ኤርሚን ከሶፊያ ቤት ያስወጣው ምክንያት | ermias abebe | sofia shibabaw | biniyam shitaye | ኤል ቃል tube | eotc

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ኤርሚን ከሶፊያ ቤት ያስወታው ምክንያት | ermias abebe | sofia shibabaw | biniyam shitaye | ኤል ቃል tube | eotc
    ኤርሚን ከሶፊያ ቤት ያስወታው ምክንያት | ermias abebe | sofia shibabaw | biniyam shitaye | ኤል ቃል tube | eotc
    ኤርሚን ከሶፊያ ቤት ያስወታው ምክንያት | ermias abebe | sofia shibabaw | biniyam shitaye | ኤል ቃል tube | eotc
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

Комментарии • 384

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 7 месяцев назад +9

    በአንድ ሰው መመለስ ሰይጣን ሲንጨረጨር በግልጽ አይን። ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይግባው አሜን።

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 7 месяцев назад +11

    ኦይ ኤርሚያስ፣ በየቤቱ ኦየገባክ ኦምባገነን ትሆናልህ ? ለማንኛውም ጌታ ልብ ይስጥሕ ።

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 7 месяцев назад +6

    Fikire Eyesus came back to the origin! God is great! Don’t cry Ermias. God willing you may come too.

  • @yakibeki4037
    @yakibeki4037 7 месяцев назад +6

    እኔ ጵንጤ ነኝ የ ጌታ ወዳጅ እዚህ ውይይት ላይ ሁሉም ባይሆንም የጴንጤዎቹ ብልግና አይቻለሁ ነውራቸውን ነው የገለጡት ኦርቶዶክሶችን በጣም ያደነቅኩበት ውይይት ነው ከዚህ ቦሃላ ከነዚህ ጋ ውይይት ባታደርጉ ደስ ይለኛል ለሁሉ መልስ በሚሰጠው በመፅሐፍ ቅዱስ ላይ ትኩረት ቤታቹ አድረጉ ጴንጤዎቹ አፍ እንጂ ጆሮ የላቸውም ሁሉም ግን አይደሉም ከኛ በኩል ዶክተር ሳላደንቅህ አላልፍም ከኦርቶዶክስ በኩል ሁላቹንም አደንቃለሁ

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 7 месяцев назад +1

      ውሸት ሐጢያት ነው። ክርስቲያን አለመሆንሽ ከንግግርሽ ያሰራጨው ታውቃል። ምናለ ኦርቶዶክስ ነኝ ብትይ

    • @chaliargwu
      @chaliargwu 7 месяцев назад

      Libe yistish

    • @yakibeki4037
      @yakibeki4037 7 месяцев назад

      ​@@chaliargwuamen lehulachinm yisten

    • @tsedaleassefasuba2898
      @tsedaleassefasuba2898 7 месяцев назад

      ኤርምያስ ፣ የሚያረገው ፣ግን ፣ክርክር ፣እና ፣ዝቅ ፣ማድረግ ፣ነው ፣፣

    • @AdanechAsefa-im4zt
      @AdanechAsefa-im4zt 7 месяцев назад

      Tew enji pantew ???

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 7 месяцев назад +5

    ዶ/ር ሻውል አሰተዋይ ሰው ነህ❤

  • @yoditdesta6018
    @yoditdesta6018 7 месяцев назад +4

    አይ በእውነት ተዋህዶ መሆን እንዴት መታደል ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ቀሲስ ዲበኩሉ።

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir 7 месяцев назад +3

    ቃለሒወትያሠማልንአባታች❤❤❤

    • @meslemmeslem-mj4uh
      @meslemmeslem-mj4uh 7 месяцев назад

      መጽሐፍ ቅዱስ ማንንም አባት አትበሉ አባታችው በሰማይ የምኖር ነው

  • @user-rs8ht1to5u
    @user-rs8ht1to5u 7 месяцев назад +4

    አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @tin.wndrful
    @tin.wndrful 7 месяцев назад +6

    Please pray for Ermias. You need fruits of Holy Spirit. Galatians 5: 22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። You need to build this in your life before trying to preach. Gospel is not debate or computation it’s life. Please pray!

  • @Michael-b2w7u
    @Michael-b2w7u 7 месяцев назад +3

    “መለየት የሚወድድ ምኞቱን ይከተላል፥ መልካሙንም ጥበብ ሁሉ ይቃወማል።”
    - ምሳሌ 18፥1 ሶፊያ እህቴ እርፍ እያየሽ ነው ወደ ኋላ ጌታ ይድረስልሽ።

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu5142 7 месяцев назад +3

    አንደኛ ነህ ኤርሚያስ በውስጥ ሰውን ሙልጭ አድርገህ የምትሳደብ ነህ 100% እኔው እራሴ ምስክር ነኝ ።

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 месяцев назад

      ሀሰተኛን ማጋለጥ ስድብ ከሆነ ?

  • @arsemafortoloni7277
    @arsemafortoloni7277 7 месяцев назад +4

    እኛ ኦርቶዶክሶች ከሚሳደቡን ከሚያዋርዱንና ከሚገሉንም ጭምር አንወያይም አንልም። የሚወዱንን ብቻ ብንወድ ምን ትርጉም አለው!? ግድ የለም ኤርሚያስ እኛን እንደፈለገው ያድርገን እኛ ኦርቶዶክሶች እንደ እግዚሐብሄር ፍቅር ልንወደው እና ልናቀርበው ይገባል። ሳዖል የዳነው ሲያሳድድ ነውና የኤርሚም እጣፈንታ እደዚያ ይሆን ዘንድ ጸሎቴ ነው።

  • @kokebendale8918
    @kokebendale8918 7 месяцев назад +3

    ቃለህይወት ያስማልን አባታችን ኤሪሚያስ እኮ የስድብ ቃል ነው የሚያቀው።

  • @user-lp4rn8wn7n
    @user-lp4rn8wn7n 7 месяцев назад +6

    ኤርሚያስ መወያየት አይችልም። ያልተገራ ምላስ ነው ያለው

  • @ethiopiawi1571
    @ethiopiawi1571 7 месяцев назад +2

    ሁላችሁም ለእግዚአብሔር ቤት ቅናት ስላላችሁ እግዚአብሔር ይርዳችሁ እኔም ብዙ ተምሬለሁ

  • @dchu8849
    @dchu8849 7 месяцев назад +3

    ምን አይነት አባት ናቸው !! እግዚአብሔር ይባርኮት !!

  • @eseyteregasa7855
    @eseyteregasa7855 7 месяцев назад +3

    ኤረሚያስ እዉነት ስለያዘ ነዉ

  • @dinamengey6393
    @dinamengey6393 7 месяцев назад +11

    እህት ሶፍያ 🤔🤔🤔🤔
    የዘመረ ሁሉ በቃሉ ሙሉ ነው ማለት የማይቻልበት ዘመን ይኼ ነው እንግዲህ
    ምናለ በጓዳሽ ብታጠኚ
    😐

  • @asratmengesha1604
    @asratmengesha1604 7 месяцев назад

    Brother Ermy you have very good thing please be patient and control your anger
    "የሰው ቁጣ የእግዚአብሔርን ፅድቅ አይሰራም ''

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
    @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 7 месяцев назад +2

    ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Bayush-hq2gz
    @Bayush-hq2gz 7 месяцев назад +1

    ወገኖች ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አትደነቁ የተጠሩ ብዙ ናቸው
    የሚድኑት ጥቂቶች ናቸው ተብ
    ሎ ተፅፏል አይገርምም ገጌታ ወደኋላ የምትሉ ለራሳችው ነዉ
    እየሱስ ክርስቶስ በምድር በኖረበት ዘመን ከ12ቱ አንዱ ነው ይሁዳ ለገንዘብ ብሎ ጌታን የሸጠው ከ12 አንድ
    ከ100 አስር እንደይሁዳ ለገንዘብ (ለዝና)ለባል(ለሚስት
    ከጌታ የሚኮበልል ሊኖር ይችላ
    ል የመጨረሻ ዘመን ስለሆነ በጥንቃቄ መኖር አለብን የምድ
    ር ዝናና ትተን ።

  • @masr5355
    @masr5355 7 месяцев назад

    ዘማሪት ሶፊ እውነትን ፈልጋለው ብለሽ ከክርስትያን ወንድሞችጋ ጥያቄዎችን ይዘሽ መጥተሽ መወያየት መጀመርሽ በጣም ደስ ይላል። የምትወጂው ጌታ በእውነት ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ይምራሽ

    • @senaittsegeab6478
      @senaittsegeab6478 7 месяцев назад

      እዉነት ኢየሱስ ነዉ። ሶፊ እዉነትን ፍለጋ ላይ አይደለችም። እዉነትን ይዛለች።

    • @user-ue8vc3ic2k
      @user-ue8vc3ic2k 7 месяцев назад

      ብትመጣ ለራሷ​@@senaittsegeab6478

  • @mengistu9600
    @mengistu9600 7 месяцев назад +1

    ሶፊ ተባረኪ ስለጌታ ክብር መስደባችህ ወደውስጥ አታስግገቡት ፈገግ በል እርሳው

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 7 месяцев назад

    እነኔ እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሁን ኦርቶዶክስ በመሆኔ በጌታናት ነበማመኔ ማሪያምን ባለመካዴ የጌታዬን እናት

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 7 месяцев назад +6

    ሶፊያ ማመን በእውነት ነው ።እውነት ደግሞ እየሱስ ክርስቶስ ነው ።እሱም ያለው አዳራሽ ባሉ ጭፈራዎችና አስጨፋሪዎች መሃል አደለም።

    • @user-iv1qh6ei6c
      @user-iv1qh6ei6c 7 месяцев назад

      እና ታድያ እነዛ ገድላትና ተአምራት የሚባሉ አስደናቂ ተረቶች ውስጥ ነው እያልከን ነው

    • @user-eu8fk5tb2k
      @user-eu8fk5tb2k 7 месяцев назад

      ገዳም ወሰጥ ነው ያለው 😅😅😅

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ዳኒ ! ወደጉዳዩ ስለገባህ !

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 7 месяцев назад +3

    በመጀመሪያ በሚገባ መፀሀፍ ቅዱስ ማጥናት አለብን ምክንያቱም መመዘኛቸን አርሡ ስለሆነ ከዛ የሠዉን ሀይማኖት መመርመር ይቻላል ምክንያቱም በሀሠተኛ ትምርት አንጠለፍም ይህንን ነዉ አርሶም ማድረግ የሚጠቅማት

  • @Paul-jv4yr
    @Paul-jv4yr 7 месяцев назад +1

    Ermi ewnetegna ye wengel agelgay new . Egziabher abzto yibarkih . Bewshetna besewoch teretateret yetetameme menged bwengel ewnet liqena gid new . Wengel behayl besiltan yisebekal. Seytan teqatel .

  • @MinichlAteka-hv5wu
    @MinichlAteka-hv5wu 7 месяцев назад +3

    ኤርሚ ቆይ አንተ ከማንጋር ነው የምትወያየው ከማጋር ነው በውቀት የሚበልጢችሁን መከልከል የምታሸንፈውን ልወያይ 😅😅😅😅😅 ሶፊ ንቂባቸው እውነት ልትገልጭባቸው ስለሆነ ነው ሶፊ ሁሉም ይቅር መዝሙር ዳዊትን ብቻ ጠይቂው ሁሉን ያስረዳሻል ንቂ ንቂ ንቂ ❤❤❤❤ ሁሌ መዳን በሌለ ላየለም ትሉ የለ ስለ መዳን 5ቱ አምዓደ ምሥጥራትን አናግሪው መዝሙርን ያስረዳሽ በእናትሽ ልለምንሽ የአባትሽንና የእናትሽን faith በጥያቄ ና በመልስ በማምበብ በመጠየቅ ፈትሺ አንዴ ከአባትሽ ጋር ስትነጋገሪ ምን አለሽ መሠለሽ ወደ እውነትና ስትይው አንቺም መምጣትሽ አይቀርም ብሎሻል ይሕን ሲልሽ የፈጣሪን ቃል ያሕል አምኘው ነበር አሁን የምታደርጊው ነገር ተመችቶኛል አባቶች ወንድምች መሠረቱን መጀመሪያ እንወያይ ሲሉሽ ምክንያት አላቸው ምክንያቱም አንድ ቤት ሲሰራ መጀመሪያ መሠረቱ ነው ቀድሞ ጉልለላቱ አይሠራም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-or8hv3oj6o
    @user-or8hv3oj6o 7 месяцев назад

    የሰዎችን ማንነት ሣይሆን ማየት ያለብን ወንጌል ምን ይላል ማለት እንጂ እና ተጠንቅቀን መሆን አለብን ምክንያቱም በጣም ብዙ ሰው እየተከታተላችሁ ነው

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 7 месяцев назад +8

    ወደ ቀደመ ታሪክሽ ትመለሽ ዘንድ ድንግል ማርያም በምልጅዋ ትርዳሽ!👏👍

    • @user-mo6vs4sk3v
      @user-mo6vs4sk3v 7 месяцев назад +2

      ከከከከከ ማርያም ለማንም አማልዳ አታቅም

    • @alemtesfamichael2121
      @alemtesfamichael2121 7 месяцев назад

      የተናገረችውን አልሰማችሁም ማለት ነው

    • @wendimagegnt.dinbore9361
      @wendimagegnt.dinbore9361 7 месяцев назад

      😢😢

    • @Fitih1888
      @Fitih1888 7 месяцев назад

      @@alemtesfamichael2121 እናቱ እኮ ናት! እዩ ምድራውያን ፓስተሮች እንኳን እያማለዱ አደል?

    • @jesusloveyou5996
      @jesusloveyou5996 7 месяцев назад +2

      ማርያም እኮ ሞታለች ሙት እንዴት ያማልዳል?

  • @tigistzenebe550
    @tigistzenebe550 7 месяцев назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክትር ሻውል ጥሩ መክረሃታል:: ወንድማችን ይህንኑምክር መክሮሻል እየሄድሽ ያለሽበት መንገድ ጥሩ እንዳልሆነ ብሚገባ መክሮሽል ስለዚህ ይወንድሞችሽን ምክር ተቀበይ ብሚድያ ሳይሆን በግልሽ ተማሪ እኔም ይህኑ ነው ይመክርሽ ተባረኪ:;

  • @meron5311
    @meron5311 7 месяцев назад +1

    ሶፍያ አማኝ ነኝ ትላለች ከማመንም አልፋ ላመነችበት መዝሙር አበርክታለች
    ግን ዛሬ ማወቅ እፈልጋሎህ እያለች በየመስኮቱ ብቅ እያለች ሰውን እያወዛገበች ነው
    ማመን እኮ ከማወቅ ነው የሚገኘው ሳታውቀው እንዴት አመነች
    መዘመርም በጌታ ቃል ስትሞላ እውስጥህ ከገባው ቃል ነው የሚወጣው ቆሎ፡3፥16
    ታድያ ከየት አምጥታ ዘመረች ግጥም ገጥማ ነው አይደለ ለዚህ እኮነው መዝሙሮችዋ ዘፈን ዘፈን የሚመስሉት
    ቡዙ ክርስትያኖች ዘማሪዎች የሰፍያ አይነት ናቸው ፡ እውስጣቸው በሞላው ቃል ሳይሆን
    ተሰጠኝ በምትል ፈሊጥ ራሳቸውን እና ሰውን ያታልላሉ

