ውለታው በዛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 43

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Год назад +12

    ህይወት ሁሉ ኢየሱስ ኢየሱስ ማለት በሆነ!ኢየሱስ የሚለው ስም ራሱ ድንቅ ዝማሬ ነው!Jesus is my Song!

  • @tghaile2015
    @tghaile2015 2 месяца назад +4

    እንደኔ ማነው የእኔስ ልዩ ነው
    ወደቀ ሲባል ጌታ የሚያነሳው
    ኢየሱስ ረድቶኛል በሁሉ አብልጦ
    ከፍቶ አዲስ ምዕራፍ ታሪክ ለውጦ
    አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
    ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)
    አቤት እንደኔ ማንን ረዳህ
    አቤት እንደኔ ማንን አገዝክ
    አቤት ምህረትህ የገነነለት
    አቤት እንደኔስ ማን በዛለት
    አዝ፦ ውለታው በዛ ጌታ ውለታው በዛ
    ውለታው በዛ ኢየሱስ ውለታው በዛ (2x)
    አስታውሳለሁ ከምን እንዳነሳኝ
    ሁሉም ሲጠየፍ እያየ ሲያልፈኝ
    ቁስሌን ጠራርጐ እምባዬን ሲያብስ
    አስቦ እኮ ነው እዚህ እንድደርስ

  • @ShimeGezu
    @ShimeGezu 21 день назад +1

    እየሱስ ጌታ ነው ሀሌሌሌ ሉያያያ ጌታ ይባርካችሁ ዘማሪ ዳጊ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ዘመንክ ሁሉ በዝማሬ ይለቅ ለጌታ የሆነ ዝማሬ ሁሉ አጥንትን ያለመልማሉ ጌታን ከዚሕ በላይ የምታገለግልበት ሞገስ,ፀጋ,ጥበብና እውቀት ይጨመርልክ ቅባት ይብዛልክ ተባረክ ብርክ በል ዳግዬዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel Год назад +11

    ይሔ Live Worship VCD ማንኛችሁም ጋር አለ???
    ደግሞም እነዚህስ ቪሲዲዎች ?
    1. ዳግማዊ ጥላሁን (ዳጊ) ቪሲዲ 1998 ዓ.ም / 2006 - የኔ ጌታ ወድሃለሁ ( Dagi 2006 )
    2. ደረጀ ሙላቱ Live Worship VCD 1998 ec / 2006
    3. በረከት መርዕድ VCD 1 (የሀገሬ ሰው) 1999 ec / 2006
    4. ፓስተር ዳዊት ሞላልኝ ቁጥር 2 ቪሲዲ 2000 ዓ.ም / 2008 - እግዚአብሔር ብሎኛል አትሸበር

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 10 месяцев назад +2

      You’re asking for Dagi’s VCD when you have it

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 10 месяцев назад +3

      @@habeshawit2008 another copy because of scratch ... ena original disc kene kefo seletefaben new

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 10 месяцев назад +2

      @@eyesusgetanewmezmurchannel ende… kaset new wey kefo new yemitteyikew?

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 10 месяцев назад +2

      @@habeshawit2008 ye kasetu lela copy ena kefo. Egna gar yeneberew ye Dagi vcd kefo seletefaben new ... degmom be disc bicha yalun copywoch original disc ayidelum ... ena be video file alun gene eyandandu clip scratch selehonebinim new

    • @eyesusgetanewmezmurchannel
      @eyesusgetanewmezmurchannel 10 месяцев назад +2

      @@habeshawit2008 በእውነት እኔ / እኛ ጋር የነበረው የዳጊ ኦሪጂናል ቪሲዲ ከነ ቀፎ ጠፋብኝ / ጠፋብን ብዙ ቦታና ብዙ ሰው ጋር አፈላለግን በኦሪጂናል ቪሲዲ ቪዲዮ ፋይል ብቻ ነው ያገኘነው እንድታምኚኝ ነው በቪዲዮ ፋይል ያገኘነውን የላኩልሽ

