Ethiopia - ኢትዮጵያን ያካተተው የሩሲያ ኪንግደም! | ፑቲን ኢትዮጵያን ለምን ፈለጉ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 май 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 92

  • @user-nt3th8zi5z
    @user-nt3th8zi5z Месяц назад +18

    አቦ ምርጥ ዘገባ ድል ለእናት ሀገር ሩሲያ❤❤❤

  • @adelaalembo5538
    @adelaalembo5538 Месяц назад +6

    እትዮጵያን እንኳን ደስ አላቸው

  • @user-lo6hy7qo7z
    @user-lo6hy7qo7z Месяц назад +10

    በእምነት አንድ ነን😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @user-bc8tr5hx9e
    @user-bc8tr5hx9e Месяц назад +13

    ድልም ሩስያ❤❤በዩኬሬን

  • @tekeleyodit9304
    @tekeleyodit9304 Месяц назад +5

    ድል ለሩሲያ ሀገር❤❤❤❤

  • @samueltamene2422
    @samueltamene2422 Месяц назад +13

    እናት ሀገር ሩሲያ 🥰

  • @NatinatiDagnedagne
    @NatinatiDagnedagne Месяц назад +3

    Abichu king

  • @eliasmanchesterunited6889
    @eliasmanchesterunited6889 Месяц назад +1

    የሚገርም አቀራረብ የሚገርም ትንተና የሚያምር ኩልል ያለ የአቀራረብ ድምፅ በርታ ወንድም

  • @surefiel
    @surefiel Месяц назад +2

    ድል ለአባት ሀገር ሩሲያ።
    ትልቅ ነበር ትልቅ እንሆናለን ድል ለኢትዮጵያ ❤❤❤

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n Месяц назад +12

    ዓላም ላይ በታርክ በሀይማኖት ከሩሲያ በላይ ለኢትዮጵያ የምቀርብ ሀገር የለም።

    • @Humansbeing-ts7jf
      @Humansbeing-ts7jf Месяц назад +1

      Religion based relationship don't stay for long

    • @kebirhassen6435
      @kebirhassen6435 Месяц назад

      ኢትዮጵያ የብዙ እምነት ሀገር ናት።
      ስለ የትኛው እምነት ነው ምታወራው🙄

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n Месяц назад +16

    ድል ለሩሲያ ።

    • @Yumie4you
      @Yumie4you Месяц назад

      ድል ለሩሲያና ፋኖ 😎

  • @user-cb3ex3do7f
    @user-cb3ex3do7f Месяц назад

    ድል ለኢትዮጵያ ብቸኛ ወዳጅ እራሺያ
    🌈🌈🌈🌈

  • @Firu1221
    @Firu1221 Месяц назад +1

    Egzhbher yetbkiln Ethiopian ❤❤❤

  • @ewnetugiru5102
    @ewnetugiru5102 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 Месяц назад

      ሩስያ በችግር ጌዜ ደራሽ ናች!!!

  • @EphraimGrace-yx3bo
    @EphraimGrace-yx3bo Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤ I love you 🇪🇹 and 🇷🇺.

  • @SayedAhmada-yz3se
    @SayedAhmada-yz3se Месяц назад

    አብቹ እድሜ ልክህ ምረን ምክነቱም ትችላሌህ

  • @nuradinabdulkadir9415
    @nuradinabdulkadir9415 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤

  • @tewodrosdechassa1112
    @tewodrosdechassa1112 Месяц назад

    gerami zegeba

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Месяц назад +2

    ሩሲያ 😍😍😍💚💛❤️🦁🦁🦁✊✊✊✊

  • @user-cq1bb4mp7i
    @user-cq1bb4mp7i Месяц назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @XamseCali-kq5ul
    @XamseCali-kq5ul Месяц назад

  • @selamgizaw4670
    @selamgizaw4670 Месяц назад +7

    ትንቢተ ሕዝቅኤል 38:5 ስታነብ ለምን እንደሆነ ይገባሃል።

    • @Zutube_21
      @Zutube_21 Месяц назад

      38 - ሕዝቅኤል
      5: ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥

    • @danielayeledaniu9816
      @danielayeledaniu9816 Месяц назад

      ❤❤ ጋሻ ራስ ቁር ታራዳው በሀይማኖት አንድ ሲላሆና ነው❤❤❤❤

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ww2ph8fp7u
    @user-ww2ph8fp7u Месяц назад +3

