Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
#ውዶቸ ክበሩልኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤
ይሄ ልጅ ያሳዝነኛልም ግን በጣም ያስቀኛል ሚስኪን አቦ ተዉት በዉፍረቱ አትስደቡት ምንድነዉ ድቡሽቡሽ ነዉ
ሠይድ ቁጥሯንሥጠኝ ወድም ላሥታርቃችሁ ይቅርትልሀለች
የኔ አባቴ😢😢😢😢😢😢
ሰኢዶ ጥፋትህ አውቀህ ተፀፅተህ ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ደስ ይላል ለኮመንታተሮ መልስ አትስጥ ተዋቸው
አብሺር ስዉብዙያወራል አተከስህተትህተምርህይቅርታማድርግህጥሩ ነዉከስዉልጅስህተትአይጠፋም
ለኔ ጀግና ወድ ማለት ሴትን የሚያከብር ነው እናተስ በላይክ
ትክክል❤❤❤
ምን ጥያቄ አለው
100%
ትክክል
ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም 🎉🎉
ባለ ትዳር እደሆነ እያወቃቹህ እኔን አግባኝ እሷን ፍታት የምትሉ እሴቶች ነብሳቹህ አይማር የስቱን ቤት አፈርሳቹሀል እግዚአብሄር ይወቀው
በጣምምምምም ሕይወታቺንን አበላሹት ከልጆቻቺን አባት እየለዩ
እንደው እግዚአብሔር ህይወታቼውን በሙሉ በስቀቀን በለቅሶ ይኑሩ የምር😭
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ልክ ነሽ ዋናው ሴቶቹ ነን ጥፍተኛ አላህ ይጠብቀን መቼም ወንድ ለስሜቱ ይሼነፍል መፀፀቱም ትልቅነት ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው ተረቱ ደሞ አሉ የማይፀፀቱ ወንድነት የሚመስላቸው እነሱ ብቻ የተወደዱ የሚመስላቸው አስሯን የሚያስለቅሱ ምንም የሴቶቹም ጥፍት ቢኖርም
አሚን እህት
ህይወታቸውን አላህ ምስቅልቅል ያድርገው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
የአንዱ ህይወት ፈተና💔ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ 😢❤🥺😢🥺😢
እኔኮ አሁን ላይ ትዳርን ፈረሁ
ሀቂቃ አላህ ይጨምርልክ ጥፋቱንኮ በሚዲያ የሚያወጣ የለም ሊኖሩ ይችላሉ ግን ሠያዉን አለማድነቅ ንፍገት ነዉ ፀፀትህን አሏህ ይቀበልክ ከዛ በታች እሧም አዉፍ ትበልክ ኢሻአላህ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ (ሰ ዐ ወ )
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሷሏላህ አለይህ ወሰልም❤❤❤❤
Selelahu aleyhi weselem
ዉነትሽንማሬ
ሰለላሁ አለይሃ ወሰለም
ኧረ ሰው ብዙ ይላል ያረቢ ሲጀመር መብላት ብቻ አያወፍርም የፈጣሪ ስጦታ ነው
አይዋ ሣህ በመብላትአይደለም
እኔ ሚስቴን አከብራታለሁ ገንዘቧንም አልበላም የአረብ ገረድ ነን እኔም እሷም ግን ሁል ግዜ ይቆጨኛል ሚስቴ ያረብ ገረድ መሆኗ ። ለምን አመጣሀት እንዳትሉ እዚሁ ነው የተጋባንው ።
ማሻ አላህ እንድህ ማሠብህ ብቻ ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምረልህ መሠሎችህን ያብዛልን እኛ ሴቶችም አላህ መልካም ያድርገን ብዙ ትዳረ እየፈረሠ ነው በሴቶች ተንኮል አላህየ ለሠወች እንባ መፍሠሥ ለልብ መሠበረ ሠበብ እንዳልሆን እኔም እንዳልሠበረ ጠብቀኝ
Yeeendi asmesayinet ayi
አንተን እና መሰሎችህን ወንድሞች ያብዛልን
ሀገር አሥገባት ወደቤተሠቦችህ🎉
የሴትን ሂወት የምታመሳቃቅሉ ወዶች እድሜልካችሁን የናተም ሂወት የምስቃቀልላችሁ አሜን በሉ እናተአረመኔውች
አሚንንያረብብ
አሚንን
የኔ የዋህ ዝብዬ ሣይህ የዋህ ነገር ነህ።ደግሞ የወንዶች በላይ ጀግና ብየሀለሁ ብዙ ወንዶች ውሥጥ ለውሥጥ እየተተራመሡ አንተ ግን በአለም ሁሉ ወጥተህ ተናገርክ በቃ ኑፁህ ነህ እሧም ፈጣሪምይቅረ ይሉሀል አይዞህ። በጭክንና ሣይሆን ባለማወቅ ነው ሥህተት የሠራህው ብዙ ወንዶች አሉ ልጅ አሥታቅፈው በጭክንና አውጥተው የሚጥሉ። ሤቶችም በትምህርት ቤት አልክ በሥደት አልክ ያልተሣሣተ የለም። ግንእራሥህን ጠብቅ በቃ እሧም ባለችበት ሆና ይቅር ትበልህ።ሢሆን በሥልክ ደውላ አውፉ ብያለሁ ባለችህ ደግሞ ልትልህ ትችላለች።
አተ በጣም ጀግና ነህ ሚክንያቱም ተፀፆተህ መናገርህ ትልቅ ነገር ነው ስቱ አለ አደል ምንም እማይጸጸቱ ሁሌም አድ አይነት አላህ ይቀበልህ ዱአ አድርግ
ሀቅህ ይውጣ ቢበደሉም እንኳን ወንዶች ምንም እንዳልሰሩ ነው የሚቆጥሩት እና መፀፀትህ በጣም ጥሩ ነው እንዳይደገምህ ከዚህ በሗላ ላለዌ ህይወት
ወላሂ ውነትነው በድለውንም አልበቃቸው ብሎ ተለያየተንም የምንቃይ አለን😢😢 እንኳን ጥፋቱን አውቆ ቀርቶ
ሰው በልጅነት ብዙ ይሳሳታል ዋናው መጸጸትህ ነው
አወ
Tabaraki ihete unet nee yetangarshu
እዴ አተ ሰዉዬ ምን አርገን ነዉ ያተን ስም የምናጠፋዉ የነገርከንን ነዉ የነገርንህ አይልምንም አለህ ምንም እበዋ ፈሶ አልቀረም ይውላል ያድራል እጂ የሰዉ ግፍ ይደርሳል አየህ አተም በተራህ አለቀስህ ሌላ ትዳር ሞከርህ ለማግባትምአልተሳካልህም ሁሉ ም ነገር ቢሳካልህ ኖሮይቅርታ ብለህ አትናገርም ነበር ሳአ ወለለ😅😅
