Ethiopia - ወልቃይት ተጀምሯል | እነኮሎኔል ደመቀ ወዴት...?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 238

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 6 месяцев назад +16

    ድህነት ዘመናዊ ባርነት ነው!
    ስደት ዘመናዊ ባርነት ነው!
    ድርቅ ዘመናዊ ባርነት ነው!
    ርሃብ ዘመናዊ ባርነት ነው!
    ልመና ዘመናዊ ባርነት ነው!
    ሃገርን መጥላት የጥላቻን መርዝ የሚረጩ ዜጎችን ለባርነት ማዘጋጀት ነው!

  • @gashuamare3316
    @gashuamare3316 6 месяцев назад +5

    ወልቃይት እና ራያ አማራ ነው።
    ፋኖ❤

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 6 месяцев назад +27

    ድል ለሰፊው የአማራ ህዝባዊ ሰራዊት ፋኖ። ❤❤❤

  • @temr8492
    @temr8492 6 месяцев назад +26

    አላህ ሠላሙን ያምጣልን የአማራ ህዝብ አላህ ሞት በቃ ይበለን

    • @Barry-m3w
      @Barry-m3w 6 месяцев назад +1

      Why GOD/ALLAH ONLY FOR THE AMHARANS???. WHY NOT FOR OTHERS??????.

    • @GetasewAlamir-g5h
      @GetasewAlamir-g5h 6 месяцев назад

      because they have been killed, cleansed for so long by their identity@@Barry-m3w

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

      የጁን እያገኝነው አላህ ከበዳዬችና ከፎካሪወች ጎን የሚቆም አምላክ አይደለም የስእል ዘር የጣውላዘር የክርዘር የመላእክ ዘር የሰው ዘር ሰብስበው የሚያመልኩ ስንት ሽወሎወችን ደሴላይ በአንድ ቀን30ሽ ሰወችን ጨፍጭፈው የቀበሩ አሏህ እንዴት ከነሱጎን ይቆማል????????

    • @temr8492
      @temr8492 6 месяцев назад

      @@ጋዛአልቃሳም አላህኮ እንደሠው አይደለም እሡ የተሻለውን ያውቃልና የተሻለውን መርጦ ሠላማችንን ይመልስልን እኔኮ ከፈጣሪየ እንጅ ከሠው ምንም አልጠብቅም አልከጅልም አልሀምዱሊላህ

    • @lubabadubai5580
      @lubabadubai5580 6 месяцев назад

      ​@@ጋዛአልቃሳምከብት ጅል

  • @solomonteshom4286
    @solomonteshom4286 6 месяцев назад +26

    ድል ለጀግናው ለአማራ ሕዝብ ፋኖ💪💪💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @densfahayru
      @densfahayru 6 месяцев назад

      ሀዬ ❤❤❤❤❤111❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 6 месяцев назад +8

    ድል ለአማራ ፍኖ

  • @محمدسعيد-ش5ع
    @محمدسعيد-ش5ع 6 месяцев назад +8

    ፍትህ❤ለአማራ ❤❤ወገኖቸ ❤

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

    • @محمدسعيد-ش5ع
      @محمدسعيد-ش5ع 3 месяца назад

      @@TadePole-g5k የሠዉሀይማኖትአትኩወገኖቸ

  • @አኢሻዮቶበር
    @አኢሻዮቶበር 6 месяцев назад +27

    ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን❤❤

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

  • @GfgftGfgft-t9j
    @GfgftGfgft-t9j 6 месяцев назад +2

    አቤቱ ፈጣራ ቸርን አሠማን በጣም ይከቢዳል ይህ ሠይጣን አባላን መቸነው ሠላም የምንሠማው።

  • @danielsintayehu2203
    @danielsintayehu2203 6 месяцев назад +34

    የሸዋ ፋኖ አደረጃጀት አስፈርቷቸው ነው ወልቃይት ወልቃይት የሚሉት ፥ ወጥር ፋኖ ፤ይህን አራጅ ፥ከሰብአዊነት የራቀ ስርአት አስወግድና ለመላው ህዝብ እረፍት ስጥ።

    • @michaelaleme3518
      @michaelaleme3518 6 месяцев назад +4

      You are right. Welkait and Raya will never be part of Tigray. We will never allowed that. Victory for Amhara's people and Fano. Amhara first.

    • @יעקבדמטי
      @יעקבדמטי 6 месяцев назад +2

      ትክክል ነህ ብሮ ፉኖ ሰው አራጅ ሰው ገዳይ አማራን ያጥፉሁ ገና ይጠፉሉ ድል ለትግራይ ሞት ለአማራ🖕🖕🖕

    • @andnet2094
      @andnet2094 6 месяцев назад

      ወንድሜ አንተ ምንም ሆንክ ምን ድግሱ ሁሉ ትግሬና አማራ የተባለን ሕዝብ ሰበብ ፈልጎ ማጥፋት መሆኑን ረጋ ብለህ አጢን:: ​@@יעקבדמטי

  • @Biruk-xz3iy
    @Biruk-xz3iy 6 месяцев назад +5

    There is no god there is only godliness victory for fano❤❤

  • @AmhraGondar
    @AmhraGondar 6 месяцев назад +8

    የአማራ ና የትግራይ ምስኪኖች ይገዳደላሉ!!

    • @andnet2094
      @andnet2094 6 месяцев назад

      ብልፅግናና ኅወሐት ሌት ተቀን እየሰሩ ያለዉ ግልፅ ሴራ ሁለቱን ማጋደል ነዉ:: አላማቸዉም ኢትዮጵያን ማፍረስ ነወ:: ትግሬ: አማራ: ኦሮሞ ሲዳማ ሶማሌ ጋሞ ወዘተ ሳትል የኢትዮጵያ ሕዝብ ከእንቅልፍህ ንቃ!!

  • @Befikiru368
    @Befikiru368 6 месяцев назад +10

    fano king

  • @SadeAli-dn4oo
    @SadeAli-dn4oo 6 месяцев назад +9

    አብይ በአማራና በትግራይ ሆዝብ ድጋሜ ሌጫወትበት ነው😢😢😢😢😊

  • @danieltilahun2556
    @danieltilahun2556 6 месяцев назад +24

    አሁን አማራ ኢትዮጵያ ከፈለገች ትፍረስ ለመጨረሻ የህልውና የታሪካዊ ርስት ለመጠበቅ መነሳት አማራ ከግብጵ ሱማሌ፣ኤርትራ ከማንኛውም ሰይጣንም ቢሆን ከብልፅግና ኦርሙማ፣ኦነግ ተጳጳሪ ሀይል ለመተባበር መነሰመት ውጭ ምንም ምርጫ የለም።በፍጥነት የአማራ ፋኖ በመልቃይት፣ጠለምት፣ራያ መመስረት ።

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 6 месяцев назад +1

      Gadeli giba antena fano

    • @BobLove-qn3fq
      @BobLove-qn3fq 6 месяцев назад +1

      ባንዳ የባንዳ ዘር

    • @rezenebirhane7134
      @rezenebirhane7134 6 месяцев назад

      ahunm dem dem yishetehal

    • @rezenebirhane7134
      @rezenebirhane7134 6 месяцев назад

      ahunm dem dem yishetehal,yene giba belew ???

