ህዝቡን በሳቅ የገደለው ቄስ😂 //ኤርሚ በጥያቄ ሲያፋጥጠው ተሳድቦ ወጣ//ተናገር_እውነቱን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 ноя 2024

Комментарии • 241

  • @ephremyoseph-uu3lw
    @ephremyoseph-uu3lw 7 дней назад +13

    ዋናው ጥያቄ መሆን ያለበት " ህፃን ሆኖ በእናቱ እቅፍ ያለ ኢየሱስ ዛሬ በዚህ ዘመን አለ ወይ? " የሚል ነው:: አዎ አለ... የሚባል ከሆነ ይህ የክርስቶስን ሞትና ትንሳኤን; እርገትና በግርማው ቀኝ መቀመጡን; አሁን ስለኛ ይታይ ዘንድ በሰማይ ባለች መቅደስ ደሙን ይዞ መግባቱን; ደግሞም ዘወትር ስለእኛ ይማልድ ዘንድ በአብ ቀኝ መቆሙን የካደ ይክህደት ትምህርት ..... አጋንንታዊ ትምህርት እንደሆነ በቀላሉ መረዳት ይቻላል ::.....ጌታ ኢየሱስ እውነተኛ አምላክና የነገስታት ንጉስ ነው::.. ደግሞም በስሙ ላመኑት ተመልሶ የሚመጣ ጌታና የእምነታችን ተስፋችንም ነው::❤❤❤

    • @EnyewBegashaw-jr2cc
      @EnyewBegashaw-jr2cc 6 дней назад

      ደደብ

    • @AyeshaAyesha-w5f
      @AyeshaAyesha-w5f День назад

      አይ ቀሲስ ምን ያድርጉ ሰው ያለው ነው የሚሰጠው ያላቸው ሰጡ ቀሲስጌታሁን😢😂

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 6 дней назад +10

    አኛ ግን የ የ ተሰቀለውን ክርስቶሰ አንሰብካለን 1ኛ ቆሮ 1 :24 አሜን አሜን አሜን።

  • @tegeneabeje3791
    @tegeneabeje3791 5 дней назад +7

    አይ ቄስ ! ባዶ ጭንቅላት ፣ ተራ የመንደር ወሬ ፣ እየዞሩ አተላ ከመጋት ብትማሩ ምናለበት ?

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 2 дня назад

      የግብረሰዶም ሀይማኖት ከ 1908 የጀመረው የፈረንጆች የላብራቶሪ ሙከራ የትኛውን እየሱስ ነው የምታመልከዉ ለምን ታፍርበታለህ ጥራዉ

  • @Yemegnu
    @Yemegnu 7 дней назад +9

    ሲጀምሩ ልክ እንደሚያውቅ ኮራ ይላሉ !!! አይ ቄስ !!!

  • @SintaSinta-so7vk
    @SintaSinta-so7vk 6 дней назад +5

    ኦርቶዶክሶችን አቃጠላቸው ስለ ማርያም ስወራ ጭራቸው ይቆማል ጌታ አይነ ልቦናቸውን ያብራ እንጂ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 7 дней назад +11

    የቄሴ የእዉቀት ጥግ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @YohannesTeshome-hd9gk
    @YohannesTeshome-hd9gk 4 дня назад +3

    ኤርሚ በቃ አንተን ፈርተዋል ለአንተም መልስ መመለስ አልቻሉም አንተንጌታ ይባርክህ

  • @ምምምምምም
    @ምምምምምም 6 дней назад +9

    አይ ቀስስ ስያሳዝኑ መቶ ፐርሰንት መሕፃፍ ቅዱሱን አያውቁም

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ሲጀመር ማን መሪ አደረገው ?? ጸረ ክርስቶሶች ናቸው !!!