ግን አይሳካም በተለይ ለቅሶ ላፕ ያለበት ሰው
በጣም
በጣም ጉበዝ ነህ ለኔ ጀግናህ ምክንያቱም እውነቱን መናገርህ በራሱ ጉበዝ ነህ ምንም ቢሁን የስራ ውን ጥፍት አያምንም አንተ ግን ጥፍትህን አምነህል ዋናው ጥፍትህን ማመነው እናም አብ ሽር ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ሁሉም ጥፍተኛ ነው ምንም ንፁህ የለም ውንድሜ
ትክክል ሰው ስህተት አምኖ ለሎች ሊማሩ ይችላሉ
ሰላሜ ይብዛ የወንድማ በሰው ልጅ ስህተት በብረት ዝገት አላህ አዋቂም ነው😢☝️
❤🎉
Yena wude ykertia betykwesh endate kawestshe ytfale efff😢😢😢😢
የዋህ ነው ወሏሂ ሚስኪን አድም ሳይያስቀር ያወራው😢
አወ የእውነት የሣኩት ባችነው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂@@SdsssFddf
😂😂😂😂😂😂
በፈጣሪ ከባድ ነው ግን በውነት ፈጣሪ ከጭንቀት ማናችንንም ያውጣን ከባድ ነው ስሜቱ 😥😥😥😥😒😒😒😒😒
በዳይ ሁነህ ይህን ያክል ከተሰማህ ተበዳይ የቱን ያክል እንዳመማት ማሰብ አይከብድም እሷ የማይወዳትን ወንድ ነው ያጣችው ግን አንተ ያጣሀው የምትወድህን ሴት ነው ጀዛ አለ ጀዛ
ሰው እኮ በወጣትነት ዘመን ብዙ ይሳሳታል ስለዚህ አብሽር አንተ ለብዙ ወንዶችም ሴቶችም ትምህርት ነው የሆንከው ስት ሰወች ተበድለዋል አሁንም እዳተ ይቅርታ አርጉልን የሚሉ ስንት ይኖራሉ አብሽር ወንድሜ ሀበሻ ያልተፃፈም ያነባል so አትመልስላቸው
ስው ብዙ ያወራል አትስማችው ትንሽ ጫፍ ታገኙ በሬ ወለደ ይላሉ አላህ በስላም አስገኝቶት ይቅርታህን ለመቀበል ያብቃህ አናደህኛልም አሳዝነህኛልም😢😢😢
የሴት ገንዘብ ወንድ ልጅ አያገባውም ሀራም ቦታ እስካላዋለችው ድራስ በኒካየ የሚባል በሸሪአችን አይቻልም የማስተዳደር ግደታ ያለበት ወንድነው
አያቁትም ሀያቲ አህያ ናቸው የገዙን ነው የሚመስላቸው በዛ ላይ እነሡ ሠነፋ ስለሆኑ የሴት ገንዘብ አይናቸውን ይተክላሉ አይናቸው ይጥፋና
ሣህ@@ommohmed1843
የትያ ቁእና እኔ ባልሺ ያላዘ ዝኩበት እኮ ነዉ እሚሉት
@@እሙሰሚራ አወን ለቤተሠብ ሲላክ እራሡ በማን ላክሽ ለምን ላከልኝ ፈልጎሽ ነው ብለው ይጣላሉ
አመቶሽእናስገባዉ፣የሰዉልጅይሳሳታልዋናዉማመኑነዉ፣አላህአዛኝእረሂምነዉተመላሽባሮጁንይወዳል
ደምሪኝማሪ❤
የኔ ጌታ አብሽሪልኝ አላህ አፊያ ያረግህ ሀቢቢ ❤❤😢😢
ወጄላችሁን አዴባባይ ላይ አታውጡ ለአላህ. ቶበት አዲርጉ እሱ ማሪ አዛኝ ነው በዝነቱ ነው ያለነው በስራችን አይዴለም ፣ አላህ. እኔ እምራለው ወንጄሉን ሁሉ ግን አዴባባይ ላይ ያወጣ ሲቀር ብሎል እና አላህ የዴበቀላችሁን ወጄል እናተ አታውጡ
አንዳድ ግዜም ወንጀላችን ሲበዛ እራሡ ያጋልጠናል ለዛነው
ብናደድብህም ነገር ግን ጥፋትህን አውቀህ በዚህ ልክ ነውርህን አውጥተህ በሚድያ ተናግረህ ይቅርታ መጠየቅህም ትልቅነት ነው ንፁህ ልብ እንዳለህ ያሳያል ይቅርታህንም እንደምትቀበልህ ተስፋ እናደርጋለን ለሷም አላህ የተሻለውን ያማረ ሀያት እንዲወፍቃት ዱኣ አድርግላት ላንተም አላህ ልብህን አረጋግቶ ደስተኛ ህዮት ይወፍቅህ ወጣትነት ብዙ ያደርጋል 😢😢😢😢
የዘንድሮ ሴቶች ባለ ትዳር ወንድላይነው የሚጣበቁት ግን ለምን እኔ ይህን የምለው የአምስት አመት እጮኛየን ብር ልካ በብር እያታለለች የወሰደችው ሴት አለች ደስስ የሚለው ነገር ብሯሲያልቅ አንቺም ወደቤትሽ እኔም ወደቤቴነው ያላት እያለቀሰች አሁንላይ በፀፀት ይንገበገባሉ ።ከመፀፀት ሰውን አት በድሉ መገፋት ጥሩነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አሁንላይ የሁለት ልጆች እናት ሁኛለሁ ደስስየሚል ሂወት እኖራለሁ ❤❤❤❤❤❤
ስፕስክራይፑን 100ሺ ይገባ አይዞህ ወንድሜ ወጣትነት ፈተና ነው 😥😥😥😥🥰🥰🥰
ወይኔ ሴቶችን አትበድሉ ግን እውነቱን መናገርህ ጥሩ ነው ለሁሉም ሴቶችም ይሁንወዶች ተማሩበት
100 ሺ እናስገባው እናበረታታው ወንድማችንን
አይደል አታሽቃብጡ የልጅቷን ሂወት እዴት አድርጎ እደጣላት አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ😢
አሏህን ፍሩ አሏህ በሠራው ነገር አትግቡ አብዛሀኛወቹ ተሣዳቢ ሙሥሊሞች ናቸው አኡዙቢላህ አረ አሏህን እፈሩት መፀፀትህ በጣም ተመችቶኛል
እኔማብዙስፈራሙስሊሞችናቸውየሚስደብ
አይ ሰያው ጀግና ወንድ አላልክም ያገሬን ልጂ የመካነሰላም ልጂ ናት እንድህ የበደልካት አየህ የሰራኸው ስራ ፀፀተህ ለማንኛውም እሷ እርስታሀለች አተም ኑሮህን ኑር ግን ሴቶች እሩቅ ቦታ ሂዳችሁ አታግቡ ሰይድ የወርጌሳ እሷ የቦርና ሲለያዩልይት ደግነቱ ልጂአለመኖራችሁ ልጂ ቢኖር ይጎዳ ነበር
ዝምበላቸው ለክፉ ተናጋሪ ጆሮ አትስጥ ❤❤አይዞክ የደረሰበትና ነግበኔ ያለ የሚያቀው
ሰይድ በጣም በጣም ያናደድከኝ ከቤት ያሰወጣሀት ሰአት ነው ሴትን መበደል የለብህም ነበረሰ ግን ከረፈደም ቢሆን ተፀፅተሀል ወደፊትም አላህ ሂዲያ ይሰጥህ የሀገረረ ልጅ ናት ደግሞ የሰው ደሰታ የምትፈልጉ እሰኪ ውዶች በቅንነት ሰብሰክራብ አረጉኝ
