"ረሱል ጃለሌ" አዲስ መንዙማ በሙአዝ ሀቢብ //እሁድን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 968

  • @neimaahmed8766
    @neimaahmed8766 6 месяцев назад +168

    ዱኒያ ላይ ሙስሊም ከመሆኔ በላይ የምረካበት ነገር የለም አልሀምዱሊላህ❤❤❤

    • @hamedkader4979
      @hamedkader4979 6 месяцев назад +4

      እርካታሽ ለኔም እርካታዬ ነው እና የዚህ ቆሻሻ ሰው ዘፈኑ ደስ አለሽ

    • @shemsiyasiraj2317
      @shemsiyasiraj2317 6 месяцев назад

      111¹1¹¹¹¹1111¹¹¹¹11¹1111q1qq1qqqqq1qq❤

    • @AzizaMahammed
      @AzizaMahammed 5 месяцев назад

      U b. Uuuuuuuùkpppolouuuyuu099oikii ​@@hamedkader4979

    • @samiramostafa107
      @samiramostafa107 3 месяца назад

      ትክክል❤❤❤

    • @EkramBirhanu-g8q
      @EkramBirhanu-g8q 3 месяца назад

      ማሻአላህ​@@hamedkader4979

  • @AlFa-wt3bw
    @AlFa-wt3bw 6 месяцев назад +257

    ❤❤እኔ ክርስቲያን ነኝ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ እወዳችኋለሁ ❤❤!!!

    • @ሊን
      @ሊን 6 месяцев назад +5

      እንኳን አብሮ አደረሳን እናመሰግናለን ❤

    • @ኢሩት
      @ኢሩት 6 месяцев назад +1

      በትግራይ ክልል ወልቃይት እራያ እራያ ማለት በትግርኛ ማየት ማለት ነው ወልቃይት ደሞ የአማራው ስብስብ ወልቀን መጣን ሲል ወልቃይት አለው ትክክለኛው ስሙ ማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሀዲ ኳላ ፀልምት ሁመራ ማይ ሎሚን ነው በጀመሪያ ጥያቄያቸው ከአማራ ክልል ነው የመጣነው በአማርኛ እንማር ነበር እዬ ትግራይ ክልል ነው አንድ ሰብጀክት ትማራላቹ አማርኛ ከፈለጋቹ ከወለቃቹበት ክልል ሂዱ ተባሉ ከዛ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው በጅምላ ገለው ቀብረው አጣሪ ኳሚቴ ሲመጣ የቀበሩትን እሬሳ አውጥተው እሬሳው ላይ አሲድ ነስንሰው አቃጥለዋል ብዙ ግፍ ፈፅመዋል መሬት ወረዋል ምራብ ትግራይ ደቡብ ትግራይን ጨምረው ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልትቃወም ይገባል😮 ከእውነት ጎን መቆም አለብህ😮

    • @hfgf2395
      @hfgf2395 6 месяцев назад +2

      እኳን አብሮ አደረሰን ሀያቴ ሀይማኖቱን የሚወድ የሰውንም ሀይማኖት ያከብራን

    • @Muna336
      @Muna336 6 месяцев назад +2

      የኔ ውድ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

    • @madee9794
      @madee9794 6 месяцев назад +1

      እንኳንአብሮአደረሳን እናመሰግናለን

  • @Alemnesh-j2r
    @Alemnesh-j2r 6 месяцев назад +143

    እስልምና ተከታየች ወድ ኢትዮጵያውያን
    እንኳን ላረፋ በአል አደረሳቹሁ🌹🌹🌹

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 6 месяцев назад +2

      ❤❤❤❤

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 6 месяцев назад +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤

    • @munershafoaley9772
      @munershafoaley9772 6 месяцев назад +1

      እንኳን አብሮ በሰላም አደረሰን

    • @hussenmohammed-y5q
      @hussenmohammed-y5q 3 месяца назад

      ሙዓዜ እንደው አላህ ይጠብቅህ ማሻ አላህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abednih6899
    @abednih6899 6 месяцев назад +44

    ኢድ ሙባረክ ለመላው የኢትዮጵይ ሙስሊም ወገኖቼ መልካም በዓል

  • @ALWEKILOFFICIAL
    @ALWEKILOFFICIAL 6 месяцев назад +79

    Jegnayee❤❤
    አልሀምዱሊላህ ሹኩር ገለታ
    ከላይ ከታቹም ከዬት እንዴታ
    #ለጠራው_ጌታ

    • @FethiTowfik
      @FethiTowfik 6 месяцев назад +1

      Ke xeraw geta

    • @AeAh-ti4fv
      @AeAh-ti4fv 6 месяцев назад

      ገለታ ምን ማለት ነው?

