መንግስቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ- ሱራፌል አጥናፉ (የኮሎኔል አጥናፉ ልጅ) Mengistu Hailemariam and Atnafu Abate
HTML-код
- Опубликовано: 12 дек 2024
- Ethiopia: መንግስቱ እና የኮሎኔል አጥናፉ ኑዛዜ- ሱራፌል አጥናፉ (የኮሎኔል አጥናፉ ልጅ) እንደሚያስታውሰው
መንግስቱ እና አጥናፉ ጎረቤታሞች ነበሩ
የአጥናፉ አባተ ሚስት የመንግስቱን ሚስት "ባልሽ ባሌን ገደለው" ብላ ተቃቅፈው ተላቅሰው ነበር
Colonel Mengistu Hailemariam and Colonel Atnafu Abate
Subscribe for more videos | Ethiopia
በጣም የሚገርም አሳዛኝም ታሪክ ነዉ 😢 ቤቱ ይቁጠረዉ እስቲ
እጅግ እጅግ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነው እግዚአብሄር ለአባታችሁ ለወንድሞቻችሁም ጭምር ነብሳቸውን ይማር ይህንን ታሪክ ከጌትዬ ከዛሬ አስራምናምን አመት በፊት ሰምቼው በወቅቱ ከሚገባው በላይ አዝኛለሁ ይጌትዬ ሁኔታም በወቅቱ ልብ ይነካል እንዲህ ያለ አይነት ጭካኔ በፍፁም ማንም ላይ እይድረስ የቀራችሁትን እግዚአብሄር ያፅናችሁ ጌትሽ እይዞህ ወንድሜ
8294
⁰0⁰
ነብስ ይማር ወገኖቸ የሀገሬ ግፍ ብዙውን ያሁኑም ስርአት የባሰ መሆኑ ነው የገረመኝ አላህ ይይላቸው ሰውን የሚረሽኑ ጨካኞች
ኦ ኮረኔል ከልብ አዝኛለሁ ነብሶትን ከነልጆቾዎ አምላክ ይማራችሁ ይገርማል ኢትዮጲያውያን ገዳዮች ናቸው
Muzmr aster avanglek.
በኢትዮጵያ ታሪክ መንግስቱ አንዱ አረመኔ ነው፡፡
በጣም ያማል አረ ያሳብዳል! የባሪያው ልጂ ይህን ሰምታም የአባቷን ደም ጠጭነት አትቀበልም !
Really sad. በጣም ያማል። መንግስቱን የሚታመልኩ እንግዲህ መንግስቱ እንደዚህ ዓይነት ሰው ነበር ።
Girmay Adhanom ያሁኖችማ መላክ ናቸው ከሱ ደብል ሆነው መጡ እንጂ የማይበርድ እሳት ሆነ ይህው እየተቃጠልን እየኖርን አይደለ እሱስ 17 አመት ገዛን የባሰ አለ አገርህን አትልቀቅ አለ ያገር ሰው
Girmay Adhanom we just compare to weyna senti oromo weyna gdela
@@dogi9495 not enough
YES MENGESTU IS BUCHER
መንግስቱ ሀይለስላሴ የገነቧትን ሀገር በፖለቲካም በኢኮኖሚም:በቅርጽም አፍርሶ የሄደ ነዉ..ተራ አምባገነን አይደለም እኮ:ሀገርም ህዝብም ገዳይ ነው ::
As the saying goes ‘what goes around comes around’. Mengistu’s children all his descendants will pay the ultimate price. It’s the law of the Universe, God has a perfect accounting system.