ሀቢቢ አብሽር 😢የሆነው ሆነ አላህ የተሻለ ሂወት አላህይስጥክ ወንድሜ
ደምሪኝውዴ❤
የኔ ዎድም ያንተ ታሪክ እያስለቀሰኝ ነው እሷም አሳዘነቺኝ😢 በቃ ኮሜቶችን ታዋቸው አታስብ
አሁንም ሸቀጥ በል እስቦረት ስራ💪💪💪💪
ውዴደምሪኝ❤
😂ምነው ምናአችሁን ያዘባችሁ
😂😂😂
አይዞህ አብሽር አሁንም አዉፉ በይኝ በላት ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም የወደፊት ሂይወትህን አላህ ያሳምርልህ ሰይድ😢😢
የማያጠፍ የለም ዋናው ባጠፍኽው ነገር ተፀፅተህ መመለስህ ነው በትናንት ቦታ አትመለስ ያለፈ ነገር አይመለስም ህይወት ይቀጥላል ወደ ፊትጅ ወደሗላ አትመልከት❤ እኔ አንተ ከምትለው በላይ በድሎኛል መቸም የማረሳው ጠበሳ አሳልፎብኛል ግን ለኔም ፈጣሪ ትእግስትን ሰጥቶኝ ከዛሬ ደርሻለሁ ጥሩ ህይወትም ላይ ነኝ ከሱ መለየቴን ዛሬ ላይ ወድጀዋለሁ
Tadelshe ykertia tasscha nawe gine anchien malyet alflgme. Kalshes 😢😢😢😢
ሴትን አትግፉ ለፍቅር ዝቅ ስንልላችሁ እደረከሰ እቃ አርጋችሁ ነው የምታዩት እኛ ግን የተሻለ ነገር ያጋጥመናል
አብሽር ወደ አላህ ተመለስ አላህ መሀሪ ጌታ ነዉ ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳቾች ነን በላጮቹ ግን ተመላሾቹ ናቸዉ ተመለስ የሆነዉ ሆነ በቃ ።ልጅቱ ጀግና ናት ማሻ አላህ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃት ላንተም ኸይር ይሻልህ😊
ዝም በላቸው ሁሉም በልጂነቱ ይሳሳታል አንተ መመለህስ ብቻ ነው ከስተትህ ወንዲማችን ሁሏም የራሷን ዴብቃ ስለሰው ያወራሉ
ወንድም ያለፍው አለፍ ወደ ፍጣሪ ተመለሰ እና ዱአ እያደርክ ሰራህን ሰራ በቃ ህይወት ይቀጥላል ለአጠፋህው ጥፋት እራሷኑ ይቅቅታ ጠይቅ ሀላሰ ነገሮችን ከዝህ በላይ አጀንዳ ባታደርግ ጥሩ ነው በቃ የፍሰሰ ውሀ ተመልሶ አይታፍሰም ለዳማን ቢያጭዱት ክምር አይሞላ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንህ😢
😢😢እረ ወዳ ተወኝ እስኪ የሰውልጅ ብርአይደለም የሰውልጅ ብርብር ብር አትበሉ የኛልብ መሰበሩን አስቡዋናው የሰውልጅ በህይወት ነው ወንድም ወንዶች ሲከብራችሁ ሲወዶቹሁ አታውቁም 😢አስለን
ትናትና ታሪኩን ሰምቸ አዝኛለሁ በመፀፀትህ ደስአለኝአላህ ጥሩ ትዳርይወፍቅህ እራስህንጠብቅ ወዲም ለጤናህ ፅሩአይደለም ውፍረት ለሰው ወሬ አትጨነቅ ጠክረህ ስራ ስራህን ጀግና ታማኝ ወዲሁን
ጀግናነኝ አላልክምለኔ ጀግናማለት ቁጭብሎ የሴት እጂ የሚመለከት ሳይሆን ተረቶ ሴትን የሚያስተዳዲር
ግን ቲክቶክና ዩቱብ ያሉሠወች ይለያያሉደ በቲክቶክሢሠድቡትነበር በዩቱብ ግን ጥሩነዉ ኮሜቱሁላ
አወ እንለያያለን እኛ ቴክቶክ የለለን ነን ዩቱብ የምንበዛው😂
ወድልጅ ክብሩ ከወረደኮ ቆየት አለ ሴትን ልጅ እያስለቀሳችሁእደት አታልቅሱ ባሁኑ ሰዓት ወላሂ ከባድነው ወድሞቸ ተው ሴትን ልጅ አታስለቅሱ ሴትልጅኮ አደራናት አይጠቅማችሁምወዶች እባካችሁ ተው ካለተመቸቻሁ በሰላም መፍታትነው
ፃድቅ ሰዉ ሰባት ጊዚ ቢወድቅም ሰባት ጊዜ ተፀፀቶ ይመለሳል 🙏
ወንድሜ አይዞክ ለማንም መልስ አትስጥ ጠካራ ነው መሆን ወዴአሏህ ተቃረብ እሷም አሏህ ይቅርታ የምታዴርግልህ ይሁን ፀፀት ከባድ ነው አብሽር
አይዞህ ወድሜ አንተ ስለተናገርክ ነዉ በየቤቱ ስት አለ
ትክክል ደምሪኝ ውዴ❤
አብሽሪ ወንድማችን ዋናዉ መፀፀትህ ነዉ በድለዉስ የሚከዱ አሉ አይደል አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን
አይዞክ ወዲም ሁሉም ያልፋል አብሽር ጥፋትክን በማመንክ ታላደቅህ አላልፍም ❤❤❤
ወድሜ ዋናው ውዳላህ ተውበት አርግ ሲቀጥል እሷን ይቅርታ ጠይቅ የውስጣችሁን አተነህ የምታውቀው ወደሚድያ እስካመጣሕው ድረስ የሚሉህን ሁሉንም ቻለው መልካም የሚናገር አላህ ያዘነለት ብቻ ነው ብቻ ችግርህን እዛው ጨርስ ወድሜ እኛም አታወናጅለን የጨለለ ህዝብ ነው ያለው
ለምን ተልከሠከሥክ. ብቻ አላህ ይቅርይበልህ ያለፈዉ አልፋል አሁን ግን ደግመህ እዳትልከሠከሥ።።
ሁሉንም ነገር አላህነዉ የሚቀዉ በባለትዳርምሀለ እኛመወሰን አቺለም የሰዉለጂ እኛ እዳሰብነዉሰይ ሁን ፈጣሪ እደፈቀደ ወነዉ እሚኖ ረዉ
አይዞህ ሰያ ሰው ይሳሳታል ወናው መፀፀትህነው ለብዙ ትምርት ሁነሀል አሏህ ደህናይቱን ይግጠምህ
እኔ ደምሩኝ ወንዶች ክፉ ሴት ነው የሚወዱት ስለዚህ ሴቴችዬ በተቻላችሁ አቅም ክፉ ሁኑ አለቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ወንድሜ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም የኛ ሰዉ መፍረድ ይወዳል አብሺር 😢😢😢😢
ፀፀቱ ነው ነፋፍቶ ቁጭ ያደረገኝ አላለም🤣🤣
ኧረ ወንዲሜ ለሁሉም መልስ ሰጥተህ መኖር ከባዲ ነው ዱአ አዲርግ አላህ የወፊትህ ያሳምርልህ ያረብ