    • @almuwehid2980
      @almuwehid2980 6 месяцев назад

      ahbash

    • @enasabdulhamid3223
      @enasabdulhamid3223 6 месяцев назад +2

      አጀብእዘነቱ ሞልቶሚፈሰው
      ሙስጧፋን ሰጦ ያንትልቁን ሰው ❤❤❤

    • @Radwa-fb3gg
      @Radwa-fb3gg 6 месяцев назад

      الشكر ​@@AeAh-ti4fv

  • @enasabdulhamid3223
    @enasabdulhamid3223 6 месяцев назад +22

    መሸም ሙሀመዲ ነጋም መሀመዲ ዛሬም ሙሀመዲ ነገም ሙሀመዲ አሁን ሙሀመዲ ኋላም ሙሀመዲ❤❤❤❤❤ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @semira5171
    @semira5171 6 месяцев назад +22

    የኔ ረሱል 💚😢

  • @LoveBig-hn3kl
    @LoveBig-hn3kl 3 месяца назад +2

    ሀቢቢ ሁቢ አይኒ ገልቢ ቀልቢ ወድሜሜሜ ወድሜሜሜ ወድሜሜሜ አላህ ይጠብቃቹሁ በአላንበት ጉሉ አሚንንን ያረቢቢቢ ደስተኛነኝ ድምጡን ስሠማ

  • @enasabdulhamid3223
    @enasabdulhamid3223 6 месяцев назад +8

    ❤❤❤❤ አልሃምዱሊላህ ሽኩር ከለታ ከላይ ከታችም ለጠራው ጌታ❤❤❤
    ካልወዘወዘህ ስጠራ አህመዱ ካላስለቀሰህ ሸውቁ መውደዱ ታዘበህግዱ😢 ወዳጅነን ብለን ለራቅነውሁሉ ታዳሚን እንበል ቢያየን ግመሉ ...😭😭😭😭💚💚👏👏
    ፍቅር ሚስጥሩ ቀረበሚስጥር❤❤❤
    🌷🌷🌷🌷👏👏🥁🥁🤗🤗💚💚ሙዓዚ አሏህዬ ይጠብቅህ ሀቢቢ

  • @LoveBig-hn3kl
    @LoveBig-hn3kl 3 месяца назад +2

    በጣምነው ወስጤ ደስይሚለኝ ወላሂ ድምጡን ስሠማ አሞኝም እደሆነ እሽራለሁኝ ያረቢ አንተው ልግስኝ የኔውድ የአኪራየ ወድምምምምም❤❤❤❤❤ ድምጥህ በጣም ያምራል ወላሂ ኢሸአላህ ምኞቴ ቀልቤ በቁረአን ስውርልኝ በኢማን ያረሂም❤❤❤❤❤❤❤

  • @MediFenetaw
    @MediFenetaw 6 месяцев назад +90

    አጀብ ወላሂ በናተ ስንቶቹ ጠመሙ አላህ ህድያ ይስጣቹ ነብያችን ሰላላሁ አለይሂ ወሰለም በሙዚቃ የሚወሱ አይደሉም 😢😢

    • @nurtube2535
      @nurtube2535 6 месяцев назад +1

      መረጃ ከለክ አምጣ

    • @AaaBbb-et7zg
      @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад

      ወሬ

    • @reima8186
      @reima8186 6 месяцев назад

      😅😅😊

    • @9nuredin
      @9nuredin 6 месяцев назад +1

      Yes

    • @lubabaqtr
      @lubabaqtr 4 месяца назад

      አካባጂ ሙዚቃ ከመሣማት ይህንንአዳምጭ 😅 ወሸታም አሁን ባይሸ ፌልም ትመለካቸለሸ😊

  • @hdhx626
    @hdhx626 6 месяцев назад +9

    በየትም እንዴትም ቢጠሩ አላህ አልቋቸዋል ሀቢበና ረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
    አላህ ይህዲና 😢😢😢

  • @amirmohammedMohammed-i9z
    @amirmohammedMohammed-i9z 2 месяца назад +4

    ምርጦቹ ምርጡን ማድህ አቀረቡልን ማሻ አሏህ

    • @HasenAhmed-l3r
      @HasenAhmed-l3r Месяц назад +2

      ሙአዝን የመሰለ ሙንሺድ አይገኝም

  • @ፋፊየረሡልወዳጅ
    @ፋፊየረሡልወዳጅ 6 месяцев назад +23

    ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤❤❤❤ነቢ የተጠሩበት ሀሉም ቦታ ሳምር ያረሡለሏህ ❤❤❤

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 2 месяца назад +3

    አልሀምዱሊሏህ ማሻሏህ ኢቤሶች እናመሰጌናለን❤❤❤❤❤

  • @rabihabi6406
    @rabihabi6406 5 месяцев назад +2

    ማሻአላህ የማይጠገብ መንዙማ ነው 24፡00 ሰዓት ቢያዳምጥ አልጠገብም ማሻአላህ💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @elhamhussein5489
    @elhamhussein5489 6 месяцев назад +10

    ይህ ነሺዳ 3.9 ሚሊዮን እይታ አግኝቷል እናመሰግናለን ሙዐዜ

  • @MohammedMohe-bg6eh
    @MohammedMohe-bg6eh 6 месяцев назад +13

    ሙአዙና አላህ ይጠብቅህ ❤
    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤

  • @Maria-lw3th
    @Maria-lw3th 6 месяцев назад +10

    ማሻ አላህ ኢቢኤሶች እኔ ዘንድ ለዚ ነው ተመራጭ የሆናቹት❤

  • @amirsefa1613
    @amirsefa1613 3 месяца назад +1

    አልሃምዱሊላህ ሙስሊም ላረገኝ አላሁ ታአላህ ወላሂ ሙስሊም መሆን እኮ ምንኛ ደስታ ነዉ

  • @Fatiya-y3b
    @Fatiya-y3b 6 месяцев назад +11

    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ማሻ አሏህ አሏህ ይጠብቃቹ ምርጥ ወንድሞቼ አሏህ ያበርታቹ ስወዳቹ ከልቤ ነዉ አሏህና ረሱሉ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም ይዉደዱዋቹ❤❤❤❤