    ሩሲያ ለዘመናት የኢትዮጵያ ወዳጅ መስላ ድጋፍ ብታደርግም ከአሜሪካ ጋር የማይስማሙ መስለው በጋራ የሚሰሩት ሴራ አለ አሁን ላይ ግን በኢትዮጵያ ላይ የተነሱ ሁሉ በእግዚአብሔር ቁጣ የሚመቱበት ጊዜ ነው አይሳካላቸውም፡፡

  • @user-vv5rg6fi8d
    @user-vv5rg6fi8d Месяц назад

    ❤❤❤❤russiya

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Месяц назад

    🌺🌺🌺🌺🌺🌺

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 Месяц назад +3

    በርግጥኛ 90% የኢትዮጵያ ህዝብ ሩስያን ይደግፋል.

  • @ZemachBekele-ot9lj
    @ZemachBekele-ot9lj Месяц назад +1

    ድል ለሩስያ

  • @wondayilma2380
    @wondayilma2380 Месяц назад +3

    dil le abat ager rusia

  • @Kedirmuhammedrashiid
    @Kedirmuhammedrashiid Месяц назад +1

    We're lovely to Russians

  • @user-qz8lf7yh1o
    @user-qz8lf7yh1o Месяц назад

    putinye🥰🥰🥰🥰 Abiy ahmedn difalin!!!!!

  • @saved1580
    @saved1580 Месяц назад

    1ኛ ዮሐንስ 1
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም።
    ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
    ¹⁰ ኃጢአትን አላደረግንም ብንል ሐሰተኛ እናደርገዋለን ቃሉም በእኛ ውስጥ የለም።

  • @TemesgenShanko
    @TemesgenShanko Месяц назад

    ጉዞ ከሩስያጋር

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Месяц назад +1

    አፍሪካውያንን አደጋ ላይ የጣለው ጥቂት ቅጥረኞችን ለማሥደሠት የሚቀነቀነው የጎሣ የዝንጀሮ ፖለቲካ በውጨም በውሥጥም የምንኖር ዒትዮጵያውያን ድጋፍ የለውም። በኢሕአደግ ሥር የነበራችሑ ዕጅ ዕንድሠቱ ትጠየቃላችሑ።

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg Месяц назад +6

    ኦርቶዶክሳዊ ሀገር ነገር ግን ሙስሊሞች የሚከበሩባት የማይሳደዱባት የአለማችን ምርጥዬ ሀገር አላህ ሁሌም ከፍ ያርጋት ህዝቦቿንም ይጠብቅ እስልምናን ያከበረ ይከበራል ፑቲን በአለም ሙስሊሞች ልብ የታተመ ምርጥ መሪ ነው 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🌺💓👍💪

  • @Humansbeing-ts7jf
    @Humansbeing-ts7jf Месяц назад +1

    Genzeb lemagnet embasiy lay yeteselefu enji russia weddow aydelem

  • @tigistuzewge5740
    @tigistuzewge5740 Месяц назад

    Zim bel bak

  • @user-nv9su8lm9b
    @user-nv9su8lm9b Месяц назад +8

    ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር የለችም አሁን ላይ ። ወንዝና ተራራው ከሆነ እሱ ነው የቀረው ። የፈረሰች ሀገር ተሸክመህ አትዙር ። ድል ለፋኖ ሀገራችን አምሃራ Republic ።

  • @BirkineshHailu-nk8if
    @BirkineshHailu-nk8if Месяц назад

    እስካሁን ባየነው አሜሪካና አውሮፓ ለኢትዮጵያውያን የፈየዱላት ነገር የለም ከታሪክ ማህደር አንፃር መተላለቃችንን የደገፉበት ሁኔታ ነው የሚበዛው ፡፡
    እስኪ በእምነት ገብተንበታል በወኔ ከነችግራችን በመጓዝ ልዩነቱን ማየት ይገባናል ደግሞም የነገውን ማሰብና ዛሬን ከነስቃዩ እንሞክረው

