍ አንደኛ አሰራሩ በርታ

  • @አበባካሳየልጄእናየእናቴና

    እዉነትለመናገር ሁለትሚሊየን ይበቃዋል ያዉም ክፍላገር እኮነዉ አዲስአበባ ቢሆን ስንትልትሉዉ ይሆን

  • @samitube4494
    @samitube4494 3 года назад +1

    ውዶች ያገር ሰው 🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕 ሰላማችሁ ብዝት ይበል
    ወደ ቤታችን ጎራ በማለት ልጄ አበረታቱልኝ 🙏🙏🙏 በቻይና አገር 🇨🇳🇪🇹🇨🇳🇪🇹 ህይወት እንዴት ነው?

  • @Ad-tt9qs
    @Ad-tt9qs 4 года назад +10

    እረ አለሙድንን ንገሩልኝ ይህን ቤት ቢገዛልኝ መቸም እኔማ በስደት 10 አመቴ እንኲን ቤት ልገዛ ተከራይቸ እምኖርበት ገንዘብ የለኝም እድሜየን ጨረስኩኝ አሁንስ ተስፋ ቆርጫለሁ

    • @ቅድሚያለተውሂድያሀርቡዋ
      @ቅድሚያለተውሂድያሀርቡዋ 4 года назад +1

      ሳህ

    • @deborakonjo8901
      @deborakonjo8901 4 года назад

      አይዞኀ ውዴ አሳክሽኝ

    • @Ad-tt9qs
      @Ad-tt9qs 4 года назад

      @@deborakonjo8901 አይ ማር አሁንስ ስደት መሮኛል ግን ምን ይዠ ከ10 አመት በሀላ መልሸ ገጠር ግብቸ ልቀመጥ እላለሁ ብቻ ከባድ ነው እናም ለኛም ለስደተኞች እንድህብያማረውን ቤት አላህ ቢወፍቀን ይገባው ነበር

    • @deborakonjo8901
      @deborakonjo8901 4 года назад +1

      @@Ad-tt9qs የኔ ውድ አኔም አኀዳኀችው ስደት ነው ያለውት ኩዌት አምላካችኀ የስበኀ መፍትሔ ከሡ ብቻ ነው ያለው

    • @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225
      @hulumbeallahfiqadmelkamyih1225 4 года назад +1

      ፋጡማ አሊ abshir

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 4 года назад +1

    እስኪ ከባንክ እንዲት ነው መግዛት የሚቻለው አስረዱን ቤቱ አመሮኝ ሊማት ነው ግን በደም ልግዛው

  • @safinasafi3494
    @safinasafi3494 4 года назад +2

    ኡኡኡኡኡ ስንት አማት አረብ ሀገር ብሰራ አምስት ሚሊየን ይኖረኛል

  • @ቅድሚያለተውሂድተውሂድየተ

    ቤቱ አሪፍ ነበር ውድ ነው 500 መቶ ሽ ብትል ይሻላል እናመሰግናለን

  • @እሙየየነቴነፍቂ
    @እሙየየነቴነፍቂ 4 года назад +4

    ዋው ያምራል መቶ ሺ ስታገኙ ንገሩኝ

  • @zenaali3629
    @zenaali3629 4 года назад +4

    የኔ ወንደም ልኔ ፈልግልኝ የመቶ ብር እንዳቅሜ ነው

  • @keyaantenayehu8722
    @keyaantenayehu8722 2 года назад

    እደው እባክህ ኮዴምኒየም ቤት ባለ 2 መኝታ ቤት ስት እደሆነ ንገረኝ ወደ አራብሣ እና ኮዬ ጩፋ እባክህ

  • @tsehayabebe9485
    @tsehayabebe9485 3 года назад +1

    እደው ሸኮራውን ብቻ ቢሸጡልኝ

  • @Eemabetkassa
    @Eemabetkassa 4 года назад +1

    ወግ ነው ሲዳሩ ማልቀስ አለ ያገሬሰው
    ሚልዮን የሚባለው ስንት ዜሮ እንዳለውም አላቅ ሆ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад

    Lezemnate Yenoruten Hezeboch Eyabareru Ena Eygedelu Oromy Akababe Brmbewastena Sewe Bete Welte Yegebal ? Lemgzates Yasebal ? Manew Behiwotu Yrmederadrew ? Abero Menore Rndewaza Serfetena Sekad Eyayhe wodaje ! Wyes Leoromo Becha Newe ? Yawem Ethiopian Yekade Oromo !👂👂

  • @አይዞሽማማኢትዮጵያዬ

    Betu yamral gen ke adis abeba yewta selhon wagaw beza eski yenenm bet shetulgn legtafo 500 kare new

  • @selamabebe5820
    @selamabebe5820 Год назад

    ባለ ሁለት መንታ ሽጦ ቪላ ቤት ጨምሮ ለመግዛት ምን ያህል ይፍጃል

  • @nuchoabe7327
    @nuchoabe7327 3 года назад

    አልሃምዱሊላህ እኔስ ቤቱን ሰርቻለሁ የቸገረኝ ሀገር መግባቱ ነው ምን አለኝ ብየ ልሂድ ማንን ብየ ባሌን ፈትቻለሁ ከሱ ውጭ ያሉ ወንዶች ወንድ አይመስሉኝ እፍፍፍ ምነው ጓደኞቼ እንኳን በኖሩ ግን ምን ዋጋ አለው እነሱም ከእኔ ወድህ ተንስተው ግማሹ ስደት ግማሹ ትዳር አይይ አቤት እናም እህቶቼ የልጅነት ፍቅራችሁን አጥብቃችሁ ያዙ አትግፉ ገንዘብ ቢኖር ምንም ጥቅም ያለው የእኔ የሚሉት ከለለ ቤተሰብ ማፊ ፋይዳ

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад

    Do you think stenfgnoch let our people to buy it ? Even they try to take ours in the center of our capital city ! Our birth place in A. A ? Gebgabichu ??

  • @zewditunegatu4864
    @zewditunegatu4864 3 года назад

    Gezeche nege kegna belunes? Bet megezat ke Oromia kilel wechi nw kegna yegna yemibal yelem sew betun eyeshet chirash bet legez?

  • @አብደላአህመድ-ሸ1ጨ
    @አብደላአህመድ-ሸ1ጨ 4 года назад +5

    5መቶሺፍልግልኝበገርጂ

    • @AbuRehmet
      @AbuRehmet 4 года назад

      😂😂😂😂
      አይበዛብሽም?

    • @kነኝኡኽትመሀመድ
      @kነኝኡኽትመሀመድ 4 года назад

      @@AbuRehmet ምኑ ብር ቅጠል መሰለኛእፍፍፍፍፍ

    • @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ
      @ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ 4 года назад

      መሬትም አይገኝ 5መቶሺክክክክክ

    • @Gh-xj1ci
      @Gh-xj1ci 4 года назад

      @@ትዝታህነውየጎዳኝናፍቆቴZ ፣እኔ፣ስድስት፣መቶብረየሚሸጥቤት፣አለኘ፣አዲስ፣አበባ፣አሸዋሜዳ

    • @foziamangistu9805
      @foziamangistu9805 4 года назад

      @@Gh-xj1ci .Sente Kare Newu Betus Sent Korkoro Newu?

  • @endtime5135
    @endtime5135 4 года назад +2

    እባክ ወንድሜ ዱከም ላይ የቤት ዋጋ አጣራልኝ።

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 года назад +1

    አረ ሲቲ በሸረም ለመኖሪ አለህ ሰለሙን ያውሪዲልን ኮሮነን ያጥፈልን ወነው ነገር ሰለም

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 4 года назад +2

    ጸጋይብዛልህ እረጋብለህ ስለምታሳየን ደስ ይላል 👋

  • @ferafera850
    @ferafera850 4 года назад +2

    Sent new ena legezaw eski ke madam tebederam behon egezawalew

  • @meseabate494
    @meseabate494 4 года назад +17

    የቤቱን ማማር 💯✅ እኔ ግን ሸንኮራውን ሳየው ሆዴ ጮኸ🙈 🙈

  • @محمدمحمد-ر8ب9ع
    @محمدمحمد-ر8ب9ع 4 года назад

    ሀቂቃ ይህ ቤት እጅጉን ልዩ ነዉ።
    ግን ያጀማዓ በ200 ካሬ መሬት ላይ ይህን ሁሉ ነገር መስራት ይቻላል እንዴ ???
    እስኪ ንገሩኝ