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 6 дней назад +6

    የቄስ እውቀት ጥግ የሰንበቴ መጠጣመጠጥ ብቻ ለካ ትውልዱን ስድብ የሚያስተምሩት እነሱ ናቸው አይ አለመታደል😢😢😢😢😢😢

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክርስቶስ ናቸው ።

    • @DawitGossaye-bm6tc
      @DawitGossaye-bm6tc 2 дня назад

      የግብረሰዶም ሀይማኖት ግብረሰዶማዊ ወንጌል ቄሱ አይሰማም

  • @SolomonAmeha-kz6wc
    @SolomonAmeha-kz6wc 6 дней назад +6

    ኤርሚያስ እያስተማርክ ታስቀኛለህ ትመቸኛለህ🥰🥰🥰

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 5 дней назад +2

    መዳን ይሁንላቸው
    በየቦታው እየተፈለፈሉ ያሉ ጣኦታትን ማምለክ ቢተውና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ንስሐ ብትገባ ኢትዮጵያ ትባረክ ነበር

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 5 дней назад +4

    እኔ እኮ የሚገርመኝ ለምን ስህተታቸውን በመሳደብ እንደሚደብቁ ነው!!!!

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад +1

      ጸረ ክርስቶስ ስለሆነ !!!

  • @humnesakefeni1707
    @humnesakefeni1707 6 дней назад +2

    ፍርፋሪዋን በልቶ ማደግ ለመዳን ምክንያት አልሆነንም የምግብ ችግር ከቤቱ ያጣ የለም የወንጌል ጥማት እንጂ የምግብ ችግር ያለበት የለም ሥለዚህ ወንጌል ብቻውን በቂ ነው

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 5 дней назад +2

    መምህር እናትህ አለች እናትጋ ምን አስካዶት እናት ማትረፊያ ናት እውነት ነው በሷ ስም በመላእክቱ ስም ዣንጥላ ይዛችሁ ሜዳ ለሜዳ እየለመናችሁ ሰውን አላስኬድ እያላችሁ ያልሰጠውን እየሰደባችሁ ለምን አትጠቀሙ ደግሞ እውቀት እንዳለው መምህር አታውቁም አሉ ካወቁ ለምን አልመለሱም መምህር???

  • @habeshatips3263
    @habeshatips3263 2 дня назад

    ህፃኑን ከእናቱ ጋር ይዘኅው ሂድ እንዳለው የእግዚአብሔር መልአክ "እንዘ ተሃቀፍዮ ለህፃንኪ ነይ ማርያም " እመቤታችን ማርያም ከታቀፍሽው ልጅሽ ጋር ነይ ማለት መፅሃፍ ቅዱሳዊ ነው እኮ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 5 дней назад +3

    እኚህ ደግሞ ማናቸው መምህር ዛሬም ልጇን ታቅፋ ነው የምትመጣው??? ለፍርድም ሲመጣ ማርያም አቅፋው ነው?? እስከ ዛሬ እየታቀፈ ከሆነ እዚሁ በምድር እያለ እንኳን አድጎ ነበር

  • @wubayehuberhanu8466
    @wubayehuberhanu8466 5 дней назад +2

    መልስ ሲያጡ ስድብ ልማዳቸው ነውና ስድብ ደግሞ ከማን እንደሆነ ይታወቃልና እኛን ያገኘ ጌታ እስከሚያገኛቸው ድረስ ይሳደቡ ተዋቸው እኛንም በየመንገዱ ሲሳደቡ ነወ የሚውሉ

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክርስቶሶች ናቸው !!!