እጅግ ጨካኝ አረመኔ ሀገሪቱን አዋቂ ሠው አሳጥቶ መቀመቅ ውስጥ የከተተ።ስለአባቷ መመስከር ለምትፈልገው ዶር ትዕግሥት መንግሥቱ ላኩላት።አባቷ የስንቱን ቤት እንዳዘጋ፣የስንቱን ልጆች ሜዳ ላይ እንደበተነ፣ስንቱን ያለጧሪ ቀባሪ እንዳስቀረ።ይወቁት።
ጨካኝነት ብቻ አይደለም ኢትዮጵያን የማፍረስ አላማ ነዉ ከመሬት እየተነሳ ሰዉ የመያስገድለዉ :: ግን ጥፋቱም የነአጥናፉም ነዉ..ከጸረ ኢትዮጵያዉያን ጋር መስራት አልነበረባቸዉም:በሗላ የመጡት ተጠቃቅሰዉ ስልጣናቸዉን ሲነጥቋቸው መቃወም ወይም ጥለው ወጥተው ደርግን ማፍረስ ነበረባቸዉ : ግን ስልጣን ሲቀሟቸዉ ዝም ብለው በሗላም ህይወታቸዉንም ቀሟቸው ::
ለቤተሰቡ መጎሳቆልና መከራ ሁሉምያዝናል ግን ኮሎኔል አጥናፉ ራሳቸው በብዙ ወንጀል መጠየቅምይገባቸው ነበር እንጂ እሳቸውን ንፁህ አድርጎ ማቅረብ አይቻልም:: ሌላው ወንጀል ቀርቶ ግን ለስልሳዎቹ ባለስልጣናት ሞት በግንባርቁደም ተጠያቂ ናቸው:: በቀይ ሽብርም ላለፈ ወጣትምህይወት ተጠያቂ ናቸው:: መቼም በፍርድ ለምን አልሞቱም ብንልም ግን እሳቸው ራሳቸው ያለፍርድ ለገደሉዋቸው ሁሉ ያለፍርድ ነበር የጨፈጨፉአቸው ስለዚህ ነፍስ ይማር እላለሁ
ትክክል እሱም ላይቀርለት ስንቱን አስገድሏል
ወንድምህ ከመንጌ ልጅ ጋር ማውራቱ በጣም ያማል!!! ማለቴ ይቅርታ አድርጎላት ከሆነ ወይንም አባቷ ነው እንጅ እሷ ልጅ ነች እንደ እኛው ብሎ ከሆነ አድናቂው ነኝ ነገር ግን የዚያን አውሬ ልጅ አይደለም በህይወትህ ወሳኝ የሆነን ሰው ገድሎብህ እንዴት የመንግስቱን ልጅ ታናግራታለህ?? የእናቴን ታላቅ እህት ልጅ እንዴት እንዳስገደለው ስሰማ መንጌ ማለት ለእኔ nightmare ነው!!! ሌላው የእግዚአብሔርን የትእግስት ጥግ ነው የሚያሳየው የመንጌና ልጆቹ በህይወት መኖር!!!!
ሞት ለሁሉም አይቀርም እና መንጌም ለሁሉ የማይቀረው ሞት ከመድረሱ በፊት ይቅርታ ቢጠይቅ ለሱም የሚጠቅመው ይመስለኛል ። ለሃገራቸው መልካም ስራ ሰርተው ያለፍት በሙሉ ነብሳቸውን ይማርልን በስህተትም በማወቅም ወንድማቸውን ገድለው ላለፉቱም ላሉቱም የይቅርታው ባለቤት ይቅር ይበላቸው
ይቅርታ ቢጠይቅ? ኢሀድግ የአንተበ ኦፐረሽን ማካሄድ ነበረበት።
የልብን ሠርቶ የምን ይቅርታ ነዉ ? ካንገት በላይ ይቅርታ..ዋናው ህግ ነወ@@loli8ion
Mengistu yihe seytan
መንግስቱ ሂትለር እልህኛና ጨካኝም ነበር።የኢትዮጵያን ምርጥ ልጆች ጨፍጭፎ የጨረሰና ኢትዮጲያን ለጠላት ዘረኛ ወያኔ አሳልፎ ሰጠ።የተረፉትን ምርጥ የኢትዮጲያ ልጆችም በዘር በሃይማኖት ከፋፍሎ ለሚያጫርሰን ለውስጥ ወራሪና ተገንጣዮችና እንደ TPLF ላሉ አገር አጥፊዎች አሳልፎ ሰጠን። ዛሬም የንፁሀን ልጆቸቿ ደም በግፍ እየፈሰሰ ነው ኢትዮጵያ የአኬልዳማ ምድርነች እግዚአብሄር በምረቱ ይጎብኛት።
እውነት መንጌን ስም ለመጥፈ ካለሆኔ በቃር መንጌ ብኖር ዛሬ ጨለመ ውስጥ የለች እትዮጵያ ብሪን በውጣለት ነበር አሁንም ብሆን ለመንጌ ህቅርተ ጠይቆ እትዮጵያ ከልጋባ ህዝቡ ከጫለመ አይወጣም አርት ነጥብ
Thank you
እሄ Donkey i dont understnd haw he is still alive.
