#የአረቡ_አለም_ጉድ_እና_ያልተሰማው_ምስጢር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 144

  • @emebetargaw5716
    @emebetargaw5716 10 месяцев назад +1

    ውድ ወንድሜ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኞል። አብረን ነበርን ሰላም ወንጊል ስታስመልክ በጣም የጊታ መንፈስ መገኘቱ ሕልውናውን አሁን ድረስ በመንፈሲ አለ ተባረክ ያስፋሕ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    በትክክል።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    ABSOLUTELY OH YES SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    ABSOLUTELY.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    AMAZING.

  • @Elsabet-g6t
    @Elsabet-g6t Месяц назад +1

    በጣም የሚወደድ ምክር ነው እንደዚህ ያሉ ሰዎች ያስፈልጉናል

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +2

    ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ, አስደሳች, ሕይወት ለዋጭ, የሚያንጽ, አስተማሪ,አርኣያ መሆን የሚችል እና የሚባርክ ዝማሬ,አምልኮ እና ውዳሴ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሃሌሉያ።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    ABSOLUTELY IT'S TRUE SIR.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    POWERFUL.

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    WOW.

  • @menendessalew4747
    @menendessalew4747 10 месяцев назад +5

    ሳሚዬ ከብዙ ዓመታት በኋላ በእግዚአብሔር ፀጋና ሞገስ ተውበህ በማየቴ እጅግ ደስ አለኝ።❤❤❤

  • @TamuTube-q1t
    @TamuTube-q1t 10 месяцев назад +3

    የኔ ትሁትና መልካም አባት ጌታ ዘመንህንና አገልግትህን ይባረክ ጸጋ ይብዛልህ❤የአገልግሎትህ ፍሬ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ኑርልኝ ገና እግዚአብሔር ብዙ ያሳፍኋል ተባረክ❤🙏

  • @ZahraZahra-yd3xt
    @ZahraZahra-yd3xt 9 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን❤አሜንአሜንአሜን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    DEFINITELY SIR.

  • @biniambermeji4323
    @biniambermeji4323 10 месяцев назад +2

    ፓስተር ካስሽ እወድሃለው ተባረክ። ግን ቃለ መጠየቁ ባጣም የሚባርክ እና ቆንጆ ቢሆንም : የምትሰጡት አርእስት ግን በጣም የተጋነነ ይመስለኛል ። ይሄ ብቻ ሳይሆን የበዛው። ተባረክ።

    • @argaasefa1146
      @argaasefa1146 10 месяцев назад

      ከትችቱ ቃሉን አዳምጥ

  • @esku100
    @esku100 10 месяцев назад +7

    Pastor Samiye I remember before 9years i meet u at Mekide home and u prayed for me I never forget the moment, u are blessed and I respect you 🙏

  • @birhanfeleke1629
    @birhanfeleke1629 10 месяцев назад +1

    ፓስተር ካስዬ ብሩክ ነህ ስለምታቀርባቸው የእግዚአብሔር ባሪያዎች ላተም እግዚአብሔር እራስን የመግዛት ፀጋ ያብዛልህ ሁሉም እንግዶችህ ላይየበለጠውን ጊዜ የምትይዘው አንተ ነህ እወድሃለሁ

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 10 месяцев назад +2

    ፓሥተር ተባረኩ ጌታኢየሡሥዘመናቹሁ ይባርክ

  • @febendawit3075
    @febendawit3075 10 месяцев назад

    ሳሚ ተባረክ ከረጅም ጊዜ በኋላ ሰለአየሁህ ደስ ብሎኞል ተባረክ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 10 месяцев назад +4

    ድንቅ መልዕክት ነው ፓስተር ሳሚ አገልግሎትህ ይለምልም

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    WELCOME THE GREAT GOD'S GENERALS HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR SAMUEL AND HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR KASSAHUN LEMMA.