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 6 дней назад +2

    ወንጌላችን ሐይማኖታችንም ከርስቶስ ነው፣ ከሱውጪ ሌላ ሰውንም መልአክትንም አንሰብክም።ወንጌል ክርስቶስ ሰለሆነ፣ጌታ ረሱ ሐይማኖቴን ሲል (( አኔን )) ማለቱ ነው፣ሐየማኖት ቤንጤ --ካቶሊክ --ኦርቶዶክስ ---ሳይሆን ጌታ ነወ።ይሄንን ልናስተካክል ግድ የገባናል።

  • @gemechufikadu8738
    @gemechufikadu8738 5 дней назад +2

    ኤርሚ የወንጌል ጀግና ጌታ ይባርክ

  • @sedeklemashimo
    @sedeklemashimo 7 дней назад +6

    ኧረ ኦርቶዶክስን አታሠድቡ ኦርቶዶክስ አይሣደብም

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 5 дней назад +4

    ደራሲ ፣ጎረቤታቸው ነው የፃፈው ኤርሚ በጌታ የተወደደ ውዱ ወንድማችን ነው ተባረክ ደግሞም ታስቀናለህ ኤርሚ ተባረክ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 5 дней назад +2

    ቀሲስ ደንቆሮ አሉ በስመ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ለቀሲስ አማተብኩ ቀሲስ አስተማሪ ይሳደባል ነውረኛ ኖት እኛ ከአባቶቻችን ተረከብኩ ይላል እንዴ እንዴት ያሳዝናሉ

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክረሰስቶሶች ናቸው በተግባራቸው ።

  • @EmebetSaji
    @EmebetSaji 7 дней назад +3

    ከየት ያምጡት መልሱን

  • @GetahunEshete-dg8en
    @GetahunEshete-dg8en 6 дней назад +2

    ሐይማኖት ወንጌል ነው ፊልጵዮስ 1 : 27-------ለወንጌል ሐይማኖት ተጋደሉ ሲል፣ 2ተኛ-ጌታ በአደበቱ የሶተኛዋን ቤ/ክ መሪ በጴርጋሞን (( ጌታ አለ ራዕይ 2 :13 ሐይማኖኖቴን ጠብቀሀልና ))

    • @eyasuyonas4843
      @eyasuyonas4843 6 дней назад

      ጌች አማርኛዉ ሐይማኖት የሚለዉ ሐሳብ English እምነት ነዉ የሚለዉ
      Philippians 1 (KJV) - ፊልጵስዩስ
      27: Only let your conversation be as it becometh the gospel of Christ: that whether I come and see you, or else be absent, I may hear of your affairs, that ye stand fast in one spirit, with one mind striving together for the faith of the gospel;

    • @eyasuyonas4843
      @eyasuyonas4843 6 дней назад

      እምነታችን ደግሞ መፅሐፍ ቅዱስ እንደሚል እምነታችን የሚለዉ ኢየሱስን ነዉ ጥቅስ ከፈለክ ብዙ አለ ማቅረብ ይቻላል

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 6 дней назад +3

    እውነት ቄሶቻችሁ ግን ነውረኛ ናቸው !!!

  • @Merameron
    @Merameron 6 дней назад +3

    የምን ግእዝ ነዉ በግእዝ ነዉ ጌታ የሰበከዉ ? ግእዝ መንግስተ ሰማይ በር አደረጉት ይኩራሩበታል አረ ወዱያ ህዝቡን አደነቆሩት😮😮😮😮

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክርስቶሶች ናቸው !!!

  • @Dtd4Ed3ff
    @Dtd4Ed3ff 5 дней назад +4

    ተባረኩ ግለጡት ይኸንን የዘመናት ተረት የሚገርመዉ አሁንም በእናቱ እቅፍ የሚኖር ጨቅላ ነዉ ጌታ ሞትን ድል አድርጎ የተነሣ ሐያል አምላክ አሁንም ሕጻን አድርጎ መሣል ኢ መጸሐፍቅዱሳዊ የሆነ ትርክት ነዉ ጌታ ካረዳ ከጨለማዉ አስተምሕሮ መዉጣት ከባድ ነዉ

  • @sosinasine5843
    @sosinasine5843 7 дней назад +12

    የቄሴ ምላሰ ቀላል ነዉዴ ይሔን የሰንበቴ ጠላ እየገለበጡ ከቁጥጥር ዉጭ ሆነዉ ሰድብ የቀናቸዋል

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 дней назад

      😂😂😂😂😂

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክርስቶሶች ናቸው !!!