because he is not that evil as the dead rat meles! and his wife is a devoted christian so maybe God pity the wife but in meles case, his wife rober liair satanic so they will finish there !! I
True &True u are foolish
መንግሥቱ ሀ ማሪያም በዘረኝነት እና በበታችነት ያደገና በሰመ አብዬት አማራዋቹን አጥፍቶ ነው ይችን ሀገር በታትኖ ወንድ አልባ ያደረጋት።ችግሩ የአማራ ልጆች ባለማወቅና ሰው በማመን በዚህ እኩይ የሴጣን ቁራጭ እና ፈሪ መበላታቸው ነው።።
መንግሥቱ በሰራው የኢትዮጵያን የማፍረሰ ሰራ በኢትዮጵያና ጠላቶች ስምምነት መሠረት አንቀባረው ተንከባከበው ያዘውታል ለውለታው።
አዎ..የመሀል ሀገር ወጣቶች በድድብና ባለማሰብ ከኢትዮጵያ ጠላቶች ( ከደርግ..ከኢሀአፓ..ከዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ማህበር ) ጋር ሲያጨበጭቡ ራሳቸውንም ሀገራቸዉንም አስጠፉ ::ህዝቡ ጭንቅላቱን ማሠራት እና ጠላትና ወዳጁን መለየት አለበት ::
Heart breaking when some sensible and God fearing leader gets murdered like this. Mengstu and his associates were killers. I would call them Awrewoch. Ye sl'tan t'megnoch so true. They dragged Ethiopia along a very bloody path. They took down a lot of descent people. Even the king didn't deserve to die like that.
Well said.
Very true!!!
እንዲዚህ አይነት ከኢ/ያ መቼ ነው የምጣፋ? ኤረ አንባላ ለማይረባ ነገር ፣ያለፈው አልፋል ቀሪውን ዘመን ሠላም እናድርግ ያላህ አንተ ምራን ፣እዘንልን አሚን!
በእዉነት መንግስቱ ኃይሌ ማሪያም ሰዉ አይዶለም። ከአዉሬ የወረዳ ተግበር ያለዉ ሰዉ ነዉ በጣም ጨከኝ የኢትዮጵያ ታሪክ አንብቤአለሁኝ ።እንዴ መንግስቱ ኃይሌማሪያም ግን ክፉና ጨከኝ ሰዉ አለያሁም። ለከ ወያኔ እዉነት አለቸዉ መንግስቱ ለፍርድ ተይዞ ማቅረብ አለበት የሚሉት በእዉነት ትክክል ናቸዉ አሁንም ብሆን ማቅረብ አለበት በይ ነኝ። ኮ/ል አጥነፉ አባተን ታሪክ አንብቤአለሁ የኢኮኖሚስ ድግር ያለቸዉ የአብዮቱ ጠንሰሽ ቅን ሰዉ ነበሩ መሞት አይገበቸዉም ነበር መንግስቱ ስንቱን ጀግናን ህወት ቀጠፋ። አይዞ ሱሬ ያለፋ ነገር አይመለስም።አበትህ ብሞትም ታሪኩ አልሞታም።
Colonel Atnafu Abate was a good father ,I studied with his children.so sad to hear the death of my friend Mekbeb
This is a sad story,ohh Mekbeb also died, he was my friend.so sad
ኧ ኧ ;የልጅነት ትዝታየ! አረንጓዴ ፋሚሊ ኦፔል መኪና ከነመለዮ ኬፕ አስታውሣለሁ !! ፍሬሕይወትት/ቤት ከመክብብአጥናፋና ከቢንያም ነጋሽ አብሬ ተምሬአለሁ።ፈለገዮርዳኖስ አናውቀውም።
it is too sad to hear this kind of real story . I personally read the he mentioned and Atnafu's trip to hararge province, challanko town and his meeting with kabale representatives that came from eastern hararge province. I also read his wallega trip and his saying of "When did this killing stop" . by the way I cried as I was listening this video. in fact I know the guy who was with Atnafu at challanko gathering. he is from hararge so myself.
