ሥላሴ ክፍል ሦስት: እናንተ ቆራረጣችሁት እንጂ እኛ አልደመርንም!! ሥላሴ ክፍል ሦስት/Trinity, part three

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 4

  • @aminreja3863
    @aminreja3863 3 дня назад

    አካል ቢኖረዉማ በርግብ ባልተገለፀ ነበር

  • @amanueltadesse391
    @amanueltadesse391 2 месяца назад

    ግን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ኢየሱስ በሞተበት ግዜ አምላክነቱ እንዴት ሆና ?

    • @እንጠይቅ
      @እንጠይቅ  Месяц назад +1

      ኢየሱስ ክርስቶስ ሁለት ማንነት አለው መልኮታዊና ሰዋዊ ማንነት። መለኮታዊ ባሕሪው ሊሞት አይችልም ሕያው ሆኖ ይኖራል። ለዚያ ነው ሞትን መሞት ይችል ዘንድ ልክ እንደኛ አይነት ሥጋ ያስፈልገው ነበር።
      ዕብ 10፡ 5 "ስለዚህ ወደ ዓለም ሲገባ። መሥዋዕትንና መባን አልወደድህም ሥጋን ግን አዘጋጀህልኝ፤" የሚለው ሃሳብ የሚነግረን ሞትን ይቀምስ ዘንድ የድነትን ሥራ ፍጹም ያደርግ ዘድ ሥጋ እንዳስፈለገው ነው። ስለዚህ መለኮታዊ ማንነቱ ሊሞት አይችልም።
      እዚህ ላይ ጥንቃቀ ማድረግ ያለበን ሰዋዊ ባህሪውን እና መለኮታዊ ባህሪውን በመገነጣጠል ሰው የሆነው ኢየሱስ ሞተልኝ፣ መለኮት የሆነው ኢየሱስ ግን አሊሞተልኝም ወደ ሚል የተሳሳተ አስተምሂሮ እንዳንገባ መጠንቀቅ አለብን። ምክኛቱም ሁለት ተፈጥሮ በ አንድ አካል(person) ተገልጠው የሚኖር በመሆኑ።
      ስለዚህ እንዳጠቃላይ ኢየሱስ ሞተልኝ ደግሞም ጠነስቷል የሚለው ወሳኝ ነው።

    • @TameeWaktola
      @TameeWaktola Месяц назад

      Iyyesuus mulu sawu mulu amlaak mahoonuun mahoonuun kamaradat jammir.
      Silazzi yemotawu sawunnattu ingii amlaakinnattu limoot ayyichilim.Bamalakoot yaannem yaawu nabbare!!!