የኔ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆ ነዉ በሩታልኝ😢😢😢😢😢
ደምሪኝ የኔዉ
አብሽር ወድሜ ይቅርታህ አላህቤት ይሠማልህ እደዚህ ለሚደርጉ ወዶች ትምርትም እየሠጠህ ነው መፀፀት ከባድ ህም ነው በጣም ነው ግን የበደልካት ወላሂ ማፈሌለግ አለብህ አውፍ እድትልህ ለዱናው ተወውና ለዛኛው አገርህ❤❤❤❤❤
ኧረ እባክህ እኮ እሷ ፍች ብትጠይቅህ አንተም ትጠይቅነበር አንተ ስለገፋሀት እንጂ ቶሎ ያወረድክላት
😂😂😂አላህ ይርዳህ ጉድ ጥፉቱ የሴቱዋ ነው ስራ አትሰራ ገጠር አትውጣ ምን አባባላት 😂ፕራኩ ይቀጥላል ❤
መልካም ተናገሩ አብሺር ወደሜ ምአለም
ደምሪኝ❤
ሴትን ልጅ አያከብርም የተከበረ ቢሆን እጂ ሴትን አያዋርድም የተዋረደ ቢሆን እጂ
አይዞህልኝ😢ወድምየሰውንወሬአትስማ😢😢❤❤❤❤
እና ብሩን ወሰድከው አልወሰድከው ከልብ ሰብራቷ አይበልጥ ለማንኛውም ይቅርታ ብታረግልክም አንዴ የተሰበረ የሴት ልጂ ልብ መሻሪያ የለውም ወላሂ 😭😭😭
ውፍረት በመብላት አይዴለም ከፈጣረ የሚመጣ ነው ዝም በላቸው ወንድሜ አንተ ሳይረፍድብህ በሰራሀው ነገር ተፀፀተስ እውነቱን ስለተናገርክ ነው እሷም ይሔን ፀፀትን አይታ ይቅርታ የምታደርግበት ንፁህልብ ይስጣት
ሱበሀነአላህ ወልሀምዱላህ ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር❤
ወድም ሚስጥርህን ለሰው ባትናገር ሚዲያ ላይ ባታወጣው መልካምነው ወደፈጣሪህ ተፀፀት አተ ጎበዝነህ አሉአይደል ሴትንገፍተው እማይፀፀቱ አይዞህ ደግሞ መልካም ላንተ ይመጣልሀን
ይመቸህ በጣም ነዉ የተመቸህኘ ጎቀዝ ተሁሉም ያተ በጠም ያዘናናሌ በይሆን ቀጠለበተ ወደሜ አዳታቆረጠ ለቀሶም ጨመረ አረገበት ታዳ
ግንኮ እውነቱን ነው አሉ እኔም ውሸቱን ለዮቱብ ነው በየ ነበረ ና ጓደኛየ ስነግረኝ ነው ያመኩት ወድማች ልጅቷ ፈልገህ ይቅርታ በል እዚህ መጥቶ ማውራቱ በዮቱብ መሸቀያጅ የልጅቷን ይቅርታ አያስገኝልህም
Artye wude 😅
@@ላታህዘንኢናላህማዓና Yena wude ykertia btdergltem.abrio lmhion gine kebad nawe aydle iye wende ehh😢😢
የኔ ወድም አይዞህ የወደቀ እጨት ምሳር ይበዛበታል እና አይዞህ ሁሉም አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው
አብሽር ለሠዉ ቦታ አትስጥ😢😢😢😢😢
❤❤❤ሰያው አንተ በፊለፊት መትህ መናገርህ በቂ ነው❤❤❤
ሰወ በልጂነቱ ብዙይሳሳታል ዊናዉ መፀፀትህነዉ😢😢❤❤❤❤
አብሽር ዋናው ከስተትህ መማርህና እሷንም ይቅርታ መጠቅህ ነው ዋናው ነገር የሷ ይቅርታ ማለት ነው የሚስት ሀቅ ከባድ ነው
ኮሜቶች እኮ በመጀመሪያ ሰው በኮመተው ነው እሚጎዙት ስድብ ከሆነ ይሳደባሉ ጥሩ አስተያየትም ከሆነ እደዛው ግርም ይለኛል😂😂
😅😅😅😅😅😅😅ሣህ😂😂😂😂❤❤
አይ አተ ልብ አለክ ! የሰው ልጅ ያጠፋል ግን ዋናው መጸጸቱ ነው። ኩሉ በኒ አደም ኸጦ ወኸይረኩም ኸጦ ሚነን ተዋቢን ብለዋል የኛ ነብይ
ሳህ
አለይሂሶላቱ ወሠላም ኢ ወላ ሣህ
ደምሪኝ ማሬ❤
@SeadaRUclips-b2v ደምሪኝ ማሬ❤
አይዞህ ወድም ሰው ሆነን እንሳሳታለን እናጠፋለን እና ይቅርታ ትልቅነት ነው ከአድም ሁለቴ ወዶች ከድተውኛል ግን እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አልልም የወዶች ክፋት ተወርቶ አያልቅም
መጀመሪያ ወደ አላህ ተመለስ ሲቀጥል ደግሞ ልጂቷን አፈላልገህ ይቅርታ ጠይቃት እፖርት ስራ ትቀንሳለህ አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ለአንተም ለእሷም ኸይሩን ይምረጥላችሁ አብሽር የሰውን ወሬ አትስማሴቶች ደግሞ ሚስትህን ፈተህ አግባኝ እያላችሁ የእህቶቻችሁን ህይወት የምትበጠብጡ አላህ የውስጥ ሰላም ያሳጣችሁ ያረብ
ወንድማቺንን አናበረታታዉ 100ሺ እናስገባዉ አይዞህ ያገሬልጂ በልጂነት የማይሳሳትየለም ❤❤❤
ስውየ ወድ ልጅ ስነፍርቅ ሴት ነው እሚመለኝ ኤጭ ቆፍጠን በል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትዳሩ አልሣካለት ብሎ ፈቶ አመታት ተቀምጦ እኔ እዳገባዉ በተደጋጋሚ ለተለያዩ ወዶች ተጠይቄ ነበር እኔ አግብቸ አላዉቅም ግን ምላሼ ለምን ከሚሥቱ አታሥታርቁትም ለሌላ ከምትድሩት ነበር ምላሸ በተለይ በምሀል ልጅ ታላቸዉ ጭራሽ አልሠማም ነበር ቁመሽ ልቀሪነዉደ ነበር እሚሉኝ አይ ያላገባዉን አላህ ይሠጠኛል ነበር እምለዉ በምሀል መግባት አልፈልግም ነበር ለካሥ ትክክልነኝ አልሃምዱሊላህ ግን አላህም ሠቶኛል በንያየ ልክ
እኔ ከምወደው ሰው አንዱ ጥፍቱን አምኖ ተቀብሎ ይቅርታ እሚጠይቅ ሰው ነው ስንት በደል በድለው ምንም አይነት ይቅርታ እማይጠይቁ ብዙ ሰዎች አሉ እና አላህ ፀፀትህን ይቀበልህ
አላህ የደበቀልክን ነውር አተ አወጣከው ስልከሰከስ ማለት ምን ማለት ነው ያለኒካ ሄጃለሁ ነውኮ
አይዞህ ዋናውነገር መፀፀትህ ነው አላህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ
አብሽር ወድም ዝምበላቸው ብዙያውሩ ልጂቱ ደግሞ ኢንሻ አላህ በቅርብ ተገኝታ ይቅርታታደርግልሀለች ዋናው ከስተትህ መመለስህ ነው
ሱብሀነላህ ወልሀምዱሊላወለኢላ ሀኢለላወላሁ አክበር❤❤❤❤
አብሽር የኔ ወንድም የማያልፍ ነገር የለም ሁሉ ነገር ያልፋል❤❤❤❤
አይዞህወድሜ።ምንልባትአተእውነትይኖራህይሆናል።ሁሉምአድአይደለም
አይዞህ ሰዉ ብዙ ነገር ያወራል ካንተ የሚጠበቀዉ ተፀፅተህ ይቅርታ መጠየቅህ ነዉ ወንድም😢😢
አይዞህ አላህ የተሻለ ህይወት ይስጥህ ዋናው መፀፀትህና ይቅርታ መጠየቅህ ነው
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አብሽር ወድም ከልብህ ይቅርታ ጠይቃትት🎉ያዉ😊😊😊❤
አብሽር፡ያለፈነገርአለፈ፡የወደፊቱንአላህያብጂልህ፡
ሰው ምንጊዜም ተሻሽሎ ቆሞ እንዲሄድ አንፈልግም አንተ ደግሞ ጠንካራ ጀግና መሆንአንተ እነሱ የፈለጉትን ቢናገር አንተ ቦታው ላይ ካሌለህ ቦታ አትስጣቸው የባሳይ ኑሮ በሽተኛ ነው የሚያደርጉት💔💔💔💔💔
አይዞህ ሠያ እኔ መተት መሥሎኝ ነበር ወሏሒ አብሽር አሏሕ ይወፍቅሕ ሧሊሕ ሚሥት😢😢😢😢
ከጀርባ የምትጠቀመውን ክላሲካል ተወው ይረብሻል
አይዞሕ ወድማቺን የአላሕ ስጦታነው ሰውብዙያወራል🎉🎉🎉🎉🎉
#ውዶቸ ክበሩልኝ ከልብ አመሰግናለሁ❤
ይሄ ልጅ ያሳዝነኛልም ግን በጣም ያስቀኛል ሚስኪን አቦ ተዉት በዉፍረቱ አትስደቡት ምንድነዉ ድቡሽቡሽ ነዉ
ሠይድ ቁጥሯንሥጠኝ ወድም ላሥታርቃችሁ ይቅርትልሀለች
የኔ አባቴ😢😢😢😢😢😢
ሰኢዶ ጥፋትህ አውቀህ ተፀፅተህ ይቅርታ መጠየቅህ በጣም ደስ ይላል ለኮመንታተሮ መልስ አትስጥ ተዋቸው
አብሺር ስዉብዙያወራል አተከስህተትህተምርህይቅርታማድርግህጥሩ ነዉከስዉልጅስህተትአይጠፋም
ለኔ ጀግና ወድ ማለት ሴትን የሚያከብር ነው እናተስ በላይክ
ትክክል❤❤❤
ምን ጥያቄ አለው
100%
ትክክል
ምንም ጥያቄ አያስፈልገውም 🎉🎉
ባለ ትዳር እደሆነ እያወቃቹህ እኔን አግባኝ እሷን ፍታት የምትሉ እሴቶች ነብሳቹህ አይማር የስቱን ቤት አፈርሳቹሀል እግዚአብሄር ይወቀው
በጣምምምምም ሕይወታቺንን አበላሹት ከልጆቻቺን አባት እየለዩ
እንደው እግዚአብሔር ህይወታቼውን በሙሉ በስቀቀን በለቅሶ ይኑሩ የምር😭
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ልክ ነሽ ዋናው ሴቶቹ ነን ጥፍተኛ አላህ ይጠብቀን መቼም ወንድ ለስሜቱ ይሼነፍል መፀፀቱም ትልቅነት ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ነው ተረቱ ደሞ አሉ የማይፀፀቱ ወንድነት የሚመስላቸው እነሱ ብቻ የተወደዱ የሚመስላቸው አስሯን የሚያስለቅሱ ምንም የሴቶቹም ጥፍት ቢኖርም
አሚን እህት
ህይወታቸውን አላህ ምስቅልቅል ያድርገው ሁሉም የዘራውን ያጭዳል
የአንዱ ህይወት ፈተና💔ለብዙዎቻችን ትምህርት ነው የምትሉ በላይክ አሳዩ 😢❤
🥺😢
🥺😢
እኔኮ አሁን ላይ ትዳርን ፈረሁ
ሀቂቃ አላህ ይጨምርልክ ጥፋቱንኮ በሚዲያ የሚያወጣ የለም ሊኖሩ ይችላሉ ግን ሠያዉን አለማድነቅ ንፍገት ነዉ ፀፀትህን አሏህ ይቀበልክ ከዛ በታች እሧም አዉፍ ትበልክ ኢሻአላህ
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ ውዱ ነብይ (ሰ ዐ ወ )
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሷሏላህ አለይህ ወሰልም❤❤❤❤
Selelahu aleyhi weselem
ዉነትሽንማሬ
ሰለላሁ አለይሃ ወሰለም
ኧረ ሰው ብዙ ይላል ያረቢ ሲጀመር መብላት ብቻ አያወፍርም የፈጣሪ ስጦታ ነው
አይዋ ሣህ በመብላትአይደለም
እኔ ሚስቴን አከብራታለሁ ገንዘቧንም አልበላም የአረብ ገረድ ነን እኔም እሷም ግን ሁል ግዜ ይቆጨኛል ሚስቴ ያረብ ገረድ መሆኗ ። ለምን አመጣሀት እንዳትሉ እዚሁ ነው የተጋባንው ።
ማሻ አላህ እንድህ ማሠብህ ብቻ ጎበዝ ነህ አላህ ይጨምረልህ መሠሎችህን ያብዛልን እኛ ሴቶችም አላህ መልካም ያድርገን ብዙ ትዳረ እየፈረሠ ነው በሴቶች ተንኮል አላህየ ለሠወች እንባ መፍሠሥ ለልብ መሠበረ ሠበብ እንዳልሆን እኔም እንዳልሠበረ ጠብቀኝ
Yeeendi asmesayinet ayi
አንተን እና መሰሎችህን ወንድሞች ያብዛልን
ሀገር አሥገባት ወደቤተሠቦችህ🎉
የሴትን ሂወት የምታመሳቃቅሉ ወዶች እድሜልካችሁን የናተም ሂወት የምስቃቀልላችሁ አሜን በሉ እናተአረመኔውች
አሚንንያረብብ
አሚንን
የኔ የዋህ ዝብዬ ሣይህ የዋህ ነገር ነህ።ደግሞ የወንዶች በላይ ጀግና ብየሀለሁ ብዙ ወንዶች ውሥጥ ለውሥጥ እየተተራመሡ አንተ ግን በአለም ሁሉ ወጥተህ ተናገርክ በቃ ኑፁህ ነህ እሧም ፈጣሪምይቅረ ይሉሀል አይዞህ። በጭክንና ሣይሆን ባለማወቅ ነው ሥህተት የሠራህው ብዙ ወንዶች አሉ ልጅ አሥታቅፈው በጭክንና አውጥተው የሚጥሉ። ሤቶችም በትምህርት ቤት አልክ በሥደት አልክ ያልተሣሣተ የለም። ግንእራሥህን ጠብቅ በቃ እሧም ባለችበት ሆና ይቅር ትበልህ።ሢሆን በሥልክ ደውላ አውፉ ብያለሁ ባለችህ ደግሞ ልትልህ ትችላለች።
አተ በጣም ጀግና ነህ ሚክንያቱም ተፀፆተህ መናገርህ ትልቅ ነገር ነው ስቱ አለ አደል ምንም እማይጸጸቱ ሁሌም አድ አይነት አላህ ይቀበልህ ዱአ አድርግ
ሀቅህ ይውጣ ቢበደሉም እንኳን ወንዶች ምንም እንዳልሰሩ ነው የሚቆጥሩት እና መፀፀትህ በጣም ጥሩ ነው እንዳይደገምህ ከዚህ በሗላ ላለዌ ህይወት
ወላሂ ውነትነው በድለውንም አልበቃቸው ብሎ ተለያየተንም የምንቃይ አለን😢😢 እንኳን ጥፋቱን አውቆ ቀርቶ
ሰው በልጅነት ብዙ ይሳሳታል ዋናው መጸጸትህ ነው
አወ
Tabaraki ihete unet nee yetangarshu
እዴ አተ ሰዉዬ ምን አርገን ነዉ ያተን ስም የምናጠፋዉ
የነገርከንን ነዉ የነገርንህ አይል
ምንም አለህ ምንም እበዋ ፈሶ አልቀረም ይውላል ያድራል እጂ የሰዉ ግፍ ይደርሳል አየህ አተም በተራህ አለቀስህ
ሌላ ትዳር ሞከርህ ለማግባትም
አልተሳካልህም
ሁሉ ም ነገር ቢሳካልህ ኖሮ
ይቅርታ ብለህ አትናገርም ነበር
ሳአ ወለለ😅😅
ግን አይሳካም በተለይ ለቅሶ ላፕ ያለበት ሰው
በጣም
በጣም ጉበዝ ነህ ለኔ ጀግናህ ምክንያቱም እውነቱን መናገርህ በራሱ ጉበዝ ነህ ምንም ቢሁን የስራ ውን ጥፍት አያምንም አንተ ግን ጥፍትህን አምነህል ዋናው ጥፍትህን ማመነው እናም አብ ሽር ሁሉም ነገር ለበጉ ነው ሁሉም ጥፍተኛ ነው ምንም ንፁህ የለም ውንድሜ
ትክክል ሰው ስህተት አምኖ ለሎች ሊማሩ ይችላሉ
ሰላሜ ይብዛ የወንድማ በሰው ልጅ ስህተት በብረት ዝገት አላህ አዋቂም ነው😢☝️
❤🎉
Yena wude ykertia betykwesh endate kawestshe ytfale efff😢😢😢😢
የዋህ ነው ወሏሂ ሚስኪን አድም ሳይያስቀር ያወራው😢
አወ የእውነት የሣኩት ባችነው😂😂😂
😂😂😂😂😂😂😂😂@@SdsssFddf
😂😂😂😂😂😂
በፈጣሪ ከባድ ነው ግን በውነት ፈጣሪ ከጭንቀት ማናችንንም ያውጣን ከባድ ነው ስሜቱ 😥😥😥😥😒😒😒😒😒
በዳይ ሁነህ ይህን ያክል ከተሰማህ ተበዳይ የቱን ያክል እንዳመማት ማሰብ አይከብድም እሷ የማይወዳትን ወንድ ነው ያጣችው ግን አንተ ያጣሀው የምትወድህን ሴት ነው ጀዛ አለ ጀዛ
ሰው እኮ በወጣትነት ዘመን ብዙ ይሳሳታል ስለዚህ አብሽር አንተ ለብዙ ወንዶችም ሴቶችም ትምህርት ነው የሆንከው ስት ሰወች ተበድለዋል አሁንም እዳተ ይቅርታ አርጉልን የሚሉ ስንት ይኖራሉ አብሽር ወንድሜ ሀበሻ ያልተፃፈም ያነባል so አትመልስላቸው
ስው ብዙ ያወራል አትስማችው ትንሽ ጫፍ ታገኙ በሬ ወለደ ይላሉ አላህ በስላም አስገኝቶት ይቅርታህን ለመቀበል ያብቃህ አናደህኛልም አሳዝነህኛልም😢😢😢
የሴት ገንዘብ ወንድ ልጅ አያገባውም ሀራም ቦታ እስካላዋለችው ድራስ በኒካየ የሚባል በሸሪአችን አይቻልም የማስተዳደር ግደታ ያለበት ወንድነው
አያቁትም ሀያቲ አህያ ናቸው የገዙን ነው የሚመስላቸው በዛ ላይ እነሡ ሠነፋ ስለሆኑ የሴት ገንዘብ አይናቸውን ይተክላሉ አይናቸው ይጥፋና
ሣህ@@ommohmed1843
የትያ ቁእና እኔ ባልሺ ያላዘ ዝኩበት እኮ ነዉ እሚሉት
@@እሙሰሚራ አወን ለቤተሠብ ሲላክ እራሡ በማን ላክሽ ለምን ላከልኝ ፈልጎሽ ነው ብለው ይጣላሉ
አመቶሽእናስገባዉ፣የሰዉልጅይሳሳታልዋናዉማመኑነዉ፣አላህአዛኝእረሂምነዉተመላሽባሮጁንይወዳል
ደምሪኝማሪ❤
የኔ ጌታ አብሽሪልኝ አላህ አፊያ ያረግህ ሀቢቢ ❤❤😢😢
ወጄላችሁን አዴባባይ ላይ አታውጡ ለአላህ. ቶበት አዲርጉ እሱ ማሪ አዛኝ ነው በዝነቱ ነው ያለነው በስራችን አይዴለም ፣ አላህ. እኔ እምራለው ወንጄሉን ሁሉ ግን አዴባባይ ላይ ያወጣ ሲቀር ብሎል እና አላህ የዴበቀላችሁን ወጄል እናተ አታውጡ
አንዳድ ግዜም ወንጀላችን ሲበዛ እራሡ ያጋልጠናል ለዛነው
ብናደድብህም ነገር ግን ጥፋትህን አውቀህ በዚህ ልክ ነውርህን አውጥተህ በሚድያ ተናግረህ ይቅርታ መጠየቅህም ትልቅነት ነው ንፁህ ልብ እንዳለህ ያሳያል ይቅርታህንም እንደምትቀበልህ ተስፋ እናደርጋለን ለሷም አላህ የተሻለውን ያማረ ሀያት እንዲወፍቃት ዱኣ አድርግላት ላንተም አላህ ልብህን አረጋግቶ ደስተኛ ህዮት ይወፍቅህ ወጣትነት ብዙ ያደርጋል 😢😢😢😢
የዘንድሮ ሴቶች ባለ ትዳር ወንድላይነው የሚጣበቁት ግን ለምን እኔ ይህን የምለው የአምስት አመት እጮኛየን ብር ልካ በብር እያታለለች የወሰደችው ሴት አለች ደስስ የሚለው ነገር ብሯሲያልቅ አንቺም ወደቤትሽ እኔም ወደቤቴነው ያላት እያለቀሰች አሁንላይ በፀፀት ይንገበገባሉ ።
ከመፀፀት ሰውን አት በድሉ መገፋት ጥሩነው እግዚአብሔር ይመስገን እኔ አሁንላይ የሁለት ልጆች እናት ሁኛለሁ ደስስየሚል ሂወት እኖራለሁ ❤❤❤❤❤❤
ስፕስክራይፑን 100ሺ ይገባ አይዞህ ወንድሜ ወጣትነት ፈተና ነው 😥😥😥😥🥰🥰🥰
ወይኔ ሴቶችን አትበድሉ ግን እውነቱን መናገርህ ጥሩ ነው ለሁሉም ሴቶችም ይሁንወዶች ተማሩበት
100 ሺ እናስገባው እናበረታታው ወንድማችንን
አይደል አታሽቃብጡ የልጅቷን ሂወት እዴት አድርጎ እደጣላት አላህ ነዉ የሚያዉቀዉ😢
አሏህን ፍሩ አሏህ በሠራው ነገር አትግቡ አብዛሀኛወቹ ተሣዳቢ ሙሥሊሞች ናቸው አኡዙቢላህ አረ አሏህን እፈሩት
መፀፀትህ በጣም ተመችቶኛል
እኔማብዙስፈራሙስሊሞችናቸውየሚስደብ
