🔴 ዛሬም ዳውን ዳውን ሱዳኒ የሰሚ ያለህ ሴቶቻችን አለቁ😒☝

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 255

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 года назад +15

    ጀማል ሁሉም አትበል እኛ አለን 24 ሰአት ስራ ላይ ነን የሀበሻ ወንዶች ቅር ሊላችሁ አይገባም እነዚህ ሰገጤወች ናቸው የሀበሻ ወንዶ ውድድድድድድድድድድድድድድ😍😍😍😍

    • @ቅድሚያለተውሂድብንትባባ
      @ቅድሚያለተውሂድብንትባባ 2 года назад +2

      ማን እዳ ሀበሻ ወንድ ያዟችሁ ወንድሞቸ እኛ እንወዳችኋለን ውድ ወድ ዉዉዉዉዉዉዉዉድድድድድድድድ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ
      @ሰሚራዩቱብ-ጰ8ቸ 2 года назад

      @@ቅድሚያለተውሂድብንትባባ ደምሪኝ ስወዲሽ

  • @fatumahussen2705
    @fatumahussen2705 2 года назад +11

    አላህ በእስር ቤት ለምተሰቃዩት ወገኖቻችን ፈረጃዉን ቅርብ ያድርግላችሁ

  • @bintahmed
    @bintahmed 2 года назад +10

    ሁሉንም አትበል አዷ ባጠፍቸው ሁሏም መባል የለባትም ሆ ስት አገቷን ደፍታ የምትሰራ አለች ለአላማዋ የቆመች ሲከፋት ደብቃ የምትስቅ ስትጀግና አለች. መብላት መጠጣቷን ሳታውቅ ሰአቱ መሽቶ የሚነጋው እቁ በትርፍ ግዜዋ ለድንዋ የምትሰጥ ጀግና እህት አሉ እሽ እህ ዛሬስ አዷባጠፍችው ሁሉም ሲባል ይከብዳል

    • @tbent3162
      @tbent3162 2 года назад

      ትክክል ውደ ብዙወቻችን ከመዳም ኩሽና መች እንወጣለን

    • @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ
      @ስአዲነኝቤተስቦቸንናፍቄ 2 года назад

      እሱም እኮ ሁሉንም አላለም ግን. ሴቶች መሆናቸው.
      እረይትከላቸው. የመጡበትን አላማ እረስተው ቤተስብ. ተበድረው ልከዋቸው. እዝህ ከመጡ በሆላ እወድላይ. ይጠለጠላሉ

  • @الحمدالله-ض2ه
    @الحمدالله-ض2ه 2 года назад +8

    ተውጂ ጀማል ሁሉም አረብ ሀገር ያሉ ሴቶች አትበል ወላሂ ይሄው ስት አመቴ የትም ወጥቸ አላቅም እኳን ላገባ ይቅርና

    • @seve3476
      @seve3476 2 года назад +2

      አይዞሽ እህት እኔም እዳችው ነኝ

  • @jemutube1845
    @jemutube1845 2 года назад +12

    #አሰላም አለኩም #ወራህመቱላሂ ወበረካቱ 🌹#ሰሉ አለ ነብይና መሃመድ🌹#ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹#ምርጥ ነብይ #ምርጥ አሰተማሪ 🌹እህት ወንድሞቼ #ፕሮፋይሌ ንኩና #ፈትዋ ትምህርት ታገኛላቹ በሳምን አንዴ #የቁራአን ፕሮግራም አቀርባለሁ #አላህ ልቦናችን ይሰብስብልን

  • @elehemahmed2617
    @elehemahmed2617 2 года назад +3

    ሁሉም አትበል ጀማል ስንት ሚስኪን አለን ስራችንን ብቻ እምንሰራ

  • @seve3476
    @seve3476 2 года назад +5

    ሢጀመር ምርጥ አይደለችም ሢቀጥል ቆንጆ ማለት ተሠትራ የተቀመጠች ነው እደገና ሁሉም ሤቶች አላገባንም ባሎቻችንን አክብረን እየኖርን ነው በተረፈ በሰላም ላገርህ ያብቃህ

