ከ5 ዓመት የፍቅር ቆይታ ቡኃላ - ሽምግልና ተላከ - Sam and liha shemgelena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 643

  • @SAMANDLIHA
    @SAMANDLIHA  Год назад +51

    Stay tune families ❤

  • @Tsihaa
    @Tsihaa Год назад +83

    ኢትዮዽያ ውስጥ ሚዲያ ላይ ወቶ የተሳካ ነገር በእናንተ በማየታችን ደስ ብሎናል ለሌላውም ተስፋ ነው ዘመናቹ ይባረክ መልካም ትዳር🥰🥰🥰

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +2

      ❤❤❤❤

    • @Peacefullife0404
      @Peacefullife0404 Год назад +2

      Betam true niw

    • @HK-MD
      @HK-MD Год назад +3

      ማሪያምን አወ እኔ ክህሎት ላይ ከቀረቡት የተለያዩት ይበልጣሉ።

  • @onelove1703
    @onelove1703 Год назад +19

    እረ ሽማግሌ የሚላክልኝ ቀን ናፈቀኝ ይህው በስደት 14 አመት ሆነኝ 34 አመቴ ነው የማዳም ቅመሞች አሁንማ ስነሳም ስቀመጥም ስተኛም ምኞቴ ሁሉ ትዳር ሆንዋል እባካቹ በማርያም ክርስትያን የሆናቹ እህተ ገብርኤል እያላቹ በፀሎት አስቡኝ❤❤❤

    • @fatimamohammed6818
      @fatimamohammed6818 Год назад

      አብሽሪአንድቀን

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 Год назад +1

      ያረብ👉 የሚወዳት👌 የምትወደው የሚሳሳላት እድሜ ጤና ከልጆች ከሀብት ጋ አላህ ይስጥሽ 🙏

    • @mestunigusu2735
      @mestunigusu2735 Год назад +1

      Embete be tidar belij tibarkish ehite comment metsaf alodim gn lalfish silalchalkugn new fetari yikdemish yasebshiw hulu yisakalish

    • @medinaesmael5365
      @medinaesmael5365 Год назад

      አብሸረአንደ ቀን ይሆናል

    • @medhin8187
      @medhin8187 Год назад

      ኣይዞሽ ፈጣሪ ላንቺ ያላትን ቀን ኣለዉ ለሁሉም ግዜ ኣለዉ ።❤

  • @britgraweyti
    @britgraweyti Год назад +6

    እንኳዕ ደስ በለኩም ብትግርኛ 😁❤❤

  • @seraytteklay8460
    @seraytteklay8460 Год назад

    ብጣሚ ደስ ዝብል

  • @elenieleni3440
    @elenieleni3440 Год назад +2

    እንካዕ ደስ በለኩም ሽኮራት 🙏🥰🥰

  • @ramutube6303
    @ramutube6303 Год назад

    Sam & Liha Congra

  • @ethcc7196
    @ethcc7196 Год назад +25

    ወላላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያም
    ጅማራችሁም ፍፃማችሁም ታሳምርላችሁ
    የአብርሃም እና የሳራ ፍቅር ይስጣችሁ

  • @DET121
    @DET121 Год назад +2

    Aditatey Tegaru tsbukat ❤💛

  • @tewahdohaymanote7072
    @tewahdohaymanote7072 Год назад

    እንካዕ ደስ በለኩም ♥️♥️♥️

  • @tsige1234
    @tsige1234 Год назад +4

    እረ ናትና ድኩም ይፈትወኩም እየ ፍቅርኩም ይብዛሕ😍😍😍😍

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад +1

      Thank you gual adnaa❤❤

  • @BahiMiru
    @BahiMiru Год назад

    congra same

  • @mersimersi1657
    @mersimersi1657 Год назад +2

    ደስታኹም ደስታና እዩ ሹኮራተይ😍

  • @kidistmat5194
    @kidistmat5194 Год назад

    Congra enkuanem endelelochu alhonachu melkamu Hulu yegtemachu

  • @munasolomon2760
    @munasolomon2760 Год назад

    Enkuan Lezi kbr abekachu Allah Keri zemenachun bedesta yarglachu

  • @bitybity4949
    @bitybity4949 Год назад +4

    እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም መጨረሻችሁን ታሳምርላችው ፍቅርን በፍቅር ላይ ጨምሮ ይስታችሁ ለቁም ነገር ያብቃችሁ የምወዳችሁ ካፕሎች