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

  • @destakeremela3591
    @destakeremela3591 6 месяцев назад +16

    ጋዜጠኛ ነኝ ባዩች ገበያዉ ደራላችሁ ይብላኝ ለምስጊን ወገኔ😢

    • @Mulugeta-w8q
      @Mulugeta-w8q 6 месяцев назад +2

      በተለይ ፈታ ዴይሊ የሚባል ጭንጋፍ ግጭትን የሚያበረታታ ዜናዎች እየፈጠረ ያቀርባል አንድ ቀን ይጠየቃታል፡፡

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      ​@solsport1አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

  • @aleaaxx7239
    @aleaaxx7239 6 месяцев назад +21

    ብልፅግና፣ ዎያኔ ፣ኦነግ፣ ብዓዴንን ከኢትዮጵያ ምድር ቢቀነሱ ምንተነፍሰው ሰላም አስባችሁታል ? ውይ !!!

    • @danielsintayehu2203
      @danielsintayehu2203 6 месяцев назад +1

      የጥንት ውስጥ ቅንቅን ሆኑብን እኮ ኡፍፍፍፍፍፍ

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад +1

      እር አማራየሚባል የችግር ስም ከምድር ቢጠፋ ሀገራችን ከሀያላኑ ተርታ ትሰለፍ ነበር

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      ​@@ጋዛአልቃሳምአዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

      @@TadePole-g5k አንተ ደክሞ ክፍት አፍ ከየት ዲንጋይ ነው የተፈጠርከው ሌላስድብ አጣህ እነዚ አማራ የሚባሉ ዝንባም እድሜልካቸውን ካልፎከሩ ቁምጥናቸው የሚነሳባቸው ይመስል።።።አንተግን ማሪያምን አትንካ ምክንያቱም እኛ ሙስሊሞችም አናመልካትም እንጅ እንወዳታለን እናከብራታለን ምክንያቱም ማሪያምን በድንግልና ነብያችን ከቁርአን በፊትት በኢንጂል ኪታብ እየሱስን የወለደች የአማላጃችን የተከበርው ነብይ እየሱስ እናት ነበርች እናም የተባርከች ነችና ሙስሊም ሁኖ እሷን የማያከብር የሙስሊም ስነምግባር የለውም ፄንጤ ከሆንክ አንተ እዩጩፋስለሆነ አምላክህ አይፈርድብህም።ኦርቶዶክስ ከሆንክ ደግሞ እሷን እናታችንን አብርን እናክብራት ደግሞግን ስግደት ለአንዱ አምላክ ብቻ ይሁን።ምክንያቱም ባይብል በላይ በሰማይ በታችበድርም በባህር ውስጥም ላለው ለተቀርፀውም ምስል አትስገድላቸውም አታምልካቸውም እኔ ቀናተኛ አምላክነኝ ብሎሀልና።ስለዚህ ስንሳደብ ቢያንስ በቀጥታ ባለጉዳዩን ቢሆን ጥሩ ነው

  • @super__star6823
    @super__star6823 6 месяцев назад +4

    Abiy and Getachew are taking order form Mike Hummer !

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 6 месяцев назад

    ጥሩ ትንተና ነው። እናመሰግናለን።

  • @iamfano7866
    @iamfano7866 6 месяцев назад +41

    ጋላ ነገሰ አገር ፈረሰ!!!

    • @Barry-m3w
      @Barry-m3w 6 месяцев назад

      Too NAIVE!!!.

    • @jjharun-dt4ew
      @jjharun-dt4ew 6 месяцев назад

      ጥይት አና ትህ ን ያ ፍ ር ሰ ው

    • @iamfano7866
      @iamfano7866 6 месяцев назад +7

      @@jjharun-dt4ew ጋላ ነገሰ ህዝብ አስለቀሰ! ጋላ ነገሰ ሀገር ተበሳበሰ!!

    • @FirmLord-dy3op
      @FirmLord-dy3op 6 месяцев назад +3

      exactly ከዚያ አያልፍም

    • @Zabiba85
      @Zabiba85 6 месяцев назад +3

      😂😂😂😂ወላሂ፣ትክክል

  • @sebrinademnur2481
    @sebrinademnur2481 6 месяцев назад

    ድል ለሰፊው
    Tigray People & TDF, The Area belongs to Tigray for Ever.

  • @SeidAbegaz-y5y
    @SeidAbegaz-y5y 6 месяцев назад

    እራያና ወልቃይት አማራ ነው

  • @derejealemayhu-k5d
    @derejealemayhu-k5d 6 месяцев назад +2

    ያፈለገ ነገር ይምጣ የአማራን መሬት ስንዝር አይወሰድም በእውነት በእውነት

  • @yitbarek350
    @yitbarek350 6 месяцев назад +7

    የ USA እና EU ፍላጎት tplf ዎልቃይትን እንዲወስድ እና ኢትዮጵያን እንዲበትን እየሰሩ እንደሆነ እናዉቃለን 👌 ግን ይህ ቅዝት መቼም አምሐራ እያለ አይሳካም 👌👌👌 ድል ለ አምሐራ ፋኖ!👌👌👌

  • @יעקבדמטי
    @יעקבדמטי 6 месяцев назад +2

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያን አጥፉልን ተምድረ ገፅ

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 6 месяцев назад +3

    ፈጽሞ በእናንተ ሴራ አማራ እርስቱን ዳግም ሊያጣ አይደለም እሳቤው በእራሱ።ሌላ ችግር ነው።
    እነ አረጋ እነ ተመስገን ለዘላለም ቨታሪክ ተጠያቂ እንዳትሆኑ

