Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቴዲ አምላክ ክአንተ ጋር ይሁን እሱ ይጠብቅህ !💚💛❤️🙏🏽
ቴዲ አንተን ለማድነቅ ለመግለጽ ቃላት ሁሉ ጉልበት ያጣሉ ተባረክ።
የአለም ህዝብ ዓይን ሁሉ የሚያርፍባት ለዚች ገነት ሃገር ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ቴዲ ዕድሜህ ይርዘም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ምርጥ ስራ እራሱን ለሚወደው እህብ አሳልፎ የሰጠ ምርጥ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ከ40 በላይ ለተጠቀሰችው ጥንታዊት ሀገር ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር።
ሞያውን ለእውነት በእውነት የተጠቀመበት!!!.... እንደአፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ!!!....
አምላካችን ሆይ ቴዲን ከዘመኑ አውሬወች ጠብቅልን❤❤
ቴዳችን የእኛ ንጉስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶክተር ቴወድሮስ ካሳሁን ክብር ይገባሃል የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ በቶሎ የሚገባህ ምርጥ የህዝብ ልጅ ነህ ልዩ ክብር አለኝ ላአንተ
I am Tigraway........................to be honest I realized that Teddy Afro is an Iconic person in Ethiopia. He is tolerant and real Ethiopian.
ቴዲ ሀገሩን የሚወድ ፍየህዝብ እባ የሚያመው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤
የሰው እባ የሚሰማው ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ ቴዲ 🙏🙏
🎉ቴዲዬ እንተ የጥበብ ሰው ሁል ጊዜም የልባችንን እንደገልፅግህ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ ለምታደርገው ድንቅ ስራ እናመሰግናለን።❤❤❤
መዳኔ አለም ይጠብቅክ ይሄን ያህል እራስህን አሳልፈክ መስጠትክ ለህዝብክ ካለክ ፍቅር ነው እንጄ ባልሰማ መኖር ትችል ነበር ግን ህሊና የሚባል ነገር ስላለክ ነው ድሮም አከብርክ ነበር ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ጌታ ከክፉዎች መንጋጋ ያስመልጥክ ሰላምክ ይብዛ
ቃሉ ሁሉ አልገባኝም ግን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሱዳንን ይጠብቅ 🙏❤
ኑረልኝ ቴዱ እውነት 🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰር ነው እረሱ ፆም ይግባ❤❤❤❤❤❤
ቴዲዬ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ትክክለኛ ፍርድ በሌለበት ሀገር ይህን መዝፈንህ አንተ እራሱ ትንሹ አፄ ቴውድሮስ ነህ❤❤
ቴዲዬ የኛ ንጉስ የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ አላህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋ ይወፍቅህ የታመቀውን ብሶታችንን ተነፈስክልን ፍትህ በእርግጠኝነት በዚህ መልእክትህ ይሰፍናል!!!!ፍትህ ለጨቅላዋና በፊትም ፍትህ ለተነፈጋቸው ጨቅላዎች ታዳጊዎች በመላ ይሁን!!!!!!