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 месяцев назад +12

    ዋው ጌታ ይባረክ አዎ ዱባይ ወንጌል የሚያስፈልገው ከተማ ነው የሚገረመው ደግሞ አቡዳብይ አላቀውም፠ነበር ዛሬ ወደዛ መሄዴና የጳስተር ምስክርነት ተገናኘ ጌታ ከተማዋን ያስወረስህ የጌታ ወታደር የጌታ ፀጋ ይብዛልህ

  • @yemisrchshibabaw
    @yemisrchshibabaw 10 месяцев назад +2

    ❤አሜን አሜንንንንን❤❤❤❤❤

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 10 месяцев назад +6

    ሳሚዬ ምርጥ ዘማሪ ❤ ብሩክ ነህ እንደዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 месяцев назад

    ፓስተር ሳሚዬ ተባረክ
    ጠላትህ ይፍረክረክ
    ወሬኛው ይታወክ
    አንተ ግን ተንበርከክ
    በተሠጠህ መድረክ።
    ቅን አገልጋይ
    የተሠጠን ከሠማይ
    ሁንልን አገልጋይ
    ይፈር ቃላባይ
    ተባረክ ፓስተር
    በስደት ምድር
    ይመጣል ክብር።

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola5282 10 месяцев назад +1

    DEFINITELY.

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ አገልግሎት የምትፈልጉ ሲባል በጣም ያሰደነግጣል ባለቤቲ እግዚአብሔር መጠየቅ አለበት

  • @destata7749
    @destata7749 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ
    መልካም ነው

  • @DebeSeme-ug3gy
    @DebeSeme-ug3gy 10 месяцев назад +4

    Pastor Bereket tesfayen gabzilin❤❤❤❤

  • @זמטומאהרי
    @זמטומאהרי 10 месяцев назад +2

    እውነት ተባረው ❤❤❤❤

  • @ahj9259
    @ahj9259 10 месяцев назад +3

    yes yes wwwwo tabaraki

  • @abdetamengistu2171
    @abdetamengistu2171 10 месяцев назад

    God bless you more and more all of you. Poster kasuhan God bless you more we love you

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 10 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ፡ይባርካችው፡ተባረኩ❤❤❤❤

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 10 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም የእግዚአብሄር መንፈሰ ያለብህ ወንድም ይህ ፀጋ በመንፈሰ ቅዱሰ የተጠበቀ ይሁንል ወንድሜ ሳሜ።

  • @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316
    @ብፁዓንblessedonesTubeJhon316 10 месяцев назад +2

    ፖስተር ካስሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ በብዙ መንገድ ስለ ጌታ እያስተማርከን ስላለህ 🙌🙌🙌

  • @kalekidest1104
    @kalekidest1104 10 месяцев назад +3

    በጣም መልክት ያለው ፕሮግራም ነበረ ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ክበረኑ ጠቅልሎ ጌታ ይውሰድ

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 10 месяцев назад

    ደስ ይላል ጌታ ይመስገን

  • @esku100
    @esku100 10 месяцев назад +2

    Pastorye I love your song also "yeruk Adelehim"yemelew.

  • @KonjitAdana
    @KonjitAdana 4 месяца назад

    Wowow pastor sem

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 10 месяцев назад +2

    Paster samii woyoo tebareki bexami inqodalin

  • @ameyemerbesher659
    @ameyemerbesher659 10 месяцев назад

    ኦርቶዶክስ ነኝ በሌለት ስከፍት መንፍስ ቅዱስ ወደ ስማይ የሚወስደው ፓስተር ተስፋዬ ጋበሶ እግዚአብሔር እድሜና ፅጋ ይብዛለት

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 10 месяцев назад +2

    ተባረኩኩኩኩኩኩ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰

  • @yirgalemcell5423
    @yirgalemcell5423 10 месяцев назад +1

    Tabark getaa iyasus yibarkh ❤❤❤❤

  • @DebeSeme-ug3gy
    @DebeSeme-ug3gy 10 месяцев назад +3

    Tebareku❤

  • @raheltadesse8523
    @raheltadesse8523 10 месяцев назад +4

    Amen blessed both

  • @RahelBelina-p5w
    @RahelBelina-p5w 10 месяцев назад

    Pastor you are blessed

  • @yidineabebe4706
    @yidineabebe4706 10 месяцев назад +2

    Geta yibarik wondim zaman yibarek❤❤

  • @yesharegbeyene1271
    @yesharegbeyene1271 10 месяцев назад +2

    Wow you live your phone at your office that’s wonderfu.God bless you more! Pastor

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 10 месяцев назад

    ፓስተርየ ያ የጠራኸው ሰው ምናልባት በዛ ሰዓት ለአገልግሎት ዝግጁ ባይሆንስ ሙላት ባይኖረውስ ከስዎች ጋር ነበር ይስቅ ነበር ብለን ባንከሰ ነግሮችን አስፍተን ብናየው መልካም ይመስለኛል ተባረኩ 🙏❤️