  • @chernetmemire1252
    @chernetmemire1252 7 месяцев назад +1

    Doctor thanks really

  • @beselfuazewude7995
    @beselfuazewude7995 7 месяцев назад +1

    ወንድሜ ኤርሚ እግ ፣ር አንተና ቤተሰብህን አገልግሎትህን እንዲጠብቅ ፀሎቴም ምኞቴም ነው፣፣

    • @MeklitD
      @MeklitD 7 месяцев назад

      ይህንን ስድ አገልጋያችሁን ግብረ ገብ አስተምሩት መጀመሪያ

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 6 месяцев назад

    Ermiyas betam betegest awra hilekal tenageralek yehe degmo wede egzabher menged aywesdm sewn tabeshaktalek sewm atadametm yedmetun admetun eyalk taqwartalk

  • @ENATMitku-bv7nk
    @ENATMitku-bv7nk 7 месяцев назад +9

    ሶፍይ ምነካሽ ሠውን ከምትጠይቂ መፀሀፍ ቅዱሥ አታነብቢም ወይ ኤሪምያሥ ከኦቶዶክሥ አይደል የመጣው ተረተረት እነሡ ጋርሥእል ማምለክ እነሡ ጋር መች ወንጌል ይሥብካሉ የአሁን ትውልድ አይታለልም መፃሀፍ ቅዱሥ ያነባል ትውልድ ለኢየሱስ ይማረካል

    • @kokebtube869
      @kokebtube869 7 месяцев назад

      ጅል

    • @Dena.E
      @Dena.E 7 месяцев назад

      እኔ ፔንጤ ነኝ ግን እየሱስን መስበክ እና መኖር ይለያያል። በአሁኑ ሰአት እን ደኛ ክርስቶስን ያሰደበ የተዳፈረ, ብዙሀኑ የክርስቶስን መንገድ የሳተ ነው። ህይወታችን እየሱስን አያውቁም ለምንላቸው ኦርቶዶክስ እየሳበ አይደለም።

    • @dejenebogale3363
      @dejenebogale3363 7 месяцев назад

      zim blesh dancing deneshi baksh

  • @helenalemu9271
    @helenalemu9271 7 месяцев назад +1

    ኦርቶዶክስ ትክክል የምትሆነው ሶፊያ ስታምን አይደለም ብታምን የምትጠቀመው እሷ ነች ስትወጣም ሳትማር ሳታውቅ ሳትጠይቅም ነው ለማመን ማወቅ አለባት ይህን አትከልክሏት ሌላው "ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደተባለ" ትዝታው ሳሙኤል ለሰፈር ዱርዬነት እንኳ አይመጥንም መረን ነው ልታፍሩበት ይገባል ወንጌል የሚሰበከው በፍቅር በትህትናና በእውቀት መሆን አለበት እሱ የሚያሳየው ግን ጤነኛ ያልሆነ ሰው ባህሪ ነው።

  • @meseretgetachew5747
    @meseretgetachew5747 7 месяцев назад

    qyses amen amen amen

  • @amsaleworku139
    @amsaleworku139 7 месяцев назад +2

    God bless you all

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 6 месяцев назад

    ሆይ ሲያምርህ ይቀራል አለ አንተ ሲያምርህ ይቅር ከኦርቶዶክስ ጋር ማነኝብለህ ነው ምታስበው ለምን አትተውትም ይህን ብሽቅ ኤርሚያስ ችሎታ የለም እኮ ማምታታት ብቻ

  • @netsanetmandfro7815
    @netsanetmandfro7815 7 месяцев назад +2

    ኦርቶዶክስ ሁሌ መልስ አላት።

  • @user-pv8gx2mr9m
    @user-pv8gx2mr9m 7 месяцев назад +2

    ኤርምየ ለብዙወች መዳን የምትሆን ፀጋ ያለህ ቃሉን በደንብ የምትገልፅ ነህ ነገር ግን በመታግስ እባክህ መልስ ስጣቸው

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

      በስንዴው እና ዘይት ስለመጡበት ተናዷል። ችጋራም ጴንጤ ። ጴንጤዎች ጴንጤ የሚሆኑት ለነፍሳቸው ሳይሆን ለ ጥቅማ ጥቅም ነው ። ለምድራዊ ነገር ነዉ ።

  • @helenmengistie5606
    @helenmengistie5606 7 месяцев назад

    egizabher wede ewntegnaw menged yamtachu ene ermias betam yasazenal mene ayenet erkus menfes new yagegnek

  • @elagym5723
    @elagym5723 7 месяцев назад +1

    I strongly agree with you Dani ! you shoild discuss with main issue ...you right why they need to hiding
    there main gedel books ?