አይ ሰያው ጀግና ወንድ አላልክም ያገሬን ልጂ የመካነሰላም ልጂ ናት እንድህ የበደልካት አየህ የሰራኸው ስራ ፀፀተህ ለማንኛውም እሷ እርስታሀለች አተም ኑሮህን ኑር ግን ሴቶች እሩቅ ቦታ ሂዳችሁ አታግቡ ሰይድ የወርጌሳ እሷ የቦርና ሲለያዩልይት ደግነቱ ልጂአለመኖራችሁ ልጂ ቢኖር ይጎዳ ነበር
ዝምበላቸው ለክፉ ተናጋሪ ጆሮ አትስጥ ❤❤አይዞክ የደረሰበትና ነግበኔ ያለ የሚያቀው
ሰይድ በጣም በጣም ያናደድከኝ ከቤት ያሰወጣሀት ሰአት ነው ሴትን መበደል የለብህም ነበረሰ ግን ከረፈደም ቢሆን ተፀፅተሀል ወደፊትም አላህ ሂዲያ ይሰጥህ የሀገረረ ልጅ ናት ደግሞ የሰው ደሰታ የምትፈልጉ እሰኪ ውዶች በቅንነት ሰብሰክራብ አረጉኝ
ሀቢቢ አብሽር 😢የሆነው ሆነ አላህ የተሻለ ሂወት አላህይስጥክ ወንድሜ
ደምሪኝውዴ❤
የኔ ዎድም ያንተ ታሪክ እያስለቀሰኝ ነው እሷም አሳዘነቺኝ😢 በቃ ኮሜቶችን ታዋቸው አታስብ
አሁንም ሸቀጥ በል እስቦረት ስራ💪💪💪💪
ውዴደምሪኝ❤
😂ምነው ምናአችሁን ያዘባችሁ
😂😂😂
አይዞህ አብሽር አሁንም አዉፉ በይኝ በላት ሰዉ ሆኖ የማይሳሳት የለም የወደፊት ሂይወትህን አላህ ያሳምርልህ ሰይድ😢😢
የማያጠፍ የለም ዋናው ባጠፍኽው ነገር ተፀፅተህ መመለስህ ነው በትናንት ቦታ አትመለስ ያለፈ ነገር አይመለስም ህይወት ይቀጥላል ወደ ፊትጅ ወደሗላ አትመልከት❤ እኔ አንተ ከምትለው በላይ በድሎኛል መቸም የማረሳው ጠበሳ አሳልፎብኛል ግን ለኔም ፈጣሪ ትእግስትን ሰጥቶኝ ከዛሬ ደርሻለሁ ጥሩ ህይወትም ላይ ነኝ ከሱ መለየቴን ዛሬ ላይ ወድጀዋለሁ
Tadelshe ykertia tasscha nawe gine anchien malyet alflgme. Kalshes 😢😢😢😢
ሴትን አትግፉ ለፍቅር ዝቅ ስንልላችሁ እደረከሰ እቃ አርጋችሁ ነው የምታዩት እኛ ግን የተሻለ ነገር ያጋጥመናል
አብሽር ወደ አላህ ተመለስ አላህ መሀሪ ጌታ ነዉ ሁሉም የአደም ልጅ ተሳሳቾች ነን በላጮቹ ግን ተመላሾቹ ናቸዉ ተመለስ የሆነዉ ሆነ በቃ ።
ልጅቱ ጀግና ናት ማሻ አላህ አላህ የተሻለ ነገር ይወፍቃት ላንተም ኸይር ይሻልህ😊
ዝም በላቸው ሁሉም በልጂነቱ ይሳሳታል አንተ መመለህስ ብቻ ነው ከስተትህ ወንዲማችን ሁሏም የራሷን ዴብቃ ስለሰው ያወራሉ
ወንድም ያለፍው አለፍ ወደ ፍጣሪ ተመለሰ እና ዱአ እያደርክ ሰራህን ሰራ በቃ ህይወት ይቀጥላል ለአጠፋህው ጥፋት እራሷኑ ይቅቅታ ጠይቅ ሀላሰ
ነገሮችን ከዝህ በላይ አጀንዳ ባታደርግ ጥሩ ነው በቃ
የፍሰሰ ውሀ ተመልሶ አይታፍሰም ለዳማን ቢያጭዱት ክምር አይሞላ ለወደፊቱ ትምህርት ይሁንህ😢
😢😢እረ ወዳ ተወኝ እስኪ የሰውልጅ ብርአይደለም የሰውልጅ ብርብር ብር አትበሉ የኛልብ መሰበሩን አስቡዋናው የሰውልጅ በህይወት ነው ወንድም ወንዶች ሲከብራችሁ ሲወዶቹሁ አታውቁም 😢አስለን
ትናትና ታሪኩን ሰምቸ አዝኛለሁ በመፀፀትህ ደስአለኝ
አላህ ጥሩ ትዳርይወፍቅህ እራስህንጠብቅ ወዲም ለጤናህ ፅሩአይደለም ውፍረት ለሰው ወሬ አትጨነቅ ጠክረህ ስራ ስራህን ጀግና ታማኝ ወዲሁን
ጀግናነኝ አላልክም
ለኔ ጀግናማለት ቁጭብሎ የሴት እጂ የሚመለከት ሳይሆን ተረቶ ሴትን የሚያስተዳዲር
ግን ቲክቶክና ዩቱብ ያሉሠወች ይለያያሉደ በቲክቶክሢሠድቡትነበር በዩቱብ ግን ጥሩነዉ ኮሜቱሁላ
አወ እንለያያለን እኛ ቴክቶክ የለለን ነን ዩቱብ የምንበዛው😂
ወድልጅ ክብሩ ከወረደኮ ቆየት አለ ሴትን ልጅ እያስለቀሳችሁ
እደት አታልቅሱ ባሁኑ ሰዓት ወላሂ ከባድነው ወድሞቸ ተው
ሴትን ልጅ አታስለቅሱ ሴትልጅኮ አደራናት አይጠቅማችሁም
ወዶች እባካችሁ ተው ካለተመቸቻሁ በሰላም መፍታትነው
ፃድቅ ሰዉ ሰባት ጊዚ ቢወድቅም ሰባት ጊዜ ተፀፀቶ ይመለሳል 🙏
ወንድሜ አይዞክ ለማንም መልስ አትስጥ ጠካራ ነው መሆን ወዴአሏህ ተቃረብ እሷም አሏህ ይቅርታ የምታዴርግልህ ይሁን ፀፀት ከባድ ነው አብሽር
አይዞህ ወድሜ አንተ ስለተናገርክ ነዉ በየቤቱ ስት አለ
ትክክል ደምሪኝ ውዴ❤
አብሽሪ ወንድማችን ዋናዉ መፀፀትህ ነዉ በድለዉስ የሚከዱ አሉ አይደል አላህ ለሁላችንም ቀልብ ይስጠን
አይዞክ ወዲም ሁሉም ያልፋል አብሽር ጥፋትክን በማመንክ ታላደቅህ አላልፍም ❤❤❤
ወድሜ ዋናው ውዳላህ ተውበት አርግ ሲቀጥል እሷን ይቅርታ ጠይቅ የውስጣችሁን አተነህ የምታውቀው ወደሚድያ እስካመጣሕው ድረስ የሚሉህን ሁሉንም ቻለው መልካም የሚናገር አላህ ያዘነለት ብቻ ነው ብቻ ችግርህን እዛው ጨርስ ወድሜ እኛም አታወናጅለን የጨለለ ህዝብ ነው ያለው
ለምን ተልከሠከሥክ. ብቻ አላህ ይቅርይበልህ ያለፈዉ አልፋል አሁን ግን ደግመህ እዳትልከሠከሥ።።
ሁሉንም ነገር አላህነዉ የሚቀዉ በባለትዳርምሀለ እኛመወሰን አቺለም የሰዉለጂ እኛ እዳሰብነዉሰይ ሁን ፈጣሪ እደፈቀደ ወነዉ እሚኖ ረዉ
አይዞህ ሰያ ሰው ይሳሳታል ወናው መፀፀትህነው ለብዙ ትምርት ሁነሀል አሏህ ደህናይቱን ይግጠምህ
እኔ ደምሩኝ ወንዶች ክፉ ሴት ነው የሚወዱት ስለዚህ ሴቴችዬ በተቻላችሁ አቅም ክፉ ሁኑ አለቀ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አይዞክ ወንድሜ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት የለም የኛ ሰዉ መፍረድ ይወዳል አብሺር 😢😢😢😢
ፀፀቱ ነው ነፋፍቶ ቁጭ ያደረገኝ አላለም🤣🤣