  • @fevenygetaliji
    @fevenygetaliji Год назад +5

    አሜንንንንንንንን አሜን ንን ንን ንን ውለታው በዛ አሜንንንን ሰሙ ይባረክ የዛሬ 12 አመት አምልኮ ነው ግን እንዴት ደሰ ይላል ❤❤❤❤😂😂😂😂❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ

  • @habtamugyohannes9911
    @habtamugyohannes9911 Год назад +6

    I see the real holly fire in this congregations.❤❤❤❤
    What a beautiful day.

    • @Entertainment-mn7tr
      @Entertainment-mn7tr 4 месяца назад

      I tear up in spiritual emotion whenever I hear this song
      👍👍👌👌🙏🏼🙏🏼

  • @Entertainment-mn7tr
    @Entertainment-mn7tr 4 месяца назад +2

    I tear up in spiritual emotion whenever I hear this song
    👍👍👌👌🙏🏼🙏🏼

  • @MisterAddise
    @MisterAddise 5 месяцев назад +3

    ዳጊዬ የእርሱ ስፍራ ውበት ይህ ነው ከማንም ጫታም እና ዱርዬዎች ጋር መመላለስ አይመጥነውም ዳጊ ብሩክ ሰው

    • @Anumma572
      @Anumma572 4 месяца назад +1

      ትክክል

  • @HOPE-xc3lm
    @HOPE-xc3lm 2 года назад +6

    እግዚአብሔር ይመሰገን።

  • @GDM82879
    @GDM82879 Год назад +4

    ዳጊሻ! ስወድክ እኮ❤❤❤❤❤❤

  • @melkambe123
    @melkambe123 11 месяцев назад +3

    Amen❤

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Год назад +2

    አሜን ❤️❤️❤️❤️

  • @MahiderAsalif
    @MahiderAsalif Год назад +2

    የኔ ጌታ እውነት ነው

  • @dilepetros13
    @dilepetros13 8 месяцев назад +4

    Dagi...GOAT!❤

  • @metilulu6955
    @metilulu6955 2 года назад +4

    Amen🙏

  • @hanaassefa7693
    @hanaassefa7693 Год назад +2

    Amen 🙏 ❤😊

  • @GutuWorkineh
    @GutuWorkineh 4 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤amen amen

  • @AbelAshenafi-k9s
    @AbelAshenafi-k9s 10 месяцев назад +3

    amen

  • @mertemerte8484
    @mertemerte8484 3 года назад +4

    እሰይይይይይይይ

  • @EndaleBuchena
    @EndaleBuchena 6 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤❤ girum woriship

  • @tigistkidane1078
    @tigistkidane1078 23 дня назад

    🙌🙌🙌🙌🙌

  • @nanaalemu8376
    @nanaalemu8376 3 года назад +5

    አሜንንንንን

  • @bereketkasaye9875
    @bereketkasaye9875 Год назад +4

    10Q Jesus

  • @jannathjannath8457
    @jannathjannath8457 Год назад +2

    Wwwwww

  • @kelbesasenaf1662
    @kelbesasenaf1662 Год назад +2

    Ameen

  • @nanaalemu8376
    @nanaalemu8376 3 года назад +4

    Amennnnnnnnn

  • @kidisina4949
    @kidisina4949 Год назад +2

    Eleleleleeeeee halleluya

  • @DagneHatahu
    @DagneHatahu 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @waleligntefera1708
    @waleligntefera1708 Месяц назад

    ዳጊዬ back to your orgin😢😢

  • @Anumma572
    @Anumma572 Год назад +6

    ዳጊ ዝም ብለህ ዘምር።

  • @nani-pe3ip
    @nani-pe3ip Год назад +2

    እልልልልልልልልልልልልል

  • @ጌታመልካምነው-ቨ9አ
    @ጌታመልካምነው-ቨ9አ Год назад +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል