ለእውነት የቆመች ጴንጤ አንቺ ትመጫለሽ | ወንድሟን አፋጠጠችው እንዳንተ አናምንም| meku| cristophoros| barok| semu|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025

Комментарии • 44

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 22 дня назад +3

    ፕሮቴስታንቶች ሁሉም ቀውሰዋል ጤነኛ አይደሉም ምክንያቱም መናገር እንጂ የተናገሩትን ቃላት አያውቁትም ለራሳቸውም አይረዱትም::የራሳቸውን ንግግር ቢያስደምጥዋቸው እኔ አይደለሁን ብለው ይክዳሉ::

  • @SamuelTamrat-o5c
    @SamuelTamrat-o5c 19 дней назад +1

    ይሄ ዳኒ የሚባለው ምን ጉድ ነው የሚያወራው ወሬ እጅ እግር የሌለው የተድበለበለ ወሬ ነው ደግሞ ሃጢያተኞች ደስ ይበላችሁ በዕምነት ድናችሗል ሲል ይቆይና አላልኩም ይላል ይሄ ቅጥፈት ነው ሃጢያተኛ የሚድን ከሆነ ጌታ መሞት ለምን አስፈለገው?? እንዲሁ ከነሃጢያታችን ወደገነት አያስገባንም ነበር?? ሃጢያት የመዳናችን እንቅፋት ካልሆነ አዳም ስለምን ከገነት ተባረረ ?? ወሬውን እያድበለበለ ጊዜ በመግደል መዳን የሚሹ ነፍሳትን እንቅፋት እየሆነ ነው ።

  • @MihretuFekade
    @MihretuFekade 18 дней назад +1

    ጴንጤዎች አትናደዱ ቀስ ብለሕ ጠይቅ ይመለስልሐል

  • @GonderTesema
    @GonderTesema 23 дня назад +3

    ዳኒ የሚባለው ሰውዬ ትንሽ ቆይቶ ፈጣሪ ነኝ ፈጠርኳችሁ ማለቱ አይቀርም እግዚኦ የፕሮዎች ኩራት ከእውቀት ነፃ

    • @YeshohAklil
      @YeshohAklil  23 дня назад +1

      ኧረ አሱ ውርደት ማይሰለቸው ረው ነው በዛ ላይ ትዕቢተ ያለ እውቀት ያዋርደዋል

  • @OneDay1say1
    @OneDay1say1 23 дня назад +1

    ወይ ዳኒ ቦይ የሚያነበውን እንኳ አያስተውለውም ኃጢአተኞች ደስ ይበላችሁ ብሎ ቁጭ 😂😂😂😂😂😂 የት ሄጄ ልፈንዳ አለች ፈንድሻ
    ክርስቶፎረስ ልብ አጥግ መልስ ደስ ይላል የተዋህዶ ልጆች ኮራንባችሁ
    ድሮ ጴንጤ መጽሐፍ ያውቃል ይባል ነበር እንዲሁ ደረቅ ጥቅስ ይዘው ሚስጥርን አፈርከድሜ እያበሉ ዛሬ መፈናፈኛ ከየት ይምጣ የእምዬ ተዋህዶ ልጆች ተባረኩልን ::
    ዳኒ ግን በጣም ታሳፍራለህ ለቅዱስ ቃሉ ብትታመን ነፍስህን ታተርፋለህ ጌታ ይባረክ ሃሌ ሉያ ወዘተ እያሉ በባዶ አቧራ ማስነሳት የትም አያደርስ

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 16 дней назад

    ጐበዝ ናሆሚ በርቺ ከመጠየቅ ብዙ እውቀት ይገኛል

  • @TigistMelese-q1u
    @TigistMelese-q1u 18 дней назад

    ወይኔ ኦርቶዶክስ ሐይማኖተ ኮራሁብሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hgfsbnhhfxbk8530
    @hgfsbnhhfxbk8530 22 дня назад +1

    ጭራሽ10ደቂቃ😂😂😂እናንተየተዋህዳ፡እንቁውች፡ብርቱልንእኛ፡ብዙእየተማርናውብርተልን።እንውዳችሀለን❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekedsalemayehu7123
    @mekedsalemayehu7123 23 дня назад +1

    ውይይይ ዳኒ ሞትኩ ጌታን😅😅😅😅😅😅

  • @ermias2859
    @ermias2859 23 дня назад

    Hodam

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 20 дней назад

    Dani mskya nhe tmlshe eske erashne adamtwe tenahem ytratrale Lmsadbe Aydlme

  • @tsiyonayalew6547
    @tsiyonayalew6547 19 дней назад

    እረ ዳኒየ😂😂😂

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 23 дня назад +1

    የዳኒን ድምፁን እራሱ መስማት አፈልግም ጭራሽ 10 ደቂቃ

  • @MekidesTemare
    @MekidesTemare 23 дня назад

    🎉

  • @Bbnnnnnnnnnhhnh
    @Bbnnnnnnnnnhhnh 20 дней назад

    Dani asakje ktaye ymemtawine
    Selwke watro aymlsme

  • @mamahob2113
    @mamahob2113 23 дня назад +1

    የጥልቁ ገዥ ነዉ ሀሳቡን የሚያቃብልህ እንዴ ዳኒ ፈጣሪ ይቅር ይበልህ

  • @BetelhemKornel
    @BetelhemKornel 23 дня назад

    Siasetela benatachuuuu er awerdut

  • @themanmg3921
    @themanmg3921 22 дня назад

    Errrrr yhe daney yemebal leje jorow yelewm

  • @MeniTadesseMeniTadesse
    @MeniTadesseMeniTadesse 23 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂 ዳኒ ጋሽ ብራዘር ፊሽኪቲ 😂😂😂😂😂😂😂😂 አንተፋተፉህ እኮ

  • @mamahob2113
    @mamahob2113 23 дня назад +2

    ዳኒ የሚባል ልጅ ደፋር እኮ ነዉ

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 23 дня назад

    እረ ዳኒ የሚባል ሰዉየ በጣም ነዉ የሚያስቀኝ ግግም ያለ ልጅ😂😂😂😂

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 23 дня назад

    ሀጣትንም እየሰራቹ ትፀድቃላቹ አላለም ይቅር ይበልክ

  • @YemaneBirhanu-v8l
    @YemaneBirhanu-v8l 23 дня назад

    ዳኒ በጥያቄ ነፍሱ ሊወጣ ነዉ 😂😂😂

  • @meskiy1967
    @meskiy1967 16 дней назад

    ውይ የዳኒ ድርቀት ኦና ድንቁርናሰ በዛ 😡😡

  • @SelamiAabadi
    @SelamiAabadi 23 дня назад +1

    አቤት ተዋረጅ ያላት ምላስ🙄 አየ ዳን ዶሞኮ ግግምናዉ

  • @mollaanagaw6601
    @mollaanagaw6601 22 дня назад

    በባዶ ቤት መጮህ የለመደ እንዴት ሠው ሲያገኝ 10 አይደለም ሙሉቀን ቢያወራ ደስተኛ ይመስለኛል

  • @SamuelTamrat-o5c
    @SamuelTamrat-o5c 19 дней назад

    አብርሃም ፀደቀም አልፀደቀም ክርስቶስ መጥቶ ካልተሰቀለ በስተቀር ገነት አልገባም ስለዚህ ፅድቃችን የመርገም ጨርቅ ነበር በክርስቶስ ኢየሱስ ከዚህ መርገም ድነናል ይሄም ኢንሻል ሳልቬሽን ይባላል ከዛ መልስ አምነህ እምነትህን በስራ መግለፅህ ነው የሚያድንህ።አይ ዳኒ ካልቻልክ አትሟገት!!! ጥምቀት ደግሞ በማመንህ የምትፈፅመው ሥራ ነው

  • @fekrayenealem
    @fekrayenealem 23 дня назад

    ወይዘሮ ዳኒ ነጠላሽን እረስተሻል .
    አረ ዶክተሮች የት ናችሁ . ዳኒ የከብት ነው .ኪኪኪኪኪካ😂😂😂

  • @ggvh1663
    @ggvh1663 23 дня назад +1

    አይ ዳኒ የከብት ሀኪም ጭቅላት ባዶ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 23 дня назад

    ዳኒ ለክርክር ሚያውው የሚለው ነገር

  • @danielgetachew8375
    @danielgetachew8375 23 дня назад

    በጣም ነው እንዴ ያብራራኸው።ዳኒ

  • @woinshetwude917
    @woinshetwude917 23 дня назад +1

    አይ ዶክተርብራዘርን ተነቅስህው ነው እንዴ

  • @User-rh8di
    @User-rh8di 23 дня назад +1

    ዳኑ ምንድነው እንደዚ መቀዥቀዥ

  • @zerihuntegegh3565
    @zerihuntegegh3565 23 дня назад

    ብ ራ ዘ ር ሲ ስ ተ ር እያለ የሚርገበገበው ነገር ይህ የከብት ዶክተር 😂😂😂😂😂😂ዳንኤልጋንኤል

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya5529 23 дня назад

    ዳነኒ አንተን ማን ይሰማል አስር ደቂቃ ዳኒ

  • @selamsisay3243
    @selamsisay3243 22 дня назад

    ዳኒ ግን ጤነኛ ነው?

  • @shewayeshiferaw6496
    @shewayeshiferaw6496 23 дня назад

    ጭራሽ ሃጣትን ያበረታታል ይቅር ይበልህ