  • @asmeromgoitom8326
    @asmeromgoitom8326 Месяц назад +1

    0

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo Месяц назад +1

    እናት ሀገር ሩስያ ምትሉ ግን ሩስያ አባት ሀገር ነው ምትባለው

  • @abrahamwendaferash9515
    @abrahamwendaferash9515 Месяц назад

    የደበረኝ የታሪክ ዜና ነው አቦ አትንፋን

  • @Wedinega60
    @Wedinega60 Месяц назад +1

    Russia wants amhara+eritrea+tigre

  • @HailuBe
    @HailuBe Месяц назад +4

    አንተ እውነተኛ ጋዜጠኛ ሰለሆንክ ለጆሮ የሚጥም መረጃ ትሰጣለህ። ዛሬ ደግሞ ሰለሩስያ አነሳህ።ጉርባቾቪ ጉድ ብሰራንም ሩስያ የምንወዳት የዱሮ ከፍተኛ 26ታችን ነበረች።ሠልጥኘባታለሁ።ዕውቀት ቀስመንባታል። ሩስያ ለኔ ሁለተኛ የፍቅር ሀገሬ ነች።እሷ ሰላም ይብዛላት።

  • @fanusbereket1101
    @fanusbereket1101 Месяц назад

    ኦነት መናገር ወይ ኦነተና ተንታይ ለመሆን ወገንነት ኣየስፈልግም አና ታሪኩን ኣትደባልቀው። ኢትዮፒያውያን በኤርትራ ስም ስቃዩ ቆይቶዋል አና ዛረ ይህ አደል ኣይገንም አና ኢትዮጽያውያን ራሳቱን ወይ ድማ ታሪካቱን መስተካከል ያስፈልጋቱዋል።

  • @abeshelemo3145
    @abeshelemo3145 Месяц назад +2

    ከሩሲያ ስነልቦና ጋር እንደ አጋር አድርጋ አድርጋ የያዛቻቸው ከ10 ውስጥ 9 ሙስሊም ሀገር ናቸው ከሶስቱ ስትራቴጂክ ሀገር ደሞ አንዷ ሙስሊም ሀገር ነች ይህ የሚያመላክተው ቁርአን ላይ መልሱ አለ እሱም እንዲህ ይላል
    እነዚያ ከአይሁዶች ይልቅ ነሳራዎች ለእናንተ ቅርብ ናቸው
    አይሁዶች የምንላቸው ዛሬ ዋና መቀመጫዋ እስራኤል ሆና በኢኮኖሚ እና በፖለቲካ የበላይነት አሜሪካንን እና ምእራቡን አለም የሚመሩ ናቸው
    ነሳራዎች የሚባሉት ዋነኞቹ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች እንደ ሩሲያ እና ኢትዬጵያ የመሳሰሉ ናቸው
    ስለዚህ ለሙስሊሞች ቅርብ የሆኑት እነዚህ ነሳራዎች መሆናቸውን ቁርአን ይነግረናል ፑቲንም ይህንን አውቀው ይመስላል በስነልቦና ቅርብ የሚሆኑትን 9 ሙስሊም ሀገራትን የመረጡት

  • @betelhembelay7720
    @betelhembelay7720 Месяц назад

    ፑቲን እርጆም እድሜ ላንተ የኛ አለ እንጂ ሞተ የጠላው ጠቅላይ አባብ ውድቀት ላንተ ነቀርሳ አንተ የሞተክ ቀን በቁምህ ከምተክ በጣም የቆየ አፈር ስተገባ ማለት ድል የለ ድግስ አደባባይ ላይ እንደግሳለን ድል ለጀግናው ፋኖ ፍኖ ለነጻነት ፍኖ ለአንድነት የዘምታል ምንጊዜም ለ ኢትዮጵያዊ ነት ኑሮ ፍኖ ድላችን ቅርብ ነው