  • @zerihuntefera6879
    @zerihuntefera6879 10 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 10 месяцев назад +1

    Amen ❤ ❤ 🙏👏

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 10 месяцев назад +3

    ካስዬ የዛሬው ደግሞ ይለያል ይህ ወንጌል ሳውዲም እንዲመጣፀልዮልን በጣም ሁሌም ሚቆጨኝና ሚያገበግበኝ ብር ሳሳድድ መቼ ይሆን በጌታ ቤት ለጌታ ጊዜና ሰአት ምሰጠው እልና እናደዳለው ጌታን ከማያምን ምትናገረውን ቋንቋ የሚሰማ የሚናገር ሰው ጋር አብረህ ስትሆን ያለው ውጊያ ከባድ ነው ብቻ አምላክ ከስደት ህይወት በቃሽ እረፊ ብሎ በፊቱ ጊዜ ሰጥቼ ምፀልይበትን ያቅርብልኝ እኔ የተቸገርኩት ዘፈንና በየጊዜው ማያልቀውዛሬ እትና ነገ እንትና እየተባለ ቡናና ቡና ቁርስ ውይ ማለቂያ የሌለው ወሩን ሙሉ የፍጡር መአት ገብቶሃል ካስዬ ቢቸግረኝ በጌታእየሱስ ስም ባርኬ ለውጬ እበላለሁ

    • @omsawsan7129
      @omsawsan7129 Месяц назад

      ሰላም እህቴ ይህን እነተርፕ ሰሰማ ኮመንትሺን አየሁት እደተረዳሁት ሳአውዲ ነው ያለሺው መሰለኝ እባክሺ በህብረት የመያመልኩ እህቶች እድታገናኝኝ በጌታ ሰም እጠዪቅሻለሁ ጌታን ተቀብዬ የመፀሀፍ ቅደሰ ተምሀርት መማር ሰለምፈልግ ነው እባክሺ እርጂኝ❤

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 месяцев назад +1

    በትክክል አስቸጋሪው አረቡ ሳይሆን አጠገብህ ያለው ክርስቲያን ነኝ ባዩ ነው ስም አጥፊና ፈተና

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 10 месяцев назад +4

    ሳሚዬ ትህትናህ ግሩም ነህ መልክቶችህ ይሰራሉ ምን አለበት እሄ ያንተ ትህትና ቢተላለፍባቸው እሄ የተፈጠሩበትን አላማ ማወቅ ይጋባባቸው አሁንማ በአንድ መድረክ ተገናኙ መባል ተጀመሮአል😭በዝህ ንግግር በጣም ነው ወስጤ የሚያዝነው ጌታ መልካም ያድረግልን እሄ ግን እየተፈጠረ ያለው መንገድ የሚያሳያቸው ካለመኖሩም ይመስለኛል

  • @ahj9259
    @ahj9259 10 месяцев назад +3

    Ameeen❤❤❤❤ tabaraku

  • @WubitTesfaye-ye6tv
    @WubitTesfaye-ye6tv 10 месяцев назад

    Wow God bless

  • @SadiyaMahimad
    @SadiyaMahimad 10 месяцев назад +3

    Amen beberku ❤❤

  • @MrESU-ue8lp
    @MrESU-ue8lp 10 месяцев назад +2

    yes

  • @AsratMulugeta
    @AsratMulugeta 10 месяцев назад +4

    እስቲ አንተንም ጌታ ያጽናልን ያበርታልን

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 10 месяцев назад +1

    ተባረኩ

  • @prophetsshallomprophetssha3119
    @prophetsshallomprophetssha3119 10 месяцев назад +1

    Wow God is good

  • @woiynshettekile3401
    @woiynshettekile3401 10 месяцев назад +2

    Inwodalen

  • @mimimark7253
    @mimimark7253 10 месяцев назад +1

    That is true.

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 10 месяцев назад +2

    የስ🎉🎉🎉🎉

  • @iamfree347
    @iamfree347 10 месяцев назад +1

    ሀሌ ፡ ሉያያያያያያያ ፡ ተባረኩ ፡ ❤❤❤❤❤❤

  • @esku100
    @esku100 10 месяцев назад +1

    Pls Pastor Kassahu vist Bahrain....