  • @mokonninagengew-mp6xv
    @mokonninagengew-mp6xv Год назад

    Owwww amazing god bahale Des yelal betam

  • @buzeyeshi4876
    @buzeyeshi4876 Год назад +25

    ቀሪ ዘመናችሁን ልኡል እግዛብሄር ይባርክላችሁ🤗🙏

  • @zfanchanal7206
    @zfanchanal7206 Год назад +2

    ኣሰይይይይ እንካዕ ደሰ በለኩም ኣሕዋተይ ዝፈትወኩም መርኣያ ፍቅሪ💝💝

  • @sunset9000
    @sunset9000 Год назад +38

    ኢትዮጵያዬ የኔ ወርቅ ሀገር ባህላቺን እኮ ማማሩ ሰላም ለሀገራችን እናተንም ትዳራቹን ይባርክላቹ

  • @seadi5831
    @seadi5831 Год назад +7

    ወላሂ ትልልቅ ሰወችን ሳይ እንደት ደስ እንዳለን
    ባህላችን እኮ ደስ ሲል

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Год назад +14

    ወይኔ እንደኔ በነሱ ደስታ የተደሰተ አለ
    እግ/ር ትዳራቹሁን ይባርክ።ትዳራቹሁ የአብራም እና የሳ ያርግላችሁ እግዚአብሄር።

  • @tlgray4660
    @tlgray4660 Год назад

    Enkan des alachu maroch tdarachu yibarek🥰🥰🥰

  • @smd7650
    @smd7650 Год назад +3

    ዕንኳዕ ነዚ ግዘ ዓብፀሐኩም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖

  • @mekdiewasihun3668
    @mekdiewasihun3668 Год назад

    ምርጦች

  • @lidiyalidiya5116
    @lidiyalidiya5116 Год назад

    ዋው

  • @kisanetghebre8901
    @kisanetghebre8901 Год назад

    እልልልልልልልልልልል💗
    from Eritrean😊

  • @bezawitsiyasb5973
    @bezawitsiyasb5973 Год назад

    Yabreham yesara yhunlachu

  • @ethiolove3744
    @ethiolove3744 Год назад

    Waw በጣም ደስ የላል

  • @ሚጣነኝየትግራይልጅ

    እንካን ደስ ኣለቹ ማርያምን ስወዳቹ😘🙏

  • @trhasberhe7738
    @trhasberhe7738 Год назад +2

    ማዓርይ ጎብዝ ኢኪ አምላክ መጭረሻቹ ያሳምረው ፍጻሚክሙ የፀብቀልኩም

  • @mamibabi6805
    @mamibabi6805 Год назад +6

    የቀንየለይ😍😍😍 ፍቅራቹ ይብዛ🙏

    • @SAMANDLIHA
      @SAMANDLIHA  Год назад

      ❤❤❤❤

    • @britgraweyti
      @britgraweyti Год назад

      ገንዘቦም☺️

    • @mamibabi6805
      @mamibabi6805 Год назад

      @@britgraweyti 😍ቋሕ ስለ ዝበሉኒ እየ ኮ😌💚

    • @britgraweyti
      @britgraweyti Год назад

      ማርያምን ዋላ ኣነ ብጣዕሚ እየ ዝፈትዎሞ ❤️

  • @seni194
    @seni194 Год назад +5

    ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ እግዚአብሔር ፍፃሚያችሁን ያሳምርላችሁ❤❤❤❤