  • @tigistgebretsadik6700
    @tigistgebretsadik6700 7 месяцев назад

    ይቀርታ ማለት የለም የዚህ ዘመን ሁሉ ወንጌል እዉቀት ይህ ነዉ ይህ ፍረኃት ነዉ እዉነት ያለዉ እንዲህ አይሸሽም

  • @motumatareka1839
    @motumatareka1839 6 месяцев назад

    Sofi you are gentle wuman

  • @leyikunbirhanu5018
    @leyikunbirhanu5018 7 месяцев назад +2

    ሶፊ እግዚአብሔር ይስጥሽ አንቺ ፌር ለመሆን ነው እየሰራሽ ያለሽው ኤርሚያስ እማይታረም አመል ነው ያለው

  • @ayenewyihune
    @ayenewyihune 7 месяцев назад +1

    ኤርምያስ ልጆቹን ስለፈራቸው ነው፣ አለቀ። በሱ ቤትኮ ማሸነፍ እችላለሁ ብሎ የሚያስባቸውን ሰዎች ማስገባቱ ነው። ግን በእውነት ጌታን የምትፈልጉ ከሆነ ለምን እውነት እንዲገለጥ አትፈልጉም። መቼም ሶፍያም ሌላው አስተዋይ ፕሮቴስታንትም በደምብ ታዝቧችኋል ብየ አስባለሁ።

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r 7 месяцев назад

      ትክክል 😂😂ያውቃል ትቢትአፍኑትእንጅልቡን😂😂

  • @user-pv8gx2mr9m
    @user-pv8gx2mr9m 7 месяцев назад

    እርምት እባክህ በጣም እውቀቱ አለህ አንተ መግለጫህ ትዕግስት ይሁንልህ እነሱ ላይ ፍሬ ባይኖር እንተ እንይ የክርስቶስ ነህ ሂወትህ ይመስክር እባክህ እሽ በል አዳማጭ አለ

  • @user-rc5be2kp7l
    @user-rc5be2kp7l 7 месяцев назад +2

    ሶፊ እኮ ስለጌታ ሳታውቅ ቀርታ አይደለም ሆን ብላነዉ እባክሽ ሊመጡ ያሉትን እንቅፋት አትሁኜ ነገ በእጅሽ ደም አለ ከመባል እግዚያብሄር ያግዝሽ

  • @Luna23official
    @Luna23official 7 месяцев назад +1

    አሜሪካ ያሉ ፓስተሮች ኣልክ ብዙዎቹ እኮ ኣመቻማች ሆነዋል ምቾት ኣንቋቸው ያሳዝናሉ

  • @bharenegashe6471
    @bharenegashe6471 7 месяцев назад

    ብብት ይአኤርትራ አምላክ ይመስህገን

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube 7 месяцев назад +3

    ሶፊያ ስለ ቢኒያም ሽታዬ ምንም ሳታውቂ ፍትሀዊ ለመሆን እውነተኛ ለመሆን የሞኸርሽበት መንገድ እራሱ በጣም የሚያሳዝን ነው። አስመሳይነት አይቼብሻለሁ 💔💔💔💔

  • @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
    @tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 7 месяцев назад +5

    ይህቺ ልጅ እንደ ባሏና ቢንያም ሽታዬ ወደ ኦርቶዶክስ መመለሷ አይቀርም።

    • @endashawwoldu862
      @endashawwoldu862 7 месяцев назад

      አረ መብቷ ነው ተዋት ወንጌል ካልከበዳት ጌታ እየሱስ ያዝናል

  • @genetterefe7015
    @genetterefe7015 7 месяцев назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል ማነው ከክርስቶስ ጋር ያለው።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

      ኦርቶዶክስ ነዋ ከ ክርስቶስ ያለዉ ። ጴንጤ ከሀሰት ከገንዘብ ከምግብ ጋር ነዉ ያለዉ ። ጴንጤ ኃይማኖት አይደለም ።።ንግድ ድርጅት ነዉ ።

  • @tsegayeagachew5206
    @tsegayeagachew5206 7 месяцев назад

    ebakachehu lerasachehu bemnetu nuru yeadbabay eyetane atwededu!lehezebe aytekemem!

  • @eyobtadele2488
    @eyobtadele2488 7 месяцев назад +1

    እውነት ሰብእና ነው ! Achieve የሚደረግ goal አይደለም . አብዛኛው ኦርቶዶክስ ይሄን አይረዱም መረዳትም አይፈልጉም !

    • @kidszematube5524
      @kidszematube5524 7 месяцев назад

      des yemil ababal nw eski sefa argeh tsafew... i'm realy interested

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp 6 месяцев назад

      ወንድም በአንዲት ቤተክርስቲያን ብንሠባሠብ ይሻላል። አምና ኦርቶዶክስ ላይ አመጽ ያስነሳው ፤ ያን ሁሉ ሠው ያስጨረሰው ማን መሠለህ ? ራዕይ ታየን፤ ኦርቶዶክስን እንወርሳለን ፣፣እያሉ ሲመሩ የነበሩት አጋንንት ጴንጤዎች ነበሩ። በመቀጠል ግባቸው ሀገሪቱን ለሠዶም ለመሸጥ ነበር ። እና አሁንም አርቀን እናስብ፥ ጴንጤዎች ወደ ኦርቶዶክስ ግቡ ።