ቴድየ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ሠላምህ ይብዛልኝ
እማምላክ ወላዲት አምላክ ከነልጆ ትጠብቅህ ቴዲየ ምርጥ ሰዉ
ወይ ጉድህ እግዚያብሄር የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
ቴዲችን እግዚአብሔር ያክብርልን እንባችንን በአንተ የሙዚቃ ተሰጦ እንዲህ በአደባባይ ስትገልፅልን ደስታችን ወደር የለውም❤❤❤❤❤
ቴዲዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤
ቴዲዬ ከነቤተሰብህ የሰማዩ ንጉስ ይጠብቅህ
በለው ኧረ ቴዲ ምን አስቦ ነው መሰንበት አላማረውም ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኛ ንጉሥ ቴዲየ እንወድሀለን
የኔ ወድም የስማዩ አባቴ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ይምጣ ቴዎድሮስ❤ምርጥ ስራ ተባረክ🇨🇬
ቴድዬ እግዚሐአብሔር ይስጥክ ወንድማችን ለሁሉም ወገን ደራሽ ነከ ቴድዬ ከክፎ ነገር እስከቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ቸሩ መድሐንያለም ቴድሮስ ካሳሁንንንን
ቴድየ ኑርልን አባቴ አላህ ይጠብቅህ
እግዛብሔር አገራችችን ይጠብቅልን ሸለሞን ያውርድልን ቴዴ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅ
ቴዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ የልብ ትርታ አንባቢ እግዚአብሔር ያኑርህ ።
ቴዲየ የኢትዮጵያ ንጉስ❤ቃላት ኣጠርኝ ኣቦ ሺ ኣመት ኑርልኝ 👑🎧
ቴዲያችን በርታልን እንኩዋንም ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነህ እናም ቀጥልበት
ቴዲየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ የህዝቡን ብሶት ሁሌም በ አደባባይ የምታወጣ አንተ ብቻ ነህ ክበርልኝ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም በለቅሶ ነው አዳምጨ የጨረስሁት❤❤❤❤
የኔ ጀግና የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብህ😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ንጉስ የይትዮጲያ አምላክይጠብቅህ 😢😢😢😢
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቴዲ የኔ ንጉስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን እንወድሀለን
ቴዲ እባክ አታስላቂሳኝ ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ🇪🇹👈😭
ቴዲየ እውነት ምርጥ ጀግናነህ እረዝም እድሜየ ይስጥህ የኔ ጀግና ቴዲይ አፍሮ 🎉
ቴዲየ እንዳተ አይነት ልጆችን ኢትዮጵያ አብዝታ እንድትወልድ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካት ቴዲየ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኑርላት ለታላቐ ኢትዮጵያ
ቴድዬ እንደምን ብዬ ላመስግንህ አመሰግንሀለሁ ማለት በጣም አነሰብኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤ አንባዬ በጉንጬ እየፈሰሰ ነው ያዳመኩት (ፍትህ ለሄቨኔ🙏🙏🙏🙏🙏)
ቴዲዬ የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት ከነ ልጆችህ ይጠብቅህ❤❤❤👏👏👏👏
ኡኡኡኡፍ ስወድህ ፈጣሪ ለዛላለም ያኑርህ።
ቴዲዬ የምታምነዉ ባለህበት ይጠብቅ❤❤❤❤
ቴዳ አንተ የምትገለፅበት ቃላት የለም እግዚ አብሔር ይጠብቅህ
ቴዱዬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ከነሞላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ እስከ እናትህ ከክፉ ነገር ጠብቀዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲዬ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ
ለው እኖራራለሁ እጅ እሞታለሁ አንልም ግፍ መሰራቡይብቃን ሽአመት ላንኖር ቴዲ በጣም አደነጉህ አላህ ይጠብግህ❤❤❤❤❤
ቴዲዬ ክመላው ቤተሰብ እመብርሃን ትጠብቀኝ 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
ቴድዬ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅሀ 💚💛❤️
አባቴ እራስህን ለህዝብ አሳልፈህ ሰጠህ ቢባልስ የኢትዮጵያ፣ የቴዲ፣ የእምዬና የህብ ፀሎትና አምላክ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቴዲዬ የምታምነዉ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
አተነህ የወደፊት መራችን ቲዎዲሮሳ
ቴዲ አምላክ ይጠብቅህ የምር ሁሉም ሙዚቃህ እንደኔ እሚወደው ያለ አይመስለኝም
አለህ ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያን እንቁ
እድሜና ጤናን ከነቤተሠብ ይስጥህ ቴዲ ❤ ❤ ❤
ቴድዬ እድሜህን ያርዝመው
ትክክለኛ ሠው እንዲህ ነው ቴዲ ባሌው ሙያ ለህዝቡ ድምጽ መሖን ነው
እድሜና ጤናይስጥህየኢትዬጵያ አለይታልጅ
ምረጥ ሰው የኔ ጌታ እባክ አምልክ ይጠብቅ
የኢትዮጵያ አምላክ በኪነጥበቡ ይጠብቅ ❤❤❤
ለየት ባለ ስራ ልቆ መቷል ቴዲ ! ፈጣሪ ይጠብቅህ !