  • @Belaymeseret-r2b
    @Belaymeseret-r2b 5 дней назад +1

    ቅዱሣን ፀልዩ ለንደዜ አይነት ሠዋች ክፋ ንግግሮች አትፃፈ ጠጥቶም ከሆነ ከዚህ ጭለማ እንዲወጡ ጌታ ይርዳቸው

  • @alemgenatuji3821
    @alemgenatuji3821 3 дня назад

    የምትመጣ ማሪያም የለችም እኛ ማሪያምን እንወዳታለን የሚመጣው እየሱስ ብቻ ነው አሜን ማራናታ ቶሎ ና የተባለው

  • @Matrix-bp3fq
    @Matrix-bp3fq 7 дней назад +7

    😂😂😂😂😂😂አይ ቄስስ

  • @-greathope-official
    @-greathope-official 6 дней назад +5

    መልሱ ስድብ ነውዴ ታዲያ

  • @Mesi-d5m
    @Mesi-d5m 6 дней назад +9

    ስድብ ን እንጂ ከአባቶቻቸው ሌላ የሚማሩት ትምህርት የላቸውም በየአደባባዩ የሚሳደቡት ታቦት ተሸክመው የሚራገሙት በለው ቁረጠው ፍለጠው ብለው የጦር መሳሪያን ከሚባርኩ አባቶች የተገኙ ልጆች የሚጠበቅ ነገር የለም በጣም ያሳዝናሉ

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r 6 дней назад +2

      ትክክል 😂

    • @fih7949
      @fih7949 3 дня назад

      ጸረ ክርስቶሶች ናቸው !!

  • @abrahamgeb6757
    @abrahamgeb6757 3 дня назад +1

    እባካችሁ ካህናት መልስ መመለስ እና መጸሀፍ ቅዱስ በደንብ ካላነበ ባችሁ ስለ እግዚአብሔር ለመወያየት አትምጡ።

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    Wow ❤❤❤it is SURPRISE our brothers and sisters 💞💪🙏🎉

  • @mengistutadessetesema3861
    @mengistutadessetesema3861 6 дней назад +3

    አንተ ምን መህንህ ነው ያልተጻፈውን ከዬት አምጥተው ይመልሱ ደግሞ አልዳኑ ያልዳነን ሰው ምን ትጠይቀዋለህ?

  • @mulualemgebrea1470
    @mulualemgebrea1470 5 дней назад +1

    የእውነት ቄስ ናቸው? ሲጀመር ምን ሊሰሩ አዋማ መሀል ለምን ገቡ?

  • @TefeseMarkose-eg4kr
    @TefeseMarkose-eg4kr 6 дней назад +4

    ቄሱ አልቻሉም መልስ መማለስ

  • @ወጋገንብርሃንነጋልኝ
    @ወጋገንብርሃንነጋልኝ 5 дней назад +1

    አሁንም ቢሆን ሌላውን እንዳይሳደብ እያወገዛችሁ እናንተም ተሳዳቢ አትሁኑ።

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    Yes 💯💯💯🙌🙌🙌 their profit is not spiritual but only food only food only food only!!!

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 5 дней назад

    እመቤታችን የጌታችን እናት ናት ነይ ነይ እንዘተሐቀፍዮ ለሕጻንኪ ንዒ ማርያም እልልርልልልልል

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 7 дней назад +6

    አይ ቄሱ!!!!

  • @miheratemakonnen
    @miheratemakonnen 5 часов назад

    በየሱስ ስም ሁሉም በስድብ መንፈስ የተካኑ ናቸው መልስ ሲያጡ ይሳደባሉ ስድብ ሀጥያት ነው አላወቁም ይሆን?

