የክራር ድምፅ ወደ ስፒከር ለማስተላለፍ/to transmit guitar sound to the speaker

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии •

  • @orthodoxtewahido3053
    @orthodoxtewahido3053 3 года назад +5

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርታ

  • @haftu-o7t
    @haftu-o7t 20 дней назад

    ጎበዝ ነህ!

  • @kiyaketube-pz5df
    @kiyaketube-pz5df 9 месяцев назад +1

    በጣም ደስ ብሎኟል ቃለ ህይወት ያሰማልን!!

  • @dawittasisa7336
    @dawittasisa7336 2 года назад +2

    አሪፍ Tutorial 👌

  • @HgebrealBereket
    @HgebrealBereket Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏🙏

  • @YohannisTenesa
    @YohannisTenesa 8 месяцев назад

    ቃለ ሕይዎት ያሰማልን

  • @yeabsiratekola6357
    @yeabsiratekola6357 2 года назад

    Betam arif new bezew ketl

  • @habtomyehdegohabtomyehdego4987

    Amesgenalen wedime bedankt

  • @wondmayele9886
    @wondmayele9886 6 месяцев назад

    Arid sra🎉

  • @almazmengistu8400
    @almazmengistu8400 3 года назад

    እናመሰግናለን ወንድሜ

  • @mezemrantube
    @mezemrantube 5 месяцев назад

    Wow

  • @birhanuyazachew5492
    @birhanuyazachew5492 3 месяца назад

    selam wendeme ine ye headphone jack bebete neberegn isu ayhonim

  • @DanielTsegay
    @DanielTsegay Год назад

    እናመሰግንስለን

  • @AmdeTinsae
    @AmdeTinsae 9 месяцев назад

    ሰርቼዋለሁ አመሰግናለው

    • @eagle55
      @eagle55 9 месяцев назад

      ድምፁን መቀነስ አልቻልኩም ምን ላድርግ ???

  • @gemechumucaawaaqaa-ps8wz
    @gemechumucaawaaqaa-ps8wz Год назад

    Indet nwu transpos yeminniastekakkilwu?

  • @fasikank4208
    @fasikank4208 3 года назад +2

    ሰላም የእኔ ክራር ጃክ መቀበያ አለው እና የጊታር ጃክ አይሆነኝም በሁለቱም በኩል ተመሳሳዩ🙏

  • @yaredshm
    @yaredshm 2 года назад +1

    አሪፍ የምትለውን mixer adjustment ሼር አድርገን እስኪ

  • @mesfinabate3873
    @mesfinabate3873 3 года назад

    እግዚአብሄር ፅጋዉን ያብዛልህ ወንድሜ ቴሌግራም አካዉንትህን ግን አላገኘሁትም ???

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 года назад

      አመሠግናለሁ ወንድሜ ።የቴሌግራም አካውንቴ @Fkirar
      የቴሌግራም ቻናሌ ደግሞ "መንፈሳዊ የክራር ትምህርት"

  • @gechman2546
    @gechman2546 2 года назад +1

    የ አክታቨ አጠቃቀምና የምናገኝበት ቦታ

  • @letiwlidtube2200
    @letiwlidtube2200 2 года назад

    banana jak መቀበያ ከፒካፕ ጋር ተጣብቆ ክራር ላይ ምትቀመጠውን የት አገኛለሁ ገመዱን በሁለቱም በኩል jak ለማረግ ፈልጌ ነው

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  2 года назад

      ኤሌክትሮኒክስ ቤት አታጣም...ወይም ደግሞ ጂፓስ ላይ ወይም የድሮ ዲቪዲ ላይ አለ። አሰራሩን ቪዲዮ እስክሰራበት ከቻልክ ኤሌክትሮኒክስ ቤት አሰራው። አመሠግናለሁ

  • @hablemariamgetahun6468
    @hablemariamgetahun6468 3 года назад +3

    ውይ እግዚአብሔር ይስጥህ ለማግኘት ያልዞርኩበት የለም ነበር። ግን ክፍለ ሃገር ላለን የት እንፈልግ ኬብሉንና ጃኩን ምን አይነት ሱቅ ላይ ይገኛል?

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 года назад +1

      Wech hager enkoan alwqem...gn ke addis ababa wede wech li hager be sodere atmokrum? Eqaw yalew adis ababa nw

  • @kumeguluma9623
    @kumeguluma9623 2 месяца назад

    የተስከተካከለ መግዛት አይቻል ወንድሜ ከይቅርታ ጋር

  • @fasilydnekachew3065
    @fasilydnekachew3065 3 года назад

    ጃኩን yet new የምናገኘው

    • @fikekirartube-8569
      @fikekirartube-8569  3 года назад

      አዲስአበባ...ናዝሬት...ሁሉም ጋር አይጠፋም

  • @kalebmulatu4970
    @kalebmulatu4970 3 года назад

    Kirar yet maggnet echilalew wagaws sint nw?