Keep up the great work please don't interrupt it i wanna to learn Amharic from the beginning to the End with u. I hope u will continue it until the final.
I am happy .It is very important to me and my children .please start from basic .I.e from tigrigna letters . I want to my wife with her mother tong language, Tigrigna. i want to be smart in tigrigna.
nothing is impossible. You can do that. Tigrigna is same as Amharic letter. Thank you for being with us. Like, subscribe, share for your friends too. regards!
በጣም ምርጥ የቪዲዮ አቀራረብ በርቺ እግዚአብሔር ይባርክሽ።
በጣም ደስ ይላል የሃገራችንን ቋንቋዎች እንድናውቅ እያደረጋችሁ ያላችሁት ጥረት። በርቱልን!
እንደ ሃሳብ በአንድ ቪድዩ የምታስተምሩትን ትምህርት አነስ ብታደርጉ ጥሩ ነው። በአንድ ጊዜ ይሄን ሁሉ ቃል ለመያዝ ያስቸግራል።❤
ጽቡቅ ትምርቲ ሊዱ ሃፍተይ ብጣዕሚ ነመስግን ቀጽሊዮ
ብጣዕሚ እየ ዘደንቀኪ ቋንቋና ንምዕባይ ብዝትገብርዮ ዘለኺ ፃዕሪ ።
Thank you ! Please share it with others so we can continue teaching
በጣም እናመሰግናለን ❤️🙏ደስ የሚል አቀራረብ ነው በተለይ በፅሁፍ መሆኑ more እንዲገባን ረድቶናል ❤️❤️❤️በርች 🥰❤️
I need this session so much, you have no idea. Please keep 'em coming❤️
thank you so much for being with us
More to come!
Yekeneyeley mearey
@@zeritubeli7527 Please share it to others se we can keep producing
ጀግና ነሽ እሽ በርችልኝ የኔ እህት
እግዚአብሔር ይስጥልን እህታችን
ስለ መልካምነትሽ ዋጋሽን እግዚአብሔር ይክፈልሽ
ብጣዕሚ ጽብቕቲ ትምህርቲ እያ የቐንየለይ ሓፍተይ❤❤❤❤
እጅግ በጣም ደስ ይላል ቀጥይበት እህታችን እንከታተልሻለን፡ እየተማርንበት ነው .... ውድድድድድድድድ እናደርጋችኃለን!
ተባረኪ በብዛት ያስፈልገናል እና ባለመሰላቸት እንደምታስተምሪን ተስፋ እናደርጋለን።
Thanks
ብጣዕሚ ጎበዝ ቀጽልዮ ዝሓፍተይ❤❤❤❤❤❤
Excellent job! Thank you. It shows how close Amharic language is Tigrigna or vice versa
Thanks too for your appreciation
Masheall
❤❤❤❤
በጣም ቆንጆ ትምህርት ወድጄዋለው እከታተላለሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
thanks for being with us
በጣም ጥሩ ነው እንከታተልሻለን የተማርንበትነው
Good job
ቋንቋን ለሌሎች ማስተማር በፍቅር ሲሆን ደስ ይላል
• God bless you!
እናትህን ሰላም በልልኝ::
You don't how am really happy to get your RUclips page ! Now I can learn tigrigna my favourite people's language.
Beautiful queen with big mind! love you so much. Go on doing great!
ዋው በጣም ደስ ይለኛል ትግርኛ ብማር❤❤❤❤ከዚህ በኋላ እለምዳለሁ ብየ አስባለሁ።
ትግራዊያን አስተምሩኝ ማወቅ እፈልጋለሁ ትግረኛ በጣም ነዉ የምወዳቺሁ በአላሕ
you can follow each Episode!
thanks a lot!
