EMS Eletawi የጅጋ እና የምዕራብ ሸዋ ጭፍጨፋ Mon 17 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ! በ
    emsnews.net/me...
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected
    ሲሳይ አጌና/ ግዛው ለገሰ/ ጴጥሮስ መስፍን/ ወንድምአገኝ ጋሹ/ ፋሲል የኔዓለም /መሳይ መኮንን
    Ethiopian Media Services / EMS / Sisay Agena || Fasıl Yenalem || Wondmagegn Gashu || Petros Mesfin || Messay Mekonnen / Gizaw Legesse || Abiy Ahimed || Getachew Reda || Debretsion Gebremikaele || Isaysa Aforki || Ethiopia || Eartiria || Addis Abeba || Mekella || Nazrit || Bahr Dar || Driadawa Genaral abebaw Tadesse/ Field Marshal Birhanu jula/ GERD Abbay Egypt/ Alsisi Tedy Afro/ Madingo Afework/ Tilahun Gessese /Aster awoke Merara Gudina / Lidetu Ayalew / Dawud Ebisa / Jalmero / Wellega/ Oneg Shene/ OLF Zemene Kasse /Demeke Mekonnen / Shimelis abdisa / Musithefa Mohammed / Awol Arba/
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eskinder Nega/ Birhanu Nega/ Andualem Arage/ Birtukan Mideksa/ Mircha board/ Dr.Daniel/ Ethiopian Human Right Commision/ | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda | Joe Biden | Viladmir Putin | Queen Elizabeth II | King Charles III's | UN | AU | EU | WHO | NATO | GERD | UNESCO | UNHCR | NASA | FIFA |

Комментарии • 69

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 3 месяца назад +7

    ወደ ፊት አማራ ብዙ አኖሌዎች ሊኖሪት ግድ ይላል ያኔ ሁሌም አማራ ለጠላቱ ሬት ሆኖ ሁሌ ዝግጁ ያደርገዋል ጨዋነቱ ለባለጌና ግብዞች ቦታውን አሳልፎ ሰጥቷል

  • @Zaki-t8s
    @Zaki-t8s 3 месяца назад +5

    አይዞን ፋኖ😍❤

  • @medaniyalemadanegn3265
    @medaniyalemadanegn3265 3 месяца назад +6

    ድል ለተጨቆነው ለአማራ ህዝብ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 месяца назад +2

    ወታደራዊ እዉቀት የሌላችሁ ጋዜጠኞች ናችሁ የማይጠየቅ መጠየቅ፣የማይነገር መረጃ ቀድማችሁ መበተን፣ ቃለ መጠየቅ መደረግ የማይገባ ሰዉን መጠየቅና መረጃ መበተን ህዝብ ለበቀል እንዲዳረግ አታድርጉ።

    • @husseinmamme5022
      @husseinmamme5022 3 месяца назад +2

      እልቂት ሲፈጠር መደሰት በጣም ያሳዝናል።
      የኢትዮጽያን ጉዳይ ለኢትዮጵያዊያን ብትተው መፍትሔው ቀላል ይሆን ነበር።

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 месяца назад

      I have never seen like two of them .they are playing durty game by their people. They laughing by derty words.🤮🤮🤮oh God

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 месяца назад +1

    ኢትዮጵያ ሆይ !! ፍጻሜሽ ምን ይሆን?

  • @getachewuregeha6202
    @getachewuregeha6202 3 месяца назад +4

    ፋኖ EMS

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 3 месяца назад +2

    ራያ ቭራቮ በርቱቱ! ወያኔ ትግሬን ማመን ቀብሮ ነው።

  • @danielamare8280
    @danielamare8280 3 месяца назад +1

    Del Le Amhara Fano. Mengizem!

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 3 месяца назад +1

    የታደሉት አገር ሕዝቦች የሚሞትላቸው የመከላከያ ጏይል አላቸው፣😢ኢትዮጵያ ደግሞ ሕዝቡን የሚጨፈጭፍ የአንድ ሰው አገልጋይ ጏይል አላት😢

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 3 месяца назад +2

    በእሥር ቤቶች በማንነታቸው ታሥረው ቆይተው አሁን ግን ለተፈቱት ቸሩ እግዚአብሔር አምላክ እንኳን ለቤተሰቦቻቸው ደሥታን ገለፀላቸው::

  • @asrattadesse480
    @asrattadesse480 3 месяца назад

    ለምን ተልዕኮ ነው የሠራዊቱን ቀጣይ ዕቅድን የምትጠይቀው ?

