Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንኳን ወደ ተዋህዶ ወደ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት በሰላም በጠና መጣልን ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኝ ኛል ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏💒💐💐💐💐💐
❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ሐዊ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክልን።😢
ስለአንተ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏⛪❤❤❤ስለመጣህልን በጣም ደስ ብሎናል🎉በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን🎉🎉🎉ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏❤❤❤
Hawiye❤❤❤ እንዲሁ ከእውነት ጋር እንደጸናህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይያዝህ! Enwedehalen! ከእኛ በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ይወድሀል!
Ewnet egziabhier yekdmu bet ymlesw
አንተንም እንደ ዘማሪ እዝራ ዲ/ን እዝራ ኃይለ ሚካኤል በቅርብ እንጠብቅሃለን ወንድማችን
የትህትናን ጥግ አየን ፍቅር በእርሱ በአገልጋዩ እጅ ተጠምቋል ንጉሱእልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልኽልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ተባረኩ የተወደዳችሁ
ፈጣሪ በቤቱ ያቆያችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ሀዋዝዬ ተመለስ ወዴ ተዋህዶ 😢😢😢😢
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳንም በሰላም ተመለሰክ ወደ እናት ተዋሕዶ እምነትህ🌻🌻🌻
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አሁንም እንናፍቅሀለን ወደ ተዋሕዶ እንደምትመለስ ደግሞ ተስፋ አለን እንጸልይልያለን
ዘማሪ ሐዋዝ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል
ሀዋዝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!መዝሙሮችህ መልእክታቸው ይገርሙኛል ይእግዚአብሄርን ህልውና እንዲሰሙ የሚያደርጉ ናቸው ያብዛልህ!
ሀዋዝዬ ያሳደገችህ ተዋህዶ እናትህ ናፍቃሀለች ይህን ደግሞ ልብህ ያውቃል ። ድንግል ማርያም ወደ እቅፏ ትመልስህ ወንድሜ !
ተሣሥተሀል እሧ እራሧ እውነቱን ስላወቀ ደሥተኛ ናት ። ይልቅ አንተ ላይ አዝናለች ምክንያቱም እሷ እራሷ አምናው ባጸደቃት ልጇ ባለማመንህ so Jesus is savior ena ተመለስ ወደ እውነቱ
አባባልህ/ሽ ያሳዝናል እኔም በአንተ/ቺ ቦታ ብሆን እንዲህ ነበረ ምለው ሀዋዝዬ ናፍቀቃሀለች ያልከው/ሽው ነገር ልብ ይነካል😭😭😭😭😭 እውነቱ ግን ወንድሜ ወይም እህቴ እርሱ የያዘው ጋር ነው ደግሜ እላለሁ እሱ ጋር ነው !እኛም ደግሞ ኦርቶዶክስ እውነቱን እንድታውቅ በጣም እንናፍቃለን የምር ❤❤❤❤❤❤
ቆይ ግን የምር ኦርቶዶክስን ታውቃታለህ /ሽ??????????
እናቲቱን ያወኳት ያቀፈችውን ኢየሱስን ስላወኩት ነው።ክርስቶስ ኢየሱስን ልመን ወይም አልመን አንተ/ቺ ልትነግሪኝ አትችልም/ይም ። ደግሞ አሜን አሁንም አሜን ኢየሱስ ያድናል ፣ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።።! የጌቶች ጌታ ፣ ፈራጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለው።።።
Ayeh wandime orthodox siton Iyesus siwalad lidat bleh kesu ga twaladaleh tmket bleh kesu ga titamaklh....tinsahe bleh motun Ina tinsahewun be hiwotn tisabkaleh.....kezi hibrat kewata gn imanegn isun yamank meslewu inji kidhewal ....awo Iyesus adagn nw..... ye orthodox sibkat kidase ena mahiletawa nw
የተለቀመ ክርስቲያን አለባበስጌታ የከበረበት መዝሙርክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር በክርስትና ስም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይሁን
ሌሎችን የመለሰ አምላክ ልቦናህን ያብራልህ ያሳደገችህ ተዋህዶ ትጠብቅሀለች ሀዋዝ በይቅርታ ተመልሰህ ዘማሪ ሀዋዝ ብለን እንድንጠራ ፈጣሪ ይርዳህ
መጽዓ ቃል እምደመና ዘይብል ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር ........Amen Amen Amen Egziabher tsegahun yabzaleh
ቀሪው ዘመን ሁሉ ለጌታን ብቻ እየዘመርክ ትኖር ዘንድ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!!