የኔ ጌታ አንተም አትነካ ይህ አልሆነም ለአንተም ቤተሰብ አስብ አይዞን
መንጌ ena dr. አብይ ነብሳቹን አይማረው !!
Sorry about your losses my brother! @ 7:00 marker you have mentioned Nefas Silk ...I went to the same High School, but it was FREE. I remember its director Ato Luul Seged Zakarias as well. I think you are talking about Fre Hiwot kuter hulet. The director was Ato Kebede. If I remember it correct, your family was living in Kefitegna 19, Kebele 54. Do you remember BeiedeMariam Bekele?
በኮሎኔል አጥናፉ ሞት በጣም አዝናለሁ ግን እሳቸውም የቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ባለሠልጣናት እና ታዋቂ ግለሰቦች ሲጨፈጨፉ አብረው ነበሩ እኮ አሁን አንተ በራስህ ላይ ስለደረሰ ነው የተሰማህ የስድሳዎቹ ልጆችና ቤተሰቦችስ ታስበውህ ያውቃሉ ሁሉም በራሱ ሲደርስበት ነው የሚያመው ።
Heart Breaking Story
መንግስቱ በጣም ጨካኝ ነበር ስንት እማቃቸው ልጆች ገሎ አስፋልት የሚጥል ሰው ነበር ሀጻን የሚገድል ጨካኝ ስው ነበር ቤተሰቡ የሰፈራችን ልጆች ነበሩ ለነሱ እንኳን አላሳለፈላቸውም አባቱ ከጠጅ ቤት አይጠፉም ነበር ሰክሮ እየተንገዳገዱ ነበር ቤታቸው የሚሄዱት መንግስቱ በህግ መከሰስ ነበረበት ይሄ ሁሉ ህዝብ ጨርሶ በሰላም መኖር የለበትም ነበር ሳዳም ከሱ የበለጠ ሰው ገሉ አይደለም አሜሪካ የሰቀሉት የኢትዬጵያኖች ደም በከንቱ መቅረቱ ያሳዝናል እግዚአብሄር በቤተሰቡ ያሳየው ያገራችን ህዝብ ሩህሩህ ነው የህዝቡን ገንዘብ ይዞ ሲጠፋ ዝም ማለቱ😭
አይ መንግስቱ ጭካኔው እኮ ወደር የለውም
Thank you Surafael Atnafu for telling the truth. I am sure it is hard to talk about it. You are courageous. You are offering a great service to the country. By telling the truth you are serving Ethiopia just like your father. I hope this will help change the mind of the crazies who still support murderous Mengistu.
💔💔💔😭😭😭what a sad story?💔😭
መንጌ ዕድመህን ያሳጥረው እርኩስ
It is a sad story but Derg massacres every one and Atnafu was in a better position to understand what Mengistu does and will do and he could have saved himself and others had he listened and observed what was going on around him RIP negeru Mengistu was never loved Ethiopia he destroyed Ethiopia. Surafel you documented and wrote your observations thank you on the other hand you keep up what you are doing and as a young high school student that time my take about your dad was he seems very innocent and kind let his soul rest in peace.
ያሳዝናል በጣም
Dr Hosaina awkewalehu, kiyix economy betebale gize bexam siyazin neber, Colonel Axnafu economy ye socialism ena capitalism kiyix yihun blo neberina new. Liju bexam yasazinal
ነፍስ ይማር
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ አረመኔው መሪ መንግስቱ ሐይለማርያም ነው
The world court is not looking for him, but the Zimbabwe government should hand him over to the Ethiopian people.
የአምባገነኖች አብዮት ልጆቿን በላች ሲባል ፖለቲከኞች ካልሰገድክላቸው ይበሉሀል ይገሉሀል ብሊትህ ላይ ኮዳ ወንድ ይደፍርሀል የበሰ አለና ተመስገን በል አታማር። የባሰ እንዳይመጣ።
Very sad story. The greed for power 😢😢😢😢
WOW! how sad how many time Ethiopia missed opportunity .