  • @Trendy-nd9ho
    @Trendy-nd9ho 6 месяцев назад +4

    ሰዎች አማራ በወልቃይት አይደራደርም ።አማራ ያልቃልንጂ በወያኔ በሀይል በለስ ቀንቶት ወደ ራሱ ግዛት አስገብቶ የነበረው መሬታችንማ ቀልድ የለም ጎበዝ። ትግራይ ማለትኮ ያውድማን ታክል ለም መሬት ያልታደላት ረባዳ መሬት መሆንዋ ካንደበታቸው ለዘመናት ሰምተነዋል። እድሚያቸው ልክ እየተንከራተቱ እየለመኑ የኖሩ ህዝቦች ናቸው። ለም መሬት ካማራ ነጥቀህ መኖራ አይታሰብ። ከኤርትራም ከአማራም ለዘላለም ሆድና ጀርባ ሆነው እየተቅበዘበዙ ይኖራሉ እነዛ መናጢዎች።

  • @AopMohammed
    @AopMohammed 6 месяцев назад

    Selam yeshalale

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 6 месяцев назад

    እውነት የያዛችሁ ወገኖቼ በርቱ፡፡ ይብላኝ ለየዋሁ የአማራና ትግራይ ሕዝብ፡፡ ሥልጣን መናፈቅ ዱሮ ቀረ፡፡ አሁን ጥረህ ግረህ ብላ፡፡ በሚሠራው አትቅና፤ ዞርበል ከፊቱ! አብችዬ ይስራበት፡፡ እስክ ጥላቻን ራሱ እንጥላው፡፡ ወደ ቀልባችን እንመለስ፤ ይህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው፡፡ አብቹ እግዚአብሔር አምላካችን ጥበብና ፀጋውን ያብዛልህ፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! በጥላቻ የታወራችሁ ከዚህ መንፈስ ውጡ፡፡

  • @TayituAbakostir
    @TayituAbakostir 6 месяцев назад +2

    መሬቱ ያማራ ነው::
    ገለው የሽሹ መጥተው የኛ ነው ማለት
    አይችሉም ::
    ወራሪዎች እንጂ ተፈናቃዮች አልነበሩም አይደሉምም::
    ስውየው ወንበሩ እስከሚመቻችለት ይለው የነበረው
    ወልቃይትና ራያ ያማራ ነው ነበር አሁን ደግሞ አማራን ያስጨረስ መስሎት ህልሙን እውን
    ለማድረግ እርስ በርስ ለማባላት ያስበው ነገር ነው ግን አይሳካለትም::
    በጉልበት ወስደው ነበር አሁን ደግሞ አማራው መሬቱን መልሷል::
    ሕዝብን ከማስጨፍጨፍ ሌላ ስራየሌለው
    በዚህ ደግሞ ስልጣን አይቆይም::
    ድል ለስፊው ኢትዮጵያ ሕዝብ
    ሞት ለገዳዮች::

    • @tsehayebarya1964
      @tsehayebarya1964 6 месяцев назад

      በጉልበት ተወስዶ ነበር በጉልበት ተመልሰዋል ነው ያልከው? አሁንም በጉልበት ይመለሳላ ምን ችግር አለው

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 6 месяцев назад +2

    ዘመኑን የማይመጥኑ ደደቦች ፤ ለምንድነው ፎቶዋቸውን የምታሣዩን? በጣም አሥቀያሚዎች በመሖናቸው፣ ያሥታውከናል።

  • @אשנאפי
    @אשנאפי 6 месяцев назад +10

    ከአሁን በኋላ የአማራ ህዝብ ከፌዴራል መንግሰት ሆነ ከሌላ የሚመጣ ጊዜያዊ አሰተዳደር የሚባል መቼም አይቀበለም ወልቃይትና ራያ ከአማራ መቼም አይነጠለም ‼️

  • @GirmayAtsebeha
    @GirmayAtsebeha 6 месяцев назад +1

    Eneyigermeg e leand kelele 8ageroch tebabrow gebu enge fani tewagto humera aleyazm besew tekesha tazelhe new yegbahew enge tdf fetaydelem mewagat ytchelm tdf hero

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 6 месяцев назад

    ሠላም ይሻላል

  • @densfahayru
    @densfahayru 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 6 месяцев назад +7

    የትግራይ ሕዝብ የመጨረሻ የመጠፊያውን ካርድ ነው የሚሰበው የሚያዝንለት አንድም አማራ የለም። ብልፅግናን ተማመነው ነው ዋጋችሁን ያገኛሉ የፈጀውን ዓመት ይፍጅ ደግሞ በአማራ ደም አትኖሩም

    • @Deganet
      @Deganet 6 месяцев назад +2

      Amara latgraya yasabala ende amara nebasa gedaya aele ende

    • @GechGech-j9i
      @GechGech-j9i 6 месяцев назад +2

      ወልቃይት እና ራያ የወረራቹት እኮ በመንግስት ታዝላቹ መሆኑን ኣትርሱ ኣማራ ብቻውን በጭራሽ ለእኛ ለተጋሩ ስጋት ኣይደለም ኣታስብ ኣንተ ትላም ኣማራ

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 6 месяцев назад

      ​@@GechGech-j9i👌👌👌👌

    • @foursisters3582
      @foursisters3582 6 месяцев назад

      ሀሀሀሀ አላልሸም ችጋራ ብዙ ልል ነበር ግን ውሩ ሮመዶን ነው
      ​@@GechGech-j9i

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 месяцев назад

      @@GechGech-j9iቅዝናም አሜሪካግብፅ ሱዳን የት ሄደው ነእ አሜሪካ በሳተላይት ጨምር ስደግፋችው ያላሽነፋችውትንብጦርነት አሁን መንግስት ብሌለበይ ሃሃ አህያ ትግሬ አምሳ ጌዜ ፋኖ ልዩ ሀይል ከእናንተ ጋር አይደለም ጦርነቱ እያላችው ያወጣችውትን መግለጫ😂 እሳችውት እንዴ ጉረኛ ኃላቀር ትግሬ አሁንም ጥሩ እድል አለንኑ አሁንም በአማራ ጥላቻ ጭንቅላታችው የዞር የተረፉ ትል ትግሬዎች አሉ እነሱንም መጨርስ አለብን ለአማራ ስላም ሲባል

  • @BelayHayle-ur7ke
    @BelayHayle-ur7ke 6 месяцев назад

    Tress

  • @MohmadMoala-jt1cw
    @MohmadMoala-jt1cw 6 месяцев назад +1

    አማራ መቸም ቢሆን አንድነትህን አጥብቅ ሌላው ቀላልነው

  • @abdibilal8535
    @abdibilal8535 6 месяцев назад

    Wow bro o love your sound

  • @Elham-z7x
    @Elham-z7x 6 месяцев назад +3

    በጭራሽ ወልቃይት ራያ ከአማራ እጂ አይወጣም ወደ ትግራይ አይካለለም አማራ ህዝብ አልቆ እንጂ የአለም ህዝብ ቢሰለፊ ወደ ትግራይ አይመለስም 100%
    የአማራ ክልል ብአደን ድጋሜ ስህተት እንዳይሰራ እና ህይወቱን እንዳያጣ ከዛ ውጭ ምንም አይነት ነገር አይመጣም

  • @meriloabe7065
    @meriloabe7065 6 месяцев назад

    There is no God. There is only Godliness. Victory For Fano❤

  • @HasanKadir-c4b
    @HasanKadir-c4b 6 месяцев назад

    ድል ለጃግናዉ መከላከያ ሠራዊታችን!!

