ታናሽ ወንድሜ አብዱል ናስር በአጋጣሚ ከቤት እንደወጣ አልተመለሰም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 дек 2024

Комментарии • 94

  • @abayteshome5079
    @abayteshome5079 5 лет назад

    መልካም ስራ ነው ጆሲ የእውነት ከዚህ በላይ ትልቅ ነገር የለም እግዚአብሔር እዲሜ ይስጥህ ዉለዲ ጆሲየ ዘርህ ይባረክ እኔም አንዲ ቀን እደዉላለሁ የህቴ ልጂ አባቱን ለማገናኘት አሁን ሌላ ሀገር ነዉ ያለሁት ጆሲየ

  • @Tube-zh9dt
    @Tube-zh9dt 5 лет назад +16

    ሰላም ጆሲ እንኳን ድህና መጣህ መልካም ሰው ጆሲ እድሜህ ይረዘም እምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉን ደግሞ 3 ቀን ነው የቀረኝ ለልደቴ በዛውም ጊፍት

  • @kedanebelye185
    @kedanebelye185 5 лет назад +2

    እግዛብሔር የስጣችው እባካችው ተባበሩት ይክንን ሰውይ በጣም ያሳዝናል

  • @hmgf8603
    @hmgf8603 5 лет назад +1

    ፈጣሪ ሁላችሁን ያገናኛችሁ ጆሲ መልካም ሠዉ ነህ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ

  • @Ali-jc1ph
    @Ali-jc1ph 5 лет назад

    ወድሜ እባክህን ሥልክህን ሥጠን እባክህ እናትና ልጅ ይገናኙ

  • @neymayousef4841
    @neymayousef4841 5 лет назад

    ኡፍ አላህ ያገናኛችሁ ከቤተሰብ መለያት በጣም ከባድ ነው

  • @gggyyy8570
    @gggyyy8570 5 лет назад +2

    Allah yrdachehu

  • @qatarm8568
    @qatarm8568 5 лет назад +5

    አላህ ያገናኛችው

  • @eilham2682
    @eilham2682 5 лет назад +3

    አላህ ያገናኛችሁ ያረብ ኡፍፍፍፍ

  • @SS-xj9bc
    @SS-xj9bc 5 лет назад +1

    ያአላህ አላህ ያገናኛችሁ

  • @bithdeen244
    @bithdeen244 5 лет назад

    ኣልህ ይግናኛቹ ማሬ

  • @tinaselam3245
    @tinaselam3245 5 лет назад +3

    አብሽሩ አላህ ያገናኛቹሁ

  • @kinathan2959
    @kinathan2959 5 лет назад +2

    ያራቢ አለህ ከምትፈልጉት ቤታሰበቹ ያገነኘቹ አብሽሩ።

  • @sahaiasafa8052
    @sahaiasafa8052 5 лет назад

    ጆሲዋ ስልክህን አስቀምጥልኝ በእግዚያብሄር ድረስልኝ የአባቴ ወንድሙ ጠፍቶበት ቀርቶ ሁሌ እያለቀሠ ይኖራል

  • @abdulfetahmustefa4141
    @abdulfetahmustefa4141 5 лет назад +1

    ቆንጆ ስራ ነው :::::::::::::

  • @yadotden6703
    @yadotden6703 5 лет назад +8

    እናት ብትሆን አፈር ድሜ በልታሳድጋለች

  • @muazali3781
    @muazali3781 5 лет назад

    አላህ ይርዳችሁ ከባድ ነው

  • @GameOver-kf7cq
    @GameOver-kf7cq 5 лет назад +2

    🇪🇷🇪🇹😭 it's very sadd

  • @meraftekie3602
    @meraftekie3602 5 лет назад +1

    እዝግአብሄር ይርዳቹ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @melihamohammed5362
    @melihamohammed5362 5 лет назад +1

