ኒቃብ ግዴታ ነው ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 169

  • @gshhwhh6388
    @gshhwhh6388 4 года назад +18

    ቢስሚላ ማሻ አላህ ደስ የሚል ትምህርት ነዉ እናተም በተናገራችሁት እኛም በሰመነዉ እምንጠቀም ያድርገን አላሁ ሱበሀነሁ ተአላ ኢሸ አላህ እኔም ለመልበስ አስቤ አለሁ አላህ እዳሳካልኝ አላህ ሾይጣን ይያዝልኝ እህቶች ዱአ እደርጉልኝ ኢሸ አላህ ።

    • @Imra671
      @Imra671  4 года назад +1

      አላህ ይርዳሽ

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 3 года назад

      አሚን

    • @user-lf7cq9cn5x
      @user-lf7cq9cn5x 3 года назад +1

      አላህይገዝሽእህት ልበሽእኔም ልለብስአስቤለሁ

  • @fathahfarsu7201
    @fathahfarsu7201 4 года назад +20

    ማሻአላህ ደስ የሚል ትምህርት ነው እኔም ለመልበስ እፈልጋለሁ ዱዓ አርጉልኝ

    • @user-yv6ij1vx3c
      @user-yv6ij1vx3c 3 года назад +1

      የሰከልሽ ለኔም ዱአ እዲሪጉልኝ አሲቤለው

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u 3 года назад +1

      ለኔም

    • @HhhhffFghhr-pk5zm
      @HhhhffFghhr-pk5zm 9 месяцев назад

      ​@@user-yv6ij1vx3cአላህያሳካልንእኔምአስቤለሁ

  • @user-ng9cb2gs8f
    @user-ng9cb2gs8f 3 месяца назад +2

    جزاك الله خير كلام صحيح ተምሳሌትክ ይብዛ ለስሜት የተመቼንን ሳይሆን ሀቅን በሀቅነቱ ብንውጠው ምናለ በላጩን ብንይዝ

  • @user-xl3oh7qg1s
    @user-xl3oh7qg1s 3 года назад +28

    ጀዛ ከላ ኸይር ማሻ አላ ልቤ ተረጋጋልኝ አላሕ ያበርታኝ ዱአአርጉልኝ

  • @user-mq4nz3nl2y
    @user-mq4nz3nl2y 11 месяцев назад +8

    እኔም በአላህ ፍቃድ እንድለብስና ፀናት እንዲሰጠኝ ዱአአድርጉልኝ

    • @አልሀሙዱልላህ
      @አልሀሙዱልላህ 5 месяцев назад

      ኣላሁ ታኣላ ስበብ እንድታደርግ ይጠይቅሻል ከዛ ቡሃላ ንቃብ ከለበስሽ ሁሉ ነገርሽ ነው የመበራልሽ ኣላህ👌

    • @user-jr7mq2sm4g
      @user-jr7mq2sm4g Месяц назад

      አላህ ይወፉቅሺ እህቴ ኒቃብ ዉብ ነዉ ወላሂ

  • @Tube-wz2ph
    @Tube-wz2ph 3 года назад +5

    ማሽአላህ ደሥ የሚል ሙሀደራ ነው ጀዛኩም አላህ ኸይራ

  • @Tube-mh4ey
    @Tube-mh4ey 3 года назад +8

    ማሻ አላህ ማሻ አላህ ወላሂ በጠም ደስ የሚል ትምርት ነው

  • @sadajemal6410
    @sadajemal6410 4 года назад +15

    እኔ መልበስ እፈልግ ነበር ግን ሴትየየ አልፈቅድልኝ አለች ዛሪ ስንከራከር አመሸን እሳ አይፍቀድም እኔ ይፍቀዳል ኢንሻአላህ አገር ስገባ ለመልበስ እፈልጋለሁ ባላህ ፍቃድ