በጣም ስለምንወድህ ሄደህ እስከዛሬ ትመለሳለህ ብለን ተስፋ አለን ኮሜቶች ራሱ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ነው ማርያምን እንወድሀለን ባለህበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
ይመለስልናል በጣም የምንወደው ዘማሪያችን ፈጣሪ ይርዳን
እንኳን ደስ አለሽ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤❤❤
እንደ ሁሌው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁሌም ፍቅሩ እውነቱ አባትነቱ በልብህ ይግነን ጌታ ይታይብህ
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ !! ዘመንህ በፊቱ ይለቅ!!
የኔ ውድ ወደ ቤትህ ተመልሰህ አባትህ እቅፍ ትሸሸግ ዘንድ እመብርሃን ትርዳህ
Aman
እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለዉ ተመለሰልን ወደ በቱ አመቤቴ አልተወችዉም
ፀጋውን ያብዛልህ ኢየሱስ ፍቅር ነህ እኮ የኔ ጌታ
ወበእንተ ፍቅረ ዚኣነ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀልስለወደደን የአብ ውድ ልጅ በመስቀል ላይ ተሰቀለመዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻእርሱን ብቻ መስማት ይሁንልን
ሀዋዝዬ እንወድሀለን እባክህ ተመለስ ገፊዎች እንዳሉ ሁሉ አፍቃሪዎችህ ብዙ ናቸው ❤❤❤😢
ተመልሷል
z" በዝማሬ እስኪ ትመጣን ቸኩዬ 🥹የኛ ተወዳጅ ወንድማችን ትሁት❤
በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ዳቆን ሀዋዝ ተገኘ ያደክባት ኦርቶዶክስ ናፍቃሃለች እና እመብረን ትረዳህ ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተመለስ🙏❤❤😰
Nah sis 🙄
እንኳን ደህና መጣህልን ሀዋዝየ በቤቱ ያፅናክ
Wendemechen betam new menwdeh gin betemles des yelling ❤❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችን ❤❤ቃለ በረከትን ያሰማልን እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
I am here after I saw that you are back to your home. Elelelelelelelelele hawazachen enkwan dehna metahlen ❤
ዘመንህን ሁሉ ለእርሱ እየተኘህ ይለቅ ተባረክ
Mezmurochehn mesemat enji comment arge alawkem b westeh slalew tsega besemaw kutr getan endamesegenku nw🙌🙌Geta yimesgn ye tsegaw balbet... Endehu endetkegeh zemenh yilek🙌 be begu serg demo eyezemren menenorbt gze ruk aydelm...Lemlem
እእእእእልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን ደስታዬ ወደር የለውም ወድማችን
Tebareku yegeta tsega ybzalachu behulu geta bcha demko yitay
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ❤👏
እውነተኛውን ወንጌል ስለምትዘምር ሁሌ ልቤ ይነካል። ባንተ ስለተገለጠው ጸጋ ጌታ ይመስገን ወንድሜ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ።
ወንድሜ ከዚህ በላይ ገና የዝማሬ ፀጋ ይፈስብሐል ገና ጌታ በሰጠህ ዝማሬ የብዙ ሰዎች ልብ ወደ ጌታ ያዘነብላሉ ብቻ በነገር ሀሉ ተከናወን የምድሪቱ በረከት ያድርግህ❤❤
ሐዊ ጸጋ ይብዛልህ
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ተመለስክ ወንድማችን ❤
😢😢😢ወደእናትህ ቤት ይመልስህ ዝማሬ መላእክት የስመዐልና
አንተንም ወደ አባትህ ቤት ይመልስህ 😥😥
እዴት ደስ እዳለኝ ያተ መመለስህ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ደስ በሉኛል ❤😢😢😢😊😊😊
Just come back to your home. It’s seems you miss it very much, we missed you too ❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarki wondine Gena le bizuwochu medan mikiniyat tihonaleh tsegawun yabizalih