  • @HIIBBOO-PRESS
    @HIIBBOO-PRESS 6 месяцев назад

    Is it possible to decided this time???

  • @NatkaBlae
    @NatkaBlae 6 месяцев назад

    ደብረፅዮን ሓዲኡ ንሕሰብ

  • @እናአለምቲዩብ
    @እናአለምቲዩብ 6 месяцев назад +4

    እረ ወዳ እጭ ምንም ላይመጣ አታጨብጭቡ ድል ለአማራ ህዝብ ትቀልዳላቹ የአማራ ህዝብ ደም አጥት ነዉ ወልቃይት እራያ

    • @TadePole-g5k
      @TadePole-g5k 6 месяцев назад

      አዎ እውነት ነው: ማሪያም ትበዳና

  • @MSKEREMZMEDKUN
    @MSKEREMZMEDKUN 6 месяцев назад +2

    አማራ ኢትዮጵያ አይለም ከሆን በዋላ ለምን በአፊጥሞ አትደፋም

  • @andnet2094
    @andnet2094 6 месяцев назад

    ወልቃይት የበጌምድር/የጎንደር ጠቅለይ ግዛት አንዱ ክፍል መሆኑ እንኳን የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥ ቀርቶ ዓለም ያቃል:: ከሁሉም በላይ ፍርዱ የማይጓደል አምላክ:: የብልፅግናና የኅወሐት ፍላጎት ኢትዮጵያን ለማፍረስ በቅድሚያ ትግሬና አማራ የተባለን ሕዝብ መጨረስ ነዉ:: ንቁ!!!!!!!!!!!!!

  • @hailumengesha7845
    @hailumengesha7845 6 месяцев назад

    ወልቃይቴ"_የመጣውን ጠላት በሚገባው ቋንቋ ሊያስተናግደው በሚገባ ተዘጋጅቷል :: ብዙ ማውራት አያስፈልግም = ተከዜን ለመሻገር ሞክር ??? ያኔ እንተያያለን √√√ ::

  • @saratube8614
    @saratube8614 6 месяцев назад

    ፍትህ ለአማራ ህዝብ😢😢😢

  • @melessedelelegne6297
    @melessedelelegne6297 6 месяцев назад +2

    I think this will bring two things that helps amhara struggle for freedom 1. All militias and police forces and riot police join with fano . Amhara pp also have a chance to change mind and stand with the people. 2. United Amhara force in one power.

  • @ዘመኑታየ
    @ዘመኑታየ 6 месяцев назад

    የትግራይ ሕዝብ አሁን መንቃት አለበት አለዛ ከባለፈዉ የባሰ ደም መፋሰስ አለ ግን ሕዝቡ ነቅቶ መንግስትን ይታገል ከዛቡሀላ ይደርሳል ሁሉም ትግሬና አማራ አልተጣላም ባለስልጣኖች ናቸዉ ያጣሉት ትግሬና አማራ ንቃ በባሕል አንድ በሐይማኖት አን የሆነን ሕዝብ በዘርናበቦታ ያጋድሉታል እባካችሁ ንቁ አይናችሁን ክፈቱ

  • @MeseretBerihun-c5m
    @MeseretBerihun-c5m 6 месяцев назад

    አብይ በአማራና በትግራይ ልጆች ደም ይጫወታል 😭😭😭😭😭😭

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 5 месяцев назад

    የህዎሀትም እባብውንም ካማራም ህዝብንም ቦታም ህዝብንም ሲነድፍም ለህዝብንም ስሚንም በየምድርም ለዳባትም ለደባርቅም አዉራጃም ሰዎች የትግርየ እባብንም እየነደፈም ብዝዎችም ገድልዋልም ወገብዉ የብሎም አምልጥዋልም መልዎም ከመጣም ጭንቅላትዉ ነዉ ሚቀጠቀጠዉ አክስዉምእልድዋም ድረስም መቀልየም ድረስም አማራዉ እያራራጠንም ነዉ ጭንቅላት ጭንቅላትዉም እያለም ሚቀጠቅጠዉ ህዝብንም አማራም ዎሎም ጎንደርም ሽዋም ጎጃም ህዝብንምአይለቀዉም ፋኖም ህዝብንም አማራም ልጅዎችም።

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 месяцев назад

    ድንቁርና ዘላለማዊ ባርነት ነው።

  • @Thestabilizer44
    @Thestabilizer44 6 месяцев назад +4

    FANO FANO!!

  • @meselemergia6003
    @meselemergia6003 6 месяцев назад

    እውነት የያዛችሁ ወገኖቼ በርቱ፡፡ እነሱ ሰበር ሰበር ይላሉ በየቀኑ፤ ይብላኝ ለዚህ የዋህ ሕዝብ፡፡ ሣይረዳው ላይክና ሣብስክራይብ ያረግላቸዋል፤ እነሱ የሄን ዶላር ያግበሰብሳሉ፡፡ ይህ አልበቃ ብላቸው ወንድማማቾቹን ያጣላሉ፤ ያጋድላሉ፡፡ የአባቴ አምላክ ይሰባብራቸዋል፡፡ ንቃ የሀገሬ ሰው፤ እየተሳሰብን በልማቱ እየተጋገዝን ወደፊት፡፡ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! በጥላቻ የታወራችሁ ከዚህ መንፈስ ውጡ፡፡

  • @kidanekebede8069
    @kidanekebede8069 6 месяцев назад +1

    እኔ የሚገርመኝ ወልቃይ ራያ የማን ነበሩ ለዚህ ለዚህማ ሃውሳ አውራጃ አሰብና ጅቡቲም የኛ ነው በሉን በሱዳን በመተከል በሰሜን ሸዋ ራያ ወልቃይት ስንቱን ታስመልሳላችሁ ኧረ ህዝቡን ሠላም ስጡት