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 10 месяцев назад

    Ewnet new tbarke anet neki ygbaki bro

  • @metiworku1601
    @metiworku1601 10 месяцев назад +4

    ከ 20 ዓመት በፊትማለት ነው ጌታ ይባርክህ ያስፋህ

  • @SisaySikile
    @SisaySikile 10 месяцев назад +1

    Sami betam teftehibign neberk betam ewodihalehu

  • @fissehaoda8286
    @fissehaoda8286 10 месяцев назад +1

    Sami Ye Dilla sew ke 20 amet behuwala slayehuh des blognal!! Abren stage lay yagelegelnbet gize yinafkegnal. Bless you❤️❤️

  • @mitikshagire3963
    @mitikshagire3963 10 месяцев назад +1

    🎉❤

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Месяц назад

    የኢትዮጵያ ተግዳሎት ከማንም አገር አይገጥምም የትም የለም

  • @zebibtesfagiorgis
    @zebibtesfagiorgis 10 месяцев назад +2

    Praise God 🎉

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 10 месяцев назад +1

    ፓስተር ካሳሁን መንፈሳዊ ፕሮግራም ብቻ ብታስተላልፍ ጥሩ ይመስለኛል ።
    ፓለቲካንና መንፈሳዊነትን አታደበላልቀው !!
    ለመፍረስ እየዘመመች ያለች ሀገራችንን ለማቅናት ደፋቀና የሚለውን መሪያችንን ለማጉደፍ መነሳሳትህን ፈፅሞ የተሳሳተ እንደሆነ ልንገርህ እወዳለሁ።🎉

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ronycell1590
    @ronycell1590 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @yabetsbelayneh9140
    @yabetsbelayneh9140 10 месяцев назад +2

    ፓስተር ካስሽ ትልክ መልእክትኛ ሰዉ አቀረብክ ዛሬ ገና ሳሚዬ እወድሐለሁ

  • @prophetkebedeayudanofficia5578
    @prophetkebedeayudanofficia5578 10 месяцев назад +1

    pastor sami የተወደደ ወንድም ነው በአገልግሎቱ እየተጋ ያለ ወንድም ነው እግዚአብሔር ይባርከው

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 месяцев назад

    ፦በስደት ምድር ብዙ አገልጋዮች
    በሚያገለግሉ ሰዎች ሆነው ፈተናዎች
    ስም የሚያጠለሹ እግዚአብሔርን የማይፈሩ
    ለነፍሳት እንቅፋቶች ምንም የማይራሩ
    የአምልኮ መልክ ያላቸው በአገልጋይ ሲያሴሩ
    ፓስተር ሳሚ በእውነት ተናግረሐል
    ጌታ ከአንተ ጋር ነው እርሡ ይረድሐል
    በውሸት የሚያማ የዘራውን ያጭዳል።

  • @messikarem2989
    @messikarem2989 10 месяцев назад +2

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @HabiteAbayane
    @HabiteAbayane 10 месяцев назад +2

    ሀሌሉያ ገና እንዘምራለን

  • @fevenendalew4302
    @fevenendalew4302 10 месяцев назад +1

    Programu arif new gen chebchebaw Mendenew ? Ere pleas astekaklu des aylem !!

  • @aeeeaeee1672
    @aeeeaeee1672 10 месяцев назад +2

    🥰🥰🥰🥰😘🙏

  • @amenAmen-ii6fu
    @amenAmen-ii6fu 10 месяцев назад +1

    Woy yezare 17 beti nabri dabubi kilile angcha bamitbali tinshi katama sizamri batim yeminwodau zamri wow❤❤

  • @alexhandiso-yy2wp
    @alexhandiso-yy2wp 10 месяцев назад +1

    Plz pastor mazimurochuni youtube layi magingati alichalikumi

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 10 месяцев назад +1

    የትውልድ ሃገር ስትጠይቁ፣....

  • @meronhabtamu1589
    @meronhabtamu1589 10 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ቸርቹ ያለ የት ነው እኛ ያለንበት አካባቢስ አለወይ ብለን ስንጠይቃቸው በጣም ብዙወች አይመልሱም ግን ብዙ አጥቢያ አለን ሲሉ እንሰማለን አረቦች ሳይከለክሉን የኛ አገልጋይ ነን ባዪች መልስ አይሰጡንም ጌታ ማስተዋልን ይስጣችሁ

    • @argaasefa1146
      @argaasefa1146 10 месяцев назад

      በትክክል ብዙ ፈተናዎችን የቀመሠ በአረብ ምድር ዋጋ እየከፈለ ያለፈ ጀግና ነው

  • @gemedabilate8928
    @gemedabilate8928 10 месяцев назад +1

    Please, Let the interviewee talk!