    አላህ ያገናኛቹ አላህ ያርዳቹ

  • @haitseeidgsv4212
    @haitseeidgsv4212 5 лет назад +1

    አላህ ያገናኛችሁ ወገኖቸ አይ መለየት

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    አምላክ ያግዛችሀ

  • @ቢትናጉራጌ
    @ቢትናጉራጌ 3 года назад

    አህን😍፡ሥውድህ፡ጀሢ፡ውድሚ🌹

  • @ኩንፈየኩንዜድነኚየአላህባ

    ጆሴየ እኔም አጐቴን መፈለግ ፈልጌ ነበር እና እኔ እውጭ ነው ያለሁት እንደት ላድርግ

  • @mekuhusen8412
    @mekuhusen8412 5 лет назад +1

    አላህ ይርዳችሁ

  • @salmsalme95
    @salmsalme95 5 лет назад +1

    አይዞህ ይገኛል እሱ ይርዳህ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 5 лет назад

    እግዝቢህር ይርደችሁ

  • @zainabzebiba6361
    @zainabzebiba6361 5 лет назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @khawladxb7080
    @khawladxb7080 5 лет назад +3

    እረ ታው ስልክህን አስቀምጠው ብዙ እምፈልጋቸው አሉኝ

  • @muazali3781
    @muazali3781 5 лет назад

    ኡፍፍፍፍፍ አይ ሂወት ፈተና ናት

  • @ሶፊሶፊሶፊ
    @ሶፊሶፊሶፊ 5 лет назад +5

    የወትሰፓ ቁጥረቹን አለገኜውም ጆስ እስክ ከቻልከ አቅርብልኝ

  • @flagotedodeemaswdshlnur6552
    @flagotedodeemaswdshlnur6552 5 лет назад +4

    Ufffff American ye metenoru eske tebaberute abatachen syasezenu uuuuufffffff. (3). Lije betame kebade New

  • @rimphonetastic7954
    @rimphonetastic7954 5 лет назад

    Melkamenet leras new josi ewnet melkam sew nek edema ena tina lanet anetenem leweldech lenathem rejem edema yestat endaneten ayenetun yabezalen

  • @khawladxb7080
    @khawladxb7080 5 лет назад

    ስልክ ቁጥር የት አለ

  • @zinatmuhammed3936
    @zinatmuhammed3936 5 лет назад

    አላህ ያገናኛሽ በህይር

  • @fgty653
    @fgty653 5 лет назад

    እኔም.አጎቴን.እፈልገለው.እስት.መስመሩን.አስተከክሉልኝ

  • @abubakerahmed5438
    @abubakerahmed5438 5 лет назад +1

    አላህ ለሁላችሁም ጡሩነገር ያሰማችሁ

  • @miminejasy2885
    @miminejasy2885 5 лет назад

    Josya endate nek ename abatane efelgalew bemelk alkeweme Ena yalewegt ewehe newe abatane bagegewe dese yelale yabata seme muzemele yebalale yabatane Abate seme alkeweme

  • @rehmaalymahy7560
    @rehmaalymahy7560 5 лет назад

    Tabarak

  • @ያረቢሀያትያረቢሀያት

    ጆሲ ሰላምህ ብዝት ይበል እስኪ አክስቴ ጠፍታብኝ እኔ ውጭነው የምኖር እና ኢትዩ ከጠፍይ 2ወሯ እንዴትነው ማግኝት የምችለው ጨንቆኝአል

  • @amira9599
    @amira9599 5 лет назад +1

    አይዞኝ. ጆሲዬ መልካም ሰው ስወድህ እኮ

    • @غديرغدير-ل2ف
      @غديرغدير-ل2ف 5 лет назад +1

      አበት ከዱረ ወቆ አፈሊገለህ

    • @غديرغدير-ل2ف
      @غديرغدير-ل2ف 5 лет назад

      በለአለህ ሰም እጠይቀሀለሁ ፈሊጊ ቁጠረ ከፈጉ 0096501741046 በዝ ቁጥረ የደዉል

  • @የማርያምልጅ-ከ2ቀ
    @የማርያምልጅ-ከ2ቀ 5 лет назад

    እግዚአብሔር ይርዳችሁ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 5 лет назад +3