  • @Tube-nh1fj
    @Tube-nh1fj 2 года назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በጣም አስተማሪ ታሪክ
    🌹 አንድ የ 30 አመት ወጣት አላህን የሚፈራና አኽላቁ ያማረ ነበር ከእለታት አንድ ቀን የትምርት ቤት ጉዋደኛው አግብቶ ሰርግ ጠራው እና ባለቤቱ ጋር አብረው ሄዱ እንደደረሱም ትንሽ ቆም እንዳሉ ወጣቱ ሳቅ አለና እንባው ፈሰሰ ከዛም ሚስቱ ምነው ውዴ አለችው እሱም ያውና መምህሬ ያ ብዙ ሳወራልሽ የነበረው ስለሱ አላት እና ወደ መምህሩ ሂዶ አቀፈው እና ሰላም አለው ከዛም መምህሬ አላስታወስከኝምን አለው መምህሩም አወ ልጄ አላስታወስኩህም አለው እሱም እንዴት ትረሳኛለህ ታሪኬ እኮ የማይረሳ አሳዛኝ ነው የዛኔ ልጂ እያለሁ ትምርትቤት የጉዋደኛየን ሰአት ሰርቄ የሰአቱ ባለቤት ደግሞ ጠፋብኝ ብሎ ሲያለቅስ ሁላችንም ተፈተሹ ብለህ አሰለፍከን ከዛም አይናችሁን ጨፍኑ ብለህ መፈተሽ ጀመርክ ከዛም እኔ አጠገብ ስትደርስ ሰአቱን መዘህ አወጣህና መፈተሽህን ቀጠልክ ከዛም የመጨረሻውን ልጂ ፈትሸህ ስትጨርስ ወደ ቦታችሁ ተመለሱ አልከን ከዛም ሰአቱን አወጣህና ለልጁ ሰጠኸው እኔ የዛኔ በጣም በፍርሀት እየተርበደበድኩ ነበር አሁን ካሁን ስሜን ጠርቶ አዋረደኝ እያልኩ እንደት ብየ ነው ከጉዋደኞቼ ፊት እራሴን ቀና አድርጌ የምሄደው በቃ ሂወቴ ጨለመ አልኩኝ ነገር ግን አንተ በረሱላችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሀዲስ ሰራህበት
    من ستر مسلما ستره الله في الدنيا والآخرة،
    የአንድን ሙስሊም ገመና የጠበቀ ሰው እኮ አላህ ገመናውን በዱኒያም በአኼራም ይደብቅለታል
    ከዛም ተናግረኸኝም አታቅም ጠይቀህኝም አታቅም እኔ ግን ከዛ ግዜ ጀምሬ መስረቅ አቆምኩኝ ትንሽ ብትሆንም እንኩዋ የኔ ሀቅ ያልሆነን ነገር አልነካም አላህ ያዘዘውን እየሰራው እሱ የከለከለውን ተከልክየ አኸላቁ ያማረ ወጣት ሆንኩኝ ባንተ ምክኒያት አለው መምህሩም በሚገርም መልስ ያኔ የተፈጠረውን እማ አስታውሳለሁ በደንብ ከጉዋደኞቻችሁ ፊት እንዳትዋረዱና ሂወታችሁ እንዳይጨልም ነው አይናችሁን ጨፍኑ ያልኩዋችሁ ነገርግን የማታውቀው ነገር እኔም እኮ ስፈትሻችሁ አይኔን ጨፍኜ ነበር ምህኒያቱም ድብቅነቱ ሙሉ እንዲሆን ብየ እናሰአቱን ከማን ኪስ እንዳወጣሁት አላውቅም አለው ከዛም ወጣቱ አቀፈውና እንዴት ያለ ትልቅ ልብ ነው ያለህ ከዚህ ቡሀላ ግንኙነታችን እንዲቁዋረጥ አልፈልግም እንገናኛል አለው ሱብሀን አላህ የኛስ ሀል እንዴት ነው የሰውን ገመና ደብቀን እናውቃል እራሳችን እንፈትሽ በተለይ ባሁኑ ሰአት ሶሻል ሚዲያ ላይ የሰውን ገመና አውጥተን ስራየ ብለን ቁጭ ብለን እንፈተፍታል ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም የ ሙስሊም አይብን የሰተረ አላህ የሱንም አይብ የውመል ቂያማ ይሰትርለታል ብለዋል ስንት አይብ ይኔርብን ይሆናል አላህ ብቻ የሚያውቀው እንዲሰተርልን ከፈለግን የሰው አይብ እያወጣን ከሰው ፊት አናዋርደው አናሸማቅቀው የሁላችንም ወንጀላችን ከግንባራችን ላይ ቢፃፍ ናሮ እኮ ማንም የማንን ወንጀል ባልተከታተለ ነበር አላህን እንፍራ ለነፍሳችን
    ውድ የኢስላም ልጆች የሚማርኩና ኢስላማዊ አስተማሪ ታሪኮችን በየ ቀኑ መስማት ከፈለጋችው ፕሮፋይሉን ተጭናችው የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ ወ ጀዛኩሙሏሁ ኸይር🌹🌹

  • @محمدمحمد-ظ3ط3ط
    @محمدمحمد-ظ3ط3ط 2 года назад +3

    የኛ ሴቶች እደው ምን ይሻላል የውጭ ዜጋ ከማግባት አላህ እሰካለ ዝብሎ መቀመጥ

  • @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ
    @ኡሙአብደላህ-በ4ሰ 2 года назад +3