  • @jemilaseid3562
    @jemilaseid3562 6 месяцев назад +23

    የኔ አዛኝ ነቢ 💚💚solellahu aleyhi weselem ❤

  • @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ
    @ሰሙወሎየዋ-ዐ3ኈ 6 месяцев назад +39

    ኢናአሊላህ ወኢናአሊሂራጂኡን ምኑነው ማሻአላህ የምቱሉቱ አላህ ይህድህና ይህዱኩም በስቱልቃጠል 😢

    • @adu6463
      @adu6463 6 месяцев назад

      Allhe ke jehelena yawetahe

    • @KedijaYimer-gx7kg
      @KedijaYimer-gx7kg 6 месяцев назад +4

      ታች ሰፈሮች ዝም በሉ
      ጥሩ መናገር ካልቻላችሁ ዝምታን ምረጡ ድሮም ለአህያ ማር አይጥማትም

    • @NurhassenNesro
      @NurhassenNesro 6 месяцев назад

      Mashaalah

    • @الت-ش8ث
      @الت-ش8ث Месяц назад

      በቃ
      ጥሩ
      መናገር
      ካልቻላቹህ
      ዝምበሉ

  • @Hubkum-Seyidi
    @Hubkum-Seyidi 6 месяцев назад +43

    በርቱ የሰይዲ ማዲሀህ እንደመሆን መታደል ነዉ
    ኮሜንቶች በየ ሚዲያዉ ሙዚቃ ታዳምጡና እዚህ መጥታችሁ እምትጫጯት ነገር😅ፈገግ ታስብላለች ረሱልን ማወደስ መታደል ነዉ
    አሏሁመ ሶሊ ወሰሊም ዓላ ሰይዲና ሙሐመድ💚ሩሄ ፊዳኩም ያሰይዲ ያረሱለሏህ

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 6 месяцев назад +1

      በጣም❤❤❤❤❤❤❤ሙዚቃ ቢሖን ማሻ አሏህ ይሉ ነበር😂😂

    • @KismetAbdulaziz
      @KismetAbdulaziz 6 месяцев назад +1

      Ewnat new ❤😂

    • @alahamalaham
      @alahamalaham 6 месяцев назад

      አላህንፍሪ አችራሥሽሙዚቃሀራም እደሆነ እያወቁ የሚሠሙት እራሣቸዉ ናቸዉ ተጠያቂወቹ ይህ ግን ሀላልነዉ ብለዉ የነብዩን ሥም እየጠሩ መጨፈር ወላሂ ልብ ያደዋል

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 6 месяцев назад +1

      @@alahamalaham አልቀረብሽም ሐላል እና ሐራም ከፈለግሽ መፈቀድ እና አለመፈቀዱን ዓሊምጋ ቀርበሽ ጠይቂ እስከመጨረሻው ታዳምጡ እና እየገባቹ ሐራም ሐላል ትላላቹ ካልተመቻቺሑ አታልፉም ደግሞ ለራሣቹ ተማሩ እና ለማወቅ ሞክሩ ሰው እንመክራል አትበሉ ሻወር ከራሥ ይጀምራል ገባሽ ሑሉም የሚያምንበተሰን ይሰራል ስለዚ ይሔን ለኛ ተይው ።

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 6 месяцев назад

      ወላሂ በአላህ ስምና በረሱል ስም እያላገጡ የሚዘፍኑትን ከምሰማ ካፊሮቹ የሚዘፍኑትን ብሰማ ይሻለኛል ላእነቱላህ አለይሁም

  • @زمزمزمزم-ق7غ
    @زمزمزمزم-ق7غ 6 месяцев назад +4

    🎉🎉🎉🎉🎉አጀብ እዝነቱ ሞልቶእሚፈሰው ሙስጦፍን ሰጠንያን ትልቁን ሰው💘💘💘💘🌹🌹🌹🌹💘💘💘🌹🌹🌹🌹💘🌹💘💔💔💔💔💔

  • @RabiaAwol-i6e
    @RabiaAwol-i6e 4 месяца назад +2

    ዛሬም ሙሀመድ ነገም ሙሀመድ😢😢😢😢ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም

  • @dififichgxjruduch1467
    @dififichgxjruduch1467 6 месяцев назад +4

    ያረሱልለሏህ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

  • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
    @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 6 месяцев назад +11

    ምርጥ ሙዚቀኛ በሉት ባተ ሙዚቃ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም አይዘፈንባቸውም

    • @MekfiraTemam-vm9oq
      @MekfiraTemam-vm9oq 6 месяцев назад +1

      እየሄድክ😏😏

    • @AaaBbb-et7zg
      @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад +4

      አለማዳመጥ ወገኛ በሙአዜ አፍ ሲጠሩ እንዴት የረሱል ሙሀባ እንደሚጨምር አይገባችሁም የረሱል ስም በማንኛዉም መልኩ ይጠራ እናዳምጣለን ::

    • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
      @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 6 месяцев назад

      @@AaaBbb-et7zg አህባሽ ቅድሙንም አስመሳይ ናችሁ መመሳሰል ነው ስራችሁ ረሱልን የወደደ በነሽዳ ሰሃቦች አሉ የሳቸውን ፈለግ መከተል የጨፈሩ ነቢን ወዳለሁ በከበሮ አሱኝ አሉ

