ዩቲዩብ ቻናል መክፈት ፣ ቪዲዬ መጫን እና setting ማስተካከል 2024 | How to Create a YouTube Channel ( BEGINNER'S )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024

Комментарии • 128

  • @Mula19052
    @Mula19052  4 месяца назад

    Lear more about Advanced settings here
    ruclips.net/video/C5K8WgzLnbc/видео.htmlsi=H-v0eoDff_ctYilQ

  • @tebakinegn-ww4sf
    @tebakinegn-ww4sf 6 месяцев назад +2

    አሪፍ ነዉ በርታ

    • @Mula19052
      @Mula19052  6 месяцев назад

      እናመሰግናለን።

  • @Madammobina
    @Madammobina День назад

    ምርጥ መልከትነዉ እናመሰገናለን እኔገን ብከፍትም የሚዶወ እርቅስም አያፀፈኝም ቢዳወየም አይታይልኝም ስተቴምን እደሆን እኔጀ ስከፍተዉ

  • @ethiopiangonder
    @ethiopiangonder 3 месяца назад +3

    በጣም ሃሪፍ ነው

  • @DAWITAYALEWFELEKE
    @DAWITAYALEWFELEKE 2 месяца назад +1

    ከዚህ በፊት ካየሁት ሌሎች ቪድዮ በተሸለ ማብራሪያ ነው ያቀረብከው አመሰግናለሁ

    • @Mula19052
      @Mula19052  2 месяца назад

      @@DAWITAYALEWFELEKE እናመሰግናለን።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 5 месяцев назад +2

    ወንድሜ በርታልኝ ነገ ትልቅ ደረጃ ላይ እንደማገኝህ ምንም ጥርጥር የለኝም!🔥🔥

    • @Mula19052
      @Mula19052  5 месяцев назад

      እናመሰግናለን ወንድም። አንተም በርታ።

  • @miasamedia
    @miasamedia 2 месяца назад +1

    Thanks for Sharing

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን እሽ።

    • @merhawitmuaz1619
      @merhawitmuaz1619 3 месяца назад

      ሳብሰክራይብ አድራገልን ማር

  • @Zamzamn4u
    @Zamzamn4u Месяц назад +1

    አመሥገንለሁ

  • @RRr-jy5bl
    @RRr-jy5bl Месяц назад

    በጣም አሪፍ ማብራሪያ ነው ብሮ የባንክ አካውንት በከፈትኩበት ኤሚኤል ብከፍት ችግር አለው ወይ መልሥልኝ🙏🙏🙏

  • @anukaalanigecho9742
    @anukaalanigecho9742 3 месяца назад

    አመሰግናለሁ

  • @agurashabate
    @agurashabate 5 месяцев назад +2

    ሀሪፋ ነው በርታ🎉

  • @aklilnews
    @aklilnews 2 месяца назад +2

    ሙሌ እንኳን ደህና መጣህ❤🙏

    • @Mula19052
      @Mula19052  2 месяца назад

      አመሰግናለሁ።

  • @jonebizu4760
    @jonebizu4760 2 месяца назад +1

    thank you

  • @Ambient447
    @Ambient447 6 месяцев назад +2

    Thanks bro arif new berta

    • @Mula19052
      @Mula19052  6 месяцев назад

      እናመሰግናለን።

  • @creator-Ethiopia
    @creator-Ethiopia 4 месяца назад

    ሰላም ጥሩ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን 🙏👍

    • @Mula19052
      @Mula19052  4 месяца назад

      አመሰግናለሁ 👍

    • @ethiopiangonder
      @ethiopiangonder 3 месяца назад

      Tiktok ለቢዝነስ ስራልን

  • @WanofiWendu
    @WanofiWendu 3 месяца назад +1

    Wow arif new

  • @meronAzeb
    @meronAzeb 3 месяца назад +2

    Best

  • @amujjustudent
    @amujjustudent 2 месяца назад

    Thanks bro

  • @Steven.24
    @Steven.24 6 месяцев назад +1

    bro profile pic keyere semuneme keyerewe ende asteyayete breta✌

    • @Mula19052
      @Mula19052  6 месяцев назад

      Esh bro amesgenalehu

  • @TesfayetarekegnaAbebe
    @TesfayetarekegnaAbebe Месяц назад

    Ok kutrshin laki

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 5 месяцев назад +1

    ሰላም ግን በአንድ ስልክ መስራት ይቻላል ወይ ወድም?

