😳የሀይሚ ሚስጥር ወጣ 😌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 30

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 7 дней назад +2

    መዉደድና ማፍቀር ይለያያል ሐይሚ እሱን ባታፈቅረዉ ማሂን ፍቅረኛዬ ናት ሲላት እንዴት እንደነበረች አይተናል በቅርብ አፍቃሪዎቹ ሲያሰቃይዋት ሞባይሉን እስከማየት ነዉ የደረሰችዉ አፈቅርሻለሁ አፈቅርሃለዉ አልተባባሉም እሱ አሁን ፍቅረኛ የምይዝበት ሰዓት አይደለም አለ እንጂ አንቺን ነዉ የማፈቅረዉ ግን አሁን ለዓላማችን እንስራ ቢላት ፍቅረኛዋ መሆኑን ስለነገራት በዕምነት ያለ ሀሳብ ትምህርቷንም ዓላማዋንም ማሳካት ትችል ነበር የሱ ፍቅሩን አለመግለፅ የአፍቃሪዎቹ ሰላም አለመስጠት ጭንቀት ዉስጥ ከተታት እሷ የፈለገችዉ ለአፍቃሪዎቹ እአፉ ሐይሚ ፍቅረኛ የወደፊት የትዳር አጋሬ ናት ብሎ እንዲልላት ነበር አላለም አፍቃሪዎቿ ነን ብለዉ ፕራንክ ስታሰራቸዉ እሷ የኔ ብቻ ናት ተዋት እንዲልላት ነበር እሱ ግን ትፈልጊዋለሽ እያለ ነበር የሚጠይቃት በሱም አልሆነም አሁን ደግሞ አብሮ አደጉን አማክራ ሆን ብላ ነበር እንዲ ስትለዉ እኔኮ አፈቅርሻለሁ አንቺ አታፈቅሪኝም ቢላት በደስታ እያነባች ነበር የምትቀበለዉ ጠፍታ የመጣች ጊዜ ቀለበት ሲያደርግላት ደስ እያላት ነዉ ይህን ሁሉ መስዋዕትነት የከፈለችለት ሐይሚ ፍቅር የሚኖር ነዉ ያለች ጀግና በወር ዉስጥ አፈቀርኩ ስትል የማይታሰብ ነዉ በሔድክበት እሔዳለሁ አልፋታህም ያለች ናት ቡራ ይህን ተረድቶ ለራሷ ፍቅሩን ይግለፅላት እኛ በማየት እናምናለን ለሷ ግን መንገር ግድ ይላል
    ልግለፅልህ በምን ቋንቋ በምን ዘዴ
    አልገባህ አለህ አንተን መዉደዴ ያለችዉ ሙሉ ግጥሙን ብትሰሙ እሺ ወይም እንቢ ንገረኝ ልረዳ እስከማለት የደረሰች ናት ሁለቱ ተስማምተዉ ጠላት አፍሮ በገና በአዲሱ ልብሳቸዉ ፏ ብትን ብለዉ ይመጡልናል ከዛ በፊት መምጣታቸዉ አይቀርም ፈጣሪ ያገናኘዉን ሰዉ አይለየዉም