    ቱ ሴት ልጅ እንዲህ ከሆነች ባይወለድ ቢቀርስ 😣

  • @semira4766
    @semira4766 2 года назад +3

    ዳውን ዳውን ሡዳኔ 👎👎👎👎 ፍትህ ለእስረኞች 🥺🥺🥺🥺

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 года назад

    😂😂😂😂አይይይይጀሞየ አሳከኚ አላህለናተ ፈረጃውንቅርብ ያድርግላችሁ

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 2 года назад

    እኔ የለውበትም ሐበሻ ደመ ነዉ
    ክብር ለሐበሻ ወንዶች

  • @wollodessietube8640
    @wollodessietube8640 2 года назад +2

    ሰላማችሁ ይብዛልኝ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ። ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ። ሣዑዲ እስር ቤት ያሉትንም ለሀገራቸው ያብቃቸዉ ፈጣሪ።

  • @ሂክማቲዬብ-የ6ተ
    @ሂክማቲዬብ-የ6ተ 2 года назад +1

    ጀማል ወንድም ወላሂ ትክክል ነክ

  • @ሰአዳዓህመድ
    @ሰአዳዓህመድ 2 года назад +3

    እኔ ስራሂጀ በ3 ቀኔ ነው ለልጃችን እንዳርሽ ያሉኝ ሳኡዲዎቹ እኔም ሀገሬስሄድ ነው እማገባው አልኳቸው ከዛዘረኛናት ብለውአሰቡ ግንይሄዘረኝነት ሳይሆን እሚጥቅመኝ የሀገሬልጅ ነው አስቡ ዘላቂይሆናል ብሎ ማሰብ አይቻልም ማንእንዴሀገር ልጅ

    • @mekiyayusuf9477
      @mekiyayusuf9477 2 года назад

      ዝምበያቸዉ እኔም ያገሬልጆች እኔም መስሪ ሱዳኔ እንዳርሽብለዉኝ እኔ ከሀገሬልዉጭ አልፈልጉም እረፊነዉያልኮት የወጣሁት ሽቀላ እጅኤጭእኔማወንድምአይመስሉኝ ሸጋናቸዉ ናቸዉእኮያገራችንልጆች

  • @medinaoumer2859
    @medinaoumer2859 2 года назад

    ኢላሂዬ መጨረሻዬን አሳምርልኝ
    ኢላሂዬ እይታዬንም አስተካክልልኝ።

  • @ስምለምኔሙስሊምነኝእ-ጸ6ቀ

    ክክክክ እኔስ ከኢትዮ ወንዲ ሌላ ማየትም አልፈልግ ቱቱቱቱ

  • @ቅድሚያለተውሂድብንትባባ

    *ኢናሊላሂ ወኢና አለይሂ ራጁኡን ባል አዳይመስልስ የስሜት መጠቀሚያ ነው እንጂ አባት ያልዳረው ባል ባል አይደለም አራት ነጥብ ያረቢ አንተ ጠብቀኝ*

  • @HH-ri7hx
    @HH-ri7hx 2 года назад +1

    እነዚህን ዘልዛላ ተዋቸው ይልቁንስ የናተ ጉዳይ እምን ደረሰ

  • @ሜሪ1
    @ሜሪ1 2 года назад +3

    ፍትህ ለነንታ ለእስርቤት ለምትሰቃዩ 💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭👌👌👌👌

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 2 года назад +6

    አብይ ትክክል ሊቅ ነዉ ጭቅላት አለው በእውነት አብይ 😘
    ሴቶቹ አበዱ ባሰባቸው እኮ ውይ ዘድሮ 😅😅😅😅

  • @የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ

    መግማት መግማማት አለች እማማ ዝናሽ

  • @ሜሪ1
    @ሜሪ1 2 года назад

    ትክክል ነህ

  • @y.5206
    @y.5206 2 года назад

    እንኳን ላገባዉ አይደለም ሲያናግረኝ አልወዲም 😂😂
    👉 💚💛❤ እኔስ ያገሬ የወንዜን ልጂ ነዉ ማግባት የምፈልገዉ

  • @እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ
    @እሙፈቲሀ-ቐ8ሸ 2 года назад