  • @SleepyDesk-bx5jx
    @SleepyDesk-bx5jx 6 месяцев назад

    🎉🎉🎉🎉

  • @takkeletaddese7474
    @takkeletaddese7474 6 месяцев назад

    ድንቁርና ከኢትዮጵያ ምድር ጠፍቶ የኢትዮጵያ ምድር ለኢትዮጵያውያን ሁሉ ክልል ሆና በመሬት አንጣላ እላለሁ።ጦርነት የምንከፍተው ኢትዮጵያዊ ያልሆነ መሬታችንን ሊቀማን ሲመጣ መሆን አለበት።ማይምነት ይጥፋ።

  • @olivedemeke5123
    @olivedemeke5123 6 месяцев назад

    አስተዋይ መንግስት ትክክለኛና ታሪካዊ ይዞታውን በተግባር ማፆናት አለበት እንቡዋይ ሎሚ ሊሆን አይችልም እውነተኛ ውሳኔ ያስፈልጋል ለሁሉም ሀገር የጋራ መሆኑም ዋንኛው ቁልፍ ነው

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 6 месяцев назад

    ስለ ወልቃይትና ራያ በህዝበ ውሳኔ አማራውም ትግራዮም ካልተስማሙ ተዋግተው ይጫረሱ ሌላው ህዝብ ጦርነት ሰልችቶታል በነሱ መከላከያ የሚያልቅበት እዳ የለበትም

  • @argawbelay7938
    @argawbelay7938 6 месяцев назад

    የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሐሳብ ገዢ ነው። እውነት ስለሆነ።

  • @rejimuwenz1147
    @rejimuwenz1147 6 месяцев назад +2

    የኦሮሞ ፖለቲከኞች አማራና ትግሬ እስከወዲያኛው እንዲቆራረጡ ሊያደርጉት ነው!
    ለማንኛውም የወልቃይት ህዝብ ድጋሚ የትግሬ ባርያ መሆን አይሻም::

  • @yeagerlij4540
    @yeagerlij4540 6 месяцев назад +1

    ህወሓት የሚባል ነቀርሳ የወንጀለኛ ሰብሰብ በፈፀሙት ከፍተኛ ወንጀል በሕግ ስላልተጠየቁት ነው የልብ ልብ የተሰማቸው ለዚህም የበቁበት ምክንያቱም መንግሰት ሰለሌለ ነው በጣም ያሳዝናል ሌላው ብልፅግና የሚባል የህወሓት ርዝራዥ የሆነው የኦነግ አራጅ መንግሥት መፍትሄ ያመጣል ብሎ የሚያሰብ ሰው ካለ ጡጦ ሰጡት እነዚህ ሁለት ፅንፈኞች በአማራ ህዝብ ጥላቻ አእምሮዋቸው የሳቱ በዘረኝነት ደግሞ የሰከሩ እንዲሁም አስተሳሰባቸው ጭምር እንደ ምግብ የሻገተ በፈረቃ ፀብ ቸርቻሪዎች ከኢትዮጵያ ፓለቲካ ወደዛ ካልተወገዱ ሰላም ይመጣል ተብሎ የማይታሰብ ነገር ነው

  • @walelignsisay8286
    @walelignsisay8286 6 месяцев назад +1

    እያማረህ ይቀራል የአማራልጆቺ እንደቅጠል እረግፈው በእጃቸው ያሥገቡትን እርሥታቸውን አሣልፎየሚሠጥህ።ለማንብሎነው ህይዎቱንዬሠጠው ለአብይሥልጣንብሎይመሥልሐል።አብይአህመድ ጉም መሆኑንማዎቅአለባቹ በራሡአንደበት ዎልቃይት ዬበጌምድርጎንደርነው እያለመሥክሯል።የአማራህዝብ ከዚህበሗላ መሥሚያውጥጥጥነው።ዳግመኛ እልቂትይፈጠርካላቹጀምሩት የቀሩትንምዎጣቶቺእግር አሥቆርጣቹ ትመለሣላቹ።

  • @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww
    @IMANLOGISTICSLLC-uw8ww 6 месяцев назад

    Miakadera lay yezer chichefa fetsemewu yewotu sewochi endegena tefenakay tebelewu memtat yelebacjewum

  • @AkiliuZewdeh
    @AkiliuZewdeh 6 месяцев назад

    አሁንም ሌላ ጦርነት

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 4 месяца назад

    Enayalene . Welkayet N Wesedo Le America Lemaserekebe Newe .Mechem Tigre Ke Barenet Ayewetame . Tegelu Yeketelale Welkayet Raya Ye Amhara Newe

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 6 месяцев назад +2

    Come to walkiet see

    • @hiwi-s2c
      @hiwi-s2c 6 месяцев назад

      sure

    • @Thestabilizer44
      @Thestabilizer44 6 месяцев назад

      @@hiwi-s2cagames will be handicapped 😂

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 6 месяцев назад

    አማራም ህዝብይም እራስህንም ህግንም ነህም በየምድርም እራስውንም ይወስናልም ካልፈለጋችኻቸዋንም ግደልዋቸው ህግንም በእጃችሁም ነዉ ህግንም የለም ላምልራም እጅህም ፍላጎትም ነዉ ህግዉም ወተደርወም ተፈናቅሎም ሙመጣዉ ግደልውት ነዉ ምንለዉ ማንም አይጠየቅም መብትንም የዋልቃይትም አማራም ከፈለገም ይረሽናቸዉ ለቃቅሞንም ህግንም በእጃችሁንም ነዉ በየምድርም አማራምመብትዉ ህግዉ እጅዉ ነዉ ትጥቅዉ ከደንደስህም ነዉ ምላጭዉም ከጣትህም ነዉደብቀህም ምታደርግዉትም አድርግ ነዉ ምንለዉ መፍትሄዉ ይህና ይህንም ነዉ ምላስዉንም ምትቆርጠዉ በምላጭህንም ነዉ በየምድርም አማራም ስሚንም በየምድርም ፀለምትም ዋልቃይትም እራያም ኮረም ህዝባችንም ምንለህም አድርግ ነዉ ምለዉ ያማራም ህብረትም ንቅናቂዎችንም ሀይልምጠላትማ ጠላትም ነዉ ገዳይማ ገዳይም ቢሄርንም መብትዉ አድርጎም ለመጣብህንም ምላጩም ከጣትህም መሳርያዉም ከደንደስህም ወጣትዉም ማደራጀትም በእጅህም ህግንም አድርግ ህግም የለም ላማራም ህዝብንም ሚሰራም የትግርየም ህግንም አራማጅወፕ ኦህደድዉንም መንግስትም አማራም ገዳይም አማራም አፈናቃይም ህግንም አራማጅዉ የለዉም ስላምልራም መናገርም አይችልም ህግዉም ላማራም ህዝብንም ጠላትም አፈናቃይም ነዉ አይሰራም እጅህንም ነዉ ያለዉ አማራም ህግዉ መሳርያህም ነዉ ጣትህንም ፈራጅም ነዉ ከእጅህም ነዉ ያለም ህግዉ መብትህንም።