Zimare melakt yasemaln wendimachin mezmuru letewahido lijoch new 😍 egziabher zemenhin hulu betsega yanurik
❤❤❤ዕልልልልልልል ብሓቂ ደስ ኢሉኒ ሰለ ዝተመለስካ ዲያቆን ሓዋዝ እግዚአብሔር ፍጻሜኡ ይፅበቀልካ ዕልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
All glory to holy God!❤❤❤
wengel be zema yehone mezmur new tsega yibzalh
ተባረክ።
Hawaz temelese eko❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ወንድሜ እንኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናህ ❤️❤️❤️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ
ሃዊ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤
ሐዊዬ ወንድሜ በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏
እልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ ስወደዉ ይህን ዝማሬ ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘ አፈቅር ❤❤❤❤
Tebarek wendime hulem bezimareh indetebareku newu iske mechereshawu geta bebetu indiyatsenah tselote newu inwedihalen❤❤❤❤
amennn kbarna misgan la egzbher yhune tabrke hawziyee tabrke ellellellellelle❤❤❤🎉🎉❤❤
ተባረክ 😊❤❤❤
ብሩክ ነህ ዎንድሜ ❤🙏ይብዛለህ 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ወደ እውነተኛው በረት እና ህብረቱ ይመልስክ የጠፋው በግ
😁😁😁😁😁😁😁 የጠፍው ልጅ ከተገኘ ቆየኮ!
እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
" .... ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት.."(የሉቃስ ወንጌል 15:20)
ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስህ የምወድህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ😍
አሜን አባት እግዚአብሔር ልጁን እንድንሰማ ነግሮናል ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
ክብርና ምስጋና ለዝማሬው ባለቤት ይሁን።የጌታ የኢየሱስ ጸጋና ሰላም ምሕረት ይብዛልህ ወንድሜ ሃዊየ..
ሀዊ ወንድሜ እግዚአብሔር በብዙ የምታገለግልበትን ጸጋውን ያብዛልህ
Yemwedew lje yhe new egnam yemnodew eyesus krstos
Hawi ye egziabher agelgay
Amen elelelelele🙏🙏🙏🙏enkuan weda betek temalesk wendemachen
Ellll ellll tebarklgn hawiyy❤
Hawi tebarek yene wud wendm❤ yezmare tsega beztolhal geta yikber yimesgen❗
Zemari melaektn yasemaln wendmachn. Wede ewunetegnawu ena wede kedemtu bekrstos Christine mahber orthodox sbsb ymelsh
Zmenehn hulu geta yebarkleh
My dear brother God bless you! So powerful song!❤🙏
ሀዋዜ ፀጋህ ይብዛልህ
አሜንንንንን እልልልልል አልልል ውውውው 💯💯💕💕💕💕💕💕😊
ሃዋዝዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
Tsega yibzalachihu❤❤❤❤❤
Kale hiwet yasemalin des yemil mezmur new beterfe quality andegna new ke cinematography editing color mnm ayotaletm betam gobez nachu 🥰😍
ብሩክ ሰው😍😍
ሀዊዬ ተባረክልኝ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
batme yemgarmi zjimare new hawziyyee egzbher yibrkeki buzu geze new yesmhut batme das yemil zimar new tsga yibzalk❤❤❤🎉❤❤
የኔ ምርጥ😍🙏
ሀዋዝዬ በፈጠረህ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስ እወድሀለሁ በክርስቶስ ፍቅር እድትመለስ ምኞቴነዉ 😔 እግዚአብሔር የጠፉትን በጎቹን ይመልስልን😢😢😢😢