  • @gezaetesfay5501
    @gezaetesfay5501 6 месяцев назад

  • @user-rs8ht1to5u
    @user-rs8ht1to5u 7 месяцев назад +5

    ኤርሚያስ ሁሌም ይሳደባል ተሳዳቢ ነው

    • @MeklitD
      @MeklitD 7 месяцев назад

      ስድ ባለጌ እውቀት አልባ ስለሆነ ነው

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 6 месяцев назад

      @@MeklitD 666

  • @simretmg9263
    @simretmg9263 7 месяцев назад +2

    ያልሞተሰው ቀብረን እየተንፈራገጡ አስቸገሩን አለ ደጀኔ አብርሐም ወይ ሶፍያ 😊

  • @user-eu8fk5tb2k
    @user-eu8fk5tb2k 7 месяцев назад +1

    የቢንያም ሸታዬ መንፈስ የተወጋ ይሁን😊😊😊😊

  • @bereketandebrhan7856
    @bereketandebrhan7856 7 месяцев назад +2

    ስለ አምልኮት እስኪ ተወያዩ፡፡ እዉነት ፕሮቴስታንት እንደሚደንሱት ነዉ ክርስቶክ የሚመለከዉ፡፡ ዝም ብላችሁ ኦርቶዶክስ እንዲህ ናት እንደዛ ናት ብቻ ከምትሉ እስኪ ቤታችሁን ፈትሹ፡፡ ሃቁ ግን ሁሉም በራሱ ትክክል ነዉ፡፡

    • @user-fh8fr7gv3r
      @user-fh8fr7gv3r 7 месяцев назад

      ግንአይገርምምእውትእንዳታውቅይሸፋፋፍኑታል😢😢😢😢

  • @edenabera2336
    @edenabera2336 7 месяцев назад +1

    Ermiyeee❤❤

  • @Orthodoxy815
    @Orthodoxy815 7 месяцев назад +1

    back to the orgin, እየሱስ ይወዳቹሀል

  • @AmanuelMare-zt6sx
    @AmanuelMare-zt6sx 7 месяцев назад

    ኤርሚዬ

  • @meseretgetachew5747
    @meseretgetachew5747 7 месяцев назад

    qyses qal hiwete yasmalen

  • @hamerewengielzeethiopia2950
    @hamerewengielzeethiopia2950 7 месяцев назад

    እኛንም አስገቡን

  • @ErmiyasBeri-eb5qi
    @ErmiyasBeri-eb5qi 7 месяцев назад +1

    ኤርምያስ ደሞ መልስ ለመስጠት እውቀት ያላቸው መምህራን አይገቡም ይላል እሡ የጠየቀው መልስ መስጠት ችሎታ የሌለው በቂ ምልስ ያልያዘው አስገቡልኝ ይላል ይሄ ማለት ለነጥብ እንጂ ለእውቀት አይደለም ውይይታችሁ

  • @Sultanselam8030
    @Sultanselam8030 7 месяцев назад +2

    ምክርን መቀበል ጉዳት አለው እንዴ??🤔 ምክርን የማይቀበል የጌታን መንገድ እንዴት ይመራል??🤔

  • @Fitih1888
    @Fitih1888 7 месяцев назад +12

    Back to the origin ❤❤❤👏👏❤

    • @Luna23official
      @Luna23official 7 месяцев назад +2

      ወዴት ነው የምንመለሰው

    • @Hanna_W
      @Hanna_W 7 месяцев назад

      @@Luna23official Atimelesu chigir yelewum, yemismamachihu ga qoyu

    • @abdissamoges8512
      @abdissamoges8512 7 месяцев назад

      ተረት ተረት ተርት።

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 6 месяцев назад

      Period

    • @mikywolday4180
      @mikywolday4180 6 месяцев назад

      ​@@Luna23officialfrom western sheet to Ethiopian orthodox Christian

  • @tsigiewasihun133
    @tsigiewasihun133 7 месяцев назад

    ቃሉ፡ይናገራል፡ልክናት፡ያመነ፡ድኑአል፡ሶፊ፡ጌታ፡ይወድሻል።

  • @wubakaleshetu7513
    @wubakaleshetu7513 6 месяцев назад

    Yeraseken becha awretek maswetat newe metawkew

  • @melessebereka9513
    @melessebereka9513 7 месяцев назад

    በመጀመሪያ የመወያያ ሃሳቦች ተሰብስበው ቀጣይነት ባለው መልኩ መርሃ ግብሩ ቢቀርብ መልካም ይመስለኛል በተረፈ ግን ክርስቲያናዊ ስነምግባር መከተል ግዴታ መሆን አለበት ባይ ነኝ።

  • @user-bu2oo7lc6p
    @user-bu2oo7lc6p 7 месяцев назад

    ሁሉችሁም ከኦርቶዶክስ ወደ ምንፍቅና የሄዳችሁ ናችሁ አሁንም ንሰሀ ግቡ
    ክርስቶስ አንድ ነዉ አዲስ ጌታ የለም አትንገሩን
    ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
    ቀለሜ ሴት ደፍሮ የተወገዘ ነዉ አጭበርባሪ ተሳዳቢ የዘንዶዉ ልጂ የማርያም ጠላት ፀረ ክርስቶስ ነዉ!!!

  • @natnaelashebir7120
    @natnaelashebir7120 7 месяцев назад +2

    Back to the origin ‼️‼️‼️

  • @betseha1846
    @betseha1846 7 месяцев назад +1

    ሶፍዬ(እህቴ) ለመማር መሞከርሽ መልካም ነው፡፡ ግን ተማሪ እኮ ያላወቅሺውን ለማወቅ የምታውቂውን ለማፅናት ነው፡፡ ታድያ አንቺ የቱ ጋ ነው? ጨርሼ መጣሁ ግን መማር እፈልጋለሁ አይከብድም? ለማንኛውንም መማር መልካም ነው ግን ልብሽ ከፈት ብታደርጊው?