ይህ ጅብ መንግስቱ ያልገደለበት ያልገባበት ቤት የለም እኛንም በጣም ጎድቶናል በዛ ሰአት 2ኛ ክፍል ተማሪ ብሆንም ቤታችን በዚህ የሰይጣን ወንድም እንደተጎዳ እናቴ ነግራኛለች ይህ ክፉ የሰይጣን ወንድም ፈሪ ነብሱን የሚወድ ዛሬም መኖሩን ሳይ ቅር ይለኛል ።ግን በቁሙ የሞተ ሰው ነው ።የሚገርመው ወንድምና እህቴን ገድሎ እኔን ውትድርና ሄጄ እንድዋጋ አፍሰውኝ ነበር እምልጪ ተመለስኩኝ እንጂ ለሱ ከምዋጋ ከኤሊኮፕተር ላይ ብወድቅም አይቆጨኝ ነበር። ይህ ክፉ ደግሞ መጽሀፉ ላይ ምንም እንዳላደረገ ነው የሚያወራው ይገርማል ።ግን ሁሉም አለፈ እግዚህአብሄር ያለው ሆነ። ወንድሜ ባላቅህም ሁሉንም ለእግዜር ስጥ ተወው ቂም አትያዝበት ፍርዱን ከእግዜር ያገኛል መቼስ እሱ ከተማረ ሴጣንም ተስፋ አለው ።
Sad, very sad story!
Very sad, I still can't believe he is free man, he is in Zimbabwe.
ያሳዝናል
መንጌ አልከው እኔስ መንጋጋ ው ለካንሰር ይዳረግ ነው የምለው
ታሪኩ ይሳዝናል ሆኖም ግን ከሌላ መፅሐፍ እንዳነበብኩት ሁኔታው በጣም ውስብስብ ነበር, የኮሎኔል አጥናፋ ሀሳብ ጥሩ ነበር ግን በሰአቱ ጊዜውን የዋጀ አልነበረም ሀገር በሶማሊያ ጦር ተወሮ ድሬዳዋ በደረሰ ስአት , ኤርትራ አመፅኖች ከላይ ወጥረው በያዙበት ሰአት, ኢህፓ በነጭ ሽብር በሚረሸንበት ጊዜ, አረ ምኑ የስልጣን ሽኩቻ ባየለበት ኢዲዩ, መኢሶን...አሜሪካ ከሶማሌ ወግና መሳርያ መሃቀብ በጣለችበት እና ኢትዮጵያ የክፈለችውን መሳርያ በካደችበት ሰአት, የሶቪዬት ህብረት አማራጭ በሌለበት ያለዝያ ሀገር በሚበተንበት ሁናቴ ስለ ርዮተ አለም መሟገት እና እቅድ ማሰናከል በጊዜው ደርጉ ዝም ብሎ የሚያልፈው አልነበረም:: ሌላው መረሳት የሌለበት ህብረተሰቡ ለዘመናት በንጉሳዊ ስርአት ይተዳደር ስለንበር የንቃተ ህሊና ፈተና ነበር, የተማረወ ህብረትሰብ 5% በማይሞላበት ጥንቃቄ ጉድለት ነበረበት:: የስልጣን ሽኩቻም አለ ኮሎኔል አጥናፉ የተማሩ ስለነበር ስልጣኑ ለኔ ይገባኛል ብለው ያምናሉ , ንቀትም አለባቸው ይባላል:: ያው መንጌ ደግሞ በስልጣኑ የመጣበት አይምርም አብዛኛ መሪዎች እንደሚያደርጉት:: ግን ባይገደሉ መልካም ነበር ነብስ ይማር 😢
ጀዝባ
It was sad for him and forevery body i was 16 year at that time my condones for at mafo family it be came lat is better that not to came
All what he said was the truth but ended up dieing. The downfall of Ethiopia started after the death of Colonel Atnafu. God bless his soul.