  • @አማራነኝ-ቨ7ነ
    @አማራነኝ-ቨ7ነ 6 месяцев назад +1

    ድልለአማራፋኖ፡ወልቃይት፡እራያያማራነው፡አይገኝም፡ትግራይየመጨረሻዎነው፡ማንምአያዝንም

  • @KidaneGLIBANOS-me4qj
    @KidaneGLIBANOS-me4qj 6 месяцев назад +1

    ዘራፊ የደመቀ ስብስብ ከትግራይ መሬት መውጣት አለበት

    • @yisakdabi2247
      @yisakdabi2247 6 месяцев назад +1

      Ke tekeze mado new stingray lebo

  • @esubalewyigzaw218
    @esubalewyigzaw218 6 месяцев назад +4

    ማንም ትምጣ አንገቷ ተስብራ ትመለስለች

  • @mayetmelkam9235
    @mayetmelkam9235 5 месяцев назад

    ድሮስ በአብርሃም በላይ የሚመራ መከላከያ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ያሰፍናል? ሲጀመር ሬድዋን ሁሴንና ጌታቸው ረዳ የተገበያዮበት የፕሪቶሪያ ገበያ ለአማራው ምንም እንደማይፈይድ እንድ የረባ የአማራ ተወላጅ ያልተወከለበት መሆኑ ብቻ በቂ ምስክር ነው።

  • @techawatch
    @techawatch 6 месяцев назад

    መከላከያ ተብየው በብልጽግና እንደሮቦት እየተነዳ እስከመቸ? ህይወቱን በከንቱ ያጣል።መፍትሄው ብልጽግናን አባሮ የትግርይይና የአማራን ህዝብ አንድነት ማጠናከር ግዛቶቹ ከ1983 ዓም በፊት ወደነበረው መልሶ የትግራይ ተወላጆችም በፈለጉት ቦታ እንዲኖሩ ማድረግ ነው።

  • @azmeraw5341
    @azmeraw5341 6 месяцев назад +4

    የወልቃይት አስመላሾች እኮ ትግሬዎች ናቸዉ ለምን የአማራን ና የትግራይን ሕዝብ ታባላላችሁ። ወልቃይት የትግራይ ነዉ ካልሆነም የበጌምድር ነዉ 60%የአፋር መሬት ደግሞ የትግራይ ይሆናል ማለት ነዉ። ካልሆነም ጦቢያ ወደ ክፍለሀገርነት ትመለስ።

  • @Daniel-fj3nc
    @Daniel-fj3nc 6 месяцев назад

    የወያኔ መሪዎች ከማለቃቸዉ በፊት ለምነዉ ወደዚህኛዉ ምእራፍ መተዋል። ወልቃይት መቼም ቢሆን ለነኝህ አዉሬዎች እትገዛም።እስቲ ጠይቋቸዉ በማይካድራ ስለተጨፈጨፉት ወገኖቻችን

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 6 месяцев назад

    መከላከያ ሲገባ ድንበር ይዘጋል ማለት ነው ወይስ ጥሶ የሚገባ ሰፋሪ አይኖርም ወይ መቼም ወያኔ

  • @MohammadAhmed-g4n
    @MohammadAhmed-g4n 6 месяцев назад

    ፈትህ ለሀቅ ይሆን

  • @mulugetasheta2125
    @mulugetasheta2125 6 месяцев назад

    Come see

  • @hanna838
    @hanna838 6 месяцев назад

    ራያ ራያ ነዉ Ethiopia ነዉ.ቼሜ ትግረይ አይሆንሚ

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 месяцев назад +1

      ራያ አማራ ነው❤

    • @hanna838
      @hanna838 6 месяцев назад

      @@teninetwuletaw7228 if course

  • @ridwanseid9672
    @ridwanseid9672 6 месяцев назад

    Yelemagn liji mn tejemrual luti

  • @AmiGetachew
    @AmiGetachew 6 месяцев назад

    ጥሩ መጋደያ አገኙ አምላክ ያስማማቸው ተዋግተው አብይን እንዳያስደስቱት የሁለቱንም ሞት ይፈልገዋል ለንጹህና ደም ሲል አምላክ ያስማማቸው

  • @meretwork
    @meretwork 6 месяцев назад

    mene ere enbuwa bibal Wollkyet Gonder new aleke ele le fano ele le Amhara weter Amahraye metared, metafen ,mesaded, bekan

  • @kiparamobkama9901
    @kiparamobkama9901 5 месяцев назад

    ሰዉዪዉ ኦሮምኛ ተናጋሪ ትግሪ ነዉ፤ለዚህ ነዉ የመቸኰዉ

  • @GrtachewKiros
    @GrtachewKiros 6 месяцев назад +1

    ኮነረል ደመቀ የገዳዮ ዋና አሰተባባር አኮ ነዉ መሳርያዉ ካልፈታ ይወቀጣል

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад +2

      ሀምሌ 5/2008 እንዳትረሳ 11/1ነው ያጫወተህ 9ሬሳ ነው የለቀምከው አሁን በዙሪያው እስካፍንጫው የታጠቀ ፋኖ ነው ያለው ልትወቅጠው ቀርቶ ተከዜን አልፈህ አትነጣም ቀሪ ህዝብህን ታስቆማምጣለህ ታሪክም ይውቀስ ለዘር አትተርፎትም አሜሪካን እዛ ብትጬህ ራሱ ሳንጨርሳችሁ አንተውም

    • @teninetwuletaw7228
      @teninetwuletaw7228 6 месяцев назад

      @@Elham-z7x❤❤

  • @AkaluGebere-p9r
    @AkaluGebere-p9r 6 месяцев назад

    👍👍👍🤫🤫

  • @abdi6588
    @abdi6588 6 месяцев назад

    ንግርቱ ሌላ እሳት ለኩሶ መሞቅ ፈልጓል።

  • @GbrkidanEzezew
    @GbrkidanEzezew 6 месяцев назад

    ኣንፈራም ኣንተንም ደብረፅዮን/ 7:23 ደብረ ወበዴን

  • @TgrayGebretnsia
    @TgrayGebretnsia 6 месяцев назад +1

    ድል ለትግራይ ህዝብ ድል ለ TDF ❤❤

    • @Thestabilizer44
      @Thestabilizer44 6 месяцев назад

      😂 you’ll cry Joe Biden AGAIN 🤣

  • @mesay1260
    @mesay1260 6 месяцев назад

    Amhara fano work with Eritrea fano....so you know that....