ኧረ ወንዲሜ ለሁሉም መልስ ሰጥተህ መኖር ከባዲ ነው ዱአ አዲርግ አላህ የወፊትህ ያሳምርልህ ያረብ
የኔ አባቴ ፈጣሪ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆ ነዉ በሩታልኝ😢😢😢😢😢
ደምሪኝ የኔዉ
አብሽር ወድሜ ይቅርታህ አላህቤት ይሠማልህ እደዚህ ለሚደርጉ ወዶች ትምርትም እየሠጠህ ነው መፀፀት ከባድ ህም ነው በጣም ነው ግን የበደልካት ወላሂ ማፈሌለግ አለብህ አውፍ እድትልህ ለዱናው ተወውና ለዛኛው አገርህ❤❤❤❤❤
ኧረ እባክህ እኮ እሷ ፍች ብትጠይቅህ አንተም ትጠይቅነበር አንተ ስለገፋሀት እንጂ ቶሎ ያወረድክላት
😂😂😂አላህ ይርዳህ ጉድ ጥፉቱ የሴቱዋ ነው ስራ አትሰራ ገጠር አትውጣ ምን አባባላት 😂ፕራኩ ይቀጥላል ❤
መልካም ተናገሩ አብሺር ወደሜ ምአለም
ደምሪኝ❤
ሴትን ልጅ አያከብርም የተከበረ ቢሆን እጂ ሴትን አያዋርድም የተዋረደ ቢሆን እጂ
አይዞህልኝ😢ወድምየሰውንወሬአትስማ😢😢❤❤❤❤
ደምሪኝውዴ❤
እና ብሩን ወሰድከው አልወሰድከው ከልብ ሰብራቷ አይበልጥ ለማንኛውም ይቅርታ ብታረግልክም አንዴ የተሰበረ የሴት ልጂ ልብ መሻሪያ የለውም ወላሂ 😭😭😭
ውፍረት በመብላት አይዴለም ከፈጣረ የሚመጣ ነው ዝም በላቸው ወንድሜ አንተ ሳይረፍድብህ በሰራሀው ነገር ተፀፀተስ እውነቱን ስለተናገርክ ነው እሷም ይሔን ፀፀትን አይታ ይቅርታ የምታደርግበት ንፁህልብ ይስጣት
ሱበሀነአላህ ወልሀምዱላህ ለኢላሀኢለላህ አላሁአክበር❤
ወድም ሚስጥርህን ለሰው ባትናገር ሚዲያ ላይ ባታወጣው መልካምነው ወደፈጣሪህ ተፀፀት አተ ጎበዝነህ አሉአይደል ሴትንገፍተው እማይፀፀቱ አይዞህ ደግሞ መልካም ላንተ ይመጣልሀን
ይመቸህ በጣም ነዉ የተመቸህኘ ጎቀዝ ተሁሉም ያተ በጠም ያዘናናሌ በይሆን ቀጠለበተ ወደሜ አዳታቆረጠ ለቀሶም ጨመረ አረገበት ታዳ
ግንኮ እውነቱን ነው አሉ እኔም ውሸቱን ለዮቱብ ነው በየ ነበረ ና ጓደኛየ ስነግረኝ ነው ያመኩት ወድማች ልጅቷ ፈልገህ ይቅርታ በል እዚህ መጥቶ ማውራቱ በዮቱብ መሸቀያጅ የልጅቷን ይቅርታ አያስገኝልህም
Artye wude 😅
@@ላታህዘንኢናላህማዓና Yena wude ykertia btdergltem.abrio lmhion gine kebad nawe aydle iye wende ehh😢😢
የኔ ወድም አይዞህ የወደቀ እጨት ምሳር ይበዛበታል እና አይዞህ ሁሉም አላህ የቀደረው ነው የሚሆነው
አብሽር ለሠዉ ቦታ አትስጥ😢😢😢😢😢
❤❤❤ሰያው አንተ በፊለፊት መትህ መናገርህ በቂ ነው❤❤❤
ሰወ በልጂነቱ ብዙይሳሳታል ዊናዉ መፀፀትህነዉ😢😢❤❤❤❤
አብሽር ዋናው ከስተትህ መማርህና እሷንም ይቅርታ መጠቅህ ነው ዋናው ነገር የሷ ይቅርታ ማለት ነው የሚስት ሀቅ ከባድ ነው
ኮሜቶች እኮ በመጀመሪያ ሰው በኮመተው ነው እሚጎዙት ስድብ ከሆነ ይሳደባሉ ጥሩ አስተያየትም ከሆነ እደዛው ግርም ይለኛል😂😂
😅😅😅😅😅😅😅ሣህ😂😂😂😂❤❤
አይ አተ ልብ አለክ ! የሰው ልጅ ያጠፋል ግን ዋናው መጸጸቱ ነው። ኩሉ በኒ አደም ኸጦ ወኸይረኩም ኸጦ ሚነን ተዋቢን ብለዋል የኛ ነብይ
ሳህ
አለይሂሶላቱ ወሠላም ኢ ወላ ሣህ
ደምሪኝ ማሬ❤
@SeadaRUclips-b2v ደምሪኝ ማሬ❤
አይዞህ ወድም ሰው ሆነን እንሳሳታለን እናጠፋለን እና ይቅርታ ትልቅነት ነው ከአድም ሁለቴ ወዶች ከድተውኛል ግን እግዚአብሄር ይመስገን ምንም አልልም የወዶች ክፋት ተወርቶ አያልቅም
መጀመሪያ ወደ አላህ ተመለስ ሲቀጥል ደግሞ ልጂቷን አፈላልገህ ይቅርታ ጠይቃት እፖርት ስራ ትቀንሳለህ አላህ ሱብሃነሁ ወተአላ ለአንተም ለእሷም ኸይሩን ይምረጥላችሁ አብሽር የሰውን ወሬ አትስማ
ሴቶች ደግሞ ሚስትህን ፈተህ አግባኝ እያላችሁ የእህቶቻችሁን ህይወት የምትበጠብጡ አላህ የውስጥ ሰላም ያሳጣችሁ ያረብ
ወንድማቺንን አናበረታታዉ 100ሺ እናስገባዉ አይዞህ ያገሬልጂ በልጂነት የማይሳሳትየለም ❤❤❤
ስውየ ወድ ልጅ ስነፍርቅ ሴት ነው እሚመለኝ ኤጭ ቆፍጠን በል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ትዳሩ አልሣካለት ብሎ ፈቶ አመታት ተቀምጦ እኔ እዳገባዉ በተደጋጋሚ ለተለያዩ ወዶች ተጠይቄ ነበር እኔ አግብቸ አላዉቅም ግን ምላሼ ለምን ከሚሥቱ አታሥታርቁትም ለሌላ ከምትድሩት ነበር ምላሸ በተለይ በምሀል ልጅ ታላቸዉ ጭራሽ አልሠማም ነበር ቁመሽ ልቀሪነዉደ ነበር እሚሉኝ አይ ያላገባዉን አላህ ይሠጠኛል ነበር እምለዉ በምሀል መግባት አልፈልግም ነበር ለካሥ ትክክልነኝ አልሃምዱሊላህ ግን አላህም ሠቶኛል በንያየ ልክ
እኔ ከምወደው ሰው አንዱ ጥፍቱን አምኖ ተቀብሎ ይቅርታ እሚጠይቅ ሰው ነው ስንት በደል በድለው ምንም አይነት ይቅርታ እማይጠይቁ ብዙ ሰዎች አሉ
እና አላህ ፀፀትህን ይቀበልህ
አላህ የደበቀልክን ነውር አተ አወጣከው ስልከሰከስ ማለት ምን ማለት ነው ያለኒካ ሄጃለሁ ነውኮ
አይዞህ ዋናውነገር መፀፀትህ ነው አላህ የደስታ ኑሮ ይስጥህ
አብሽር ወድም ዝምበላቸው ብዙያውሩ ልጂቱ ደግሞ ኢንሻ አላህ በቅርብ ተገኝታ ይቅርታታደርግልሀለች ዋናው ከስተትህ መመለስህ ነው
ሱብሀነላህ
ወልሀምዱሊላ
ወለኢላ ሀኢለላ
ወላሁ አክበር❤❤
❤❤