    • @Mula19052
      @Mula19052  5 месяцев назад

      አወ ይቻላል

  • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
    @Hafizaያአዳማዋቀበጥ Месяц назад +1

    እኔምል መቶሺ ከፍዬ ላስከፍት ነው ምን ትመክርኛለክ ማሌት አክቲብ የሆነ ስለፈለኩ ነው

    • @Mula19052
      @Mula19052  Месяц назад

      @@Hafizaያአዳማዋቀበጥ 100,000 በጣም ብዙ ነው። ለመክፈት 10 ደቂቃ አይወስድም። ይህን ቪዲወ እያየሽ ብትከፈች ይሻላል።

    • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
      @Hafizaያአዳማዋቀበጥ Месяц назад

      @@Mula19052 ወድም እባክህን እርዳታህን እፈልጋለው ስልክህን ብታስቀምጥልኝ

  • @YeshiChekole
    @YeshiChekole Месяц назад +1

    እባክህ ወንድሜ ቁጥርህን ሥጠኝና ዪቱቤን ሞኒታይዞ አድርግልኝ

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 3 месяца назад +1

    አተ እያየሁ እከፈታለው

  • @yosephsamuel726
    @yosephsamuel726 5 месяцев назад +1

    Tanks

  • @TamnFev
    @TamnFev 5 месяцев назад +2

    nice

  • @Mula19052
    @Mula19052  6 месяцев назад

    Thanks for watching❤❤❤ Do not forget to Subscribe❤❤❤

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 3 месяца назад +1

    Good❤

  • @TigistAssay
    @TigistAssay 2 месяца назад +2

    አኔ ምልህ በናትህ የኔ ክረት ሚል ሳይሆን ማኔጅ ኑአዉ ሚለዉ ምን ላርገዉ??????

    • @Mula19052
      @Mula19052  2 месяца назад

      Mangae video ከሚለው ከጎን የAnalytics ምለክቱን click እናድርጋለ ከዛ Analytics እሚል ይመጣል

  • @zebutube1
    @zebutube1 2 месяца назад +1

    እናመሰግናለን ወንድሜ
    ዩቲዩብ ስቱድዮ ሚለው እኔ ጋ ሊመጣልኝ አልቻለም
    እናሳያል ሚሉትም ስሞክረው ለኔ አልሰራልኝም እንደት ነው አሳየን ቅንነት ለራስ ነው please

    • @Mula19052
      @Mula19052  2 месяца назад

      Mangae video ከሚለው ከጎን የAnalytics ምለክቱን click እናድርጋለ ከዛ Analytics እሚል ይመጣል ከዛ ከታች መጨረስሽ ላይ Go to RUclips Studio የሚል ያመጣልናል። Good Luck!

    • @zebutube1
      @zebutube1 2 месяца назад

      @@Mula19052
      አመሰግናለው ወንድሜ

  • @yonatangebretsadkan
    @yonatangebretsadkan 3 месяца назад +1

    ሰላም ወንድሜ
    ዪቲዩብ ለመክፈት ሳስብ ነበር ኣንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ብዙ ዩቲዩብ ቻላኖች በትንሽ ሳብስክራይበር ብዙ እይታዎች ያገኛሉ ሌሎች ደሞ እጅግ በጣም በብዙ ሺዎች የሚቆጥሩ ሳብስክራይበሮች እያላቸዉ የእይታቸዉ መጠን ግን ሁለት መቶ የማይሞሉ ኣሉ ምክንያቱ ምንድነዉ ? ሁለተኛ ጥያቄዬ በስህተት ከኣምስት ወራት በፊት የከፈትኩት ዩቲዩብ ቻናል ነበር ምንም ኣልሰራሁበትም ሳብስክራይበር 0 የተለቀቀ ቪድዮ የለዉም ኣሁን ባለብት ባስቀጥልዉ ችግር ይኑርዉ ይሁን ወይስ ሌላ ኣዲስ ብከፍት ይሻላል ምን ትመክረኛለህ ? ኣምሰግናለሁ

    • @Mula19052
      @Mula19052  3 месяца назад

      1. ምናልባት መጀመሪያ ሲሰሩት ከነበር ርዕስ ወይም ኒች ሲቀየይሩ የሳብ ቁጥር ቢኖር እይታ ላይኖረው ይችላለ። ምክኒያቱም ሳብ ያደረጉት አሁን ላይ የሚሰረዉን ቪዲዮው ስለማይመቻቸዉሊሆን ይችላል።
      2. ማስቀጠል ትችላለህ። አዲስ ብትከፈት ግን የተሻለ ይመስለኛል።

    • @yonatangebretsadkan
      @yonatangebretsadkan 3 месяца назад

      @@Mula19052 ኣመሰግናለሁ በሃገር ዉስጥ ሁኜ በኢትዮጵያ መታወቅያ መስራትም የሚቻል ይመስልኛል ?

    • @Mula19052
      @Mula19052  3 месяца назад

      @@yonatangebretsadkan አወ ትችላለህ።

  • @Nasriyvbb
    @Nasriyvbb Месяц назад +1

    መርዳትየምትችልከሆነቁጥሬንላስቀምጥልህእንግሊዘኛአምልጦኛልመልሰስጠኝበተረፈበጣምአሪፍነው

  • @tezeragebeyehu7914
    @tezeragebeyehu7914 3 месяца назад +1

    customize channel የኔ የለውም እንደት ላርገው ወንድሜ አግዘኝ በናትህ

    • @Mula19052
      @Mula19052  3 месяца назад

      @@tezeragebeyehu7914 ስልክህ ለይ google chrome ከፍተህ RUclips desketope version ➡️ youtbe የሚለውን ተጭነህ ስትይዘዉ ➡️ click New tab ➡️ click ሶስት የ ሰረዝ ምልክት ➡️ click Your channel ➡️ Customeize a channel የሚል ይመጣል
      Computer: channalh profile setkeftew,,,,Customize a channel emil tagegnaleh