    • @jujucanal2165
      @jujucanal2165 Месяц назад

      ይሄ ድቁርና ይባላል 😂

    • @betelhembelay7720
      @betelhembelay7720 Месяц назад

      ደንቆሮ ማለትም መልክ ቢኖረው ቁርጥ እናንተን የ FB ጡርተኛ

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 Месяц назад

    ያው ሩሲያ የምትፈልገው ልክ እንደሷ አምባገነን የሆነ ድክታተር ነው

  • @user-xp7de6ck2j
    @user-xp7de6ck2j Месяц назад +1

    እማትረባ ፕሮፓጋንዳ

  • @zenebechdembel1059
    @zenebechdembel1059 Месяц назад +2

    ግን ከፀረ ኢትዮጵያ ጠላት ከአብይ ጋር አይደለም።

    • @ethiolove-yy2hn
      @ethiolove-yy2hn Месяц назад

      አንተ ዶንቆሮ አብይ ኢትዮጵያዊ አይዳለም እንዴ እኛ እንወዳወላን

  • @jamilaasfu7481
    @jamilaasfu7481 Месяц назад

    Yes we love Russians no question.💘🇷🇺💚💛❤️

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Месяц назад

    Russian ከሀበሻ ህዝቦች ጋ እንጂ ከመንግስ ጋ አይደለም ምክንያቱም መንግሥት ልክ እደ ጉም ነውና🥰🥰

  • @woldaislassie2930
    @woldaislassie2930 Месяц назад +1

    😂እምኳን በራሻ ህዝብና በኢትዮጵያ ህዝብ መሀከል ይቅር፣ በኢትዮጵያ ህዝብ 'ንኳን የሚመሳሰል ስነ-ልቦና የለም።

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 Месяц назад +1

    ኢትዮጵያ ከሶሾ ፑቲን መንፈስ ካልራቀች የኢሠፓ ሲኦል ያገኛታል ልብ ትበል

  • @Yumie4you
    @Yumie4you Месяц назад

    ድል ራሺያና ፋኖ

    • @user-bc8tr5hx9e
      @user-bc8tr5hx9e Месяц назад

      ኣንች ዘረኝነትን ቴይ በቃ

    • @Yumie4you
      @Yumie4you Месяц назад

      እሺ ጋሼ ፈሪሳውያን

  • @DeressaFufa
    @DeressaFufa Месяц назад +1

    ድል ለሩስያ ሞት ለምራብዎን

  • @genetsolomoneshete8178
    @genetsolomoneshete8178 Месяц назад

    ❤❤❤❤Russia 🇷🇺

  • @user-vo3cp9th1c
    @user-vo3cp9th1c Месяц назад +2

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @qasimaman8862
    @qasimaman8862 Месяц назад

    ሳክስ 😂

  • @muktarhasen-vd5xr
    @muktarhasen-vd5xr Месяц назад +1

    Russia 🎉🎉🎉 king

  • @fuadBilal1
    @fuadBilal1 Месяц назад

    Russia❤

  • @KdrKdr-pn1mw
    @KdrKdr-pn1mw Месяц назад

    ለዛ ቁሻሻ ስራ እኔ ላበላሸሁት የተሴሪ የሉሲፈር ጎዳና ዋና ዳይሪክተር ስለሆነች ኢትዪጲያ የፖለቲካ ስራአቱን ባልታሰበ ሁኔታ ትቀያይራለች ስለሚሉ አለማችን በዚህ ወጥመድ ስላለ አሜሪካም እሩሲያም ያንን በማሰብ ነው እንጂ ይቺ ትንሽ ሀገር በምን ይቀርቦታል የክፉ መንፈስ ዋና ሀላፊ ቁሻሻው አብይም ለዚሁ ተቀጥቅጦ የተሰራ የሰይጣን ቀኝ እጂ ነው በቃ ይሄው ነው ድግምታቸው እንዳይፈታ የሚያደርጉትን ጥንቃቄ እጽፍልሀለሁ አሁን የሰላም ማክስና ሳንቲም መለቃቀም በጣም ቀንሶል እነዛ ካሀዲ በጠራራ ጸሀይ የጨለመባቸው ትንሽ ትንሽ ለኢትዩጲያ ይገብራሉ አይፈርድም ደንቆሮ ማሀይም ፈሪ ገንዘብ ብቻ ነው ያላቸው ።አላህ በቅርቡ ውርደታቸውን ያሳየን የማይርቡ ሁነው ለክብራቸው በጣም ይጨነቃሉ

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 Месяц назад

    ዉሸት

  • @user-ne3xg7jd9f
    @user-ne3xg7jd9f Месяц назад +1

    ፋኖ የሚትሉት ምድረ ፍየል ሰብስበህ ነዉ እንዴ ቀደዳ ብቻ

  • @abbaftawbaye880
    @abbaftawbaye880 Месяц назад

    የዓብይ ዩኒበርሴቲ ምሩቅ ነህ ። መዋሸት፡ መቀላመድ ፣ መዘባረቅ ወዘተ……

  • @YaaLij
    @YaaLij Месяц назад

    Tultula

    • @Yumie4you
      @Yumie4you Месяц назад

      bro በምክንያትነት እጂ በስድብ አይደለም

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 Месяц назад

      አይባልም !!!

    • @ewnetugiru5102
      @ewnetugiru5102 Месяц назад

      አይባልም !!!!