ቴድየ ልጆችህን ይባርክልህህህህ እወድሀለውውው
❤❤❤ሆሌ በጥሩ ነትህ እና በሀገር ወዳጅነት የምትታወቅ ምርጥ ኢትዮጵያ❤❤❤
የወገኖቻችን እንባ እናየኢትዮጵያ ጭንቀት የሚገባህምርጥ ልጇ ነህ እሱ ይጠብቅህ
ቴድዬ❤ንጉሳችን
ምነው እዳተ ሁሉም ሀገር ህዝብ ወዳድ ቢሆን ሀገራችን የት ትደርስ ነበር እግዚብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
ቴድያችን ጀግና
አንተን ለመግለፅ ምንም ብቃቱም አቅሙም የለኝም ግን አንተ ጀግና ነህ ለዘላለም ። ከነገራችን ላይ የወደፊቱ መሪ አንተ ትመስለኛለህ
እግዜቤር ይጠብቅህ የኛ እቁ
አቦ ቴዲ ምን ልበልህ ዘላለማዊ ጀግና ኢትዮጵያዊ
ኑርልን ቴዲያችን 🎉🎉
ቴዲዬ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ
ጀግናቻን፡፡
ቴድዬ ሺ አመት ኑርልን
ዕድሜህ ያሪዝሚልን የሙዚቃ ንጉስ ቴድ አፍሮ❤❤❤❤
ሁሌም እድሜና ጤና ይስጥህ የእዉነት ቃላት የለኝም 😢
ህዝብ ስቃይ የገባህ ጀግናው ልጅ ቴዲዬ
የህዝብ ሲቃይ የኔ ስቃይ ነዉ ያለ ጀግናችን ኑርልን
ፈጣሪ ይባርክህ ቴዲ
ቴድዬ የሀገራችን መብራት❤❤❤
ቲዲ መቸም ውስጤ ነህ እድሜ ላት
ልብ ይነካል ቴዴየ ያኑርህ በጥበቃው አምላክ
ኢትዮጵያዊ ቴዲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤
ትለያለህ ክቡር ዶ/ር ቴወድሮስ ካሳሁን ሺህ አመት ኑርልን
ቴዲ ዝምታኽ ሰበርክ እወነትን ይዝሃልእወነት ያሸንፋል!!!አዎን ይመጣል ይመጣል"ጻዲቁንጉሥ ቴድሮስ ይመጣል🙏🙏🙏አንተም ንጉሣችን ነኽ🙏🙏🙏"የፈጣሪ ጥበቃ አይለይኽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️እረጅም እድሜ ከጤና ገያድልኽ ፍቅር እና ሰላም ከነ መላዉ ቤተሰብህ ሰላምን ያብዛልኽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏🌹💐🌺🌸🌼⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ለኢትዮጽያ አገሪችን የአባቶቻችን አምላክፍትህ እና ዘላቂ ሰላም ለሕዝቦቻ አንድነትን ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ቴዎድሮስ አንተትሆን እንዴ?እስካሁን ካልተወለደ ወይኔ ቴዎድሮስን ሳናየው እንዳንቀር ፤ መልካም ንጉስ እንድናይ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን በሉ
የኔጀግና❤❤❤❤❤❤
ቲዲ እግዝአብሄር ይባርክህ ፍትህ ለሄቬን እና ለህፃናት!!!!!!!!!!!
አምላክ ይጠብቅህ ቴዲ❤ ከዚህ ሰው በላ
እዉነተኛ የኢትዮጵያ ልጅ የሰማዩ ንጉስ ከእነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ
የኔ ደፍር ቴዲየ እግዚአብሔር ዪጠብቅህ
ኑርልን የኛ እንቁ❤❤❤❤❤
የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ አደራህን ጠብቀው
ቴዲ አምላክ ክአንተ ጋር ይሁን እሱ ይጠብቅህ !💚💛❤️🙏🏽
ቴዲ አንተን ለማድነቅ ለመግለጽ ቃላት ሁሉ ጉልበት ያጣሉ ተባረክ።
የአለም ህዝብ ዓይን ሁሉ የሚያርፍባት ለዚች ገነት ሃገር ኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጂ ቴዲ ዕድሜህ ይርዘም እግዚአብሄር ይጠብቅህ
ምርጥ ስራ እራሱን ለሚወደው እህብ አሳልፎ የሰጠ ምርጥ አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
መፅሃፍ ቅዱስ ላይ ከ40 በላይ ለተጠቀሰችው ጥንታዊት ሀገር ኢትዮዽያ ለዘላለም ትኑር።
ሞያውን ለእውነት በእውነት የተጠቀመበት!!!.... እንደአፄ ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ ቁርጥ ልጅ እመቤቴ ከነልጇ ትጠብቅህ!!!....