    እረ። አትጨነቁ። ለህስረኞች ተጨነቁ ፍትህ። ፍትህ ለሳአዉድ እስርቤት

  • @zinuyeshawalij4561
    @zinuyeshawalij4561 2 года назад

    Min gizem habesh mirchaye new 👉🇪🇹🥰🥰👍

  • @Emann5201
    @Emann5201 2 года назад +1

    السلام عليكم እኔ ጮጋራዬ ተቃጣለ ሻይ አፍልቶዋል አይ ሴቶች ክክክክክክክ

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 2 года назад

    ጀማልየ አላህ ያውጣችሁ ከስር ቤት

  • @lobabl5143
    @lobabl5143 2 года назад

    አረ እኛያላገባነው አለን እኔ እምፈለሰገዉ የሀገሪ ልጂእፈልጋለሁ ወላሂ የሀገራቺን ወዱቺ ባጠገቢ ታልፉ ሺታቸዉ ዪጣፍጣል አላህ የሀገሪልጂ አላህዪወፍቀኚ

  • @ahmedabduyalfal7030
    @ahmedabduyalfal7030 2 года назад

    ባርያ ስልሆነ ቆንጆ ሁናበት ነው አብዛኞቹ ሴቶች ደግሞ ባንጋሊ እና ሱዳኒ ጋር የሚማግጡት የገጠር ልጆች ናቸው አማረኛቸው ደ ደ ነው አለባበሳቸውም ያስታውቃል አትፍረዱባቸው ባላገር ሲሰለጥን በጨረቃ ጥላ ይዘረጋል

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 года назад +1

    ዳውን ዳውን ሀይላድ ዳውን ዳውን ሱዳኒ ጎበዝ አድት እንኳን ሳላገባ አለቁ እኮ ሳዱሎች ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሠብ አርጉኝ አበርታቱኝ ኑኑ ☑️☑️👈👈

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ከድር ሰብስክራይብ አድርገኝ አድ ቪደወ እይና

    • @kedirwelotube6649
      @kedirwelotube6649 2 года назад

      @@Dryahyashow እሺ

  • @መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ
    @መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ 2 года назад

    ጀማል ፍትህ በሉ ፍትህ ዛሬ እሬሳውን ይባስ ይይየው ቤባባሉ ተደበደብን አለኝ ባለቤቴ

  • @መልካምስራለራስነው-ኸ6ገ

    ወላሂ ሴቶችዬ ከሌላ ዜጋ ጋር የምትገላፈጡ ሁሉም ነገር ካለፈ በኋላ ነው የሚቆጫችሁ 2 ኢትዮጵያዊ ከሱዳኒ ወልደው አንዷ ትቷት ጠፋ የአንዷ ደግሞ እንደለመደው ሌሎች ሴቶችን ሲያባልግ አገኘችው መጨረሻ አላውቅሽም አላት መቼም መውለድ አለ ልጆቻችሁን ያለ አባት አታሳድጓቸው ስንት ኢትዮጵያዊ ባል ሞልቶ ልቦና ይስጠን

  • @ይሁንለበጎነው-ዠ4ዀ
    @ይሁንለበጎነው-ዠ4ዀ 2 года назад

    አረ አሁንሥ ግራ ገባኝ ምን ጉድ ነዉ ሁሉም የሌላ ዜጋ ሆነኮ የማገቡት አሁን አምኛለሁ ባይኔ ሣይ ምን አቅምሠዋቸዉ ነዉ ንገሩኝ የኛዉቹ ወዶች ችግራቸውሥ ምድነው
    ጀማል ሁሉም አልከንኮ እኔ መቸም ቢሆን አላሥበውም ግን የኛን ወዶች ችግራቸውን ይገሩን

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 года назад

    ትክክል ናት

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran 2 года назад +1

    ስንት አሉ አለህ ያዉዳዳቻዉ ኒያችሁን አሰምሩ ጥሩዉን ለመጋኝት ጥሩ ሆኖ መጋኝት እናት አበቶቻችን በምን መልኩ ነበር ያሰዳጉን ያታነሰቹበትን አትራሱ መልከም ዘመቻ

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt 2 года назад +1

    🌹ምርጥ🌹መሪ 🌹ምርጥባል 🌹ምርጥ አባት 🌹 ምርጥ አስተማሪ 🌹 ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ ነብይ 🌹 መሀመድ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹 በመጫን ኑ ወደ ቤቴ የተማሪወች መልስ

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 2 года назад

    ክክክክክክክክ ጀማል አቤት ቅናት እርርርርር እንዳደረገህ ከንግግርህ መረዳት ይቻላል

  • @senayetshiberu2081
    @senayetshiberu2081 2 года назад +2

    መልክ ማንነትን አይወስንም ለሳንቲብ ብላነው ልጅም የሚወልዱ አይመስላቹም እንዴ አላማቢስ ሴቶች አሉ ሁሉም ሴቶችን አይወክሉም ሲጀመር ፍቅር ማለት ምን እንደወነ አያቁም