    • @AaaBbb-et7zg
      @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад +2

      @@Aነኝየቃሉዋስደተኛ አህባሽ አይደለንም እኛ በአላህ አንድነት በነቢዮ መላአክተኝነት የምናምን ሙስሊሞች ነን ዘፈን አንሰማም የኛ ዉዱ የተወሱበትን መንዙማም ይሁን ነሺዳ እናዳምጣለን አንሰማም ካላችሁ እዚህ ቻናል ላይ ምን ትሰራላችሁ ????አትወጡም

    • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
      @Aነኝየቃሉዋስደተኛ 4 месяца назад

      @@AaaBbb-et7zg አትወጡም ማለት አትችሉም ምክያቱም ኢቢኤስ ብዙ ተመርጦ የሚታዩ አሉት እንደናተ ሙዚቀኛን ባንሰማም እስልምና አሁን ባለንበት ለምስት ተከፍሏል አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን በስ

  • @Hayattube-pr8so
    @Hayattube-pr8so 6 месяцев назад +3

    እንኳን አብሮ አደረሰን የኛ ልዩወች ማሻ አሏህ🥰🥰🥰

  • @Zahara-zg1ik
    @Zahara-zg1ik 6 месяцев назад +2

    "Yemitara hule wedantu Ayihon kentu" ❤
    Shehochu lante yegexemut nw mimeselew Allyhe ena nebiyu yihunu Hayat yene hayebaye mogese madiheresul Allah yibarik fik Yene sw yene teleq sw ❤❤❤❤

  • @ሀሲናወሎየዋ
    @ሀሲናወሎየዋ 6 месяцев назад +10

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LoveBig-hn3kl
    @LoveBig-hn3kl 3 месяца назад +1

    አላህምድሊላሂ ሙስሊም ያረገን ጊታችን ይሸኩረው

  • @hekimahekima5572
    @hekimahekima5572 6 месяцев назад +13

    Habibi S. ❤A.❤ W.❤ Muhammad ❤ masha Allah ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @KsaKsa-bp2kj
    @KsaKsa-bp2kj 6 месяцев назад +50

    ሙዚቃ በአላህና በረሱል ስም አላህ ይምራህ አኡዙቢላህ

    • @Sahiba-ru9en
      @Sahiba-ru9en 6 месяцев назад +2

      ,ሙስሊሞች አትግማሙ😢😢😢

    • @Foziya-j1u
      @Foziya-j1u 6 месяцев назад +11

      መግማማት አይደለም ይሄ ሙዚቃ ነው እንዳንል የአላህን እና ረሱልን ይጠራሉ ግን ይሄ ሙስሊምን አይወክልም ያለ ሙዚቃ መሳሪያ መነሸድ ይቻላል ለሁላችንም አላህ ሂዳ ይስጠን ከኔ ጀምሮ ማናችንም ከስህተት የጠራን አይደለንም​@@Sahiba-ru9en

    • @hhabeshawit5917
      @hhabeshawit5917 6 месяцев назад +3

      እኮ ኢስላም ሙሉ ነው አሏሁ አዘወጀል በየመውመል አረፋ እንዲህ ሲል ደምድሞታል፦
      حُرِّمَتْ عَلَيْكُمُ الْمَيْتَةُ وَالدَّمُ وَلَحْمُ الْخِنزِيرِ وَمَا أُهِلَّ لِغَيْرِ اللَّهِ بِهِ وَالْمُنْخَنِقَةُ وَالْمَوْقُوذَةُ وَالْمُتَرَدِّيَةُ وَالنَّطِيحَةُ وَمَا أَكَلَ السَّبُعُ إِلَّا مَا ذَكَّيْتُمْ وَمَا ذُبِحَ عَلَى النُّصُبِ وَأَن تَسْتَقْسِمُوا بِالْأَزْلَامِ ۚ ذَٰلِكُمْ فِسْقٌ ۗ الْيَوْمَ يَئِسَ الَّذِينَ كَفَرُوا مِن دِينِكُمْ فَلَا تَخْشَوْهُمْ وَاخْشَوْنِ ۚ الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا ۚ فَمَنِ اضْطُرَّ فِي مَخْمَصَةٍ غَيْرَ مُتَجَانِفٍ لِّإِثْمٍ ۙ فَإِنَّ اللَّهَ غَفُورٌ رَّحِيمٌ
      በክት፣ ፈሳሽ ደምም፣ የእሪያ (አሣማ) ሥጋም፣ በርሱ ከአላህ (ስም) ሌላ የተነሳበትም፣ የታነቀችም፣ ተደብድባ የተገደለችም፣ ተንከባላ የሞተችም፣ በቀንድ ተውግታ የሞተችም፣ ከርሷ አውሬ የበላላትም (ከእነዚህ በሕይወት ደርሳችሁ) ያረዳችሁት ብቻ ሲቀር ለጣዖታትም የታረደው በአዝላምም ዕድልን መፈለጋችሁ በእናንተ ላይ እርም ተደረገ፡፡ ይህ ድርጊት አመጽ ነው፡፡ ዛሬ እነዚያ የካዱት ከሃይማኖታችሁ ተስፋ ቆረጡ፡፡ ስለዚህ አትፍሩዋቸው፡፡ ፍሩኝም፡፡ ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ፡፡ በረኃብ ወቅት ወደ ኃጢአት ያዘነበለ ሳይሆን (እርም የኾኑትን ለመብላት) የተገደደ ሰውም (ይብላ)፡፡ አላህ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡ አል ማዒዳህ 3

    • @MohammedAbuamar-dh3uq
      @MohammedAbuamar-dh3uq 6 месяцев назад +9

      ከየትኛው አርቲስት የተሰረቀ ዜማ ይሆን?
      ግን አልሃምዱሊላህ እስልምና ከእንደዚህ አይነት ኮተትና ዝባዝንኬ የጠራ ነው።

    • @kedirseid6161
      @kedirseid6161 6 месяцев назад

      Minm satak Muslim Muslim atichawot ahun minden new tifatu alahn mastawos mamesgen?

