Ethiopian Fish Goulash ዓሳ ጉላሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 дек 2023
  • ዓሳ ጉላሹን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጠፈጫ ቅመም አይነት እና መጠን
    - 2 ራስ ሽነኩርት
    - 2 ቲማቲም
    - 3 የሾርባ ማንኪያ የቲማቲም ድልህ
    - 1 የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
    - 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት
    - 1 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
    - 1 ነጭ አሳ (አጥንቱ የወጣለት)
    - 4 የሾርባ ማንኪያ የፍሩኖ ዱቄት (የበቆሎ ዱቄት መሆን ይችላል)
    - የምግብ ዘይት ዓሳውን ለመጥበስ
    አሳውን ለመቀመም
    - ግማሽ የቡና ማንኪያ ጨው እና ቁንዶ በርበሬ
    የማጣፈጫ ቅመሞች ዓይነት እና መጠን በቡና ማንኪያ ልኬት
    - 1 ሮዝሜሪ ፣ 1 ቀረፋ፣ 1 ቁንዶ በርበሬ እና 1 ሚጥሚጣ (ሚጥሚጣ እንደ አማራጭ ነው እንዲያቃጥል ካልፈለጋችሁ አለመጨመር ትችላላችሁ)
  • ХоббиХобби

Комментарии • 8

  • @user-vz5bz4xw9o
    @user-vz5bz4xw9o 4 месяца назад

    Oh my God ejih yibarek.

  • @user-ho7bw3zn6s
    @user-ho7bw3zn6s 6 месяцев назад

    ejehe ybarek!

  • @user-uq3tz6hb5w
    @user-uq3tz6hb5w Месяц назад

    ❤❤❤

  • @solkid5357
    @solkid5357 7 месяцев назад +1

    👍

  • @simtaye110
    @simtaye110 7 месяцев назад

    My gash looks delicious and the fish. looks like catfish. I never heard White fish

  • @edomtesfaye8256
    @edomtesfaye8256 7 месяцев назад

    👏🏾👏🏾

  • @rigat9944
    @rigat9944 7 месяцев назад

    👌👌👌🙏💛

  • @mekdes5976
    @mekdes5976 7 месяцев назад +1

    ኮሜንት ማታገኘዉ ጥያቄ ስለማትመልስ ነዉ