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 6 дней назад +2

    አልተሳደበም አትሳሳቺ እንዳልክ አንብቦ ነው ጌታ ይባርክሽ

  • @FantuHmariam
    @FantuHmariam 5 дней назад +1

    ቀሲስ ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ ነው የተፈለገው እጂ ለጥያቄ ጥያቄ አይሆንም ምንድን ነው? መዘበራረቅ መፅሐፉን አንብቡ ቀሲስ

  • @thomaswoldegebreal5130
    @thomaswoldegebreal5130 4 дня назад

    እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ
    የሚለው የቤተክርስቲያን ትምህርት ቅዱሳን የጸለዩበት እና ያመሰገኑትን ለደድንግል ካላቸው ፍቅር ከልጇ ጋር ስትመጣ በረከት እንደትሰጠን ነው
    አንተ የምታነበው መጽሐፍ ቅዱስ ውስን የሆነ እና ሐዋርያት በሕይዎታቸው ዘመን የሠሩትን እና ያዩትን
    ዘርዝረው የጻፉትን ማግኘት አለመቻላችሁ ነው።

  • @agelgiloterkiblessed6907
    @agelgiloterkiblessed6907 6 дней назад +2

    የተጻፈ የሌለ ለሆድ ጥብቅና እስከዚ ድረስ ሄደዋል።

  • @senasafikre
    @senasafikre 6 дней назад +1

    በጌታ በኢየሱስ ስም😢😢😢 ቄስ ሁኖ ደንቆሮ😂😂😂😂

  • @TesfahunMekonnen-x7d
    @TesfahunMekonnen-x7d 6 дней назад +1

    እነርሱ ሆዳቸዉን መሙላት እንጂ ወንጌል አያዉቁም

  • @kebebushteferi1080
    @kebebushteferi1080 6 дней назад +3

    እስቲ ከጴንጤዎቹ ተማሩና አብባችሁ መልስ መልሱ እንጂ መልስ ስታጡ የምትሳደቡ ቄሶች ህዝብ ይታዘባችኃል

  • @AkilogYitbarek
    @AkilogYitbarek 4 дня назад

    ጴንጤ የሚባል ሃይማኖት የለም ፤ መሠረቱ ሉተር የተባለ ሥጋዊ ዕውቀት የበዛበት ካቶሊክን ተቃውሞ "ፕሮቴስታንት" የሚል ስም ሰይሟአል ፤ #ጴንጤ_የሚል_ሃይማኖት_የለም_ፕሮቴስታንት_ነው_ስማቸው ! Protestant ተቃዋሚ ማለት ነው ።

  • @AkilogYitbarek
    @AkilogYitbarek 4 дня назад

    አሁንም ጌታን አቅፋ መገለጥ አትችልም ነው የምትሉት ፤ ጌታ ሰው እኮ አይደለም እግዚአብሔር ነው ፤ እምነት ለሌላቸውና የእናቱን ፍቅር ለማባዛት እንደ ሕጻን ሆኖ መገለጥ አይችልም ነው የምትሉት ?

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    This kesis don't know about Bible and Jesus 👑👑👑 Christ 💪💪💪🙏🙏🙏

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    It is SURPRISE for us ❤️🙏🎉

  • @meselechmatewos4796
    @meselechmatewos4796 7 дней назад +3

    ቄሱ መልሱን አይሠጡም እንደ ?