  • @guestguest2385
    @guestguest2385 3 года назад

    እስኪ ካራ ወለቴ ቀነስ የሚል ካለ ካርታ ያለው

  • @LK-vo7je
    @LK-vo7je 3 года назад +1

    ወለቴ አአ ውስጥ ነው ኦሮምያ?

  • @ethiopiaethiopia4514
    @ethiopiaethiopia4514 4 года назад

    ግን ሰው ተስፋ እየቆረጠ ነው ቤቱን የሚሸጠው bay these batu ያምራል ግን ይሄ ሚሊዮን የሚባል ነገር ብቻ ብትተው መልካም ነው
    ደሞ ኦሮሚያ ክልል ላይ የሚገዛስ አለ ብልህ ትገምታለህ

  • @gizachewberhanu6916
    @gizachewberhanu6916 3 года назад

    ውድ አዘጋጅ ስለ መረጃህ እናመሰግናለን. ነገር ግን ቤቱንስ ገዛሁ ትንሽ ቆይተው. ዱላ ይዘው መጥተው ኬኛ ነው ውጣ ቢሉኝ የትኛው መንግስት ነው ፍትህ የሚሰጠኝ?

  • @remlalove8526
    @remlalove8526 3 года назад

    ሳይቸግረኝ ሰብስክራይብ አድርጌ ፈዝዤ እቀራለሁ እንጂ ይሄን ያክል ብርም ለማምጣት የመዳሜን ባል ጠብሸ ካልሆነ ማፊ ፍሉስ😂

  • @fethiyaali7857
    @fethiyaali7857 2 года назад

    Wagachihu Sewu Ayaseqerbm Sorry

  • @sisayhirpa6306
    @sisayhirpa6306 3 года назад +1

    እጅግ በጣም ቆንጆ ነው

  • @ሙኒነኝሰለምቴዋ
    @ሙኒነኝሰለምቴዋ 3 года назад

    5ሚሊየን 🤔 አይ ብር ብርርርበል

  • @lailamohd2957
    @lailamohd2957 3 года назад

    እስት ወራቤ ለይ ፈልግልህኝ

  • @rheaalegre2873
    @rheaalegre2873 4 года назад

    አረ ለኛም እዘኑልን ስት አመት ሰርተን ነው ምንገዛው ባያንስ ቀለል ቀለል ያለውን አቅርብልን ይህ ምያስፈልገው ለደለው ለትደላደለው ነው ለኛ አይነቱን ብጤ ቀለል ምለውን አቅርብሉን

  • @reyanman
    @reyanman 3 года назад

    ወለቴ ድረስ መሄድህ ካልቀረ አንድነት ኮንዶሚኒየም የተባበሩት ማደያ ጋር ያለውን ቪዲዮ አትሰራልንም ?

    • @Addistoday
      @Addistoday  3 года назад

      ይህ የባለፈው አመት ቪዲዮ ነው

    • @reyanman
      @reyanman 3 года назад

      @@Addistoday እሺ ወንድማችን ቪዲዮውን እንደምትሰራልን ተስፋ አረጋለው

  • @EB-dm9fw
    @EB-dm9fw 3 года назад

    ውጬ ቡቱብቱቱ ነው: ኢትዮጵያ ውስጥ ከግቢ ውጪ ላለ ውበት ማንም ግድ የሚለው የለም ያሳዝናል:: ሀገር ማለት ቤትህም አካባቢህም ነው: ቤትህ ብቻ አይደለም!!!