  • @mekiyayusuf9477
    @mekiyayusuf9477 2 года назад

    እረ ከሀገሬልጅ ዉጭ ወርቅ ናቸዉየኢቶ ወዶች ኤጭ የሌላሀገርዜጋ ያስጠሉኛልእኮንላገባ

  • @ወለየዋነኝ-ሰ3ቈ
    @ወለየዋነኝ-ሰ3ቈ 2 года назад

    ውድየኢትዮብያ ልእልቶች ወንድሜ አብር አትቅና ሚቀና አደለም ኢኼ በጣም ሚያስጠላ ነገርነው አላህ ይዘንላት ዛሬ ተሳደበችበት ምላስዋ ነጌ ስታለቅስ ታያለህ አንተምአላህ ለሀገርህ ያብቃህ ።

  • @hasenamustefa1805
    @hasenamustefa1805 2 года назад

    ክክክክክክክ አረ በሳቅ ታስቃለህ ሚስኪንንንን

  • @helangerma8377
    @helangerma8377 2 года назад +1

    እሯ እዴት ነው ነገሩ😳😳😳 ጀማልዬ

  • @sameraaraga1185
    @sameraaraga1185 2 года назад +2

    እምየ ዱባይ እኳን ባል አባል የማያየዉ

  • @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ
    @እናቴእወድሻለው-ደ9ረ 2 года назад

    ያገርህ ልጆች ናቸው ጀማል አማራ ወንድ አይመርጡም ብቻ ያንጠለጠለ ይሁን እንጂ ጭራሽ ሱዳን አሰደቢዎች

  • @Geni2341
    @Geni2341 2 года назад +3

    የመዳም ቅሞሞች ግን በሰላም ነዉ ኣብዳችዋል ልበል እዴ አረ ልብ እንግዛ እህቶቼ ሰጌጤዎች ናቹሁ በቃ ቱ 👌😡😡😏😏😏😏😏😏😏

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ገኔደምርኝቤተሠብእንሁንውዴበቅንነት

    • @Geni2341
      @Geni2341 2 года назад

      @@ZAMZAM-dz6dr እሽ ውዴ

  • @hayutitube2175
    @hayutitube2175 2 года назад +1

    ኧረ ጀማል ሁሉንም አትበል
    እኔ እና መሰሎቼን አለን ለስንት አመት ከቤት ያልወጣን

  • @እሙረካአንዎሎየዋ
    @እሙረካአንዎሎየዋ 2 года назад +2

    ምን ብየ ልኮምት🤔😆
    ከሀበሻ መጥፎ ዎንዶችም ሆነ ከሌላ መጥፎ ነገር በአንተ እጠበቃለሁ አላሆ ውይይይ ፈጣሪየ!!!!
    ፍትህ ለታሰሩት ለሚሰቃዩት ወገኖቻችን
    አላህ መፍትሄውን ያፍጥነው ያረብ!

    • @HayatHayat-oj2eu
      @HayatHayat-oj2eu 2 года назад

      እኔም ሶዳኔ ነዉ ያገባሁት ጀማል

  • @toyibayasintube294
    @toyibayasintube294 2 года назад

    ጀማልዬ እንዴህ አትብል ሁሉም ሴት አንድአይደልም አንዱ በታጨመልቅ ሁሉም የርብ ሀግር ሴት አትብል ስንቱ መልከም ሴት አለ እንዝህ ጫምላቃ ዝር አስደቢ መንጋጋ ሚደልይ ወተ ትምነግጋልች የጭ የሀበሻ ወንድ ዝላለም ኑሩልኝ ኮራቴ ነችሁ ለኔ❤❤ ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስርቤት ላሚ ስቃዩ ወገኖቻችን አለቁ ፍትህ ሰሚከለ እስከመቼ ነው የውኖቻችን ስቃይ ኡኡፍፍፍ😭😭

  • @najatalshehhi2371
    @najatalshehhi2371 2 года назад

    ወድም እናተ ስእምን ዴረሳቺሁ እነዚህን ተዋቼው ☝️☝️

  • @bedrianesru6973
    @bedrianesru6973 2 года назад +2

    አረ ኡኡ ጀማል ከማንም ልክስክስ አትጨፍልቀን

  • @fathimafathima6159
    @fathimafathima6159 2 года назад +3

    ወይሀበሻምንአቃጠላችሁየፈለገችውንማግባትመብቷነው

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      ፋፊደምርኝውዴቤተሠብእንሁን

  • @nasehabintebrahim264
    @nasehabintebrahim264 2 года назад +2

    ከስደት ወደ ሀገር ሲመለስ ላሽ ይላታል እንጂ ይመቻት ግን ሴቶችየ ከይቅርታጋር ለብልጭ ልጭ ነገሮች ብላችሁ በመሼወድ እራሳችሁን ዝቅ አታድርጉ!! በቃ እራሳችሁን አታራክሱ ወላሂ እመኑኝ ነገ ጥሏችሁ ይሄዳል ።አበሻ ፍቅር አይሠጥም ለምትሉ ሴቶች ደግሞ ፍቅር መቀበልን ብቻ ሣይሆን መስጠትን ይጠይቃልና ሁላችንም ሠቶ መቀበልን እንልመድ የማንም ዜጋ መፀዳጃ ሽንት ቤት አትሁኑ እህቶቼ ።