  • @TesfaMichael7
    @TesfaMichael7 3 месяца назад +2

    ኮሜንቴን ካያችሁት Salam Hamad እና Cepheus XVI የሚባሉ በዚህ ሚዲያ moderator ሆነው የሚያገለግሉ ሁለት ግለሰቦች የጅጋውን እልቂት የአካባቢ ነዋሪ የሆነ ሰው ምስክርነት በሚሰጥበት ሰዓት በሳቅ emoji ደጋግመው መልዕክት ሲለዋወጡ ነበር። እንደነዚህ ዓይነት አረመኔዎች እንዴት Moderator ሊሆኑ ቻሉ? እንደ ቀላል ባታዩት

  • @GirumAsfaw-u6d
    @GirumAsfaw-u6d 3 месяца назад +5

    Bertu EMS

  • @negussieteferra8484
    @negussieteferra8484 3 месяца назад

    እአአ sat 01 2024 በተላለፈው ዜና አንድ አድማጭ በስልክ ሲሳደብ ካለማቋረጣችሁም በላይ መሳቃችሁ አግባብነት የለውም። እኔ አድማጫችሁ ነበርኩ ። ከዛሬ ጀምሮ ግን አቆማለሁ ። ከእናንተ ዓይነት ጋዜጠኞች የሚጠበቅ አይደለም። ቻው።

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 3 месяца назад +2

    Viva Ethiopian defense forces 💪💪💪💪💪💪🙏 destroyed fano

    • @meba1792
      @meba1792 3 месяца назад +1

      እመነኝ የአማራ መሬት የጠላቶች መቀበሪያው ነው ።ጀግናው ፋኖ የአማራ ልጅ እየወቃው እኮ ነው ምድረ የመንጋ ከብት😂😂😂😂😂😂 ምርኮኛ🤮

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад

      Rapists and baby killer Abiy's defense force is dying everyday.

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 месяца назад +1

    ወንድማገኝ አልተመቸኸኝም።

    • @sabamessele8084
      @sabamessele8084 3 месяца назад

      2 tum yastelalu besedeb yemidesetu weradawoch 🤮🤮🤮🤮ye Balge sebeseb

  • @TooBold-t7h
    @TooBold-t7h 3 месяца назад +1

    እሰይ ይበላችሁ

    • @Chacha2024-z1
      @Chacha2024-z1 3 месяца назад

      Your heart is contaminated by Satan.
      May God forgive you!

    • @meba1792
      @meba1792 3 месяца назад +1

      አንተ አውሬ ከብት ቀንህን ጠብቅ አንተና መሰሎችህ ዋጋ ትከፍላላችሁ
      ፋኖ የጀግኖች ጀግና ነው💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so 3 месяца назад +2

    እንዴት ናችሁ ውንድማገኝ እና ፋሲል እናመሰግናለን በጣም ነው የሚያሳዝነው እኔ በሂወቴ ሙሉ እንዲህ አይነት ጭካኔ ተሰምቶ አይታወቅም አገር ላይ እውነት መንግስት አለ

  • @allmarajetv9455
    @allmarajetv9455 3 месяца назад

    አየለ አስማረ የደጀኑ ባንዳን አስታግሱልን

  • @TofikEkimatu-rw4oz
    @TofikEkimatu-rw4oz 3 месяца назад +1

    የስስስስስ እኳን ተጨፈጨፉ ደሞ ለቆምጬ

    • @meba1792
      @meba1792 3 месяца назад

      የምትናቁት የምትጠሉት በምክንያት ነው አውሬ🤮🤮🤮

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 3 месяца назад +1

      Gallo calm down you are savage animal.

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 3 месяца назад

    ምነው ወንድሜ ስራ አስኪያጁ ብለህ ደጋገምከው ሁሉም ያለው ነፍስ ነው ማንም ይሁን ማን መገደል የለበትም በዛ ላይ ሰላም የለም ችግር አለ እያላችሁ ማምሻውን ተገለው እንዴት በዚህ ፍጥነት አስክሬናቸው በየሀገራቸው ደርሶ ስርአተ ቀብራቸው ተፈፀመ ሲባል ግር ስላለኝ ነው ይሄ የኔ ግምት ነው ለሞቱት ነፍስ ይማር

  • @hhaaadd1212
    @hhaaadd1212 3 месяца назад +2

    VIVTORY TO AMHARA FANO❗❗
    WE ARE ALL AMHARA FANO❗❗

  • @mershaq21
    @mershaq21 3 месяца назад

    ለምን መከላከያ የሚል ስም ትሰጡትአላችሁ ብርሃኑ ጁላ በግሉ እንኳ በጥቂቱ በአፉ የተናገረዉ 30 ሽህ የኦሮሚያ ሚሊሻዎችና ልዩ ሃይሎች ይዘን ገብተናል ብሏል ነገም የኦነግ ታጣቂዎችም ነበሩበት እንደሚል አልጠራጠርም ከዚህ አጥፊ ሃይል ምንይጠበቅ ?

  • @meba1792
    @meba1792 3 месяца назад +2

    Victory for Fanooo💪🏼

  • @ahmedabate7627
    @ahmedabate7627 3 месяца назад

    Inante ye tigray torinet gize ye mengist degafi alneberachum? Ahun lemin tekawoachu?

  • @tomk5529
    @tomk5529 3 месяца назад

    የems ጋዜጠኞች በዘራችሁት ልክ ታጭዳላችሁ አይቀርም

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 3 месяца назад +1

    የሚገርም ነገር ነው...? ውነት መንግስ አለን...????