  • @الحمدللهربلالمن
    @الحمدللهربلالمن 8 дней назад +6

    ትክክል ነሽ እኔ በኮመንት ፀፌለው እሷ ብሩኬ እየፈተነችው ነው

    • @User-bu8mt
      @User-bu8mt 7 дней назад

      ትክክነሽ❤

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 дней назад

      @@User-bu8mt በትክክል😪😭💔💔

  • @xoxo6891
    @xoxo6891 6 дней назад

    _ምክርሽ ደሰሰሰ ሰል በእውነት የኔ እህቴ💙በተለይ የምሳደቡ😊_

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh 8 дней назад +2

    ውነትነው ግን😢😢😢በአላህ

  • @genetmekonen-k6k
    @genetmekonen-k6k 7 дней назад

    ትክክል ነሺ እማ እሱ ለምን የፍቅር ጥያቄ ያቀርብላትም እሱ ይዉደዳትጅ ድብቅ ነዉ እሷ እድትጠይቀዉነዉ ደ የሚፈልገዉ

  • @fafi7153
    @fafi7153 8 дней назад +2

    ሀይሚ አይደለችም የሷ ፍራሻ ሌላ ነው ሌላ ሰው ነው

  • @tseganeshgodabo7660
    @tseganeshgodabo7660 8 дней назад +2

    እህቴ በጣም ነው የተረዳሻት እሱአ እንዴት ትጠይቀው ለምን ብሩኬ ለምን ለመጠየቅ አልፈለገም እኔ ምለው አሚ ብሩኬን በጣም ነው የምታፈቅረው እንዴት ታሳውቀው በእርሱአ መፈረድ የለባቹም ብሩኬ ወሳኔ ቀድመክ እንዳትወሰን አደራክን እህቴ በደንብ ተረተሻታል ጎበዝ የሚረዳ ሰው አይጥፋ

    • @emu-yenata-lig-negn
      @emu-yenata-lig-negn  8 дней назад +1

      አመሰግናለሁ አንችም ንግግሬን በደንብ አደዘአምጠሽኝ ስለተረዳሽኝ እንድሁም አስተያየትሽን ስለሰጠሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ!!!🥰❤️🙏

  • @User-bu8mt
    @User-bu8mt 7 дней назад +1

    የት እሄድሽነው ግን😅 ትክክነሽ ግደታ መፈተን አለበት❤🎉❤

  • @astergeberemichael7237
    @astergeberemichael7237 7 дней назад

    ትክክል ነሽ እሷ አፍቅሬሃለዉ ቀርቶ ለመጀመሪያ ጊዜ መዳኔ ቲዮብ ላይ ለቡራ ያለሽን ስሜት ግለጪ ስላት ካሜራ አይታ እወድሃለዉ ለማለት ፈርታ ነበር በአካል ሲገናኙ እንዳታየኝ ብላ ነዉ ለመጀመሪያ ጊዜነዉ እንደምወደዉ ነግሬዉ አላቅም ብላለች ቡራ ለሷ ብቻ እንደሚያፈቅራት ከነገራት ይበቃናል

  • @SeadaMuhammed-e2l
    @SeadaMuhammed-e2l 7 дней назад +1

    ጀዛሽንይክፈልሽማሬ,ወላሂነገሩይሄነው,ግን,እሱ,ፈተናውን,ወደቀማሬእኔእደገበኘከሆነ.,.,

    • @emu-yenata-lig-negn
      @emu-yenata-lig-negn  7 дней назад

      አሜን እማ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ❤️😥

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 7 дней назад

    በትክክልየኔውድ😢❤

  • @pickalemayou1153
    @pickalemayou1153 8 дней назад +1

    ትክክል

  • @mulnash
    @mulnash 8 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍ok

  • @SimegnDaraje
    @SimegnDaraje 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiebe-qd8fo
    @tiebe-qd8fo 8 дней назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️

  • @Asia-m9d
    @Asia-m9d 2 дня назад

    👍👍👍👍💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤

  • @WasKan-bb2rz
    @WasKan-bb2rz 8 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @marayshanshal1322
    @marayshanshal1322 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉

  • @SaidaMuhammad-lg8ns
    @SaidaMuhammad-lg8ns 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @للا-ز8ر
    @للا-ز8ر 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Taj-e8m
    @Taj-e8m 8 дней назад

    ❤❤❤❤🎉

  • @genetadhanom2532
    @genetadhanom2532 8 дней назад +1

    EKO belibwa adelem ke bruke yerakechi

  • @YoditMekete
    @YoditMekete 8 дней назад +1

    ከውጭ የመጣች ጋደኛችው ነች ።

  • @AmaniTinbite
    @AmaniTinbite 8 дней назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