@@amaniafrica365 wall come
በጣም ጥሩ ሃሳብ ና ጠቃሚ ነው። ቋንቋችን አትናገሩም ቋንቋችን አታውቁም ቋንቋችን ትጠላላችሁ እያሉ እያሉ የሚያለቃቅሱ ቋንቋ እንዴት እንደሚያድግ እዚሕ ይማሩ። ቋንቋሕ እንዲያድግ የራስሕ አስተሳሰብ ማደግ አለበት። እግዚአብሄር ይስጥሽ ጥሩ አመለካከት ጥሩ ስራ ነው። አመሰግናለሁ።
thanks
ዋውውው በጣም አሪፍ ነው እኔ ትግርኛ በጣም መማር እፈልጋለሁ ደስ የሚለኝ ቋንቋ ነው❤
❤❤❤❤❤❤❤ በጣም ኣመሰግናለው
ዋዉ በጣም ቆንጆ አቀራረብነዉ እህቴ በረችልን
በጣም ጥሩ ት/ት ነው እናመሠግናለን
Mulu bamulu lamacarase new minefaligawe ascarishen ina thank ,s
Essay! Great service, thanks
Thanks!
invite others too
ጽቡቅ ቀጽልዮ 💗💗💗💗💗
Keep on! This helps for many many people who have little knowledge and experience in Tigrigna language. If you begin with alphabet is also very good.
Great 👍 job 👏
You're a great teacher 🎉
በጣም ደስ ይላል ትምህርቱ እኔ መማር እፈልጋለሁ ትግረኛ
በጣም ደስ የሚል ነገር ነው እህቴ በዚሁ ቀጥይ
የቀንየለይ
Thank you my sister 😊🙏🏼❤
ስፈልግ የነበረውን ነገር ስላገኘሁ ደስ ብሎኛል
በርቱ
ብጣዕሚ ደስ ይብል ቃፅሉሉ ምቅርተይ❤
Keep going we're waiting the next course
thanks for being with us. Invite anyone who want to know our channel!
ሊያ,,, በጣም ጥሩ ትምህርት ነው: ከአማርኛ ይልቅ; ምኖ ትግርኛ በተማርኩ
በጣም አሪፍ ነው በርች ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🇪🇹🙏
Keep up the great work please don't interrupt it i wanna to learn Amharic from the beginning to the End with u. I hope u will continue it until the final.
It is very good, keep up the work. Thank you 😊
ብሳዕሚ ደስ ዝብል❤ኣይኮነን ሰብ ዝዛረቦ ቋንቋ ቋንቋ እንስሳታት ክንምሃርን ክንርዳእን ይግብኣና። ሓደ ካብ ሓደ ኣይነበላልጾን ኣይነዋዳድሮን። ንምሃር ጥራይ❤❤❤
በርች የኔ ጀግና ሴት 💞💞💞
እኔ በጣም ነበር መማር የምፈልገዉ እናመሰግናለን እህት በርቺ❤❤❤❤❤
Continue you are a good teacher
በጣም ጥሩ ጎበዝ እኔ በጣም ጠቅሞኛል
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን
በርቺ በጣም ጥሩ ትምርት ነው
Thank you
ገላ ዓይነት ዝድነቕ ስራሕ!😊
ኣምልኽ ይባርኽኪ!🎉😊
ቀጽልዮ!
እረ በጣም እናመስገናለሁ እንቺ ጎቦዝ ነው ቀጢላለው ዪኔ ካ ኣማርኛ እልፈልጋለሁ ዪኔ ማሮች
አነ ትግርኛ ተማሃራይ እየ። 👏👏
Yena wd ymre btam 10q berchi ❤❤❤❤❤❤❤
Wow! It's very nice❤
Spreading language to those who don't understand it is a nice thing to do.keept it up young lady!
Thank you very much I need it
ጥሩ ሥራ ነው። ቀጥይበት። ቀጣይ እየጠበቅኩ ነው
በጣም ኣመስገናሎው ❤❤❤❤❤❤❤❤
Very beneficial thank you
Enameseginalen ❤❤❤👏🏾👏🏾👏🏾
Good job , I will follow you, this is my first time.
Wow betam amesegnalehu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I am happy .It is very important to me and my children .please start from basic .I.e from tigrigna letters . I want to my wife with her mother tong language, Tigrigna. i want to be smart in tigrigna.
nothing is impossible. You can do that.
Tigrigna is same as Amharic letter.
Thank you for being with us.
Like, subscribe, share for your friends too.
regards!
ብጣዕሚ ጎበዝ በርትዕ ሐፍተይ❤
እግዚአብሔር ይባርክሽ በደንብ እንማራለን
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን
ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉ የትግርኛንም ሆነ ሌሎች ቋንቋዎችን ማወቅ ይጠቅማል
Wow betam Des yilal❤❤❤
በጣምነው ምወደው ትግርኛ ውሥጤነው
ጎበዝ ሪከርድ ሰቢርኪ❤❤
Thank you. Keep doing good job!! This is what we need.