  • @አንድነትለኢትዮጵያ-ሠ5ዘ

    ወለቴ አለም ገና ኦሮሚያ 5.2ሚሊዮን አውጥቼ መግዛቴ ቄሮ ቢሰማ ሜንጫ ይዞ ነው የሚመጣው አዲስ አበባ ሲኖር ንገረን

  • @eleniworku3153
    @eleniworku3153 4 года назад

    wwwwwwoooo በጣም:ቆንጃ:ነው:ለመኖሪያ:ሠዋቹም:አውጥተዉበታል:ደክመውበታል

  • @PoPo-lm3uz
    @PoPo-lm3uz 3 года назад

    Dess ለምን አትፈልግም

  • @ላኢላሀኢለላላማአቡደቢሀቅ

    እደውእኔ 80ሺብር ልክፈልበት አይበቃህም

  • @zelealemadugna6781
    @zelealemadugna6781 3 года назад

    ቄሮ ቆሮርቆሮ የለም በሰፈር

  • @sadamohammad1967
    @sadamohammad1967 4 года назад

    እንዳውቤቱ ን አየሁት ብር የለኝም ግን የሸሁን ቁጥርፈልገህ እባክህን በልልኝ እና ከስደት ቢያወጡኝ እኔማ አገር ገብቸየምኖርበት ቀን ነው የናፈቀኝ

  • @elyaskamilebrahim8248
    @elyaskamilebrahim8248 4 года назад +3

    5.2 ሚሌን በጣም ውድ ነው

  • @ፋፊ-ቸ9ኸ
    @ፋፊ-ቸ9ኸ 4 года назад

    ክክክክክክ እደው እኔደሞ አምሥትመቶሽ ትላለህ ብየ አፍጥጨሣይ አምሥት ሚሌየን አርፌ ባገሬላይ ወደጃማ ሸጎጥእላለሁ

  • @mskarmegthiwebximearfeniwe3850
    @mskarmegthiwebximearfeniwe3850 3 года назад

    Ayire xina liye xore hiyloce kndmniyme

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi8659 2 года назад

    ወንድም ተሽጥዋል

  • @lordjesuscomingsoon4730
    @lordjesuscomingsoon4730 4 года назад

    ወይኔ ምርጥ ቤትነው መሀል አዲስአበባ ቢሆን ብዙይሆነበር ዋጋው እኔም አመለጠኝ የውነት ወለቴንም ስለማውቀው ጥሩቦታነው ምንያረጋል ብወደውም ሁልም በግዜው ነውና የሚሆነው እታገሳለው ወደፊትስመጣ እዲህ ያማረ ቤት ነው እምፈልገው በተለይ ግቢው 👍🏻😊❤️

  • @እኔነኝወለየዋ
    @እኔነኝወለየዋ 3 года назад

    እስተቃው ነው??ክክክክክ

  • @zeiadabdulfata6484
    @zeiadabdulfata6484 2 года назад

    ዛሬ ስን ደ ይሆን

  • @eyobsenay2680
    @eyobsenay2680 3 года назад

    Nazirt/Adama kale asayen

  • @demelawembeale3940
    @demelawembeale3940 4 года назад

    የቤቱ ክፍሎች በጣም ጠባቦች ናቸው። ለአንድ ሰፊ አልጋ የማይሆን ክፍል ሰርታችሁ ፤ ሰፊ ቤት ሰራን ትላላችሁ። መሳቂያዎች!

  • @madenamadena8603
    @madenamadena8603 4 года назад +1

    ይህ ሁሉ ብር ከየት ይመጣል 🙆

  • @ፈቲነኝስደተኛዋየረሱልወዳ

    በጣም ያምራል ዋውውው

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад +1

    It looks like Harare cultural decorations. I like the whole thing.