  • @hayatlove5436
    @hayatlove5436 Год назад +1

    ወላሂ ስወዳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og Год назад

    እኩዋን ለዚህ አበቃችሁ ኢቶጲያዊነቱን የጠበቀ ወግ ዋው ❤❤

  • @HVida2319
    @HVida2319 Год назад +1

    እኔ እኮ አላምንም 😮በጣም በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ማርያምን እንኳዐ ደስ በለኩም ዘንሀዋተይ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @muluteka8436
    @muluteka8436 Год назад +4

    ከለቀቃቹት ቪድዬ ሁሉ ያስደሰተኝ ቤናር ይሄ ነው ሱው ያሰበው ሲሳካ መጨረሻው ሲያምር እንዴት ደስ ይላል እግዛቢሀር መጨረሻቹን ያሳምርላቹ

  • @hawakedirkedirawal3217
    @hawakedirkedirawal3217 Год назад

    ማሻአላህ

  • @fikertessema6159
    @fikertessema6159 Год назад

    My inspiration congrats ..... God bless u ....

  • @anaa8174
    @anaa8174 Год назад +1

    ፈጣሪ ያብርሀምና የሳራ ያድርግላችሁ በርቱ ውለዱ ክበዱ

  • @mezmur_channel1
    @mezmur_channel1 Год назад

    Liyayena sami ba mejemeriya inkuhan desa alachu ba midiya layi kamakachew tindochi 1 nachu ina dessss yilali inkuhan dessss alachu ba digamiii🥰🥰🥰🥰

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 Год назад +3

    የኔ ቆንጆዎች እደዚህ በወግ መአረግ ያበቃችሁ ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ያረገው
    አላህ ጥሩ መልካም ነገሮች እዲገጥማችሁ እመኝላችኃለሁ

  • @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
    @ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Год назад +1

    የሀገሩን ባህል ስርዓት የሚያከብር ሰዉ በጣም ያስደስኛል እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክላችሁ

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 Год назад

    ዋዉዉዉዉ ደሰ ስትሉ እኳን አላችሁ

  • @birtukantolla7814
    @birtukantolla7814 Год назад

    Egzbiher ayleyachu weboch 🔥🔥🔥

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri Год назад +3

    ዋው ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ❤

  • @adiadi7023
    @adiadi7023 Год назад

    በጣም ደስ ብሎኛል

  • @lidyagermay4516
    @lidyagermay4516 Год назад

    ሊ ጽብቅቲ

  • @zebozebo1450
    @zebozebo1450 Год назад

    Yalllhe welhi btam mewedachu sami& liy hobzechi btam des biloghal1000 amat bfikr nuirilghin

  • @tinbittesfaye
    @tinbittesfaye Год назад +25

    ለምንድነው ትላልቅ ሰዎች ሳይ በጣጣጣም ደስ የሚለኝ😢❤❤❤ እና መልካሙ ሁሉ ይግጠማቹ

  • @eskatube3056
    @eskatube3056 Год назад

    ተባረኩ😘😘😘

  • @betgtube7282
    @betgtube7282 Год назад +3

    ሊሃዬ የኔ ቀጫጫ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጣፋጭ
    ሳሚሻ አንተም እንኳን ደስ አለክ ትዳራቹሁ የተባረከ ይሁን

  • @saranegn2219
    @saranegn2219 Год назад +9

    እንኳን ደስ አላችሁ ውዶቼ ፈጣሪ በልጅ ይባርካችሁ🙏🙏🙏

  • @tigistmolla30
    @tigistmolla30 Год назад +9

    ኡፍፍ የእመቤቴ ስእለ አድኅኖ ሳይ ልቤ በፍቅር ቅልጥ ትላለች ጎበዞች ወግ ማረግ መጠበቃችሁ ደስ ይላል

  • @kalkidan8453
    @kalkidan8453 Год назад

    for the first time ...siska on social media ...level up

  • @selamdubale5151
    @selamdubale5151 Год назад

    wow congrats miwedachihu

  • @meronseyfu1174
    @meronseyfu1174 Год назад +26

    ሊያዬ እንኳን ደስ አለሽ ይሄ ለቤተሰብም ላንቺም ትልቅ ክብር ነው እውነት አስደመማችሁኝ አስተሳሰባችው ከእድሜያችው በላይ ባህላችውን የማትረሱ አቦ ይመቻችው ውለዱ ክበዱ አይለያችውውውውው አሜን በሉ ደሞ