  • @SitotawKassa
    @SitotawKassa 2 дня назад

    የማርያም መክበር በውሥጣችሁ ያለውን ርኩስ መንፈስ ስለሚያ በሳጨው የተወከለው ፈረስ ይጮሃል

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 7 дней назад +3

    ጥዋዉን ከንገንቦው ቀሲሰ የጠጡት

  • @GetahunGesese
    @GetahunGesese 5 дней назад

    እንደዚህ ዓይነት የስም ቄሶችን የምትጠይቋቸው ሆን ብላችሁ ነው ጌታ በመስቀል ላይ ሳለ ለዮኃንስ እነኋት እናትህ ብሎ የእናትነት ፀጋዋን እንጠቀምበት ዘንድ ሰጥቶናል ሌላው ልጅሽን ታቅፈሽ ነይ ወደኛ ማለት ከልጅሽ ምህረትና ቸርነት አሰጪን ከእኛ ይልቅ አንቺ እናቱ ቅርብ ነሽና በተሰጠሽ ፀጋ ከልጅሽ ምህረትን አሰጪን ለማለት እና ለሌሎች ብዙ ምክንያት ነው by the way ስለምታገኙት ምድራዊ ጥቅም እየካዳችሁ ህዝቡን ታስታላችሁ እንጂ እውነታውን ታውቁታላችሁ

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    No 👎👎👎 more Antichrist!!!

  • @senasafikre
    @senasafikre 6 дней назад +2

    ይብላኝ ለእናንተ አጥፍቶ ጠፊዎች የምስኪኑን ነፍስ ጌታ ይጠይቋችኋል ከዚህ ጨለማ ያስመለጥከኝ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ ዘመነ በቤትህ ይለቅ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 5 дней назад +1

    ለምን ኢየሱስን ና ትላላችሁ ቀሲስ እርሶ ያቺን ዘኬ አጣጥመው መመለስ ብቻ ነው እኝዴ የምታውቁት??? ከልጅሽ ጋር ነይ ስህተቱ ማርያም ሞታለች አትመጣም ልጇም አሁን የሚታቀፍ አይደለም። ቀሲስ በጣም ችክ ያሉ ናቸው ማራናታን እንኳን አያውቁም ለምን ኢየሱስን ና ትላላችሁ ይላሉ??? በጣም ያሳፍራሉ ይሳደባሉ እግዚኦ???ቀሲስ እርሶ የእውነት ቀለዋል ቀላዋጭ ይላሉ እንዴ??አያፍሩም እኚህ ቀሲስ ሳይሆኑ እንደ መንደረኛ ነገር ናቸው በስመ አብ ደግሞ በረሩ በረሩ በረሩ በረሩ ቀሲስ ይቅር ይበላቸው ልክ እንደጎረምሳ!! ውይይይይ!!!!!!!!ይዘገንናሉ

    • @YakyGetaneh
      @YakyGetaneh 34 минуты назад

      ያልተማረ ኮሜንት 😊😊😊😊

  • @JosiFekede
    @JosiFekede 2 дня назад

    ቄስ ተብዬዉ ኦርቶዶክሳዊያንን ሁሉ ይዘዉ ገደል እየገቡ እንደሆን ያዉቃሉ ይሆን??????

  • @SitotawKassa
    @SitotawKassa 2 дня назад

    አእንጀራቺሁ ማርያምን ዝቅ በማድረግ እና ኦርቶዶክስን በማብጠልጠል ላይ ስለተመሰረተ ነው ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 6 дней назад +3

    ኦርቶዶክስኮ ስለመፅሀፍ ቅዱስ አያውቁም የሚያውቁት ወሬ ብቻ ነው ሶለአድኖ ብቻ ነው

  • @AlemituDelga
    @AlemituDelga 3 дня назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከምን አዳንከኝ?
    አንተ ባትደርስል ኑሮ እጠፋ ነበር እኮ አባ በድንግዝህ ግዚህ ስም ይባረክ ጌታ ኢየሱስ ከምህረት የተነሳ ነው እንጂ ከእኔ አይደለም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር አባቴ
    ወንድሞቼ በጣም ይገርማል እግዚአብሔር ከምን አዳነን 😭😭😭🙏🙏🙏