ብጣዕሚ ጽብቅ ቀጽልዬ
Please share it with other so we can continue teaching !
አመሰግናለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ብጣዕም ጎበዝ ቀጽልዮ
Thank you 🙏 ❤
You are so welcome
I love ❤️ 😍 💖 ❣️ 💕 💘
ከቻልሽ ደግሞ አጫጭር ታሪኮችን ትርጉም እያስቀመጥሽ ከጎን ብትሰቅይልን ምክንያቱም በጣም ነዉ ሰዉ ሊረዳሽ የሚችል እና በተለያዩ ዘርፎች ያግዛሉ
እኔ የpsychology ተማሪ ነኝ የህክምና ቃላቶችን በትግረኛ ንግግሮችን ብትልኪልኝ ወይም ብትሰቅይ በጣም ያግዘኛል
ተባረኪ እማ🙏❤️
thanks a lot for your such nice encourage
Taks❤❤❤
ምርጥ ኣቀራረብ! ኣገላለጽሽ በቀላሉ ይገባል በርቺልን በደንብ እንማራለን😊
Thanks
በጣም አመሰግናለሁ። በጣም አስፈልጎኝ ነበር። ትግሬ ቺክ ልጠብስ🌝🌝🌝
ተባረኪልኝ። አመሰግናለሁ።
😂😂😂😂😂😂ይመችህ
ጽቡቕ ❤❤❤❤❤❤❤❤
I really want to learn this language. keep it up. Good job!
So cool!, i’m very passionate and eager to learn a lot from you and will find some good guys to practice what i have learned
ምርጥ ነው። በርቱ! ይቅንለይ ሀወይ!
esh
በጣም ጥሩ ነው
Thanks
📍መምህርት ሊያ ጎበዝ መምህርት ይወጣሻልና በኮከብነቱ ላይ አነጣጥሪ። ከዚህም የተነሳ ተማሪዎችሽም በጣም ጥሩውን ስለሚማሩ።
📍 ትምህርቱ ስንት ንኡሳን ክፍሎች /Lessons/ እንዳሉት ፤ ትግርኛ ለመናገር በአማካይ ከስንት የትምህርት ክፍለ ጊዜ በኋላ ሊሆን እንደሚችል መግለጽ ፣ ሌሎችም ከቋንቋው ጋር የተያያዙ ነጥቦችን ብትጠቅሽ ጥሩ ይሆናል፤ አይመስልሽም?
📍በየትምህርቱ መጀመሪያና መጨረሻ ያለፈውን ትምህርት የዛሬውን ትምህርት በልምምድ ጥያቄዎች ብትጀምሪ ና ብትጨርሺ ተማሪዎችሽን የበለጠ እንዲተጉ ታደርጊያለሽ። ወይንም የቋንቋው መለማማጃ ፈተና /Mock Test/ በመጨረሻም መልሱን/ ቢኖር አይከፋም።
📍አማርኛ ብቻ የሚናገር ሰው ትግርኛ ብቻ ተናጋሪ ሰዎች ጋር ቢገናኝ "የመጀመሪያ እርዳታ ትግርኛ " እስቲ አስተምሪን፤ በሰዎች መካከል ሊኖር የሚችለውን የማይታይ ግርግዳ በሰላም አፍርሶ በመልካም ግንኙነት ለመጀመር።
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Good job honey. Keep up the good work. We learned Amharic by force but we learn Tigrigna by choice.
Apoerciate qelalna bemigban melku newu qetiy
I appreciate your help please upload more videos
ዋው❤❤❤❤
I can speak a little bit.but i need more . keep it up thanks sis.👍
arif enamesegnaln sre bedenb
Excellent Job❤
Thanks Galatooma🥰
በርቺ መማር እንፈልጋለን
I love you sister so much. I know Amharic, English and Geez language. Therefore, I want your support well to learn Tigrigna language.
Thank you ! Please share it with others so we can keep teaching!
I wanna learn more please help me
እናመስግናለን የምር በጣም ነው የገረምሽኝ
Bravo You can bring changes
ilove tigria from somalia bat.am uwadachuwalow
Thanks, we love you too!
በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ቆንጅዬ ቀጥይበት ስፈልገው ነበር