    ምስክን አላህ ይድራስላቹ

  • @zaburamohammed5672
    @zaburamohammed5672 5 лет назад

    አላህ ኸይር ያሰማችሁ

  • @khadijaismaeel1842
    @khadijaismaeel1842 5 лет назад +12

    የተገናኝ የለም ሰርፕራይዝ ናፈቀን

  • @sameerashems4963
    @sameerashems4963 5 лет назад

    አላህ ያገኛኝሽ ያረብ

  • @moonn9002
    @moonn9002 4 года назад

    አላህ ይስጥህ ጆሲ አላህ ይባርክህ እህት ወንድሞች ምን በየሚዲያው ሰብስክራይብ አርጉኝ እያላችሁ ሰውን እዛ አታርጉ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 5 лет назад +2

    አሜራካን ያላችሁ ተባበሩት

  • @adissmahedi3941
    @adissmahedi3941 5 лет назад

    Ya .allah.yetexefafu.betesebochen.agenangachew

  • @mohammedhussen6906
    @mohammedhussen6906 5 лет назад

    Allah yirdachuh

  • @nabishanabisha2896
    @nabishanabisha2896 5 лет назад +2

    በጴንጤ አማካኝነትስ አሜርካ በምልዮን ምቆጠሩ ልጆችስ የበለቸዉ ጅቢ አልጮሆ ቢሎ አልቀራም እንዴ

  • @selam1414
    @selam1414 5 лет назад +1

    Yemiwedeh Josiye Nureln

  • @ፈዲእናቷንናፍቂ
    @ፈዲእናቷንናፍቂ 5 лет назад

    አር ቁጥርህን

  • @rahimahussenrahimahussen812
    @rahimahussenrahimahussen812 5 лет назад

    ሰላም ጆሲየ እንደት ነህ በዝህ እድሜህ ደግነትን ለብዞሀኑ እያስተማረከ ነው እና መሰሉችህን አላህ ያብዛልን በመቀጠል እኔም የምፍልጋት ያክስቴ ልጅ አለች ከጠፋች እረጅም አመት ሆኑታል ስሙ ፍጦማ ሀሰን መሀመድ ትባላለች የትውልድ ቦታው ውሎ አባሰል ውረዳ ልዩ ስሙ ሂጃራ ውንድሙ ሰይድ ሀሰን እህቱ ሀድያ ሀሰን አረጉ ማህሙድ አረጉ ማህሙድ የናቱ ልጅ ናት እና የጠፋችበት ችግረ እንደ ሰማሁት እና እደተነገረኝ ከሁነ ቤተሰብ ጋረ ተጣልታ እንደሁነ ነው ፍጦማየ በሂውት ካለሺ አለሁ እንድትይኝ እፍልግሺ አለሁ ያጎትሺ ልጅ ነኝ

    • @እናቴለኔሲልያኑርሽ
      @እናቴለኔሲልያኑርሽ 5 лет назад

      አንች ማነሽ ሌሎቹን አውቄያቸዋለሁ እሷን ግን አላወኳትም እና እሷን ለማፈላለግ ኮሜት ላይ አታገኛትም ምናልባትም ኢትዮጲያ ልትሆን ትችላለች

    • @rahimahussenrahimahussen812
      @rahimahussenrahimahussen812 5 лет назад

      @@እናቴለኔሲልያኑርሽ የት እዳለች አይታውውም

  • @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ
    @ጎዶሊያስ-ዸ1ጀ 5 лет назад +2

    እግዚአብሔር ይርዳሽ እህቴ ውዶቼ ቻናሌን ስብስክራይብ አድርጉኝ !!!

  • @vfggvxfuu3548
    @vfggvxfuu3548 5 лет назад

    ሠላምሠላም እኔምአባቴንእፈልጋለሁግንሣውድነውያለሁትእኔአላቀውምፎቶምየለኝሥሙንነውየማቀውእኔ ትግሥትእሸቱአበበይመር አባቴሥምእሽቱአበበይመርይባላል እናቴእዳለችኝ