    • @mamytube3905
      @mamytube3905 2 года назад

      ማምነይ ወዴኔም ቤት

    • @ZAMZAM-dz6dr
      @ZAMZAM-dz6dr 2 года назад

      @@mamytube3905 ማሚደምርኝእመልሳለሁ ኩሚትፃፊልኝ

  • @አብዱራህማንወሎከሚሴ

    የኢትዮጵያ ሴቱች የዉጭ ዜጋ ምጫወቻ ናችው ወይ ምቃጠላችን ተንቅናል

  • @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ
    @መሳቅነዉአመሌ-ዸ6በ 2 года назад

    ጀሙየ ባክህ ተዋቸዉ እነይህ አህዮይ አሁን እናተ በገባቹሁለን ለኛ ማሪያምን አሁንሰ አበዙት ወድሞቸ ለናተ ፈጣሪ ይድረሰላቹሁ 😭😭😭😭😭

  • @avataravatar4794
    @avataravatar4794 2 года назад

    ፍትህ ለሳኡዲ እሰረኝ ፍትህ ኢትዮጵያ ወንድ የሚበልጥ የለም ገንዘብ ጠፊነው እህት እራሰሸን አታራክሸ ለገንዘብ ብለሸ

  • @iumliuml2925
    @iumliuml2925 2 года назад +1

    ተዋቸው ጀማል የአገራችን ወንዶች ስደትና ጦርነት ጨርሶብናል ፣kkkkይቀንሳሉ ያግቡ ቦታ ይልቀቁkkk

  • @መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ
    @መታገስዋጋአለው-ረ2ፀ 2 года назад

    ማራምን በያበሩ በቀን ነው ያምሙትቱ ዛሬ ባሌ የሽዋርቤት ልጅ 5 ደቄቃ ሳይቁይ መተ እግር አበር60B መቱሽየምለው ውሽትነው ሁሉም እየመቱ እሳኡድ ፍሬጅ ነው ያሉት ፍትህ ፍትህህ

  • @IslamicdaawaQuran
    @IslamicdaawaQuran 2 года назад +1

    አሯ ታዉ ግን ስታዉሩ የርብ ሀጋር ሴት ሁሉ እያለቹ አታዉሩ እንኳን ከሌለ ሀጋር ዜጋ ቱቱቱ እኛን እኮ ከሀጋር ከቤታሰብ ናጥሎን ያዉጠን የበጄት ዳህናት እንጂ ያዉንድ ዳህናት አይዴለም እኛ ሴቶች ግን አዳብ ብንገዘ ጥሩ ነዉ ስንት አለ በሎቻቻዉን እንዳ እሰት ያምለበልቡት መሪዝ ያሆኑት ስንቶች አሉ ዉንዶች ግን በዳለቻዉን ስለመየዉሩ ነዉ ያነሱም ይብሰል ሴቶችይ 🤐🤐🤐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ያሌለ ዛጋ ❌❌❌❌❌❌❌እስክ ዉድ የሀጋሬ ልጅች እስከ መጭራሸ መልከም ሁሌም ዳስታኝ ፍቅር መታሰሰብ መታዘዘን ያበዘበት አለህ ይዉፍቃን

  • @sየኢማራቱ
    @sየኢማራቱ 2 года назад +2

    ግንእኔእምታሳዝነኝ ጥሩእደሰራች ቪዲወ መልቀቋ ሴትአሰዳቢ ባችምክኒያት ምርጥሴቶች አሉን አችግማታም ይብላኝ ለምትወልጂው

  • @zamzamzamzam8912
    @zamzamzamzam8912 2 года назад

    ኧረ ሴቱ ክክክክ
    ሴቶችስሙኝ ቢከፋም ቢበጅም የሀበሻንወድአግቡ ሁሉም ጡሩናቸወማለትአደለም ግን ደሞ ከነምናምናቸውእነሡይሻሉናል

  • @ALHID0921
    @ALHID0921 2 года назад

    ክክክክክክክ አይይይይ መግማማት ይዋረድ

  • @mekyayoutube.9653
    @mekyayoutube.9653 2 года назад

    ክክክክክክሥድብህ.አሳቀኝ.ጀምየ.የገጠር.ልጅ.በደብነው.የሚያውቀው.