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 7 месяцев назад +4

    ሶፊ ወዴት እየሄደች ነው

  • @ChuchuYeGeta
    @ChuchuYeGeta 7 месяцев назад

    የተወደዳችሁ የሀገሬ ሰዎች ሁላችሁንም አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ። ዶ/ር ለመሆኑ ህዝቡም እንዲማርበትና በየቤቱ ያለውን ልዩነት አበጥሮ እንዲያውቀው ስለሆነ እንዴት በሚዲያ ወይንም ህዝብ በሚያየው መልኩ ሰው እንዲማር ያልፈለግከው ወይንም ባልተገባ መልኩ ያየኸው ለምንድ ነው ቢያንስ የሻከረው ወይንም ጠጣሩ ነገር እየላመ ይሄዳል። ቢያንስ ሰዎች እንደየአረዳዳቸው ያውቁበታል ይማሩበታል። ስለመፅሀፍ ቅዱስ እያስተማሩ ሲያምርህ ይቅር በሚል ነቀፌታ ያዘለ መልስ አግባብ አይደለም

  • @wsjddjsw4200
    @wsjddjsw4200 7 месяцев назад +7

    ኤርሚ አይመጥኑህም ዕዉቀቱ ከሌላቸዉ ሠወች ጋር ግዜህን አታጥፋ

    • @Nestatube12
      @Nestatube12 7 месяцев назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂 የእውቀት ጥግ አቤት ዱላ ቀረሹ

    • @wsjddjsw4200
      @wsjddjsw4200 7 месяцев назад

      @@Nestatube12 yes of course he knows well about the Bible I like the person based on the Bible when he discuss like him don't take him like 100% he is a human being so no one perfect except Jesus

    • @MinichlAteka-hv5wu
      @MinichlAteka-hv5wu 7 месяцев назад

      ኤርሚ ትኩስ ችኩል ሠውም የሚመርጥ የሚመስለኝ በእውቀት የሚያይሉትን ይመስለኛል

  • @user-ul7lo8wh1n
    @user-ul7lo8wh1n 7 месяцев назад +5

    We love Ermiy ❤️

  • @genetalemui4539
    @genetalemui4539 7 месяцев назад +10

    አይ ሶፊ ጭር ሲል አልወድም ነሽ ምንድነው የምትፈልጊው?

  • @SelamWork-xv4vn
    @SelamWork-xv4vn 6 месяцев назад

    መጯጯህ እንጂ አትተማመኑም እኮ ችግሩ እሱ ነው ሁላችሁም የኔነው ትክክል ከማለት በጨዋነት አትጨርሱም ሪሲሊንግ ነው ምናየው

  • @abumodric3545
    @abumodric3545 7 месяцев назад

    እውነት እውነት ሶፊዬ አሳዘነችኝ ኤርሚያስ ልክ አልሰራህም አንድ የቤተክርስቲያን ሰው እንዲህ ችኩል መሆን የለበትም ጥሩ አደለም

  • @tigistayalew2504
    @tigistayalew2504 7 месяцев назад +2

    ኤድሚያስ አምባገነን ነው በስድብ ያምናል

  • @Lordjesus-hf8ud
    @Lordjesus-hf8ud 7 месяцев назад +1

    Dany and Ermy Tebarek

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 7 месяцев назад +30

    ሁሌም የማየው ኤርሚያስ ይከብዳቸዋል እውነት ከእውቀት ጋር ስለያዘ ሞግተው ሊረቱት አይችሉም ኤርሚ ፊት መዋሸት አይቻልም

    • @mezmurebekele6253
      @mezmurebekele6253 7 месяцев назад +2

      lemin silemiyamnew metshaf kidus ayweyayim kekebede ewnet keyaze lol

    • @natnaelashebir7120
      @natnaelashebir7120 7 месяцев назад +5

      😂😂😂😂 Ermiyas new ewiket yalew ere dena sew tira

    • @user-cp6hc3km4k
      @user-cp6hc3km4k 7 месяцев назад +1

      አቡን ለምን ፈራው

    • @adilalaabay1571
      @adilalaabay1571 7 месяцев назад

      Eski wend kehone gebto yekeraker,sew tera beletu erasu meta alech ayate

    • @adilalaabay1571
      @adilalaabay1571 7 месяцев назад +1

      Tesadabiw awere

  • @alazarmulugeta5606
    @alazarmulugeta5606 7 месяцев назад +2

    አረ ኤርሚ አስብ ንግግርኸ እዛው እዛው የሞኝ ለቅሶ አታድርገው

  • @Adesaba
    @Adesaba 7 месяцев назад +1

    It’s very difficult to have discussion with Ermias, he got anger issue and hateful ፀልዩለት

  • @MenelikTvEthio360
    @MenelikTvEthio360 7 месяцев назад +1

    ሁሉም ግለሰብ መሳደብ እና ፍረጃ ብቻ
    ፕሮቴስታንት ይቺ ነች ብሎ የማያስተምሩ አሳዛም መናፍቃን።

  • @SolomonKinfe1
    @SolomonKinfe1 7 месяцев назад

    ሶፊያ ገነት እገባለሁ ላልሽዉ በህይወትሽ አራስሽን ከቅዱስ ጳዉሎስ ጋር አስተያይ እና ቅዱስ ጳዉሎስ ያለዉን አስቢ እኔ ሌላዉን ከሰበኩ በሗላ የተተዉኩ እንዳልሆን ስጋየን አጎስማለሁ ብሏል በትህትና አንቺ እንደዚህ ያልሽዉ በምን ተገንዝበሽዉ ነዉ ትሁታን እንዲህ አይሉም ::

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 7 месяцев назад

      እንዴ እንዴት ነው ገነት የማትገባው? ጌታዋ እየሱስ ስለሃጥያትዋ ተሰቅሎላት፣ ሞቶላታል። ትበል እንጂ ። !!!!!