    • @Imra671
      @Imra671  4 года назад +1

      አላህ ይርዳሽ

    • @sadajemal6410
      @sadajemal6410 4 года назад +1

      @@Imra671 አሚን ያረብ

    • @simariyakemal6112
      @simariyakemal6112 3 года назад

      ወላሂ እኔም መልበስ ፈልጋለዉ

    • @sadajemal6410
      @sadajemal6410 3 года назад +1

      @@simariyakemal6112 አላህ ለሁላችንም ምኞታችንን ቅርብ ያርግልን ሀሳባችንን ያሳካልን

    • @alain3027
      @alain3027 3 года назад +1

      አብሸሪ ሁቤቤቤ ሁላችንም ጉጉት አለን ግን አዳዶቹ መዳም ከባድ ናቸውው

  • @Asma-my3xf
    @Asma-my3xf 3 года назад +8

    አልሀምዱሊላ ዛሬ አላህ አዝኖልኝ ተሰትሪያለሁ

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад +1

      ማሻ አላህ

  • @Mary-z2u
    @Mary-z2u Месяц назад

    ኡስታዝ ጄዛከላህ በአላህ ፍቃድ እለብሳለሁ አላህ ብርታቱን ይስጠን

  • @user-ks7oh1mv5e
    @user-ks7oh1mv5e 3 года назад +5

    ጀዛክ አላህ ኸየር ወንድማችን

  • @neju9310
    @neju9310 3 года назад +7

    ኒቃም ዋጂብነው እህቶቸ ልበሱ ሀቂቃ

  • @user-nx2zc3mo7z
    @user-nx2zc3mo7z Год назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ኡሴታዞቻችንንም አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን እኔም መሸፈን እፈልጋለሁ ግን መዳሜ እቢ አለችኝ ሀገር ስገባ ኢሻአላህ ዱአ አድርጉልኝ

  • @user-bt7dn7he9w
    @user-bt7dn7he9w 4 года назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ እኛም በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @SitieSherif
    @SitieSherif 17 дней назад

    ጀዛ ከላሁ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fm4qv5mv9v
    @user-fm4qv5mv9v 4 года назад +4

    ጀዛከላህ ኸይረን

  • @nhamakabaer395
    @nhamakabaer395 3 года назад +3

    ጀዛኩም ኸይር አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብ

  • @abomuhammad5255
    @abomuhammad5255 2 года назад +4

    ጀዛኩምሏህከይረንጀዛ አሏህ በኔቃባችኝያፅናን እህቴ ሂጃብኔቃብ አትልበሽየሚልጮኛላንችአይሆንሽምውዲ ድንያለውንነውመምረጥ ትክክለኛድንያለውሠው ኔቃብአትልበሽአይልም

  • @abcd-xi7on
    @abcd-xi7on 4 года назад +5

    ጀዛከላህ ኸይር

  • @user-dv3xu9lo1d
    @user-dv3xu9lo1d 3 года назад +6

    አላህይወፍቀንንያረብ✅✅✅🌹🌹

  • @rabiamurad9246
    @rabiamurad9246 3 года назад +7

    ሂጃብ ውበታችነው አላህ ያበርታን

  • @user-fm4qv5mv9v
    @user-fm4qv5mv9v 3 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይረን ኡሥታዘና

  • @user-el4ok4jq7u
    @user-el4ok4jq7u 3 года назад +2

    ጀዛአላህ ኸይር ወንድም አላህ ይጠብቅህ ትክክል

  • @halimamohammad6362
    @halimamohammad6362 3 года назад +3

    ጀዛክላህ ኸይር ኡስትዛዝ

  • @NebihaMohammed-qe5gb
    @NebihaMohammed-qe5gb 2 месяца назад

    ወላሒ እህቶቸልበሱት እሱ ትልቅ የአላህሰጦታነው በሒወቴ እንደሱ የሚያሰደሰት አንድም ነገር የለም

  • @user-ql5hg5vf6u
    @user-ql5hg5vf6u 3 года назад +3

    ጀዘ ከአለህ ከይሬ ኡስተዝ

  • @sadaseid8853
    @sadaseid8853 3 года назад +5

    ሷሏላህ አላይሂ ዉሰላም

  • @madeenamadeena2398
    @madeenamadeena2398 4 года назад +2

    ጀዛኩሙላህ ኸይር ውዲኡሰታዙና አላህ ይጠብቅክ ኢንሻአላህ

  • @user-im8nf2ve1g
    @user-im8nf2ve1g 3 года назад +3

    ጀዛከሏሁኸይር

  • @hawahh9419
    @hawahh9419 Год назад +7

    አድስ ለባሽ ነኝ ያዝልቅልሽ በሉኝ

    • @Imra671
      @Imra671  Год назад

      አላህ ያበርታሽ ውድ እህቴ

  • @simariyakemal6112
    @simariyakemal6112 3 года назад +3

    ጀዛክሙላሁ ኸይር

  • @nuriasharafa9239
    @nuriasharafa9239 2 года назад

    ማሻአላህ ኡሰታዝ ደሰ የሚል ትምህርት ነው

  • @user-rh4qe2lh7m
    @user-rh4qe2lh7m 3 года назад +6

    የኒቃብን ጥቅም የማያውቀው የለበሰው ነው ለለብስለው አላህ ያፅናል! ላለበሡትም አላህ ይወፍቃቸው ያረብ!!