  • @shalomyaroel2427
    @shalomyaroel2427 10 месяцев назад +1

    ፖስተር ካስሽ: ዳዊት ሁልጊዜ ከመውጣቱ በፊት "ልውጣን" ብሎ ይጠይቃል:: ዝግጅት እንዳለ ሆኖ: ወደ አገልግሎት እንድ ሰው ከመውጣቱ በፊት የእግዚአብሔርን ፍቃድ እና ምን ማገልገል እንዳለበት መጠየቅ አለበት:ፈውስም ቢሆን "እግዚአብሔር ሆይ ፍቃድህ ቢሆን ፈውሰን": ብለን ነው የምንፀልየው:: We have to depend on God fully!
    ተባረኩ

  • @محمد-ث3غ8ث
    @محمد-ث3غ8ث Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞

  • @yemisrchshibabaw
    @yemisrchshibabaw 10 месяцев назад +1

    ዋዉ ልብ የምነካ መልክት ለበረከት ሁኑ

  • @makdawood2161
    @makdawood2161 9 месяцев назад

    He used to come to our house

  • @birhanuhankara4817
    @birhanuhankara4817 10 месяцев назад +1

    እኮ ለዚህ እኮ ነው መንፈስ ቅዱስን የገፋችሁት ፓስተር ሳሚ ልክ እኮ ነህ ለምን አትሞግትም ከየማክያቶ ቤት እየመጡ ምንጫ ጬት በሙዚቃ ሚያደነቁሩን ስርአት ያስፈልጋል እኮ እኔ ሰዉ ፀልዮ መንፈስ ቅዱስን መሪ አድርጎ ነው መቆም ያለበት ።

  • @astershifera1606
    @astershifera1606 Месяц назад

    የአውን አስመላኪሆች ጩወት እና ልሳን ዝላይ በመአል ማቆረጥ ነው የሚቀናቸው ከአስመላኪሆች የሚገርመኝ ዘማሬሆችም እንደሱ መሆናቸው በጣም የሚያናድድ ነው አውነትክን ነው አታቆርጠው መልክትስ ከጌታ ነው ወይስ አደለም ማጣራት ነው አለ ያልተባሉትን የሚሉ አሰተኛ ነቢያት በሞላበት ዘመን ላይ ነኝ ህዝብም ነቢይ ሲባል የሚያሮጠን ነገርስ ጌታማስተዋል ይስጠን አየክ ውሽታም አገልጋይሆችን ጌታ ያጋልጣቸው

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 10 месяцев назад

    የአረብ ሀገር የአገልግሎት እንቅፋቶች እራሳቸው አገልጋይ ነን የሚሉ ሐሜተኞች ናቸው ፓስተርዬ

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 10 месяцев назад

    Wenegele kaseye aletsram arbe Hager laye Gena new Dubai mlkam new kayhut ke 10amet befet xeru nger aychalhu ahun geni ahun ylhubt Hager hiwot lay klagoch nachew

  • @tsegeabebe2926
    @tsegeabebe2926 10 месяцев назад +1

    No you have toaskGod atany times

  • @mesfeneegebre4511
    @mesfeneegebre4511 10 месяцев назад +2

    ሀሳባቸዉን አስጨርሳቸዉ

  • @MohammadAhmed-m9h
    @MohammadAhmed-m9h 10 месяцев назад

    Areb Hager laye yetazbekut title becha new yeyzut zemnen edlen sesexache wenegelie lay kemsrat yleki bire becha lay tkurt ymadrgut memnu tamo kere meenhonwe new belew erganen yembalut sewoch lebzu nebsat texykeyoch nachew c hulum areb Hager sew hiwot yekldu ena blhubt Hager klagoch nachew egzhabehr mastwalen yaxchew😢

  • @ZEthiopia-ng2oe
    @ZEthiopia-ng2oe 10 месяцев назад +2

    19/86 በኢትዮጵያ 29 አመት በፊት ማለት ነው ይገርማል የታናሽ እህቴ እደሜ ነው የኔ አይደለም የት አለሽ አዚ?😂