    • @genetbekele515
      @genetbekele515 7 месяцев назад +1

      ገነት የሚገባውእኮ ትሁት ስለሆንሽ ሳይሆን ጌታችን እየሱ ክርስቶስ በመቀል ላይ ስራውም ሰርቶ ተፈፀመ ስላለ ነው እንዲሁበፀጋ
      የእግዚአብሔርን የቁጣ ትኩሳት በደሙ ያበረደልን በአብ ቀኝ የተቀመጠው ስለኛ በደል ሲል ክብሩን ትቶ ከንግል ማርያም በበረት ተወልዶ ይሄ ሁሉ የተከፈለው ስለኛ ሀጢያት ነው በፅድቅማ ማንም አይገባም

    • @SolomonKinfe1
      @SolomonKinfe1 7 месяцев назад

      ቅዱስ ጳዉሎስ ያንን ያለዉ ክክርስቶስ የመስቀሉ ላይ ስቅለት በሗላ መስሎኝ ያንን ያለዉ አንቺ የተረዳሽዉን መረዳት ስላልተረዳዉ ይመስልሻል አንደዛ ያለዉ አንቺ ባልሽዉ መንገድ ክርስቶስ ስላላለ ነዉ ዉዶቼ እኔ እንደዛና እንደዚህ አልልም በትህትና በፆም በፀሎት ከራስ ባልሆነ ከመንፈስ ቅዱስ በሆነ መረዳት በመረዳት ክርስትናን ኑሩ በርግጠኝነት የምነግራችሁ በየትኛዉም የክርስትና አስተምህሮት ትህትናና ቅን መሆን ለሰዉ መኖር በመሳሰሉት ነዉ መፅደቅ::

    • @bitaniyayanore8829
      @bitaniyayanore8829 7 месяцев назад

      @@SolomonKinfe1 ወንድማለም ቃሉ የሚለው፣ ማንም እንዳይመካ በሰራነው ስራ ሳይሆን እንዲሁ በነፃ በክርስቶስ ደም ፀድቀናል፣ መንግስተ ሰማያት ለመግባት ሳይሆን ምንፆመውና ምንፀልየው እና ትሁት የምንሆነው፣ ስለፀደቅን በክርስቶስ ደም ስለታጠብን ነው መንግስተ ሰማያት የምንገባው።
      ወደ ኤፌሶን 2:8
      8 ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
      9 ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።

  • @adentedela5358
    @adentedela5358 7 месяцев назад +1

    ሶፊ ስለ ኦርቶዶክስ ማወቅ ከፈለግሽ ድርሳናቸውና ገድላቸውን እንዲሁም የታቦታቸው ብዛት የበአላቶቻቸው ብዛት ገዳማቱ ኮተቱ ፀበሉ ፊትለፊትሽ ተገትሮልሻል

    • @feleayu9390
      @feleayu9390 7 месяцев назад

      የሬሳ ትል ኮተት ያርግሽ

  • @Tewobista2022
    @Tewobista2022 7 месяцев назад +1

    አሜን! 🤲

  • @ariamtube7943
    @ariamtube7943 7 месяцев назад +1

    ኤርሚያስ ተናግረህ ለማሳመን ሞክር እንጂ በንዴት አይሆንም ሶፊ በቃ ታስታውቃለች ተመልሳለች

  • @MenelikTvEthio360
    @MenelikTvEthio360 7 месяцев назад +1

    ማርቲን ሉተር በ1960ዎቹ እንደ ፍቅርሲዝም በመሰረተው ጴንጤ (ፕሮቴስታንቲዝም) መስመር መጨቃጨቅ።ግን አንተ ማነህ ኤርሜያስ?

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f 7 месяцев назад

    Daniel yemitbal maheyem yematawkewen lemin tawerale... minu maheyemnehe bdnatihe...

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 7 месяцев назад +2

    ሶፍያ አትርሱኝ አትሁኝ እባክሽ ?

  • @habeshist
    @habeshist 6 месяцев назад

    እኔኮ ሚገርመኝ እናንተው ፈራጅ እናንተወ ድኛለሁ ??? እና ስለማን ነው ሊፈርድ ነው የሚመጣው ጌታቹ????

  • @raheltadesse8445
    @raheltadesse8445 7 месяцев назад +1

    አይ ሶፊያ በየ አመቱ የሆነ ነገር ማምጣት ትወጃለሽ ከአመት አመት አትማሪም እረ ተይ ሌሎችን ዘማርያንን እዪ እባክሽ

  • @leyikunbirhanu5018
    @leyikunbirhanu5018 7 месяцев назад +1

    ምን አይነት አመል ነው ያለህ ኤርሚያስ አንተ ደጅ ሁን ከፈለክ ልጆቹን ስለማትቋቋሟቸው ነው እንዳይገቡ ያላችሁት