  • @omkaled812
    @omkaled812 6 месяцев назад +21

    የምዘፍነው ሽርክ ነው አላህ ይምራህ ሙአዝ
    ጥላ ከለላ አላህ ብቻ ነው
    ተረጋጋ ለአላህ እና ለሠው የሚገውን ሀቅ
    ተማር

  • @Kadijaa-h9g
    @Kadijaa-h9g 6 месяцев назад +4

    Mashaa Allah❤❤❤
    Thankyou EBs❤

  • @ኡምሱመያ
    @ኡምሱመያ 6 месяцев назад +18

    ቢቢኢሱች ክልቤ አመሰግናቺኋለሁ ሁለገብ ናቺሁ ያለቀሰውጋ አልቅሳቺሁ የሳቀውጋም ስቃቺሁ ያሀገርም የህዝቡም ቅመሞች ናቺሁ ሌላዉን ዉድ ዪምርቅ 🤲🤲🤲🤲🤲

  • @hddyhshzixhxh
    @hddyhshzixhxh 6 месяцев назад +2

    አላህ የህዲኩም እያሻረኩ እኳን አደረሳችሁ ይባላልደ

  • @علياحمد-م2ج6س
    @علياحمد-م2ج6س 6 месяцев назад +3

    اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد اللهم صل وسلم على نبينا وحبيبنا محمد صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤

  • @EikramAli
    @EikramAli 6 месяцев назад +5

    አልሀምዱሊህ ሙስሊም ላደረከኝ ጌታ ❤❤❤❤❤❤

  • @hawaabagaaz7552
    @hawaabagaaz7552 6 месяцев назад +11

    All Muslim Eid Mubarak brother and sister

  • @ZynabZynab-qg9bm
    @ZynabZynab-qg9bm 6 месяцев назад +5

    ሰለላሁ እይ ዎሰለም❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Seadyia
    @Seadyia 6 месяцев назад +5

    ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም❤
    መከተል ነው እኮ መውደዱ ታዲያ እንደት ይብለጠን ዛፍ ግንዱ😢

  • @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
    @ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 6 месяцев назад +22

    ምርጥ ሙዚቃ አሏህ ሂዳአ ይስጣቺሁ 😢በነብዩ አትነግዱ የኔአዛኚ ነብይ ሰሎህ አለሂወሰለም 😮😮

    • @lemarmsekn5324
      @lemarmsekn5324 6 месяцев назад +2

      ሠለላሁአይሂ ወሰለም

    • @zuzusami-hh4wn
      @zuzusami-hh4wn 6 месяцев назад +2

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

    • @Rihy_j
      @Rihy_j 6 месяцев назад

      Merhaba ፋኖ የአላህ ሰዉ😂😂የኢስላም ተቆርቋሪ😂😂🤮🤮

    • @vvvffff1290
      @vvvffff1290 6 месяцев назад +1

      ሁድአደርናችውአህባሽሲባሉ

    • @زمزماحمد-ب8و
      @زمزماحمد-ب8و 6 месяцев назад

      ​@@Rihy_j😂😂

  • @NeiimaaAlii
    @NeiimaaAlii 6 месяцев назад +7

    Alahumasale wasalim ala nabiyina Muhammad S A W

  • @salimsira1424
    @salimsira1424 6 месяцев назад +4

    ያንቱ ስም ሲነሳ ይነቃል ሰው ቢሆን እንስሳ ❤❤❤❤ያሀቢቢ

  • @AhemedMohamex
    @AhemedMohamex Месяц назад

    ሰ አ ወ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @hikmahzeprago2484
    @hikmahzeprago2484 6 месяцев назад +11

    አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እኛም ሙዚቃህን ስላየንው አላህ ይቅር ይበለን መንድም ሞአዝ ደነን ሙስሊም ወንድ ልጅ እንዲ ጨፍር አላዘዘም

    • @AaaBbb-et7zg
      @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад +2

      እናንተን ይቅር ይበላችሁ የረሱል ስም ሲጠራ ለሚያንገፈግፍችሁ

    • @ALANBIYAISLAMICTUBE
      @ALANBIYAISLAMICTUBE 6 месяцев назад

      man eyiw alesh degmo rasish wenjel yeseash kemeselesh attobchim yemin eyulign new . muaz mirt sira new mashallah