  • @brtucannegasi1272
    @brtucannegasi1272 6 месяцев назад

    Yemayehonewen atejemerute abey lerasu ajenda mfeteru new fano 4kilo endygebabet aymeselew 4kilo yemygebawe lala fano new welekayten yemytebek lala fano newe

  • @negaaraya6811
    @negaaraya6811 6 месяцев назад

    ወያነ ካብ ገይግኡ ዘይማሃርን፡ መንገዱ ስለዝሳሓተን፡ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ዝወርድ ዘሎ ጸገምን።
    ወያነ ንህዝቢ ትግራይን ንደቁን ኣብ ዘይግባእ ኲናት እንዳኣእተወ ዘህልቖ ዘሎ ከይኣክል፡ ነቲ ብደርቂ ምኽንያት ተወሲኽዎ ዘሎ ጥሜት፡ ካብ ገበርቲ ሰናይ ዝባሃላ ንዝመጾ ርዲአት ካኣ ወያነ ሰሰሪቑ ክሸጦን ንቐርቡ ክህቦን እዩ ዝተራእየን ዝጀመረን። ብሰንኪ ከምዚ ስቂ ካኣ'ቲ ሓገዝ ተኸልኪሉን፡ ህዝቢ ትግራይ ካኣ ብጥሜት ይመውት ዘሎን።
    ወያነ ንህዝቢ ትግራይ ኣብ ከምዚ ከቢድ ጸገም የእትዩን፡ ምስ ኤርትራ ብባድማ ኣመኽንዩ ዝገበሮ ኲናትን፡ ባድማ ካኣ ብሕጊ ንኤርትራ ተወሱኑ ከሎ፡ ካብ ባድማ ኣይወጽእን ኢሉ እዩ ኣብዩ ጸኒሑ ነይሩን። ኣብ'ቲ ወያነ ኣብ ስልጣን ዝነበረሉ እዋን ኣብ ልዕሊ ህዝብታት ኢትዮጵያ ብዝገብሮ ዝነበረ በደል ካኣ፡ ብህዝባዊ ማዕበል እዩ ካብ ስልጣኑ ዝተገለፈን። ደጊሙ ናብ ስልጣኑ ክምለስ ካኣ ምስ'ቲ ዝተከኦ መንግስቲ ኢትዮጵያ ናብ ዳግማይ ኲናት ዝኣተወን። ምስ መንግስቲ ኢትዮጵያ ዝከፈቶ ኲናት ከይኣኽሎ ካኣ በቲ ብኣመሪካን ሳዓብታን ዝተዋህቦ ከበድቲ ብረት ተኣማሚኑን ካኣ ንኢርትራ'ውን ብተወንጨፍቲ ራኬታት ክድብድባ እዩ ዝጀመረን። መንግስቲ ኤርትራ ካኣ በዝን ብቲ ተወሪርዎ ዘሎ መሬቱ ንኸምልስን ተገዲዱ እዩ ናብ'ቲ ወያነ ዳግማይ ዝወለዖ ኲናት ዝኣተወን።
    ወያነ ካብ መጀመርትኡ ብባድማ ኣምኽንያን ንመልእኽቲ ኣመሪካን ሳዓብታን ከተተግብር እያ ምስ ኤርትራ ኣብ ዘይግባእ ኲናት ኣትያ ዝነበተትን፡ ብዙሕ ሂወት ካኣ ክጠፍእ ዝኾነን። እዚ ግን ስለምንታይ፧
    ናይ ባድማ ጉዳይ ውዒሉ ሓዲሩ ብሕጊ ክውሰን ስለ ዝነበሮን ዘለዎን ካኣ ኣብ መወዳእታስ ንኤርትራ እዩ ተፈሪዱላን። ምኽንያቱ እዚ ከባቢ ካብ'ቲ ኤርትራን ኢትዮጵያን ከም ሃገራት ዝቖማሉ እዋን'ውን ባድማ ናይ ኤርትራ ስለ ዝነበተረ። እዚ ንኤርትራ ተፈሪድዋ ዘሎ ስፍሓት መሬት ካብ'ዚ ሕጂ ንኤርትራ ተዋሂብዋ ዘሎ ባድማን ከባቢኡን ኣዝዩ ዝሰፍሐ እዩ ነይሩ። ናይ'ዚ ታሪኽ ካኣ ኣቦይ ቀኛዝማች ገብረኣምልኽ ዝባሃሉ ኤርትራዊ ሰብኣይ፡ናይ'ዚ ዶበት ናይ ኤርትራን ኢትዮጵያን {ትግራይን} ጽቡቕ ኣፍልጦ ስለ ዝነበሮም፡ ካብዚ ሕጂ ናብ ኤርትራ ተወሲኑ ዘሎ ናይ ባድማን ከባቢኡን ዕጽፊ ክም ዝነበረ እዮም ኣብ ዓመተ 1977 ዓ.ም ኣብ ሽራሮ ከለዉ ተገዲሶምን ነጊሮምናን ገልጾምልና ነይሮምን። ወያነ ግን ሕጂ'ውን ነቲ ሕጋውን ዓልም-ለኻውን ፍርዲ ኣይተቐበልዎን ዘለዉ።
    ኣብ እዋን ገድሊ ካኣ፡ ባድማን ከባቢኡን ከም መሬት ኤርትራ፡ ብ-1974 ዓ.ም ብተጋደልቲ ጀብሃን፡ ብስዉእ ተጋ/ሓዱሽ ወልደገርግስ ብእትምራሕ ዝነበረት ሓይሊ ሒዙን እዩ ናጻ ገይርዋ ነይሩን። ካብ ሽዑ ጀሚሩ ካኣ ባድማን ከባቢኡን፡ ክሳብ 1981-1982 ዓ.ም ኣብ ትሕቲ ጀብሃን፡ ብኽፍሊ ጸጥታ ዶብ ዝባሃሉ ናይ ጀብሃ ናይ ጸጥታ ኣካላትን፡ ምስ ናይቲ እዋን'ቲ ዝነበረ ምምሕዳር ምስ ላዕላይ ጋሽ እያ ትማሓደር ነይራን።
    ወያነ ብወሳኒ ሓገዝ ናይ ሽዕብያ ኣብ ስልጣን ምስ መጸን፡ ብ1998 ዓ.ም ብድፍኢትን ገጂፍ ሓገዝ ኣመሪካን ሳዓብታን፡ ንመንግስቲ ሻዕብያ ንምቕያር መደብ ተዋሂብዎ እዩ ብባድማ ኣመኽንዩ ናብ ኲናት ዝኣተወትን።
    ወያነ ዋላ'ኳ ንመንግስቲ ኤርትራ ክትቅይር እንተዘይካኣለት፡ ንባድማ ግን ክትሕዛ ዕድል ረኺባ እያ። እቲ ኲናት ጠጠው ክብልን፡ እቲ ጸገም ካኣ ብዂናት ከም ዘይውዳእን፡ ብዕርቂ መፍትሒ ክግበረሉ እዩ ናብ ስምምዕ ተበጺሑን። ኣብ'ዚ ስምምዕ'ዚ ካኣ ክልቲኦም መራሕቲ ኣብ ኣልጀርስ ከይዶም፡ ነቲ ዕርቅን ንዝዋሃቦ ፍድን ብዘይ ቅድመኩነት ከተግብርዎ ከም ዘልዎም እዮም ተሰማሚዖምን ፈሪሞም ነይሮምን። ናይዚ ኣብ ተግባር ንምውዓል ሓላፍነት ወሲድን ዝነበራ ካኣ፡
    1} ኣመሪካን ሩዋንዳን፡
    2} ባይቶ ኣፍሪቃን፡ ናይ አውሮጳ ሕብረትን እዮም ነይሮም። ኣብ ፍርዲ ቀሪቡ ካኣ ባድማን ከባቢኡን፡ ካብ'ቲ ዝግባእ ዝናኣሰ እዩ ንኤርትራ ዝተፈርደን።
    ሕጂ ካኣ ወያነ ዘይግባእ መመኽነይታታት እንዳ ኣቕረበት ባድማ ክምለሳ እያ ትልፍልፍ ዘላ። እቶም ኣተግበርቲ ሃገራትን ውድባትን ካኣ ፍጹም ሓላፍነቶም ከተግብሩን፣ ንወያነ ፍርዲ ብምጥሕሱ ጸቕጢ ክገብሩን ፍጹም ኣይደለዩን።
    ወያነ ግን በዚ ደጊማ ዝወላዓቶ ኲናት ኣብ ኣፍ ሞት እያ ብጺሓ ነይራ። ጽሉል ኣብዪ ግን ነቲ ኲናት ኣቋሪጹ ናብ ናይሮቢ ዘተ እዩ ዝኣተወን። ኣብ'ዚ እዋን'ዚ ካኣ መሬት
    ባድማን ከባቢኡን ናብ ዋንኡ እዩ ተመሊሱ ዘሎን። ወያነ ግን ሕጂ'ውን ንመን ተኣማሚና እያ ሓይልታት ኤርትራ ካብ ባድማ ክወጹ ኣለዎም ትብልን ትፍክር. .... ዘላን ? ? ? እዚ ካኣ ገና ዘይተመለሰ ሕቶ እዩን።
    ወያነ በዚ ዘለዋዓቕሚ ክሳብ ክንድዚ ዘተኣማምን ፍጹም የብላን።
    ሕጂ ብዓቕሊ ጽበትን ናይ መወዳእታን ሕጂ ምስ ኤርትራ ኲናት እንተገይራን ፈቲና ግን፡ ኩሉ ኤርትራዊ ንመሬቱን ህዝቡን ከም ቀደሙ ኣብ ጎኒ'ቲ ሓቂ እዩ
    ክስለፍ ዘለዎን ዎዳሓንካን ኤርትራዊ።