  • @nunupleschke6399
    @nunupleschke6399 3 месяца назад +1

    መንግስት የምታሰድቡ ስቃችሁ ሞታችኌል አንድ ቀን የኢትዮጵያ ህዝብ ፎቶአችሁን ዘቅዝቆ ይወጣል የደም ነጋዴዎች በልጆቻችሁ አግኙት የደም ብር መጥፊያችሁ ይሁን ቆይ እየቆጠራችሁ ትረከባላችሁ

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 3 месяца назад +1

    መክላክያ የሚባል ነግር ይልም !!! የልፅግናው (እሽባሪው) እሽክር መክላክያ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብን እይውክልም ኦንግ መክላክያ ነው ። በይትኛውም እልም ላይ ያለ የሃግር መክላክያ ስላማዊ ዜጎችን ሲግል እይትንም ስምተንም እናውቅም ።የእብይ አህመድ ዝብኞች ብንላችው ይቀላል ።

  • @heleneshetu8266
    @heleneshetu8266 3 месяца назад

    አረ ወንድሜ የተኩስም ድምጵ የለም እንዴ ???በለው በዛ ላይ ደፈጣ ከሆነ ምኑ ነው ውጊያ ???እርግጠኛ ነኝ እምታወሩት ሰውዬ እዛው አካባቢ አይደለም 😂😂😂😂😂😂በዛ ላይ ወደ መጨረሻ አልተግባባችሁም

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 3 месяца назад

    አብይ አህመድ ሴራ ነው።

  • @rahmarahma3427
    @rahmarahma3427 3 месяца назад +1

    ሰላም ወንድሞቸ የአብይ ግፍ ከወለጋ የተፈናቀሉትን ወደ ወለጋ ልንመልሳችሁ ነው ብለው 11 አውቶቢስ ጭነው በሬ በሚባል አካባቢ ዘርግፈው ረሸኗቸው ኧረ እባካችሁ በውጭ ያላችሁት ሰልፍ ውጡና ለአለም አሳውቁ ወደ ማን እንጩህ

  • @abysiniamedia1335
    @abysiniamedia1335 3 месяца назад +1

    ወደ ጎንደር የመግባት እቅድ አላችሁ ተብሎ መጠየቁ ተገቢ አይደለም።

  • @mowsy5298
    @mowsy5298 3 месяца назад +2

    Fake news 👎🏿👎🏿👎🏿

  • @TsegayeAbera-y4j
    @TsegayeAbera-y4j 3 месяца назад

    አገት ቆራጭ ፈኖ

  • @Kassabantelay
    @Kassabantelay 3 месяца назад +3

    በአብይ መንግስት አማራ ተኮር የዘር ማጥፋት እየተካሄደ ነው።

  • @nebyatkasa5341
    @nebyatkasa5341 3 месяца назад

    Enda yzra 5amte lglut asbchu aune smaywe grenA yonwe at telke swe ymytbke negegr tasetlalflk edemlk kgojme atwtam egna slam nwe ymnflgwe mstane ktsemamne menem mdrg enchlaln at yalblken takalke 🚰🚰🚰🚰🚰❤️💚💚💚💚💛💛

  • @Chacha2024-z1
    @Chacha2024-z1 3 месяца назад

    It is PP for all evil deeds

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 3 месяца назад

    You laugh on every ethiopians shame on you. You can hate a person, not his mom. apologize if respect your mom

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 месяца назад

    😂😂😂

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 3 месяца назад

    መከላከያነኝ የሚል ሠራዊት ንፁሀንን መረሸን እኔ አይቼም ሰምቼም አላውቅም፥ ይህ ሕዝብን ወደ ቁጣ ተነሣሥቶ በመንግስት ላይእንዲነሣ ነው ወይስ ሌላ ተልኮ አላቸው? ይህ ጥሩ አይደለም መንግስት ሊያስብበት ያስፈልጋል።

  • @AlemuAleta-d4w
    @AlemuAleta-d4w 3 месяца назад +1

    why u don't report massive oromo death by fano???

  • @BMC_Ethiopian
    @BMC_Ethiopian 3 месяца назад +1

    ከነ ውሸታችሁ ስኦል መግባታችሁ ነው ።

  • @TooBold-t7h
    @TooBold-t7h 3 месяца назад

    የአብይ እና ሻብያ አሸርጋጅ ሁላ😢. አማራን በአማራ አስፈጃችሁት

  • @tamratgebremedhin6841
    @tamratgebremedhin6841 3 месяца назад

    What a media disrespect mothers wow

  • @Fatiiman-ju5te
    @Fatiiman-ju5te 3 месяца назад +2

    ዋና ዋና መንደገዶችን መዝጋት ማንን ነዉ የሚጎዳዉ ? ወንድማገኝ ! ስለፋኖ የመጨረሻ ግብ ብታስረዱን ምን አለበት ! ግራ ገብቶናል፤ ይህ ሁሉ ዕልቂት ዓላማና ለምን እንደሆነ ብታስረዱን አለበት ። ተቃጠልን እኮ ጎበዝ !