አምላካችን ሆይ ቴዲን ከዘመኑ አውሬወች ጠብቅልን❤❤
ቴዳችን የእኛ ንጉስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዶክተር ቴወድሮስ ካሳሁን ክብር ይገባሃል
የኢትዮጵያ ህዝብ እንባ በቶሎ የሚገባህ
ምርጥ የህዝብ ልጅ ነህ ልዩ ክብር አለኝ ላአንተ
I am Tigraway........................to be honest I realized that Teddy Afro is an Iconic person in Ethiopia. He is tolerant and real Ethiopian.
ቴዲ ሀገሩን የሚወድ ፍ
የህዝብ እባ የሚያመው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ❤❤❤❤❤
የሰው እባ የሚሰማው ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅክ ቴዲ 🙏🙏
🎉ቴዲዬ እንተ የጥበብ ሰው ሁል ጊዜም የልባችንን እንደገልፅግህ ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ። የኢትዮጵያ አምላክ ይባርክህ ለምታደርገው ድንቅ ስራ እናመሰግናለን።❤❤❤
መዳኔ አለም ይጠብቅክ ይሄን ያህል እራስህን አሳልፈክ መስጠትክ ለህዝብክ ካለክ ፍቅር ነው እንጄ ባልሰማ መኖር ትችል ነበር ግን ህሊና የሚባል ነገር ስላለክ ነው ድሮም አከብርክ ነበር ጌታ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልክ ጌታ ከክፉዎች መንጋጋ ያስመልጥክ ሰላምክ ይብዛ
ቃሉ ሁሉ አልገባኝም ግን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ሱዳንን ይጠብቅ 🙏❤
ኑረልኝ ቴዱ እውነት 🎉🎉🎉🎉🎉 ምርጥ ሰር ነው እረሱ ፆም ይግባ❤❤❤❤❤❤
ቴዲዬ ጌታ እየሱስ ይጠብቅህ ትክክለኛ ፍርድ በሌለበት ሀገር ይህን መዝፈንህ አንተ እራሱ ትንሹ አፄ ቴውድሮስ ነህ❤❤
ቴዲዬ የኛ ንጉስ የኢትዮጵያ እውነተኛ ልጅ አላህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋ ይወፍቅህ የታመቀውን ብሶታችንን ተነፈስክልን ፍትህ በእርግጠኝነት በዚህ መልእክትህ ይሰፍናል!!!!ፍትህ ለጨቅላዋና በፊትም ፍትህ ለተነፈጋቸው ጨቅላዎች ታዳጊዎች በመላ ይሁን!!!!!!
ቴድየ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ሠላምህ ይብዛልኝ
እማምላክ ወላዲት አምላክ ከነልጆ ትጠብቅህ ቴዲየ ምርጥ ሰዉ
ወይ ጉድህ እግዚያብሄር የኢትዮጵያ አምላክ ካንተ ጋር ይሁን።
ቴዲችን እግዚአብሔር ያክብርልን እንባችንን በአንተ የሙዚቃ ተሰጦ እንዲህ በአደባባይ ስትገልፅልን ደስታችን ወደር የለውም❤❤❤❤❤
ቴዲዬ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ከክፋ ነገር ሁሉ ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ❤❤❤
ቴዲዬ ከነቤተሰብህ የሰማዩ ንጉስ ይጠብቅህ
በለው ኧረ ቴዲ ምን አስቦ ነው መሰንበት አላማረውም ፈጣሪ ይጠብቅህ
የኛ ንጉሥ ቴዲየ እንወድሀለን
የኔ ወድም የስማዩ አባቴ ይጠብቅህ❤❤❤❤
ይምጣ ቴዎድሮስ❤ምርጥ ስራ ተባረክ🇨🇬
ቴድዬ እግዚሐአብሔር ይስጥክ ወንድማችን ለሁሉም ወገን ደራሽ ነከ ቴድዬ ከክፎ ነገር እስከቤተሰቦችክ ይጠብቅክ ቸሩ መድሐንያለም ቴድሮስ ካሳሁንንንን
ቴድየ ኑርልን አባቴ አላህ ይጠብቅህ
እግዛብሔር አገራችችን ይጠብቅልን ሸለሞን ያውርድልን ቴዴ ቅድስ ሚካኤል ይጠብቅ
ቴዲ የኢትዮጵያ ሕዝብ የልብ ትርታ አንባቢ እግዚአብሔር ያኑርህ ።
ቴዲየ የኢትዮጵያ ንጉስ❤ቃላት ኣጠርኝ ኣቦ ሺ ኣመት ኑርልኝ 👑🎧
ቴዲያችን በርታልን እንኩዋንም ለኢትዮጵያ ለአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ነህ እናም ቀጥልበት
ቴዲየ ፈጣሪ ይጠብቅህ ትለያለህ የህዝቡን ብሶት ሁሌም በ አደባባይ የምታወጣ አንተ ብቻ ነህ ክበርልኝ❤❤❤❤❤
ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ወንድም በለቅሶ ነው አዳምጨ የጨረስሁት❤❤❤❤
የኔ ጀግና የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ከነ ቤተሰብህ😘😘😘😘
እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ንጉስ የይትዮጲያ አምላክይጠብቅህ 😢😢😢😢
ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ቴዲ የኔ ንጉስ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ዕድሜ ጤና ይስጥልን የሀገር ባለውለታ እና አለኝታ መሆን ትልቅነት ነው እናከብርሀለን እንወድሀለን
ቴዲ እባክ አታስላቂሳኝ ፋጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ🇪🇹👈😭
ቴዲየ እውነት ምርጥ ጀግናነህ እረዝም እድሜየ ይስጥህ የኔ ጀግና ቴዲይ አፍሮ 🎉
ቴዲየ እንዳተ አይነት ልጆችን ኢትዮጵያ አብዝታ እንድትወልድ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይባርካት ቴዲየ እወድሀለሁ አከብርሀለሁ ኑርላት ለታላቐ ኢትዮጵያ
ቴድዬ እንደምን ብዬ ላመስግንህ አመሰግንሀለሁ ማለት በጣም አነሰብኝ እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ❤❤❤❤ አንባዬ በጉንጬ እየፈሰሰ ነው ያዳመኩት (ፍትህ ለሄቨኔ🙏🙏🙏🙏🙏)
ቴዲዬ የኢትዮጵያ አምላክ ባለህበት ከነ ልጆችህ ይጠብቅህ❤❤❤👏👏👏👏
ኡኡኡኡፍ ስወድህ ፈጣሪ ለዛላለም ያኑርህ።
ቴዲዬ የምታምነዉ ባለህበት ይጠብቅ❤❤❤❤
ቴዳ አንተ የምትገለፅበት ቃላት የለም እግዚ አብሔር ይጠብቅህ
ቴዱዬ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ከነሞላው ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር አምላኬ እስከ እናትህ ከክፉ ነገር ጠብቀዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቴዲዬ የድንግል ማርያም ልጅ እሱ ከነቤተሰብህ ጥላ ከለላ ይሁንልህ
ለው እኖራራለሁ እጅ እሞታለሁ አንልም ግፍ መሰራቡይብቃን ሽአመት ላንኖር ቴዲ በጣም አደነጉህ አላህ ይጠብግህ❤❤❤❤❤
ቴዲዬ ክመላው ቤተሰብ እመብርሃን ትጠብቀኝ 💚💚💚💛💛💛♥️♥️♥️
ቴድዬ ኑርልን ፈጣሪ ይጠብቅሀ 💚💛❤️
አባቴ እራስህን ለህዝብ አሳልፈህ ሰጠህ ቢባልስ የኢትዮጵያ፣ የቴዲ፣ የእምዬና የህብ ፀሎትና አምላክ ይጠብቅህ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ቴዲዬ የምታምነዉ አምላክ ይጠብቅህ🙏🙏🙏
አተነህ የወደፊት መራችን ቲዎዲሮሳ
ቴዲ አምላክ ይጠብቅህ የምር ሁሉም ሙዚቃህ እንደኔ እሚወደው ያለ አይመስለኝም
አለህ ይጠብቅህ አንተ የኢትዮጵያን እንቁ
እድሜና ጤናን ከነቤተሠብ ይስጥህ ቴዲ ❤ ❤ ❤
ቴድዬ እድሜህን ያርዝመው
ትክክለኛ ሠው እንዲህ ነው ቴዲ ባሌው ሙያ ለህዝቡ ድምጽ መሖን ነው
እድሜና ጤናይስጥህ
የኢትዬጵያ አለይታልጅ
ምረጥ ሰው የኔ ጌታ እባክ አምልክ ይጠብቅ
የኢትዮጵያ አምላክ በኪነጥበቡ ይጠብቅ ❤❤❤
ለየት ባለ ስራ ልቆ መቷል ቴዲ ! ፈጣሪ ይጠብቅህ !