Tayetachu neberi meta
ከልብ የመነጨ ፀሎት ሠመረ❤❤❤
ስለሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤የምንወደዉ ወንድማችን ስለመጣ ደስ ብሎኛል😊❤⛪
Hawaz inameseginalen tebarek
Geta yibarkih tebarek tsegawu yibzalih ❤❤ 🙏🙏🙏
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ እያየውህ አለቀስኩ የኔ ምርጥ
ተባርክ ዋንድሜ
ክብሩን ገለፅክጌታ ይባርክህ
ሀዋዝየ የምትመጣበት ቀን ናፍቆኛል ጌታን ተመለሥ
አሜን አሜን ❤❤❤❤ተባረክ ❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ ❤እግዚአብሔር መልካም ❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ❤😢🌻🌻🙏🌹🌹🌹👏🤲🍇🌻🌼🌼🥰🙌
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebarek wendimi hawaz
Tebarikehal hawii
Tebarek❤❤❤
Kale hiwet yasemaln wendmachin hawaz tebarek
እግዚአብሔርን እንዳገለገልህው ዘመንህ ይለቅ! ❤
Amen
Tsega yibzalih❤
ወንድሜ እንወዳለን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን 😢😢😢
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
ተባረክ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ
እንኳን ወደ ተዋህዶ ወደ እውነተኛ ኦርቶዶክስ ሐይማኖት በሰላም በጠና መጣልን ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኝ ኛል ፈጣሪ ይመስገን ❤❤❤🙏🙏🙏💒💐💐💐💐💐
❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልል ተመስገን ሐዊ እንኳን እግዚአብሔር ረዳህ ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ተመለስክልን።😢
ስለአንተ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏⛪❤❤❤ስለመጣህልን በጣም ደስ ብሎናል🎉በክርስቶስ ፍቅር እንወድሀለን🎉🎉🎉ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ🙏🙏🙏⛪🙏🙏🙏❤❤❤
Hawiye❤❤❤ እንዲሁ ከእውነት ጋር እንደጸናህ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይያዝህ! Enwedehalen! ከእኛ በላይ ደግሞ የእግዚአብሔር ልጅ ይወድሀል!
Ewnet egziabhier yekdmu bet ymlesw
አንተንም እንደ ዘማሪ እዝራ ዲ/ን እዝራ ኃይለ ሚካኤል በቅርብ እንጠብቅሃለን ወንድማችን
የትህትናን ጥግ አየን ፍቅር በእርሱ
በአገልጋዩ እጅ ተጠምቋል ንጉሱ
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልኽልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
❤❤❤❤❤
ተባረኩ የተወደዳችሁ
ፈጣሪ በቤቱ ያቆያችዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢ሀዋዝዬ ተመለስ ወዴ ተዋህዶ 😢😢😢😢
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን እንኳንም በሰላም ተመለሰክ ወደ እናት ተዋሕዶ እምነትህ🌻🌻🌻
እኛ ኦርቶዶክሳዊያን አሁንም እንናፍቅሀለን ወደ ተዋሕዶ እንደምትመለስ ደግሞ ተስፋ አለን እንጸልይልያለን
ዘማሪ ሐዋዝ እንኳን ደህና መጣህ ደስ ብሎናል
ሀዋዝ ጌታ ዘመንህን ይባርክ የጌታ ፀጋ ይብዛልህ!መዝሙሮችህ መልእክታቸው ይገርሙኛል ይእግዚአብሄርን ህልውና እንዲሰሙ የሚያደርጉ ናቸው ያብዛልህ!
ሀዋዝዬ ያሳደገችህ ተዋህዶ እናትህ ናፍቃሀለች ይህን ደግሞ ልብህ ያውቃል ። ድንግል ማርያም ወደ እቅፏ ትመልስህ ወንድሜ !
ተሣሥተሀል እሧ እራሧ እውነቱን ስላወቀ ደሥተኛ ናት ። ይልቅ አንተ ላይ አዝናለች ምክንያቱም እሷ እራሷ አምናው ባጸደቃት ልጇ ባለማመንህ so Jesus is savior ena ተመለስ ወደ እውነቱ
አባባልህ/ሽ ያሳዝናል እኔም በአንተ/ቺ ቦታ ብሆን እንዲህ ነበረ ምለው ሀዋዝዬ ናፍቀቃሀለች ያልከው/ሽው ነገር ልብ ይነካል😭😭😭😭😭 እውነቱ ግን ወንድሜ ወይም እህቴ እርሱ የያዘው ጋር ነው ደግሜ እላለሁ እሱ ጋር ነው !እኛም ደግሞ ኦርቶዶክስ እውነቱን እንድታውቅ በጣም እንናፍቃለን የምር ❤❤❤❤❤❤
ቆይ ግን የምር ኦርቶዶክስን ታውቃታለህ /ሽ??????????