    • @vfggvxfuu3548
      @vfggvxfuu3548 5 лет назад

      እምታቁተባበሩኝከምርበሠውአባትእደትእደትእደምቀና

  • @فصبرٌجميل-ث7ه
    @فصبرٌجميل-ث7ه 5 лет назад

    😭😭 እኔም ወድሜ ሁለት አመቱ የት እዳለ አይታወቅም ባክህ ቁጥርህን አስቀምጥልኝ

  • @ታምረውየማርያምልጅማርያም

    ሰላም ላተ ይሑን ብየ እጀምራለሑኝ ጆሲ የ ኧረ ስልካችሑን እደሠራ አርጉት አይሰራልኝ አለ ትጌ ነኝ ከወሎደሴ

  • @sablhalsablh2135
    @sablhalsablh2135 5 лет назад

    uuuuuuffffffff

  • @salheaminu6966
    @salheaminu6966 5 лет назад

    የአባት ጅል አንተ ነህ እንዴት ለባእድ አገር ልጆችህን ትሰጣለህ አሁንም ፍጠን በል እና ልጆችህን መልስ

  • @abebamedia3794
    @abebamedia3794 5 лет назад

    ፈጣር ይርዳሽ እህታችን ጆስ መልካም ሰዉ እንኳን ደና መጣህ

  • @gghvh7965
    @gghvh7965 5 лет назад

    አሰለም። ወሊኩም። ውዶቸ። ቁጥሩን። አስቀምጡልኝ። እኔም። አጎቴ ጠፍቶብኛል

    • @rahmathassan3422
      @rahmathassan3422 5 лет назад

      ሰለም እህት አጎትሺ የጠፋው መችነው መለቴ ሰት አመተምህረት?

    • @gghvh7965
      @gghvh7965 5 лет назад

      @@rahmathassan3422 ሰላም። እዴትነሽ። ውዶእህቴ። አጎቴ። የጠፋው። አመተምህረቱን። አላስታውስም። ግን። አ12። አመት። ይሆነዋል

    • @khdigaap1667
      @khdigaap1667 5 лет назад

      😭😭😭😭😭😭

  • @እናትአገርኢትዮጵያእናትአ

    ጅስ መልኮም ስው ስውደህ እኔም በእህቴ ነፍቆት ለሞት ነው ከተለያችን አስር አመት አስቆጠርች እንደወጣች ቅርች የት እንድልች ምንም ምናቅው ነገር የለም እኔ ስድት ላይ ነኝ አድርሽች ነገርኝ

  • @ሱስነኝወሎየዋ
    @ሱስነኝወሎየዋ 5 лет назад +2

    ጆሲየ እኔም አባቴን እፈልግ አለሁ ግን እኔ ያለሁት ከሀገር ውጭ ነኝ እደት ላግኝ ህ

  • @safbahre1020
    @safbahre1020 5 лет назад

    ልቤ አልቸልኩም

  • @masrathmasrath5177
    @masrathmasrath5177 5 лет назад +1

    😢😢😢😢😢🙋🙋🙋🙋

  • @tizitayemaryamlij2709
    @tizitayemaryamlij2709 5 лет назад

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ

  • @fabenabebe3265
    @fabenabebe3265 5 лет назад

    ጆስ እበክህ እኔም አጎቴን አጥቻለዉ

    • @rahmathassan3422
      @rahmathassan3422 5 лет назад

      እህቴ በመች አመተ ምህረት ነው አጎትሺ የጠፋው?

  • @smab6018
    @smab6018 5 лет назад

    Eg/r yerdachiwe

  • @muazali3781
    @muazali3781 5 лет назад

    እኔም እናቴን ልፈልግ መስል በJtv አይይይይይ አለመታደሌ የጠፍስ ይገኛል ቢዘገይም የሞቱብንስ እናቴ አላህ ይማርሽ እማ

  • @tamprahali8837
    @tamprahali8837 5 лет назад

    ከሣራ እደሠው ልጁን ይሠጣል

  • @chachiasefa2701
    @chachiasefa2701 5 лет назад

    Enenm indmetagnageg altiraterm joosiyeeee

  • @SS-xj9bc
    @SS-xj9bc 5 лет назад

    ያአላህ አላህ ያገናኛችሁ

  • @moonn9002
    @moonn9002 4 года назад

    አላህ ይስጥህ ጆሲ አላህ ይባርክህ እህት ወንድሞች ምን በየሚዲያው ሰብስክራይብ አርጉኝ እያላችሁ ሰውን እዛ አታርጉ