  • @የነገንማንያውቃልyutub1956
    @የነገንማንያውቃልyutub1956 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @ElsabetAlemayehu
    @ElsabetAlemayehu 4 месяца назад +1

    wow

  • @Nasriyvbb
    @Nasriyvbb Месяц назад +1

    በአማርኛመክፈትይቻላልወይእባክህንመልስልኝ

    • @Mula19052
      @Mula19052  Месяц назад

      @@Nasriyvbb ይቻላል። ሞክሩት።

  • @aderajiru3618
    @aderajiru3618 Месяц назад +1

    Yante lemn 1m aligebam 2k balmola sub

    • @Mula19052
      @Mula19052  Месяц назад

      @@aderajiru3618 thanks bro

  • @Ziye29
    @Ziye29 4 месяца назад +1

    የራስህን ኢዲት አድርገህ አሳየን❤

    • @Mula19052
      @Mula19052  4 месяца назад

      Thanks for your comment.

  • @MasaratTaye-p2o
    @MasaratTaye-p2o 2 месяца назад +1

    Tamaringa gaana😊😊

  • @LubabaEshetu-d4v
    @LubabaEshetu-d4v 2 месяца назад

    እኔ ስልክ ቁጥር አልጠይቀኝ አለ

  • @Semira-r2b
    @Semira-r2b 3 месяца назад

    አረኔ አልገባኝም መክፈት እፈልጋለሁእደትልክፈት

  • @MTub-no4qq
    @MTub-no4qq 5 месяцев назад +1

    10q bro

  • @suratiktube
    @suratiktube 5 месяцев назад +1

    wawu

  • @ethiodiy-kv1xj
    @ethiodiy-kv1xj 3 месяца назад +1

    gena 1000 algebahim eko

    • @Mula19052
      @Mula19052  3 месяца назад

      @@ethiodiy-kv1xj Thanks! I started from zero and now reaching 900 sub.

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 месяца назад +1

    ላከልኝ

  • @MTub-no4qq
    @MTub-no4qq 5 месяцев назад +1

    በስልኬ ሴቲንጉን እንደት ላስተካክለው በስልክ አከፋፈት ብታሳየን

    • @Mula19052
      @Mula19052  5 месяцев назад

      Esh video eseralehu

  • @zemuyoutube7614
    @zemuyoutube7614 5 месяцев назад +1

    በሰው ስም የወጣ ሲም ካርድ ብከፍትበት ችግር አለው

    • @Mula19052
      @Mula19052  5 месяцев назад +1

      ችግር ያለው አይመስለኝም። ሲሙን ወደስምህ ማዞር ትችላለህ።

  • @merhawitmuaz1619
    @merhawitmuaz1619 3 месяца назад +1

    ሳብስክራይብ አደረገልኝ የኔ ምርጦች ❤❤

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 месяца назад +1

    ቁጥረህን

  • @Amiryekchaw
    @Amiryekchaw 5 месяцев назад +2

    ኢትዮጵያ በሚለው አይከፍልም ሳውዲአረቢያ በሚለው ይከፍላል ወይ ? 🙏

    • @Mula19052
      @Mula19052  5 месяцев назад +1

      አዎ ይከፍላል። ሳውዲአረቢያ RUclips partner program memeber ሁናለች።

    • @Amiryekchaw
      @Amiryekchaw 5 месяцев назад +1

      @@Mula19052 ameseginalehu አመሰግናለሁ ለፈጣን ምላሽህ አላህ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @Ethiopiawollo2
    @Ethiopiawollo2 Месяц назад

    የኔ አልስተካከል ብሎኛል ማነው የማስተካክልልኝ

  • @susuTube394
    @susuTube394 3 месяца назад +9

    ገን ያልገባኝ ንገረ አል የምታሰረዱኝ ካላቹ ቁጥሬን ልሰጣቹ እባካቹ

  • @ZinatiZinnati
    @ZinatiZinnati 5 месяцев назад +1

    እኔስ አልገባኝ አለበምልክት ክፈትልኝ😔😂

    • @Mula19052
      @Mula19052  4 месяца назад

      Sorry for that. ወደሆላ እየመለሽ ደጋግመሽ እይው።

  • @keriem1
    @keriem1 6 месяцев назад +1

    ላንተ አልሰራልህም ግን እይታም የለ ላይክ

    • @Mula19052
      @Mula19052  6 месяцев назад +4

      ስለአስተያየተዎ እናመሰግናለን።ይህ ሁለተኛ ዩቲዩብ ቻናላችን ነዉ። It is growing step by step.

    • @Evaabetu
      @Evaabetu 4 месяца назад +3

      lastemarehe andebetehe mesganane ylemed wendema

    • @Dangerking1st
      @Dangerking1st Месяц назад

      በቂነው ኢሔ እይታ