  • @eddieginnore5104
    @eddieginnore5104 5 дней назад

    እስከመጨረሻ አንድን ሰው ማስጨረስ እና በዛ ተንተርሶ ማፋጠጥ ይሻላል እንጂ እንደ ኤርሚያስ መቆጣት ደስ አይልም
    እስቲ ኤርሚያስን ምከሩት ትዕግስት እንዲኖረው
    መቼ ነው ከስድብ ወጥቶ አፉ ወንጌልን ብቻ የሚያወራው
    እስከ መጨረሻ መቆየት ፈልግና ግን ምርር ይለኛል የኤርሚ ስድብና ቁጣ

  • @habtomgebremedhin7652
    @habtomgebremedhin7652 6 дней назад

    We need to show up mercy on our brothers and sisters.Again ,I saw modesty on them.We should not be rough and rigid.

  • @DanielBanti-b5h
    @DanielBanti-b5h 2 дня назад

    ካህዲ ጴንጤ
    1600የሚባል ቁጥር ነው ምላሳቸው ላይ የተጻፈው
    ማዳመጥ የሚባል ነገር የለም ክክክክ

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 4 дня назад

    የተማጽኖና የምልጃ ፀሎት እንጂ አንተ ለማሳሳት እንደምትጠይቀው አሁን ሕፃን ታቅፋ እንድትመጣ አይደለም።

  • @fanta7262
    @fanta7262 6 дней назад

    ስለማንም እምነት ማንንም ምንም አያገባውም! እባካችሁን የኔ እምነት ትክክለኛ ነው እያላችሁ ሰዎችን አታስጨንቋቸው አያገባችሁም! ሰው የፈለገውን ያምልክ? አቁም

  • @EfrataSimegn
    @EfrataSimegn 5 дней назад +2

    Kesis ke enih keabedu gare min yiseralu?????

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 4 дня назад

      እብዶች. ብንሆን. ለእግዚአብሔር. ነው.
      2ቆሮ. 5:-13

  • @QueenAmhara-z8d
    @QueenAmhara-z8d 5 дней назад

    ደደቡ በዘመኑ በግብጽ ሀገር ልጆን እየሱሰን ይዛ ተስዳበነበረበት ዘመነ ጽጌ ብለን የምናስታውስበት ልክ እንደስቅለት እንደምናስታውስው ይህንንም ግዜ ነይልን ልጅሽን ጌታ እየሱሰን ብለን እዘምራለን

  • @humansuffer6434
    @humansuffer6434 2 дня назад

    Bible is not used as reference in the church. so how can they refer to?? Let mighty God save the generation.

  • @TaduBrhanu
    @TaduBrhanu 6 дней назад +1

    Jesus ቄሱ ስድብ ብቻ 😢😢😢😢

  • @BodMas-sx3eq
    @BodMas-sx3eq 4 дня назад

    አዬ ጴንጤ ድራማ ካልሰራችሁ እንጀራችሁ አይበስልም ማለት ነው እስከመቼ ነው ግን ከዚህ ክፋታችሁ የምትመለሱት እግዚአብሔር ይገስፃችሁ

    • @asteradmasu3882
      @asteradmasu3882 4 дня назад

      ተረት. ተረት.ና. ድራማማ. ኦርቶዶክስ. ጋር. ነው. ያለው. ጴንጤ. የሚከተለው. እውነት. መንገድ. ህይወት. የሆነውን. ኢየሱስ. ክርስቶስን. ነው. ዮሐ 14:- 6

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    All of them have no 👎👎👎❌❌❌ knowledge!

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    No 👎👎👎 more Antibible!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 3 дня назад

    ግዕዝ የሚያዉቅ በእኛ ዉስጥ ባይኖር ኖሮ ኦርቶዶክሳውያን በጣም ብዙ ነገር ያወራሉ

  • @yewbdartiksie9476
    @yewbdartiksie9476 5 дней назад

    እኚህ ደግሞ ሐዋርያት ነቢያት መላእክትን አይለዩም እንዴ እኛ የነሱን ያህል አናደርግም ሲሉ ካላደረጋችሁ ከየት አመጣችሁት ታዲያ ነይ ነይ የሚለውን እናም እንደሱ ካሉ ከነሱ በላይ አድርጋችኋል ማለት ነው መልስ ስለሌሎት

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    No 👎👎👎 answer at all???