    • @Israel.London
      @Israel.London 6 месяцев назад

      Translate to Amharic the great language.

  • @HappyHappysha
    @HappyHappysha 6 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያ መሪዎች የትግራይ መሬት መወረር ለአማራ መስጠት የቆየ ልማዳቸዉ ነዉ! መቼም የትግራይ መሬት የአማራ ሆና አያቅም ።

    • @عيشهمحمد-ع4و
      @عيشهمحمد-ع4و 6 месяцев назад

      ለምሳሌ ጥቀሺ ?ማንን ወሰደባችሁ አማራ ሌቦች ወራሪዎች አሏህ ያጥፋችሁ እስከነ ክፋታችሁ ትግሬ የሚባል የሰው አውሬዎች እኛ ጎንደሬዎችን ጠብሳችሁ30 አመት በላችሁን

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад +2

      በታሪክ መሬት ቀርቶ ቁና እህል ትግራይ ለአማራ ሰጥታ አታውቅም ረሃብተኛ ለማኝ ትግራይ ነው 😂😂😂😂

  • @mohmedab1209
    @mohmedab1209 6 месяцев назад +1

    ፈታ ዴሊ በናተ የተሳሳተ ዜና ማንም ተመልሶ ወደ ጦርነት አይገባም እየሄድክ 🏃

  • @Zeleul-f8r
    @Zeleul-f8r 6 месяцев назад

    Demeke zewdu yehwehat agelgay (tagay ) yenebere mekele mdb nebere kemechew tekeyese ??? Yewelkayt netsawch hono Kuch ale sekezekz bej siykatl bemankya siykatl. Bemankya ylahal

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 6 месяцев назад

    አገር ሰላም እንዲሆን ከተፈለገ።ወልቃይት የትግራይ ክፍለሀገር(ክልልነው) እራያደግሞ የወሎ ክፍለሀገርነው(የወሎ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ነው ይሀነው የሚያስማማው እንጅ ዝምብሎ በሰውመሬት ጆፌያቸውን እየጣሉ ምራቃቸውን እየዋጡ ሰላም የለም

    • @AdenchAbeba
      @AdenchAbeba 6 месяцев назад +1

      ጅላፎ

    • @Elham-z7x
      @Elham-z7x 6 месяцев назад +1

      ጂላንፎ ራያ ወሎ ነው ወሎ አማራ ነን ወልቃይት በጌምድር ጎንደር አማራ ነው

  • @abeltena9751
    @abeltena9751 6 месяцев назад +1

    ጋላ ....ጋላ አትበል። መጀመርያ አሽከር ሁነህ እንድታሞግስ ፤ ከዚያ አሽከር ሁነህ እንድትዋጋ አረገህ ። አሁን ደግሞ መሃል ጎንደር ከተማ ላይ ወገብህ ጎልስሶ አስቀመጠህ ። ፍኖተ ሰላም ላይ በጅምላ አነጠፈህ ሰሜን ሸዋ ላይ እንደ አሸዋ በተነህ

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 6 месяцев назад

    ውቨታም ወልቃይት የአማራ ክልል እንጂ ትግራይ ደበሮ ተከዜ መሆኑን ማወቅ አለባችሁ ❤

  • @KidaneGLIBANOS-me4qj
    @KidaneGLIBANOS-me4qj 6 месяцев назад

    ደመቀ ዘዉደ ለአማራ ግዛት አዝኖ አይደለም