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад +1

      ሳህ ውድ

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u 3 года назад

      አሚን ዱአ አድሪጉልኝ ለኔም

    • @user-rh4qe2lh7m
      @user-rh4qe2lh7m 3 года назад

      @@user-jo5bu4qi7u« አሏህ ያግራልሽ ማሚ💎

    • @user-jo5bu4qi7u
      @user-jo5bu4qi7u 3 года назад +1

      @@user-rh4qe2lh7m አሚን ጂልባቢስት ነኝ ኑቃቡ ነው የጨነቀኝ በዱአ እገዝኝ እህቴ

    • @user-cd9fs6fr3t
      @user-cd9fs6fr3t 2 года назад +1

      ዱአ አድረጎልኝ ውድ እህቶቸ

  • @Tube-mh4ey
    @Tube-mh4ey 3 года назад +5

    ማሻ አላህ ቴሌ ግርም ዬለቹም ወይ በጠም ደስ የሚል ትምርት ነው ???

  • @user-zn6oh9rw5o
    @user-zn6oh9rw5o 3 года назад +3

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @user-mw8vt1qq5j
    @user-mw8vt1qq5j 3 года назад +3

    አሏህ እዳፀናኝ እድሳካልኝ እህቶቼ ያረብብ

  • @zahramohammed3090
    @zahramohammed3090 3 года назад +1

    ጀዛከላህ ኸይር እሥታዝ እዲሜና ጤና አላህ ይሥጣችህ አምሣያችሁን አላል ያብዛልን

  • @user-mw8vt1qq5j
    @user-mw8vt1qq5j 3 года назад +3

    ዱአ አድርጉልኝ

  • @rahmahr1056
    @rahmahr1056 2 года назад +1

    ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረከቱህ ሱለላህ አለሂ ወሰለም ጀዘከላህ ኽይር አላህ የሱና ኡስታዞችን ያብዛልን ያረብ

  • @hawayenatenafake5762
    @hawayenatenafake5762 3 года назад +2

    جزكم الله حيرن

  • @zinetalioumer4142
    @zinetalioumer4142 3 года назад +3

    ጀዛኩሙላህህህህ

  • @user-qy3hz1is9z
    @user-qy3hz1is9z Месяц назад

    ጀዛከላህ ኸይር👍👍👍👍👍👍👍✅✅✅

  • @zinetalioumer4142
    @zinetalioumer4142 3 года назад +3

    ሂጃባችን ውበታችን አላህ ያበርታን

  • @seaditube878
    @seaditube878 3 года назад +1

    Selelah Aleyihi Weselem Jezakulaheyir Astaz Atem betenagerkew egam besemanew yemnteqem yadirgen yareb

  • @betmohammed1923
    @betmohammed1923 3 года назад +1

    جزاكم الله كير

  • @user-se1sm8cc9h
    @user-se1sm8cc9h 4 года назад +1

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته جزاكم الله خير

  • @zaynebmustefa4660
    @zaynebmustefa4660 3 года назад +1

    ጀዛክለሁ ክይር

  • @FhIug-t3e
    @FhIug-t3e Месяц назад

    19:50 ጀዘ ከላካይረረ 22:27 22:31

  • @user-kq7wl7lf4i
    @user-kq7wl7lf4i 3 года назад +2

    በርታወዲማችን

  • @fathumafathuma2264
    @fathumafathuma2264 Год назад +2

    ሥለሏወአለይህወሰለም ጂዛኩላው ኸይረንንንንእሲቲ ለኔም ዱአ አረጉልኝ የመልበስ አላማ አለኝ ኢንሻ አላህ

    • @Imra671
      @Imra671  Год назад

      አላህ ያሳካልሽ

  • @user-iu5du2fy3e
    @user-iu5du2fy3e 4 года назад

    ኢንሻ አላህ ኡስታዙና ጀዛ ካላህ ከይር🍒🍒

  • @FeruzAbie
    @FeruzAbie 26 дней назад +1

    እህት ወድሞቸ ምክር ፈልጋለሁ ስደትነኝ ኒቃም ለመልበስ ልቤ አይፈራም በጅልባብ ስለቆየሁ ጥቅሙን አዉቀዋለሁ ግን ቤተሰብ ሶላት ቢሰግዱም ለጅልባብና ለኒቃም ብዙም አይደሉ ስራ አያሰራም ይላሉ እኔን ያሳሰበኝ ስራዉ አይደለም ወደ ትዳር እስከምገባ ከነሱጋ ስለምቀመጥ ከኒቃምጋ የማይሄድ ከሃጅነብይጋ በሆነስራ ገባየ ወቶ መዋል መሸጥን ይመስል አብዘሃኛዉ ቤተሰብ ለሂጃብ ግደለሽነዉ ካኗኗራችን ሁኔታ ማለትነወ እና እብሬቸዉ እስካለሁ ድረስ እናት አባቴን ማስቀየም አልፈልግም እስኪ ከሸሪአ አንፅር አንዳንድ ነገር በሉኝ ባረከሏሁ ፊኩም

