የመንፈስህን ሀይል የአዲስ መዝሙር መምህር አቤል ተስፋዬ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 41

  • @Yobal_Tube
    @Yobal_Tube 5 месяцев назад

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዉነት እንዴት እደምወድህ ኣቤልየ I hope ኣንድ ቀን ኣብረን እንደምንዘምር

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ 5 месяцев назад

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @melonmesfin2895
    @melonmesfin2895 5 месяцев назад

    nefsinm , siganm miyads zimare new. enameseginalen

  • @fikertefikadu7367
    @fikertefikadu7367 5 месяцев назад +2

    በወጣትነትህ በብዙ የጎበኘህ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @eyobmamo9351
    @eyobmamo9351 4 месяца назад

    ይበርቱ ❤❤❤

  • @rebkadesta7419
    @rebkadesta7419 5 месяцев назад +2

    አጥንትን የሚያለመልም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏

  • @tsegayeabusha7979
    @tsegayeabusha7979 5 месяцев назад +3

    ዘፋን ብሆን ሁሉም ለክ ያድርገል ! የት አለቹሁ ኦርቶዶክሳዊን አበረቱ ወንድምችን
    ወንድማችን እራጅም እድሜን ከጤና ጋር ይድልህ ዝማሬ መለእክት ያሰማልህ 🎉🎉🎉

  • @asterendale2142
    @asterendale2142 5 месяцев назад +2

    ይህን ሁልጊዜ በእንባ የምጠይቀዉን እንዲህ ገለፅክልኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @simeneshtesfaye2013
    @simeneshtesfaye2013 5 месяцев назад +1

    ይበል ብያለሁ ጥዑም ዝማሬ አሁንም በምስጋና ያፅናህ ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ዘመንህን ሁሉ ይባርክ ይቀድስ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 месяцев назад +5

    እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ እህት ወንድሞቼ

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አቤት መዝሙሮችህን ሰወዳቸው ወንድምዋ እንደምወድህም እግዚአብሔር ያውቃል የምታገለግለው እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @SAMRII2735
    @SAMRII2735 4 месяца назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልክ❤❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 5 месяцев назад +1

    አሜን እንኳንአብሮአደረሠን ዝማሬመላይክትያሠማልንአሜን

  • @edenbedaso3187
    @edenbedaso3187 4 месяца назад

    ልብን የሚመስጥ ጥዑም ዝማሬ❤
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @AlemBelachew-p7d
    @AlemBelachew-p7d 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @bangebanja1361
    @bangebanja1361 4 месяца назад

    ዝማሬመላእክት ያሰማልን! አሜን በመንፈሱ ኃይል ያበረታታን

  • @hannawubshet3715
    @hannawubshet3715 5 месяцев назад +1

    zmaree Melaiktn Yasemaln Yene Wendm ❤😊

  • @chalacheweshetie8248
    @chalacheweshetie8248 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። hiwet yehonewun zema be begena ...hulem new mezmurhn yemtebk...ye anten mezmur salsema mewal alchilm...hiwet nachew..yemaregagat menfes alachew...betena ke erejim edme ga wendmachin.

  • @fitsetube2112
    @fitsetube2112 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🤲🤲🤲💐

  • @DanielKesis
    @DanielKesis 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማል አቤሎ

  • @ሶስናየመድሀኒአለምልጅ
    @ሶስናየመድሀኒአለምልጅ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ ምልክት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ሁላችንንም ያፅናን

  • @ababachbamba2808
    @ababachbamba2808 5 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን 😥🙏🙏 🙇🙇 😥 💛💛 💙❤💜 😭

  • @EtholoveSeewt-cj9rj
    @EtholoveSeewt-cj9rj 5 месяцев назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ ረቡኒ።

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @የኣባሰላማልጅነኝ
    @የኣባሰላማልጅነኝ 5 месяцев назад +1

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
    እንኳን አደረሰን አደረሳችሁ ለደብረ ታቦር
    እህት ወንድሞቼ

  • @fikrtegetahun5678
    @fikrtegetahun5678 5 месяцев назад +1

    Zemare melaekt yasemah memherachn.🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 5 месяцев назад +1

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat6967 5 месяцев назад +1

    Zemaramaleykit neyasemamalen ❤❤❤❤

  • @ሶልያና-ወ6ኘ
    @ሶልያና-ወ6ኘ 5 месяцев назад +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 5 месяцев назад +1

    አሜን 🙏አሜን 🙏አሜን

  • @eyrusalemworku
    @eyrusalemworku 2 месяца назад

    ኦርቶዳክሲያዊያን ማታ ስንተኛ አንድ ሁለት የንስሀ መዝሙሮችን በተመስጣ የማዳመጥ ልምድ እናዳብር አዳራችንም ሰላም ይኖረዋል እንሞክረው ።

  • @MeskeremB-w6m
    @MeskeremB-w6m 5 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤

  • @eyobmolla4404
    @eyobmolla4404 5 месяцев назад +1

    🙏🙏🙏

  • @fereworkgetachew5319
    @fereworkgetachew5319 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @bekalumenewye2521
    @bekalumenewye2521 5 месяцев назад +1

    ሰሎሞን ምንውዬለት????????

    • @abelbegena
      @abelbegena  5 месяцев назад

      ዲ/ን በቃሉ ምንዉዬለት እንዲል

  • @hannaamenamenbexuabatchenb5536
    @hannaamenamenbexuabatchenb5536 5 месяцев назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ እረቡኒ

  • @BirukTilahun-md6bg
    @BirukTilahun-md6bg 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @ገተ
    @ገተ 5 месяцев назад

    ❤❤❤