  • @ygms1300
    @ygms1300 5 дней назад +1

    No 👎👎👎 answer at all sorry!!!

  • @MyPhone-n8f
    @MyPhone-n8f 6 дней назад +1

    ከመፅሐፍ ቅደሱ ይልቅ ተረት የቀለቸው የሌ

    • @YakyGetaneh
      @YakyGetaneh 32 минуты назад

      ብዙ ከማዉራት መማር ይቀድማል 😂😂😂😂

  • @alexnegash2341
    @alexnegash2341 18 часов назад

    በጣም ያሳዝናል ቄሱ መልስ የላቸውም

  • @SitotawKassa
    @SitotawKassa 2 дня назад

    እማራለሁ ብዬ ነበረ በቡድን ተደራጅታችሁ የሚሞግታችሁን ከማዳመጥ ወከባ በመፍጠር ለማሳሳት ትሞክራላችሁ ከዚያም ሲያቅታችሁ ውረድ ትላላችሁ አይ ፕሮቴስታንት የጎርምሳ መዝናኛ እና (ማዘኛ)ነው

  • @KalitsionLebanon
    @KalitsionLebanon 5 дней назад

    ዎይኔ እርም በሳቂ ገድለን 😂

  • @LiyaZekarys
    @LiyaZekarys 7 дней назад +2

    😂😂😂😂😂😂😂kesu tewared😂

  • @SitotawKassa
    @SitotawKassa 2 дня назад

    ፕሮቴስታንት በጥያቄ ስትያዙ ወዲያው ውረድ ትላላቺሁ ለምን?

  • @ASRESGameingphoen
    @ASRESGameingphoen 5 дней назад

    ኧረ ባካችሁ ስለ አገር ልማት አውሩ። ሀይማኖት የግል ነው።

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 6 дней назад +1

    ❤ዋው❤

  • @azeb9433
    @azeb9433 3 дня назад

    ወይ ጊዜ! ፈጣሪ ይቅር ይበላችሁ

  • @AmaTub
    @AmaTub День назад

    የሚያሳዝነኝ እንዳልክ ነው
    ምክንያቱም በደንብ ያቃል

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc 2 дня назад

    ቄሱ ከረከሰ ሰዎች ጋር ምን ለመሆን ነው

  • @MulualemMekonnen-kn8kl
    @MulualemMekonnen-kn8kl 6 дней назад +1

    አይይይ ተሳዳቢ ነውር ነው

  • @asterkassa4317
    @asterkassa4317 6 дней назад

    አረ መምህሩ ጥቅስ ከመፀሃፍ ቅዱስ ይጥቀሱና ይመልሱ ከኤርሚ እናት እንዴት ይጠቀሳል

  • @eneyeshbirhanu8962
    @eneyeshbirhanu8962 5 дней назад

    አንቧንቧ አፍ ሲጀመር ስለኦርቶዶክስ ምን አገባህ እኛ አማኞች እንጨነቅ እንጂ

  • @ZelalemGirum
    @ZelalemGirum 7 дней назад +1

    እግዚኦ

  • @minassiekassaye7299
    @minassiekassaye7299 4 дня назад

    Kesis, No answer.

  • @samiabebe8899
    @samiabebe8899 4 дня назад

    ቅድስት ማርያም የትም አለች አታወናብዱ።

  • @selamfeleke1286
    @selamfeleke1286 7 дней назад

    Meles siyatu mesadeb new beka yenesu eko ermi geta yebarkhu Christianity malet yhe new sisedebu bethetena manager tebarek

  • @YeNigusLijNigus
    @YeNigusLijNigus День назад

    እንኳን ክርስቲያን ሆኑኩ