እናቲቱን ያወኳት ያቀፈችውን ኢየሱስን ስላወኩት ነው።ክርስቶስ ኢየሱስን ልመን ወይም አልመን አንተ/ቺ ልትነግሪኝ አትችልም/ይም ። ደግሞ አሜን አሁንም አሜን ኢየሱስ ያድናል ፣ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው ።።! የጌቶች ጌታ ፣ ፈራጅ የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን አምናለው።።።
Ayeh wandime orthodox siton Iyesus siwalad lidat bleh kesu ga twaladaleh tmket bleh kesu ga titamaklh....tinsahe bleh motun Ina tinsahewun be hiwotn tisabkaleh.....kezi hibrat kewata gn imanegn isun yamank meslewu inji kidhewal ....awo Iyesus adagn nw..... ye orthodox sibkat kidase ena mahiletawa nw
የተለቀመ ክርስቲያን አለባበስ
ጌታ የከበረበት መዝሙር
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር በክርስትና ስም በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ይሁን
ሌሎችን የመለሰ አምላክ ልቦናህን ያብራልህ ያሳደገችህ ተዋህዶ ትጠብቅሀለች ሀዋዝ በይቅርታ ተመልሰህ ዘማሪ ሀዋዝ ብለን እንድንጠራ ፈጣሪ ይርዳህ
መጽዓ ቃል እምደመና ዘይብል
ዝንቱ ውዕቱ ወልድየ ዘአፈቅር ........Amen Amen Amen Egziabher tsegahun yabzaleh
ቀሪው ዘመን ሁሉ ለጌታን ብቻ እየዘመርክ ትኖር ዘንድ ጸጋውን ያብዛልህ ተባረክ!!!!
በጣም ስለምንወድህ ሄደህ እስከዛሬ ትመለሳለህ ብለን ተስፋ አለን ኮሜቶች ራሱ ሁሉም የተዋህዶ ልጆች ነው ማርያምን እንወድሀለን ባለህበት ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅህ😢
ይመለስልናል በጣም የምንወደው ዘማሪያችን ፈጣሪ ይርዳን
እንኳን ደስ አለሽ ተመልሷል እግዚአብሔር ይመስገን 😢❤❤❤
እንደ ሁሌው ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ሁሌም ፍቅሩ እውነቱ አባትነቱ በልብህ ይግነን ጌታ ይታይብህ
እግዚአብሔር ጸጋውን ይጨምርልህ !! ዘመንህ በፊቱ ይለቅ!!
የኔ ውድ ወደ ቤትህ ተመልሰህ አባትህ እቅፍ ትሸሸግ ዘንድ እመብርሃን ትርዳህ
Aman
እግዚአብሄር ለሁሉም ቀን አለዉ
ተመለሰልን ወደ በቱ
አመቤቴ አልተወችዉም
ፀጋውን ያብዛልህ ኢየሱስ ፍቅር ነህ እኮ የኔ ጌታ
ወበእንተ ፍቅረ ዚኣነ ተሰቅለ ዲበ ዕፀ መስቀል
ስለወደደን የአብ ውድ ልጅ በመስቀል ላይ ተሰቀለ
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ
እርሱን ብቻ መስማት ይሁንልን
ሀዋዝዬ እንወድሀለን እባክህ ተመለስ ገፊዎች እንዳሉ ሁሉ አፍቃሪዎችህ ብዙ ናቸው ❤❤❤😢
ተመልሷል
z" በዝማሬ እስኪ ትመጣን ቸኩዬ 🥹
የኛ ተወዳጅ ወንድማችን ትሁት❤
በጣም የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ ዳቆን ሀዋዝ ተገኘ ያደክባት ኦርቶዶክስ ናፍቃሃለች እና እመብረን ትረዳህ ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተመለስ🙏❤❤😰
Nah sis 🙄
እንኳን ደህና መጣህልን ሀዋዝየ በቤቱ ያፅናክ
Wendemechen betam new menwdeh gin betemles des yelling ❤❤❤
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድሞችን ❤❤
ቃለ በረከትን ያሰማልን እልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤
I am here after I saw that you are back to your home. Elelelelelelelelele hawazachen enkwan dehna metahlen ❤
ዘመንህን ሁሉ ለእርሱ እየተኘህ ይለቅ
ተባረክ
Mezmurochehn mesemat enji comment arge alawkem b westeh slalew tsega besemaw kutr getan endamesegenku nw🙌🙌
Geta yimesgn ye tsegaw balbet... Endehu endetkegeh zemenh yilek🙌 be begu serg demo eyezemren menenorbt gze ruk aydelm...