    • @enasabdulhamid3223
      @enasabdulhamid3223 6 месяцев назад

      😂😂😂😂😂 ማንእዪ አለሽ ደሞ እፈሪ ዘፈን እና መድህ ለዪ😢 መቼም ቢሆን ሀድራን አንለቅም ተቃጥላቹ ብሰሉ ታችሰፈር😅😊

  • @emuatikaemuatika
    @emuatikaemuatika 6 месяцев назад +2

    ኢነአሊላሂወኢነ ኢለይሂ ራጁኡ ሙዝቃ በዱን ስም መሰየምህ. ጭፈራ ድንበር ከማለፍህ በላይ ነሽዳ በዱናችን ማንኛውም አይነት ሀራም ክልክል ነው. ታላላቅ ኡለማወች ፈተዋ ሰተዋል. እናት ግን በስሜትና ብር ሰላሰከራችሁ. አላህ ዙረያችንን ይጠብቅልን ከማዳመጥም. አቡበከር አህመድ የሰጠው ፈተዋ እዚህ አደረሳችሁ

    • @Radwa-fb3gg
      @Radwa-fb3gg 6 месяцев назад

      لا تكلمي بدون علم

  • @ZaibaZaiba-sk3rd
    @ZaibaZaiba-sk3rd 6 месяцев назад +4

    ሙሲሊም እህት ወድሞች እናት አባቶች ኢድ ሙባረክ🎉🎉🎉

  • @AbduEmam
    @AbduEmam 6 месяцев назад +6

    Muazeee mashallah liyu New. Thank you ebs Tewedajun muazi silakerebachulin

  • @hayattaha2118
    @hayattaha2118 6 месяцев назад +3

    የኔ፣ረሱል፣❤❤❤❤❤❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @LoveBig-hn3kl
    @LoveBig-hn3kl 3 месяца назад

    ኢሸአላህ እያከሰብንበት በላይ አላህ ያወቀዋልና 😂😂❤

  • @zuzubintbaba-h8t
    @zuzubintbaba-h8t 6 месяцев назад +14

    ሀስቢየላሁ ወኒዕመልወኪል
    አላህ ሂዳውን ይስጣችሁ እደት በሙዚቃ የነብዩ ስምይነሳል
    የናተጥመትደሞ ለየትይላል

    • @MediFenetaw
      @MediFenetaw 6 месяцев назад +1

      ኢ ወላህ አላህ ህድያ ይስጣቸው

    • @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
      @ተስፋኛዋቢንትኑረዲን 6 месяцев назад +2

      አረ ወላሂ እንዴት እንደዘንኩ ልናግራችሁ አልችልም በኢድ ቀን ሙዚቃ????

    • @KedijaYimer-gx7kg
      @KedijaYimer-gx7kg 6 месяцев назад +1

      ሸይጧን እኮ ሁሌም ጥሩ ነገር ሲሰማና ሲያይ ይናደዳል አሏህ ይጠብቀን

    • @AaaBbb-et7zg
      @AaaBbb-et7zg 6 месяцев назад +1

      የረሱል ስም እየተወሳ ዘፈን ትላላችሁ የናንተስ ባሰ ሰለዋት ማዉረዳችሁ ነዉ ከፍ የናንተስ

    • @hassenhassen5569
      @hassenhassen5569 6 месяцев назад

      አንድነቱን የሙዚቃ አልበብ አለቆም አላህን ፈሩ ጭራሽ በሙዚቃ ክሊብ ዛሪ ዱኒያ ላይ ተወዛወዙ የነገ ቤታችውን እርስታችው አር ቤተሰብ መልሶቸው ስሜትን መከተል ወደ እሳት ይመራል ትመክርሀል የምሰማ ከወነ

  • @FeyselMuíbû
    @FeyselMuíbû 6 месяцев назад +1

    Mashallha betam des yilal ebs tv kelb enamesgenalen ❤❤

  • @NaimaNaim-i4o
    @NaimaNaim-i4o 6 месяцев назад +6

    Eid mubarak la malew mislimoch ❤❤❤

  • @hasnielias1100
    @hasnielias1100 6 месяцев назад +10

    ያ ሙሀመዳ (ሰ.ዐ.ወ)❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meryem-bp2ld
    @meryem-bp2ld 6 месяцев назад +4

    محمد❤ صلى الله عليه وسلم❤️❤️❤️❤️❤️

  • @rihannahussien5928
    @rihannahussien5928 6 месяцев назад +2

    ماشاء الله اللهم صلى وسلم على حبيبنا محمد

  • @blinee2760
    @blinee2760 6 месяцев назад +5

    Ebs ትልቅ ጣቢያ ነው አስተማሪ አዝናኝ ለብዙ ሰው ደራሽ ነው እንደ አንድ አድናቂያችሁ የሚሰመርበት ነገር ቢኖር ይህ ዘፈን ብዙ እስላሞች አንቀበለውም የኛ ረሱል ሰ ዐ ወ ዝፈኑልኝ አላሉም አላህም አላዘዘንም ስለዚህ ሀይማኖትን ያታከከ ዘፈን ለሚዘፍኑ በሚዲያችሁ ባታቀርቧቸው ደስተኞች ነን ምክንያቱም አላህ ክልክል ስላደረገው ረሱልን ሰ ዐ ወ የወደደ ሱናቸውን መከተል

    • @seadamohammed6293
      @seadamohammed6293 6 месяцев назад +2

      😂😂 ሙዚቃሽን ድብን አድርገሽ ስታዳምጭ ትቆይና. ነሽዳ ስትሰሚ ልብሽን ያክረዋን 😢 ይሄኔ ድብን አድረገሽ ነዉ የምትሰሚዉ እስኪ ሆድ ይፈጀዉ