  • @ነዩሰለምቴዋ
    @ነዩሰለምቴዋ 2 года назад

    እኛ ምን አገባን ይመቻቸው ይብዙ ይባዙ

  • @ikramsaid8564
    @ikramsaid8564 2 года назад

    አይይይይ ማሚ የገሬ ልጀ በጣም ነዉ እምወድችህ 💘💘💘ሰዳን🤮🤮🤮🤮👈

  • @iiammuslimalhamdulillah9789
    @iiammuslimalhamdulillah9789 2 года назад

    ፊትትትትትትህህህህ ለእስረኜች ያረቢ ፈረጀዉን አጠልንን

  • @ge5967
    @ge5967 2 года назад

    አው ጀማል እም ተሠምቶኝ ነበር ሁሉ መሠደብ ዬለበትም

  • @sarachernet605
    @sarachernet605 2 года назад

    ጅማል። እረ😂😂😂😂🙈🙈🙈🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏😘🇪🇹

  • @ኢስላምነውህይወት
    @ኢስላምነውህይወት 2 года назад +1

    ምነው እናንተ ፈጣሬ ልሁን አላችህ ሴት ልጅ ሀገር የላትም የእህል ውሃ ነው የሚገናናቸው የተሳፈላቸውን ርስቃችው በአላህ እጂ እንጂ በስው አይደለም እኔ አልቃወማቸውም የኢጵያ ውንዶች የሀርብ ሀገር ሴት የሚፈልጉት ፍቅር ፈልገው ሳይሆን ብር ፈለጋነው ስለዚህ ሴቶችን አትፍርዱባቸው የቅናት የመስልባቸዋል

  • @hgobd5546
    @hgobd5546 2 года назад

    ግን እኔ ምለው ሀይመኖተቻውስ እንዴትናው?????

  • @መኖርደጉ-ረ6ቈ
    @መኖርደጉ-ረ6ቈ 2 года назад

    ሱዳኒ ባንካሊ ባክስታኒ አግብቼ ከሚንከባከበኝ😂😂😂ሀበሻ እግብቴ እደአሸንጓሊት ይጫወትብኝ😂ሀበሻ ይግደለኝ😎 ሚገርፍም ቢያቅፍም😂የሀበሻ ወንድ ያምርበታል😜😜😜

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 года назад

    የሚደብር ነገር አታውቂም ማለት ነው ፋራ ባትሆኝ ኖሮ ሡዳኒ አታገቢውም ነበር

  • @بنتجماللاالهإلاأنتسبحانكإنيكنت

    አይይይይይይ አይጥ ባጠፍ ዳዋ ተመታ ግን ሴቶችየ የመጣችሁበትን አላማ ዘነጋችሁ አላህ ይስትር እሚገርመው ነገር ሙስሊሞችም አሉኮ የሌላ ዜጋ ጋ እሚጃጃሉ ከኢትዮጵያ ውጭ ወደ ውጭ እህቶች የመጣችሁበትን አላማ እወቁ ድናችሁንንን ተማሩ ተጅህልና ተድንቁርና ውጡ ባላችሁ ጊዜ ተጠቀሙበት ተው አላህ ይስትርና አይይይ እንደት ነው ከሌላ ሀገር ሰው ጋ አኡዙቢላህ

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 2 года назад

    ምን ጉድ ነው የምያየው ስበሀን አላህ

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 года назад

    ጀምየ ለሠላማዊ ሰልፉ እኔም መሳተፍ እፈልጋለሁ እነዚህ ሴት አሰዳቢወች አሰደቡን ወላሂ ምንም አይኑረው ማን እንደ ሀበሻ ወላሂ ይች ደነዝ ለራሷ ጭራሽ ትሳደባለች ይች አሰዳቢ የመጣችበትን ትረሳለች ማናችንም የመጣንበትን አንርሳ

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች

    በቢዛት ዱባይዮች ናቸዉ ሱዳኔ የማያገቡት ደግሞ ከ ሆናት ምን ችግር አለዉ ሁሉም የ አዳም ልጅ ነዉ ማላቴ ከተመቻት ነዉ እንጂም እዴኔ የ ዉጪ ዘጋ የማይመቻት ዴግሞ አርፋ ስራዋን ትሰራለች

  • @Fnegnyedessiewa
    @Fnegnyedessiewa 2 года назад

    ፍትህ በሳዉዲ አረቢያ ያለወንጀል ለሚሰቃዩ እህት ወንድሞቻችን ፍትህህህህህህህ

  • @mamytube3905
    @mamytube3905 2 года назад +1

    ውድና 🌹የተከበራችሁ🌹 ምርጥ ኢትዬጰያዉይ🌹 በየአላችሁበት 🌹ፈጣሬ ይጠብቃችሁ 🌹ዘረኝነትን ከምድረገጥ ያጥፍልን🌹 ሀገራችንንሰላምያድርግልን👍👍ፕሮፋይሌን 🌹በመጫንቤተሰብይሁኑ 🌹🌹የሰው ደስታየሚያስደስታችሁ ኢትዬጰዊይ🌹🌹