Lemlem
እእእእእልልልሰለማይነገር ስጦታው እግዚሐብሔር ይመስገን ደስታዬ ወደር የለውም ወድማችን
Tebareku yegeta tsega ybzalachu behulu geta bcha demko yitay
የጌታ ጸጋ ይብዛልክ ❤👏
እውነተኛውን ወንጌል ስለምትዘምር ሁሌ ልቤ ይነካል። ባንተ ስለተገለጠው ጸጋ ጌታ ይመስገን ወንድሜ አሁንም ጸጋው ይብዛልህ።
ወንድሜ ከዚህ በላይ ገና የዝማሬ ፀጋ ይፈስብሐል ገና ጌታ በሰጠህ ዝማሬ የብዙ ሰዎች ልብ ወደ ጌታ ያዘነብላሉ ብቻ በነገር ሀሉ ተከናወን የምድሪቱ በረከት ያድርግህ❤❤
ሐዊ ጸጋ ይብዛልህ
እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንኳን ተመለስክ ወንድማችን ❤
😢😢😢ወደእናትህ ቤት ይመልስህ ዝማሬ መላእክት የስመዐልና
አንተንም ወደ አባትህ ቤት ይመልስህ 😥😥
እዴት ደስ እዳለኝ ያተ መመለስህ❤❤❤❤
ወንድሜ በጣም ደስ በሉኛል ❤😢😢😢😊😊😊
Just come back to your home. It’s seems you miss it very much, we missed you too ❤❤❤❤❤❤❤
Geta yibarki wondine Gena le bizuwochu medan mikiniyat tihonaleh tsegawun yabizalih
Zimare melakt yasemaln wendimachin mezmuru letewahido lijoch new 😍 egziabher zemenhin hulu betsega yanurik
❤❤❤ዕልልልልልልል ብሓቂ ደስ ኢሉኒ ሰለ ዝተመለስካ ዲያቆን ሓዋዝ እግዚአብሔር ፍጻሜኡ ይፅበቀልካ ዕልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
All glory to holy God!❤❤❤
wengel be zema yehone mezmur new tsega yibzalh
ተባረክ።
Hawaz temelese eko❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልል ወንድሜ እንኳን ተመለስክልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፃናህ ❤️❤️❤️ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሠማልን በቤቱ ያፅናህ
ሃዊ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ❤❤❤
ሐዊዬ ወንድሜ በብዙ ተባረክ🙏🙏🙏
እልልልልልልልል ጥዑመ ዝማሬ
ስወደዉ ይህን ዝማሬ
ዝንቱ ውእቱ ወልድየ ዘ አፈቅር ❤❤❤❤
Tebarek wendime hulem bezimareh indetebareku newu iske mechereshawu geta bebetu indiyatsenah tselote newu inwedihalen❤❤❤❤
amennn kbarna misgan la egzbher yhune tabrke hawziyee tabrke ellellellellelle❤❤❤🎉🎉❤❤
ተባረክ 😊❤❤❤
ብሩክ ነህ ዎንድሜ ❤🙏
ይብዛለህ 🙏🙏🙏
ጌታ ኢየሱስ ወደ እውነተኛው በረት እና ህብረቱ ይመልስክ የጠፋው በግ
😁😁😁😁😁😁😁 የጠፍው ልጅ ከተገኘ ቆየኮ!