  • @seadaseid6267
    @seadaseid6267 4 года назад

    እንሻ አላህ እኔ እገዛዋለሁ ግን ሰፈሩን አልወደድኩትም ግን ባለቤቶችን አድናቂያቸወ ነኝ ድዛይኑ በጣም ቆንጆ ነው

  • @ኣልባስጥሮስሽቶ
    @ኣልባስጥሮስሽቶ 3 года назад

    I like it but I have only 2 million

  • @mulumola6561
    @mulumola6561 4 года назад +1

    I like the sugar cane plant ! ❤️ it !👍

  • @abegiafekadu3764
    @abegiafekadu3764 4 года назад

    Er eza sefer anfelgem

  • @sisayhirpa6306
    @sisayhirpa6306 2 года назад

    ተሸጧል ወይስ አሁንም ገበያ ላይ ነው?

    • @Addistoday
      @Addistoday  2 года назад +1

      ተሸጧል የቆየ ነው

  • @hawihawi9260
    @hawihawi9260 3 года назад

    Area: Sebeta welete, ayer tena
    Size: 200 care,
    2bedroom, service, two bedroom, roto, outside bathroom,
    Price: 5.2 million

  • @hikemayimam7071
    @hikemayimam7071 4 года назад

    ኮሮና ይጥፋና ከምድራቺን አባይን ገንብተን ሁላቺንም ባለሀብት ስንሆን አናግረን

  • @husseinhassen263
    @husseinhassen263 4 года назад

    ወለቴ ነው ቤቱ ያለው?ደፋር
    ለ ደብረፅዮን ሽጥለት
    ወይ ለሀጎስ!
    ደፋር

  • @zedtube908
    @zedtube908 4 года назад +1

    ማሻ አላህ አሪፍ ቤት ነዉ ግን ዉድ ነዉ

  • @selamayalow4362
    @selamayalow4362 4 года назад

    እኔ ቤቱ በጣም ነው ያማረኝ ግን እኔ ዋጋው እራስ ያዞራል ሖሖይ ከኮረና እንውጣ ቤት ያለ ሰው አይ

  • @امصفيةالمنيفي
    @امصفيةالمنيفي 3 года назад

    እሺ ቤቱ ያምራል አምስት ሚልየን ማለት በዶላር ስንት ነው

  • @TegestGerma-yr9ly
    @TegestGerma-yr9ly 2 месяца назад

    🤔🤔🤔🤔

  • @onelove809
    @onelove809 4 года назад

    200k or 300k
    Yemtlu sewoch bezi waga kechalchu ye kebele bet felgu

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад

    Very small rooms. The living room is bigger than the bedroom. No thanks.

  • @helinahailue6383
    @helinahailue6383 4 года назад

    Betu konko nwe Wlte emibalwe sfre yhe waga yibzabtale bxame

  • @ethiopiaethiopia4514
    @ethiopiaethiopia4514 4 года назад

    የቤቱ አድናቂ ነኝ ግን ገዢ አይደለውም

  • @abdurahmanmiftah5662
    @abdurahmanmiftah5662 4 года назад

    መኝታ ቤቶቹ በጣም ጠባብ ናቸዉ መኝታ ቤት እዲ ሲታፈን እኔ አልወድም ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን 👋

  • @adrisabess1885
    @adrisabess1885 4 года назад

    Weltta what kind off ugly name. They have to change with nice name.

  • @tinathedaughterofjesus5446
    @tinathedaughterofjesus5446 4 года назад

    በቃ ገዛዋለሁ እግዚአብሔር ይረዳኛል
    ይገዛልኛል

  • @ኤልማር
    @ኤልማር 4 года назад

    ቤት ለመስራት ስንት ብር ይበቃል ስለዚህ ብታቀርብልን

  • @nebilabdu6150
    @nebilabdu6150 3 года назад

    አሁን ላይ ይሄ ቤት አለ እንዴ አልተሸጠም ?

  • @jemilaaberdoaberdo8006
    @jemilaaberdoaberdo8006 3 года назад

    እደዉ ዘመኑ የሚሊየነዉ ያረብ መቼም አዱንያ ናትትትት