    • @hopfullmama2994
      @hopfullmama2994 6 месяцев назад

      ደደብ

    • @zekiyashikur7581
      @zekiyashikur7581 6 месяцев назад

      ደደብ

    • @bisankedir6605
      @bisankedir6605 6 месяцев назад

      Sijemer wuhabiya muslim adelem eko min agebashi

    • @sofiasofia-x5b
      @sofiasofia-x5b 6 месяцев назад +1

      ትክክል ብለሻል ውዳ እንደነዚህ አይነቱን አታቅርቡልን አላህ ይሂዲኩም

  • @noorhusienabdul5722
    @noorhusienabdul5722 2 месяца назад

    mashallah ,,, mashallah ,,, we thankyou munishide muaz habib ,, the neshida is great hot ,,,.

  • @seadamohammed6293
    @seadamohammed6293 6 месяцев назад +4

    ዓለይሂ ሶላቱ ወሰላም 😢❤ ተለያለህ ሙዓዙ የአንተ ስራዎች ሸዉቅ ይጨምራሉ በርታልን

  • @neima-w9b
    @neima-w9b 6 месяцев назад +1

    ሶለላሁ ዓለይሂ ወሠለም ❤❤❤
    የኛ እንቁ ነቢ የኡመቱ አዛኝ
    ጨለማን ያበሩ ለአለማት እዝነት የተላኩ ሙሀመድ ሶላለሁ 🥰🥰
    ዓለይሂ ወሠለም
    የኡመቱ አለቃ አሽረፈል ኸልቅ ዉዱ ነብያችን የአላህ ሠላምና እዝነት ይዊረድ በሙሀመድ
    እንወደወታለን ያረሡሉሏህ 💚💚💚💚💚💚❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💘💘💘💘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @علولي-س8خ
    @علولي-س8خ 6 месяцев назад +4

    አላህ ትክክልኛውን መንገድ ይምራችሁ ያረብ

  • @MuzaMohammed
    @MuzaMohammed 5 месяцев назад

    ረሱለ ሰለለላ አለየሀ ወሰለመ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seada-q9t
    @seada-q9t 6 месяцев назад +6

    የኛን ዉድ ረሱል ሰ.አ.ወ.በሙዚቃ ሂድያ ይስጣቺሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @suzifkr-kg2wd
    @suzifkr-kg2wd 6 месяцев назад

    ምርጥ ዘፈን ነው የርሳቸው ስም ተነሰቶ ሰለሏሁ አለሂ ወሰለም አለማለት ከበድ ነው ሁላችንንም ሂድያ ይስጠን

  • @shadashada5523
    @shadashada5523 6 месяцев назад +6

    Mashallah allah ytbkachu muazuna

  • @haniusen7009
    @haniusen7009 6 месяцев назад +6

    Muaaz habiiibi❤❤❤❤❤ wedewaanuriliin❤❤❤

  • @HahahahVhaahh
    @HahahahVhaahh 6 месяцев назад +22

    አኡዙቢላ.በአሏህ በረሱላችን ሙዚቃ😢😢😢😢አሏህይምራችሁ

  • @EmanAhmed-y6s
    @EmanAhmed-y6s 6 месяцев назад +8

    Mashalla btam konjo mnzuma❤❤❤❤❤

  • @FethiTowfik
    @FethiTowfik 6 месяцев назад +4

    AY MUAZ HABIB JEGNA YA MUSLIM LIJ ❤ KALEBA EWEDHALEW LE ALLAH SEL EDMENA TENA YESTH LIJIHENM LEK ENDANTE YA BA RASUL MAHABA YEDAGLEH❤

  • @MekiyaRedi
    @MekiyaRedi 6 месяцев назад +1

    Muaze ❤❤❤ nahidhen badenb nawe mesmawe tariku batam nawe des yamilawe❤❤❤❤

  • @EtY-qp5gi
    @EtY-qp5gi 6 месяцев назад +4

    እንደዛሬ ልቤ አዝኖ አያውቅም ምናለዝም ብላችሁ ሙዚቃችሁን ብትጠቀሙ ይሻላችሁ ነበር የኛን ውድ ነብይ በሙዚቃ ከማሳታችሁ በፊት አላህ የሂድኩም በስ

  • @afiyashukritube936
    @afiyashukritube936 5 месяцев назад

    ሙአዜ😢❤❤❤

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 6 месяцев назад +5

    አኡዙቢሏህ አሏህ ልቦና ይስጣችሁ

  • @Zebura-d5v
    @Zebura-d5v 6 месяцев назад +9

    ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላህ አለይሂ ወሠለም
    ሠለላህ አለይሂ ወሠለም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @JemalSiraj-bm5wm
    @JemalSiraj-bm5wm 6 месяцев назад

    ፈጣሪዬ; አምላኬ አሏህ (ሱወ) ብቻ ነው።ነብዩ መልእክተኛውና ባሪያው ናቸው(ሰዐወ)።

  • @HananTube-ee2sx
    @HananTube-ee2sx 6 месяцев назад +8

    Eid Mubarak ❤❤❤❤❤

  • @leylamohammed2037
    @leylamohammed2037 6 месяцев назад +10

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤

  • @Hakimababe
    @Hakimababe 4 месяца назад

    Muaz Techelaleh Brother ❤❤❤❤❤❤

  • @HayatBaba-qb1fj
    @HayatBaba-qb1fj 6 месяцев назад +4

    አህባሾች አላህ ይምራቹህ ሱብሃን አሏህ በጣም ይገርማል በረሱል ስም አትነግዱ እየዘፈናቹህ አላህ ፍሩ ወደ አላህ ተመለሱ ይህ ሙአዝ ተብዬ ቢመከር አልሰማ አለ አላህ የህዲክ