  • @man-dh6kj
    @man-dh6kj Год назад +3

    ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አላቹ በጣም ነው እምወዳቹ🥰 ደሞ ትግረኛሽ ደስ ሲል መዓረይ 💙

  • @ፅናት-ለ4ኸ
    @ፅናት-ለ4ኸ Год назад

    በጣም ነው የምወዳችሁ
    ሴት ከወለዳችሁ ክርስትናዋን አደራ ለእኔ

  • @greecegr7524
    @greecegr7524 Год назад +1

    ከመጀመሪያ ጀምሬ ነው የማቃችሁ እና በታም ደስ ብሎኛል congratulations L&S

  • @haddik6575
    @haddik6575 Год назад

    እንኳን ደስ አላችሁ

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +1

    እንኳን ደሥ አላቹህ ዉዶቼ

  • @galeraya1795
    @galeraya1795 7 месяцев назад

    ❤❤

  • @fyorimehari7744
    @fyorimehari7744 Год назад +1

    Im so happy for you

  • @emantesfalem8359
    @emantesfalem8359 Год назад +1

    Wledu kbedu embete maryam mchrsachun tasamrew am so happy guys

  • @saramohammed3078
    @saramohammed3078 Год назад

    ወይኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔኔ ፍትፍት እስከምትበሉ ጅጅት እስክትሉ ሁሌ እንደ ሙሽራ ተዋዳችሁ ሺ አመት ኑሩ ፍቅራችሁ እንደ ቃልዬና አድስ ያድርግላችሁ እነሡ ደስስስ ስለሚሉኝ መልካሙን ተመኘሁላችሁ

  • @መክሊት-መ3ጨ
    @መክሊት-መ3ጨ Год назад +11

    ይመስገነዉ ስለሁም ፈጣሪ ያሰባችዉትን ያሳካላችዉ ይጠብቃችዉን❤

  • @Nejat197
    @Nejat197 Год назад +3

    ዋዉ ማሽአላህ በጣም ደስ ይላል ቤተሰብን ስርአቱን ባህልን ማክበር ያስከብራል የኒ ዉዶች በሉ በደምብ መብሰል እና ጎበዝ መሆን እንዳለባችሁ እንዳረሱ ፈጣሪ አይለያችሁ ለብዙወች አርአያ እንድትሆኑ ተመኘሁ የምር ደስብሎኛል 🥰🥰

  • @blenteahome
    @blenteahome Год назад

    thanks to god ahunem egziabher yerdachu

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Год назад +1

    ተባረኩ በፍቅር ያኑራችሁ

  • @bisratab172
    @bisratab172 Год назад

    Elilililillll...... Yatsnachihu befikir zileku.

  • @aynalemworku3776
    @aynalemworku3776 Год назад +1

    የሽማግሌዎቹ ሞገስ እግዚአብሔር እድሜና ጡና ይስጣችሁ እናንተንም የልጅ አዋቂ ስለሆናችሁ እድሜና ጤና የስጣችሁ ትዳራችሁ ይባረክ በልጆች ይባረክላችሁ እወዳችኋለሁ

  • @hiwottaye2780
    @hiwottaye2780 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hayathayat2324
    @hayathayat2324 Год назад +1

    ማሻአላህ እኳን ዴስ አላችሁ ወዶችዬ በፍቅር ኑሩ

  • @tesomehailu5588
    @tesomehailu5588 Год назад

    Wow wow...

  • @najat1117
    @najat1117 Год назад

    ደስስስስስስስስስ ሲል በአላህ እንኮን ደስ አላችሁ

  • @mylifelove1088
    @mylifelove1088 Год назад +2

    ያአብረሀም የሣራ ይሁንላቹሁ የኔ ውዶች

  • @rbkamesele6763
    @rbkamesele6763 Год назад

    እንካዕ ደስ በለኩም . .... ፈጣሪ መጨረሻቹሁን ያሳምርለቹ!