    • @bintemuhammed2273
      @bintemuhammed2273 4 дня назад +1

      የኔ ውድ እህት ከሁሉም የሚቀድመው ያ አላህ ትዛዝ ነው ልብሽን አሳምኝው ሌላ ቀላል ነው

  • @SSaa-ux8ty
    @SSaa-ux8ty 6 месяцев назад

    ማሸአላህ❤

  • @hawahassan9677
    @hawahassan9677 3 года назад +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህ አሂ

  • @user-je6bv8rg3s
    @user-je6bv8rg3s 3 года назад +3

    ያረብ ሰአድኒ

  • @user-xu3cp9hm6m
    @user-xu3cp9hm6m 3 года назад +1

    ማሻአላህ አህለን ኢንሻ አላህ

  • @FhIug-t3e
    @FhIug-t3e Месяц назад

    19:50

  • @FhIug-t3e
    @FhIug-t3e Месяц назад

    ማሻአለህ

  • @user-gr6eg6gx6k
    @user-gr6eg6gx6k 3 года назад +1

    ጀዛኩምአሏህኸይ

  • @memd3085
    @memd3085 Месяц назад

    إن شا ءالله طيب تمام

  • @user-ey9de7ih8n
    @user-ey9de7ih8n 3 месяца назад

    መሸአለሂ🌹🌹🌹🌹🌹

  • @kawulibintbabatube
    @kawulibintbabatube 2 года назад

    ጀዛከላህ ኳይር ዩስታዙና

  • @fatimanoor1318
    @fatimanoor1318 3 года назад +1

    ዉአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂዉበረካቱሁ ጀዛከላህ ከይር

  • @FhIug-t3e
    @FhIug-t3e Месяц назад

    19:50 ጀዘ ከላካይረረ

  • @JumpaDas-ej4mc
    @JumpaDas-ej4mc 11 месяцев назад

    ጀዛኩም ኸይር 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @user-du7ge8nb7n
    @user-du7ge8nb7n 8 месяцев назад

    ጀዛኩምላህኸይረንወንድማችንአፊያይስጥህ

  • @zaynebmustefa4660
    @zaynebmustefa4660 3 года назад

    ጀዛከላህ ኸይር 🙏🙏🙏

  • @hawayenatenafake5762
    @hawayenatenafake5762 3 года назад +1

    وعليكم سلم ورحمتواخ وبركتح

  • @user-dy9qo1ot7q
    @user-dy9qo1ot7q 4 года назад +3

    👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️

  • @user-of2yt4ig2p
    @user-of2yt4ig2p 11 месяцев назад

    ጀዛኩላኸይር እኔም ኢንሻ አላህ አስቤአለሁ

  • @user-te3fb7zk7s
    @user-te3fb7zk7s 3 года назад

    ጀዛክ አላህ ኸይር 👍

  • @haykeli-ub5xe
    @haykeli-ub5xe 2 месяца назад

    ኢሻአላህ ለመልበስ በጣም እፈልጋለሁ ግን መጀመሪያ ቡዙ የኒቃብ ህግን ሀቁን እድጠብቅ ማውቅ የምፈልጋቸው ነገሮች አሉ እምታውቁ ባአላህ መልሡልኝ የማዳሜ ባል አድቤት እየኖርን እደት ልሸፈን እችላለሁ ምን ማድረግ አለብን???????

  • @mekiyashikur6379
    @mekiyashikur6379 3 года назад +2

    👍👍👍👍👍

  • @user-ey9de7ih8n
    @user-ey9de7ih8n 3 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AminaDaawud
    @AminaDaawud 5 месяцев назад

    صبحان الله ❤

  • @user-bh1dd5xr9r
    @user-bh1dd5xr9r 3 года назад

    ماشاءالله بتارك الله በርቱልን

  • @user-ey9de7ih8n
    @user-ey9de7ih8n 3 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹

  • @user-ey9de7ih8n
    @user-ey9de7ih8n 3 месяца назад

    🌹🌹🌺🌺🌺🌺

  • @Akihayat
    @Akihayat 3 года назад +3

    አህለን ማሸአለሀ

  • @AminaAmina-ex9xh
    @AminaAmina-ex9xh 4 года назад +3

    ሠለሏህ ወአለይሂ ወሠለም

  • @sada-or9gx
    @sada-or9gx Месяц назад

    ሱራዉን ንገረኝ የትነዉ እማገኘዉ 🎉

  • @user-qx6jl1dx5g
    @user-qx6jl1dx5g 11 месяцев назад

    ጀዛካላህ ከይራ ወድሜ

  • @aynadisMitku-lj5ks
    @aynadisMitku-lj5ks 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sl8sb8tn5v
    @user-sl8sb8tn5v 4 года назад

    ሡለላህ አለይሂ ወሰለም ወሀቢበና ጀዛክ ላህ ኸይር 👍 👍

  • @user-tv9uc4bt9e
    @user-tv9uc4bt9e 3 года назад +5

    ማሻአላህ ነው ግን እኔ ላገባ ነበር እና እጮኛየ አልፈቀደም ምከሩኝ እስኪ ለዚህ ልተወው አልቀጥል ከሡጋር😥

    • @Imra671
      @Imra671  3 года назад +2

      ለምን አይፈልግም ውድ እህቴ ምከሪው ሃዲስ ላኪለት ያዳምጥ ይመለሳል

    • @user-zn6oh9rw5o
      @user-zn6oh9rw5o 3 года назад +7

      እደ እህት ከአላህ እና ከወንድ ማን በልጦብሽ ወላሂ እምትወጅዉን ነገር ለአላህ ብለሽ ከተዉሽ አላህ ከምትፈልጊዉ በላይ ይወፍቅሻል ግን አስረጅዉ ልጁን

    • @user-hb9jw2ct6e
      @user-hb9jw2ct6e Год назад

      የኔም አቢአለኝ ወላሂ ጆልባባ ልበሽ አለኝ እኔግን ኒቃብነበር የምፍልገው ከአላህ አይበልጥም ልተወውነው

  • @tube5439
    @tube5439 3 года назад +1

    👍👍👍👍🌷

  • @saadahussien3892
    @saadahussien3892 2 года назад

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱሏ። ወበረካተሁ። አላህይጨምርህ። እናመሰግናለን

  • @RahmaaMohammed-u2q
    @RahmaaMohammed-u2q Месяц назад

    👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤

  • @sanyay6949
    @sanyay6949 2 года назад

    ጀዛከላ ኸይር ዱአ አርጉልኝ መልበሥ እየፈለኩ ብዙ ጫና ና ፈተና እያጋጠመኝ ነዉ ዱአ አርጉልኝ በሂጃቤ እድፀና

  • @user-hx9st6qu3b
    @user-hx9st6qu3b 5 месяцев назад

    ቢስሚላ. አልሀምድሊላ. ኢሻአላ. ለመልበስ. አስቢለሁ. አላህያሳካልኝሽ. በሉኝያጀመአ

  • @Binttube
    @Binttube 3 года назад

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱሏህ ወበረካትሁ ጀዛካሏህ ኸይር ወንድም አላህ ይጨምረልህ

  • @medinamohamed7078
    @medinamohamed7078 3 года назад +1

    አላህ ወደ ጥሩ ነገር ይምራን ያረብ

  • @tube9127
    @tube9127 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላል ወንድም በርታ

  • @user-qr5jx9zg5z
    @user-qr5jx9zg5z 4 года назад

    ዋሊኩ እስላም ወራህመቱ ላሂ ወበረካቱሁ
    ጀዛ ካላህ ኸይር

  • @nanimavel8406
    @nanimavel8406 3 года назад +2

    ኒቃብ ግዴታ ነው!!!!!!!!!!!!!😦

    • @JumpaDas-ej4mc
      @JumpaDas-ej4mc 11 месяцев назад

      እኔ ልማሊስሽ ኣዎ ግዴታ ነዉ 😌?

  • @fatiajamal3665
    @fatiajamal3665 17 дней назад

    የናፈቀኘ ነገረ ቢኑረ ኒቃብ ነዉ ዱአ አረጉልኝ ዉዱቼ

  • @user-of2yt4ig2p
    @user-of2yt4ig2p 11 месяцев назад

    እኔም መዳም አቸገረች ኢንሻ አላህ አገር ስገባ

  • @shemsiyatube2850
    @shemsiyatube2850 2 года назад

    ማሻ አላህ ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህሌን ሹኩራን

  • @mominawala5487
    @mominawala5487 Год назад

    ማሺአላህ

  • @HAI6544-gb6me
    @HAI6544-gb6me 6 месяцев назад

    ቁረአን የቀራ ብቻነወ የሚለብሰወ