  • @sየኢማራቱ
    @sየኢማራቱ 2 года назад

    ጀም ቁላቸው ትልቅስለሆነ ነውሱዳኖቹ የኛጋ አይገናኝምክክክክ

    • @hdg4268
      @hdg4268 2 года назад

      Ayitashewal enda

  • @RoseRose-ik9nr
    @RoseRose-ik9nr 2 года назад

    አህሌሌሌሌንጀሞ ወድሞቸ አላህበሰላም ላገራችሁያብቃችሁ

  • @zemzemsanbi7274
    @zemzemsanbi7274 2 года назад +2

    ፊትህ ለእስረኞቹ 😭😭😭😭

  • @cherekayoutube1023
    @cherekayoutube1023 2 года назад

    የኢትዮ ወንዶች ተቃጠሉ እኔም አግብቻለሁ

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq 2 года назад

    አይ አለማሰብነው ሁሎም የአላህ ፍጡርነው ግን ሰው ያሁኑን ላይፍእጂ የፍቱን አያስቡም ነገጧት ልጅ ሲመጣ ሀገርሰ ለመግባት ወደሷ ሀገረ ሌመጣነው ወይሰ እሷ ልትሂድነው

  • @helamihassan1170
    @helamihassan1170 2 года назад

    ወንድም እምንደርሰየናተነገርእነዝህተዋቸወ

  • @kalokalo6618
    @kalokalo6618 2 года назад

    ክክክክክክክ ወላሂ አሥከኚ ሥኩም አለቀሥኩም

  • @Hayunegntesfegnawa5452
    @Hayunegntesfegnawa5452 2 года назад

    እኔ ምለው ግን ቤተሰቦቻቸው ምን ይላሉ ይሁን

  • @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ
    @መሲወሎየዋ-ጠ4ዸ 2 года назад

    እግዚአቤሔር ልብ የሰጣቸዉ በዉነት ይደብራል በጣም

  • @ALHID0921
    @ALHID0921 2 года назад

    😂😂😂😂😂🤗🤗🤗

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 2 года назад

    አይ ጀማል ❤️❤️❤️😂😂😂😂😂😂

  • @ስደተኛዋ-ወ5ለ
    @ስደተኛዋ-ወ5ለ 2 года назад

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @kalokalo6618
    @kalokalo6618 2 года назад

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @turyetoore6938
    @turyetoore6938 2 года назад

    እስከመጨረሻ ሚስትኮ አርገው ቢይዟቼው ጥሩ ነው ግን ከወለዱ በሗላ ልጅ ይዘው ኢትጲያ መጥተው እናትና አባት ላይ ሁለተኛ ሸክም መሆንና ቤተሠብ ማስቼገር ልቦና ይስጣቼው አልሃምዱሊላህ የአገሬን የኢትጲያ ልጅ ባህሪውንና ባህላችን የምንተዋወቅ እንጀራ በወጥ የምንበላውን የወሎ ሸበላ በልጀነቴ አግብቼ ነው ወደ ዱባይ የመጣሁት

  • @bzu4394
    @bzu4394 2 года назад

    አቤትአምልኬሆይ
    ምኑነውእማነው
    🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️☹️💚👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎እነዝህአስዳቤውስ
    ጁምየእንድነህ💗💗💗💗💗

  • @hayathayat289
    @hayathayat289 2 года назад

    እንኳን እናተ በምታደርጉት ጭቆናነው. ወላሂ ስንት ውሻ ወንድ ነው ያለ ሀቂቃ ሌላ ዜጋ አልፈልግም ግን አበሻ ወንድ. አኡዙቢሊህ .

  • @ህሊና-ኰ2ኘ
    @ህሊና-ኰ2ኘ 2 года назад +1

    ኡፍ እናተ ስለሰው ህይወት ምን አገባችሁ 😬

  • @hayujami5599
    @hayujami5599 2 года назад

    Welahi ene ke habasha wond wuchi alfeligm

  • @ዴካማየአላህባሪያ
    @ዴካማየአላህባሪያ 2 года назад

    እንዴሆኑ ይሁኑ ጀም እኔን ያሳሰበኝ የናተ በስርቤት መስቃየትብቻናብቻነው

  • @tyutyiu6625
    @tyutyiu6625 2 года назад

    እሱ ለደባበሳት እኔ አስጠላኝ ይቅር ይበለኝ አላህ እኔ ወላሂ የውጭ ዜጋ በጣም ነው የሚደብረኝ😤

  • @hananshaukrallah2773
    @hananshaukrallah2773 2 года назад

    እረ ጀማል ምንድነዉ ጆሮዬ አድኖቆረኝ