ኢቶዮጵያ. ሀገሬ የሞተልሺ ሌላ የገደለሺ በላ
Honestly, Mengistu,or Atnafu they were trained to protect Emperor Hailesselassie ! They were trained to protect Ethiopia and Ethiopians.However ,there were a group of soldiers,colonels and military families inside 4th kifletor who were unhappy of their life style!I remember going inside 4th kifletore, few wife's of this soldiers were advising their husbands to overthrow ,Hailesseslassie and his cabinet and take over the palace, this was the only solution to provide their family a better life style! I can emagine ,the desperation,of other military leaders in those times!all over Ethiopia. As the military ,turned against Hailesselassie, to depose the king, ! The society by large was ready,for Riot, ! Eprp, has laid its foundation ,every corner of Adiss Abeba was armed by EPRP! So The military led by Atnafu Abate and others arrested Hailesselassie cabinet!executed the ministers and eventually Hailesselassie.And then they have to turn their gun to EPRP forces.It is a tragedy of a nation.
አህያዬ ጠፍታ ሃራሬ ሰው አያት
እኔን ረግጣ ሄዳ ለስዋስ መች ተመቻት
Africa is a very Sad continent 😢passing from one blood suckers dictator to another . Let's pray in a clean heart to break this vicious circle.
ጥሩ ፕሮግራም ነው። ነገር ግን ያን ጊዜ የነበረውን ሁኔታ በተለይ ከአባቱ ጋር በተያያዘ የሱን እይታ ፎቶዎችን የመሳሰሉ ጨምሮበት መጽሃፍ ፅፎ ቢያስነብበን ስለዘመኑም ትምህርት እናገኛለን ለወደፊቱም ይጠቅማል። ገቢውም እሱንና እናቱንም ይጠቅማል። አሁንም ይቻላል። ፀሃፊዎች ያግዙታል።
ዘመኑ የይቅርታ ነው እያላችሁ መጌመጌ የምትሉ ስሙለት ታሪኩን
ኢትዮጵያን ለዚህ ያበቃ ጉማሬ መንግስቱ
The most notorious murderer. ይህ ክፉ፣ እኩይ ሰው ፣ስሙን ቄስ ይጥራውና ( I disgust to call his name) ምን አጥናፉን ብቻ፣ በዘመኑ በአገሪቱ ምርጥ ጭንቅላት ያላቸውን፣ በዓለም በታወቁ ዩኒቨርሲዎች በንጉሱ scholarship የተማሩ በመቶዎች የሚቆጠሩ ምሁራንን በአንድ ቀን በሚዘገንን ሁኔታየፈጀ የሰይጣን አለቃ ሳጥናኤል lucifur ነው።
አፄ ሐይለ ስላሴ እንዲገደሉ በቀጥታ አዘዋል ፃድቅ ለመሆን አንሯሯጥ ሑሉም መንግስቱ ብቻ እንዳደረገ ማላለክ
yeha barya mene yalaregew ale
🙏👊🌿 R.I.P.
Menge-nebse-geday
Yasaznal ayzoh yene geta
Wow, asazagn traik, ayzoachuh
Menge hagerun betamm yemiwed sew bihonm gn yeserachew bezuu tefatoche alu gn still menge jegna nw
Mengisu Hayilemariam yalawaki sami new
Your brother was with us in the medical school I know he discontinued because of his frustration.
መንግሥቱ እሥኪ ካንተ በፊት የነበረውን ታሪክ ንገረን ሣትሞት ?
አጥናፉን ያስገደለው በሀሳብ የማያምነው እና ጮሌዎችን የሚያበረታታው ኋላቀር ባህላችን ነው።መንግስቱ እነ አጥናፉን ቢሰማ ኢትዮጵያ የት በደረሰች! የእነ አጥናፉ ሀሳብ ቢሳካ ኢትዮጵያ እንደ ቻይና ትመነደግ ነበር!
He killed so many people in ethiopia
መንጌ አህያያያ
ያሳዝናል. ይሄ ካሀዴ
Enie god Mengustu negn ena,enie enkon sow zmb algedelkutm. Nuxuh negn.
ደግ አረገ፤ እነሱ ሀገር ባክዱ ........
gedaye agere megebate yelebetme
መንጌ "" ይላል እንዴ ?