ቴድየ ልጆችህን ይባርክልህህህህ እወድሀለውውው
❤❤❤ሆሌ በጥሩ ነትህ እና በሀገር ወዳጅነት የምትታወቅ ምርጥ ኢትዮጵያ❤❤❤
የወገኖቻችን እንባ እና
የኢትዮጵያ ጭንቀት የሚገባህ
ምርጥ ልጇ ነህ እሱ ይጠብቅህ
ቴድዬ❤ንጉሳችን
ምነው እዳተ ሁሉም ሀገር ህዝብ ወዳድ ቢሆን ሀገራችን የት ትደርስ ነበር እግዚብሔር ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
ቴድያችን ጀግና
አንተን ለመግለፅ ምንም ብቃቱም አቅሙም የለኝም ግን አንተ ጀግና ነህ ለዘላለም ። ከነገራችን ላይ የወደፊቱ መሪ አንተ ትመስለኛለህ
እግዜቤር ይጠብቅህ የኛ እቁ
አቦ ቴዲ ምን ልበልህ ዘላለማዊ ጀግና ኢትዮጵያዊ
ኑርልን ቴዲያችን 🎉🎉
ቴዲዬ እግዚሀብሄር ይጠብቅህ
ጀግናቻን፡፡
ቴድዬ ሺ አመት ኑርልን
ዕድሜህ ያሪዝሚልን የሙዚቃ ንጉስ ቴድ አፍሮ❤❤❤❤
ሁሌም እድሜና ጤና ይስጥህ የእዉነት ቃላት የለኝም 😢
ህዝብ ስቃይ የገባህ ጀግናው ልጅ ቴዲዬ
የህዝብ ሲቃይ የኔ ስቃይ ነዉ ያለ ጀግናችን ኑርልን
ፈጣሪ ይባርክህ ቴዲ
ቴድዬ የሀገራችን መብራት❤❤❤
ቲዲ መቸም ውስጤ ነህ እድሜ ላት
ልብ ይነካል ቴዴየ ያኑርህ በጥበቃው አምላክ
ኢትዮጵያዊ ቴዲ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ፈጣሪ ይጠብቅህ እንወዳሃለን❤❤❤❤❤❤
ትለያለህ ክቡር ዶ/ር ቴወድሮስ ካሳሁን ሺህ አመት ኑርልን
ቴዲ ዝምታኽ ሰበርክ እወነትን ይዝሃል
እወነት ያሸንፋል!!!አዎን ይመጣል ይመጣል"ጻዲቁንጉሥ ቴድሮስ ይመጣል
🙏🙏🙏አንተም ንጉሣችን ነኽ🙏🙏🙏"የፈጣሪ ጥበቃ አይለይኽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እረጅም እድሜ ከጤና ገያድልኽ ፍቅር እና ሰላም ከነ መላዉ ቤተሰብህ ሰላምን ያብዛልኽ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
👏🌹💐🌺🌸🌼⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ለኢትዮጽያ አገሪችን የአባቶቻችን አምላክ
ፍትህ እና ዘላቂ ሰላም ለሕዝቦቻ አንድነትን ያምጣልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