የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነትን ጨዋታ ይቀይራል የተባለው የክላስተር ቦምብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Комментарии • 9

  • @አልሀበሻ-ተ9ቈ
    @አልሀበሻ-ተ9ቈ Год назад

    ይሄን ዜና ማነው እንደኔ በጉጉት እሚጠብቅ

  • @ዝናቡኸጃቱዘይኑ
    @ዝናቡኸጃቱዘይኑ 28 дней назад

    🎉🎉🎉

  • @አልሀበሻ-ተ9ቈ
    @አልሀበሻ-ተ9ቈ Год назад +1

    ግን ያሁኑ ዜና አቅራቢ ድምፁ ደስአይልም
    አስተካክል

  • @derbewhailu7085
    @derbewhailu7085 Год назад +2

    አሁን ገና አሜሪካ በሩስያ ኒዉክለር ልትጠፋነዉ

  • @AbdiYesuf-u8m
    @AbdiYesuf-u8m Год назад +1

    ጨወታ ቀያሪ ሲባልላቸው የነበሩት እንደነ ሊዮ ፓርድና አብራሃምስ ታንኮች ጋይተው ዬለ እነዚም ክላስተር ቦምቦች የሰው ሂወት ይቀጥፈሉ እንጂ የሩሲያን ሀያልነት በፍፁም ሊቀይሩ አይችሉም

  • @MenberuEsunew
    @MenberuEsunew 3 месяца назад

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 Год назад

    አይ ፋና ዜና ሰርታችሁ ሞታችኋል የምዕራባውያኑን የቅዠት ምኞት ሰርታችሁ ሩሲያ ግን ምንም አፃፋ የማትወስድ ጭራሽ ተኝታ ሁሉ የምትጠብቃቸው በማስመሰል ዜና ትሰራላችሁ? ሩሲያስ ሞክሯትና በማን እንደሚብስ እናያለን ማለቷን ምነው አልዘገባችሁ? ሩሲያ እንደውም ከምዕራባውያኑ በከፋ ሁኔታ አውዳሚነታቸው የተረጋገጠ ክላስተር ቦንብ እንዳላትና እንደምትጠቀመው መናገሯንስ ዘለላችሁት? ጋዜጠኝነት የረከሰበት ቤት መችም እናንተ ጋር ነው አይደል?😅

  • @abelmelese3984
    @abelmelese3984 Год назад

    የሰው ደም እያፈሰሱ ጨዋታ ይቀይራል ማለት የሰው ልጅ ምን ያህል እርኩስ ፍጥረት መሆኑን ያሳያል እግዚአብሔር አምላክ ሰውን በመፍጠሬ ተፀፀትኩ ነው ያለው