በሳምንቱ በሌላው እምነት ለተሰሙና ለተዋሹ ውሸቶች የተሰጡ መልሶች||ምን ግዜም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መልስ አላት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 дек 2024

Комментарии • 12

  • @semarawitsat
    @semarawitsat День назад +2

    ጸጋውን ያብዛልህ አኬ ከአለም ፈተና መድሐኒያለም ይጠብቅህ❤❤❤❤❤

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 2 дня назад +2

    አኬ ቃለሂወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድማችን ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ ኦርቶዶክሰ ለዘላለም ትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigisttigitigisttigi2915
    @tigisttigitigisttigi2915 2 дня назад +7

    አኬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ልጄ እንዳንተ ቢሆንልኝ በፍቅር ነው የማዳምጥህ

  • @RuthYimer
    @RuthYimer 2 дня назад +2

    ወንድሞች ቃለ ሂወትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ በድሜ በፀጋ ይጠብቃችሁ ክፋ አይንካችሁ እመብርሀን ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የሥላሤዎችባሪያ
    @የሥላሤዎችባሪያ 36 минут назад

    እባካችሁ ወንድሞቼ እህቶቼ አባቶቼ እናቶቼ ስለነዚህ እንቁ አልማዝ የሆኑትን ወገኖቻችንን እግዚአብሄር እንዲጠብቃቸው ሁላችንም መርቋቸው እንፀልይላቸው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የትንሳኤዋ ሀብቶች ወታደሮች ናቸው እግዚአብሄር ያብዛልን

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk 2 дня назад +1

    እግዚያብሔር ይጠብቃችሁ ፀጋዉን ክብሩን ያድላችሁ

  • @SamuelRezene-j2x
    @SamuelRezene-j2x 2 дня назад +1

    ኣኬ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @Tinaye-e4q
    @Tinaye-e4q 12 часов назад

    Nu bebirhanu temelalesu🥰🥰🥰🥰

  • @Aziza100-y5w
    @Aziza100-y5w 2 дня назад

    አከእድመዪሲጥግታ❤❤❤በሪታ፡ወድመ

  • @kidistayalew1581
    @kidistayalew1581 2 дня назад +2

    Z/mariyam enamseginaln yedingil lij yitbkih lensu bicha sayihon legnam lalnbt nw yemlsekiln

  • @AAAAdagn
    @AAAAdagn 2 дня назад

    አመሰግናለሁ አኬ ማርቲን ሉተር እንደዚህ ያለው ምሁር ነው እንደ?

  • @ggvh1663
    @ggvh1663 2 дня назад

    የማትታዬው😂😂😂😂😂😂😂