Yehe-tenzeza-barya-feri-selehone-new-yemisgedelew-lezihem-new
Yetfaw-yeh-kezenam
አይ ቾምቤ። የሰራሀው የተረሳ እንዳይመስልህ። በትንሹ ከይሲ አረመኔ ነህ። ለምን እንደዛ እንደምልህ ልንገርህ... ህህህ። የምትወደው በሀሳብ ያመነደግከው ልጅህ መለስ ሲሞት ምን ተሰማህ? መቼም ያንተና የበኩር ልጅህ መለስ ታሪክ እስኪፃፍ እኔና እኔን መሰሎች አንሞትም። የነገ ሰው ይበለን።
Ethiopian Facts Endie Isayases ere yeker yeblachew wey chkanie isayas tensh ke D/R Aby ketemare.
ሰው ፈራጅ። ኢትዬጵያን ማስተዳደር ከባድ መሆኑን ያወኩት አሁን ነው።
ሞት ለመንግስቱ ሀይለማርያም ለወያኔ
ለኦነግ።👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎
ኤደን ተክሉ man yeshaleshal tady aci fandeya
አይይይ መጌ እና መሌ ነፍሳችሁ አይማር
ሰዉ መግደል የሚወድ መሪ
ከገዳይ ጋራ የሠራ ያው ገዳይ ነው።
ምን አባታቸውም 60ዎችን የገደለ አይደል እንዴ? አጼ ሃይለስላሴንም እንዲገደሉ ያዘዘው እሱ ነው:: የእጁንነው ያገኘው::አሁን እንደንጽሁ ሰው ሲያወሩ አያፍሩም :: ያው ልጅ ላባቱ
💔💔💔💔💔💔
Hopefully Dr Abiy will change his mind,about inviting the BLOOD SUCKER Mengistu...I would like to meet Surafel,can you please help me to find his phone number?
Yasazinlllll, really sad same time pathetic! Surafel, YeJegnal lij nehena - letkoraa yeGebahal. Abath behiwot baYnorummm YeHagerachenn tarikenaaa hizbachennn hulemm abatachehunn yezekeral. In Christ, I love you and your family my brother!
Weyana jegna new. Yehane barya anberkeko awardotal.
አጃይብ ነው ጉድ ምን
መንጌ አህያ ጋላ ድብን ያርግህ። አንተ ቖሻሻ። ስት ጅግና ገድለሃል
My eyes are red wish tears. This is one of the most heartbreaking story I ever heard. Mengistu Hailemariam was an evil person look-alike with the devil himself.
Atinafu ordered the death of Haile Selasie
Mengistu ordered the death of Atinafu.
😭😭😭
felega yordanose genet he was very seryes surafeal he was funy
YIHE AWRE YEAWRE ZER YALEBET BINOR ETHIOPIAYWI MENGST HEILEMARIYAM NEW MESEKEL YALEBET SEW BINOR NORD ESU NEBER AGERU TEMELSO YIGBA YEMILU SNT ASAFARIWOCH ALU LESU YEMOTMOT NEBER YEMIGEBAW SORRY SAYIHON KERE
መንግስቱ አልት ዲያናሶር ቢሉት ጥሩ ነበር
ኣቀታርላ ኣጥናፉ።
Kifu hizb new
ያኔ ደርግ ሰው ይገድል ነበር፣ ዛሬ ደግሞ ትግሬ ወያኔዎች ሰው ብቻ ሳይሆን ሀገርም ጭምር ይገድላሉ። ከድጡ ወደ ማጡ ነው ነገሩ። ያሳዝናል።
Bonhomie so true
Bonhomie ተበዳ አማራ ነፍጠኛ
Andet armene mengesto
Deg arege. Enkwan antem bate geba. Antes sentun gedlehal. Hulum bate yegba. Egsaber yesserahen new yrsseteh.
ለ ዐብይ እፈራለታለሁ እንደ አጥናፉ ስልጣን ጥመኞች እንዳይገሉት
ምን ጭካኔ የተሞላበት ታሪክ😭😭😭😭
መንገሰቱና አብይ ተመሣሣይ ታሪክ እና ባህሪ አላቸው የእጆሌ ልጆች ሰውን አድነው መግደል ይወዳሉ ለወንበር በለው አታሰብ ለገዳዬች
@@atenaguzekarias5918 gala aschgari ensisa now
Chigru takaleh ye betach get simet
Wede motfo yimerahal
Mengustu hulum ye amharay muhuroch chersewal
Abim endezaw
Hak hak now iam tigraway