እግዚያብሔር ፀጋውን ያብዛልህ።
" .... ገና ሩቅ ሳለ አባቱ አየውና አዘነለት.."
(የሉቃስ ወንጌል 15:20)
ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስህ የምወድህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ😍
ተመልሷል
አሜን አባት እግዚአብሔር ልጁን እንድንሰማ ነግሮናል ተባረክ ወንድሜ❤❤❤❤
ክብርና ምስጋና ለዝማሬው ባለቤት ይሁን።የጌታ የኢየሱስ ጸጋና ሰላም ምሕረት ይብዛልህ ወንድሜ ሃዊየ..
ሀዊ ወንድሜ እግዚአብሔር በብዙ የምታገለግልበትን ጸጋውን ያብዛልህ
Yemwedew lje yhe new egnam yemnodew eyesus krstos
Hawi ye egziabher agelgay
Amen elelelelele🙏🙏🙏🙏enkuan weda betek temalesk wendemachen
Ellll ellll tebarklgn hawiyy❤
Hawi tebarek yene wud wendm❤ yezmare tsega beztolhal geta yikber yimesgen❗
Zemari melaektn yasemaln wendmachn. Wede ewunetegnawu ena wede kedemtu bekrstos Christine mahber orthodox sbsb ymelsh
Zmenehn hulu geta yebarkleh
My dear brother God bless you! So powerful song!❤🙏
ሀዋዜ ፀጋህ ይብዛልህ
አሜንንንንን እልልልልል አልልል ውውውው 💯💯💕💕💕💕💕💕😊
ሃዋዝዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤
Tsega yibzalachihu❤❤❤❤❤
Kale hiwet yasemalin des yemil mezmur new beterfe quality andegna new ke cinematography editing color mnm ayotaletm betam gobez nachu 🥰😍
ብሩክ ሰው😍😍
ሀዊዬ ተባረክልኝ❤❤❤
ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤
batme yemgarmi zjimare new hawziyyee egzbher yibrkeki buzu geze new yesmhut batme das yemil zimar new tsga yibzalk❤❤❤🎉❤❤
የኔ ምርጥ😍🙏
ሀዋዝዬ በፈጠረህ ወደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመለስ እወድሀለሁ በክርስቶስ ፍቅር እድትመለስ ምኞቴነዉ 😔 እግዚአብሔር የጠፉትን በጎቹን ይመልስልን😢😢😢😢
Tayetachu neberi meta
ከልብ የመነጨ ፀሎት ሠመረ❤❤❤
ስለሱ የድንግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏❤❤❤የምንወደዉ ወንድማችን ስለመጣ ደስ ብሎኛል😊❤⛪
Hawaz inameseginalen tebarek
Geta yibarkih tebarek tsegawu yibzalih ❤❤ 🙏🙏🙏
🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🥹🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂🫂እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል ተመስገን አምላኬ እያየውህ አለቀስኩ የኔ ምርጥ
ተባርክ ዋንድሜ
ክብሩን ገለፅክ
ጌታ ይባርክህ
ሀዋዝየ የምትመጣበት ቀን ናፍቆኛል ጌታን ተመለሥ
ተመልሷል
አሜን አሜን ❤❤❤❤ተባረክ ❤❤ፀጋ ይብዛላችሁ ❤እግዚአብሔር መልካም ❤❤እግዚአብሔር ፍቅር ❤😢🌻🌻🙏🌹🌹🌹👏🤲🍇🌻🌼🌼🥰🙌
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏tebarek wendimi hawaz
Tebarikehal hawii
Tebarek❤❤❤
Kale hiwet yasemaln wendmachin hawaz tebarek
እግዚአብሔርን እንዳገለገልህው ዘመንህ ይለቅ! ❤
Amen
Tsega yibzalih❤
ወንድሜ እንወዳለን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን
😢😢😢
ፀጋ ይብዛልህ ወንድም
ተባረክ ጌታ ፀጋው ያብዛልህ