Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዋው በጣም ጎበዝ በረታ
በጣም አመሰግናለዉ የኔ ወንድም ማርያምን እያልኩህ ካንተ ቡዙ ትምህርት ነዉ የተማርኩት አስተማሪዬ እራሱ እንዲ አርጎ ኣላስተማረኝም እኔ አሁን በቅርቡ ነዉ ማንጃ ፍቃድ ያወጣሁት አንድ 5 ወር አረጋለዉ መንጃ ፍቃድ ከምቀበል መኪና በደንብ መንዳት እችላለዉ ግን እንዳንተ እዉቅና የለኝም አሁን ለምሳሌ አንድ መኪና ከመነሳቱ በፊት ምን ምን እንደ ሚደረግ ኣቃለዉ እና ሹፌር ከመሆኔ በፊት ምን ምን ምክር ያስፈልገኛል ማማላቸዉ ነገሮችስ እባክህ መልስ ንገረኝ የኔ ወንድም
አሰላሙ አለይኩም ማሻ አላህ አላህጀዛህን ይክፈልህ አንድ ጥያቄ አለኝ ኒሳን ቲዳ መኪናነች። ጌር ቦክሱ ብልሸት አለው ወደ ሀላ አይሰራም ዉደፊትብቻ። ነውመላከለው ችግሩን። ብታሰረዳነኝ
AROCS ከባድ መኪና የሞተር ዘይት ስንት ኪሎነው
apach moter180 cc ዘየት በስንት ኪሎሜትር መቀየር አለብኝ
W wr wb bro
አብዱ አንድ ጥያቄ ኣለኝ ምናልባት ከዚህ በፊት መልሰሀው ልሆን ይችላል እኔ ገና አዲስ ወደ መስመርህ ገባሁ ጥያቄዬ ለሁሉም መኪና የምንጠቀመው ዘይት አንድ አይነት ነው?
አይደለም ብሮ ማብራሪያውን በቀጣይ የጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም በዩቱብ ወይም በfb page ላይ እደግመዋለሁ ለመገኛት ሞክር OFFLA የሚል የፊስ ቡክ ፔጅ አለ ፈሎ በለው እና ስገባ ላይቭ ይመጣልሀል ::
የሞተር ዘይት እያፈሰሰ አሰቸገረኝ ምንድነው
ስልክህን ማግኘት ብችል.?.. WhatsApp
0509992824
🙏🏼

ስልክህን ማግኘት ብችል.?..
WhatsApp
0509992824
🙏🏼