  • @ህይወትቻናል
    @ህይወትቻናል Год назад

    የኔ ምርጦች ደስስስ ብሎኛል

  • @gsuu5686
    @gsuu5686 Год назад

    ሁሌም መልካሙን ነገር ይግጠማችሁ ማሮቼስውዳችሁ

  • @susums1376
    @susums1376 Год назад +1

    ወይኔ በጣም ደስ ይላል 🎉🎉🎉 አይለያቹ❤🥰

  • @semirahassenhassen8543
    @semirahassenhassen8543 Год назад

    Betam desi yelal ekon desi Alachu

  • @ብርቱካንአበበ-ኸ3ለ

    እውነት ነው ፍቅራቸው ማለት ነው ፕራክ እዳይሆን

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Год назад

    ይመቻችሁ ማሮች

  • @hannadaniel1383
    @hannadaniel1383 Год назад

    Enkowan lezi abekachu

  • @meseretababu987
    @meseretababu987 Год назад

    ማርያምን በጣም በጣም ነው የምወዳችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ውለዱ ክበዱ በመንገዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር አይለያችሁ❤❤❤

  • @yzanu9858
    @yzanu9858 Год назад +4

    እንኮን ደሰ አላችሁ ለዘላለም አይለያችሁ❤❤😍😍

  • @meseretgirma8425
    @meseretgirma8425 Год назад

    አከበርኳቹ 👏👏👏

  • @efratatube286
    @efratatube286 Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር የፍቅር ቆይታችሁን ፈተናውን ሁሉ አልፋችሁ ለዚህ ስለበቃችሁ ደስስ ብሎኛል። እና እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ቀጣዩን ህይወት ይባርክላችሁ። በእውነት ኮርቸባችኋለሁ ጥንዶች ጀምራችሁ እስካሁን ያላችሁ እናንተ ናችሁ ። በርቱ ስትበዳደሉ በይቅርታ እለፉ ። እናንተን ተምሳሌት እሚያደርግ ብዙ አለ ። በርቱልን ❤️❤️🌺ኢትዮጵያ ዬዬዬ ስርዓትሽ ግሩም ነው 🇪🇹❤️

  • @yeabseraalemayehu425
    @yeabseraalemayehu425 Год назад

    Lihaye liteykshma bemejemeriya ken shemagle nwa eshi yetbalew? Nw kezi befit metew nbr liye

  • @woynshettefera450
    @woynshettefera450 Год назад

    you guys eko already living together.

  • @ኢትዬጺያሀገሬ
    @ኢትዬጺያሀገሬ Год назад +4

    የኔማሮች እመቤቴማሪያምበፍቅር ታኑራችሁ ❤❤❤

  • @hiwibetsi12
    @hiwibetsi12 Год назад +7

    ወይኔ ጉዴ ደስታዬን ልገልፀው ሁሉ አልችልም ኦኦኦኦኦኦኦ ኧረ በስመአብ እንኳን ደስ አላቹ ብቻ ❤❤❤❤❤👏👏👏👏😄😄😄

  • @kstudios03
    @kstudios03 Год назад +1

    Congratulations 🎊 guys wish u a happy life

  • @mebafiya1639
    @mebafiya1639 Год назад

    Enkuan dee alachu nkuan lezih abekachu luv u guys😘...demo liha betesebochsh samn aschenekuta😂yetabtu🥰

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ቐ6ሠ

    እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @ሠላሜባንተነውየኔጌታ

    አብራቹ አርጁ ወለዱ ክበዱ ፍቅር በፍቅር ላይ ጨምሮ ጨማምሮላቹ እረጅም አመት ኑሩልን😘🙏

  • @kemilaadem6935
    @kemilaadem6935 Год назад

    🥰🥰🥰

  • @eska5438
    @eska5438 Год назад

    Creator protect you from all bad things make you begger l can't express in words how much l love you 😍😍😍

  • @YoYo-xw6oh
    @YoYo-xw6oh Год назад +1

    digl maryam zemenachun tibarkew abirachu አርጁ 🥰❤️