  • @ToyibaAhmed-hk9rw
    @ToyibaAhmed-hk9rw 6 месяцев назад

    አተንየሚናግሩ፤ሁሉጠላቶቼናችሁ፤አሏሕይጨምርልህአብሽር

  • @toybaali1412
    @toybaali1412 6 месяцев назад +4

    ሰለሏህአለይሂወሰለም❤

  • @ZiyadJemal-jt5en
    @ZiyadJemal-jt5en 4 месяца назад

    SAW ❤SAW ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sahiba-ru9en
    @Sahiba-ru9en 6 месяцев назад +6

    Wow🥰🥰🥰🥰🥰ማሻ አላህ🙏🙏💞💞💞💞

  • @SamsungGalaxy-o6m
    @SamsungGalaxy-o6m 6 месяцев назад +1

    ኢቢኤስ❤❤❤❤በጣም ምርጦችዬዬዬዬ

  • @SitiAhmed-ib2lz
    @SitiAhmed-ib2lz 6 месяцев назад +4

    Muize Allha lebe yeste 😢😢😢😢😢😢 batam lebe darekiwail cherash music adarkiw eku 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MamilaMu-es2hp
    @MamilaMu-es2hp 6 месяцев назад +1

    አጀብ
    መውደዱ ሀያል ናፍቆቱ አይቻል❤

  • @زيناتالامهري
    @زيناتالامهري 6 месяцев назад +1

    ማሻአላደስትሉ አሏሁሙሶሊ አላሙሀመዲ አላነብይና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RabiaSheabdu
    @RabiaSheabdu 6 месяцев назад +2

    صلى الله عليه وسلم😢❤

  • @thaibamohammed7376
    @thaibamohammed7376 6 месяцев назад +1

    ከረሰም ሁለ በጪፈረ ነዉ ያረሱል ዉዴታ ያምገለፃዉ ህደያ ይስጠቹ😢😢

    • @FjgfGgf
      @FjgfGgf 3 месяца назад

      ማሻአላሀህ❤❤

  • @lemarmsekn5324
    @lemarmsekn5324 6 месяцев назад +8

    ገና ሳየው ዘገነነኝ ሳልሰማው አኡዙቢላ

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 6 месяцев назад +1

      አሁንጨፋራውተሻሺሎል።አላህያህድኩም።አለባበሰእራሱ።አይሙሰሊምአይወክልም

    • @FirdewsTube
      @FirdewsTube 6 месяцев назад

      ሸይጧን

  • @ZeynebMahumud-xf4te
    @ZeynebMahumud-xf4te 6 месяцев назад

    ሶለሏሁ ዓለይህ ወሰለም ሙዓዜ ትለያለህኮ❤❤

  • @honeytube8922
    @honeytube8922 6 месяцев назад +15

    ለበይክ አላሁምመ ለበይከ
    🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀
    لَبَّيْكَ اللَّهُمَّ لَبَّيْكَ،
    ለበይክ አላሁምመ ለበይከ
    አቤቱ አላህ ሆይ፣ አቤቱ
    لَبَّيْكَ لاَ شَرِيكَ لَكَ لَبَّيْكَ،
    ለበይክ ላሸሪከለከ ለበይክ
    አቤቱ አጋር የለህም
    إِنَّ الْحَمْدَ،
    ኢነል ሐምደ
    አቤቱ ምስጋና ላንተ ነው
    وَالنِّعْمَةَ،
    ወኒእመተ
    ጸጋ ሁሉ ካንተ ነው
    لَكَ وَالْمُلْكَ،
    ለከወልሙልክ
    የሁሉም ነገር የበላይነት ስልጣንም ያንተ ነው
    لاَ شَرِيكَ لَكَ
    ላሸሪከለክ
    አጋር የለህም
    🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be 6 месяцев назад

      ጃለሌ፠ ምን ማለት ነዉ 😂

    • @WasKan-pl3be
      @WasKan-pl3be 6 месяцев назад +1

      ጃለሌ፠ ምን ማለት ነዉ 😂

  • @zamzamyibrie5083
    @zamzamyibrie5083 6 месяцев назад +1

    ምርጥ ሙዚቃ ኪኪኪ ደሞ ይጨፍራል አጀብ ኪኪኪኪ

  • @NurhassenNesro
    @NurhassenNesro 6 месяцев назад +2

    Muaz king❤

  • @SofiSofi-bd5vs
    @SofiSofi-bd5vs 6 месяцев назад

    ሶለለሁ አለሂ ወሰለም የኘ ነብይ❤❤❤❤❤❤❤

  • @busyline1119
    @busyline1119 6 месяцев назад +6

    ማሻአላህ ማሻአላህ❤ኢቤኤስሶች

  • @LubababintHassen
    @LubababintHassen 6 месяцев назад +2

    ምርጥ ሙዚቃ ምርጥ ክሊፕ አኡዙቢላህ አላህ ይስጣችሁ