🔴 ታላቅ ተቃውሞ ተነሣ! ዲ/ን ዮርዳኖስ አበበ ዝምታውን ሰበረ...

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 266

  • @orthodoxtube_21
    @orthodoxtube_21  8 месяцев назад +18

    ✨ትላንት በኃያሉ መልአክ ቀን የተቀረፀ ስላልደረሰልኝ ነው።😊
    ሁለተኛውን ቻናል #Bete_ማርያም'ን subscribe ይኸው👉 youtube.com/@bete_mariam-1?si=bqhqGdWgW5sIN2P3

    • @LemlemAga
      @LemlemAga 8 месяцев назад

      እሺ ወንድሜ ቤተ ማርያም ነዉ አድርጌአዉ በርታ

    • @geneneasfaw5485
      @geneneasfaw5485 7 месяцев назад

      ኀዐ

  • @SelamSelam-kb7jj
    @SelamSelam-kb7jj 7 месяцев назад +1

    ❤ብፅሁ፡ቅዱስ፡አባታችን፡እሪዲታችው፡በረክታችው፡ይደራብንእሜን።

  • @birtukanyalew6752
    @birtukanyalew6752 8 месяцев назад +29

    ብፁዕ ቅዱስ አባታችን አቡነማትያስ በረከታቸው አይለየን አሜን

    • @bemnethailu1663
      @bemnethailu1663 8 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲❤

    • @danmar8071
      @danmar8071 7 месяцев назад

      አሜን. አሜን.. አሜን...

    • @meseretmesi8085
      @meseretmesi8085 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 7 месяцев назад +16

    ብፁአን አቡነ ማቲያስ በረከታቸው አይለየን አገራችን ኢትዮጵያውያን በሰላም ይጠብቅልን ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን

  • @alemsegedgebreselassie7407
    @alemsegedgebreselassie7407 8 месяцев назад +18

    ዲያቆን ዮርዳኖስን እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ዕድሜውን ይሰጠው ከዚህ ዘመን ክፉ አውሬ እግዚአብሔር ይጠብቀው እውነቱን ፍርጥርጥ አድርጎ ነው ሁሌም የሚናገረው

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  7 месяцев назад

      በትክክል።

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 месяцев назад +2

      ​@@orthodoxtube_21እስቲ እነማን ናቸው ጳጳሳት መናፍቅ የሆኑ ብለህ ጠይቀው ወንድሜ፧
      እውነት መናፍቅ ጳጳሳት እንዳሉ ካወቀ ስማቸው ሳይጠቅስ ማለፉ ትክክል ነው ወይ፧

    • @amanMtk
      @amanMtk 7 месяцев назад

      @@God-db9vp ewnetun new ye miyaweraw diakon

    • @God-db9vp
      @God-db9vp 7 месяцев назад

      @@amanMtk ታድያ እውነት ከሆነ ስማቸው ለምን ኣልጠቀሰም፧

  • @RedietTaha
    @RedietTaha 8 месяцев назад +13

    ብፁ አቡነ ማትያስ በረከታቸዉ ይደርብን❤

    • @danmar8071
      @danmar8071 7 месяцев назад

      አሜን. አሜን.. አሜን...

    • @MesekeremAdane
      @MesekeremAdane 7 месяцев назад

      Amen Amen Amen

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 месяцев назад +9

    አሜን አሜን አሜን አንቺን የሰማ ቅዱስ ገብርኤል ጥሩ ትዳር ልጅ ለሚመኙ ሁሉ ይስጣቸው

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 7 месяцев назад +5

    አባታችን አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ፀሎት በረከታቸው ይክፈለን አሜን አሜን ❤️🙏❤️ እግዚአብሔር አምላክ ይማረን

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 7 месяцев назад +2

    እድግ በይ የኔ ጣፈጭ

  • @FhXfs-kp9vz
    @FhXfs-kp9vz 7 месяцев назад +3

    ብፅዕ ወቅዱስ አባታችን አባ።ማትያስ በረከታች ይደርብን😢😢

  • @asterwordofa236
    @asterwordofa236 7 месяцев назад +3

    ብፁአ አባታችን በረከታቸው ይደርቡን

  • @hailuasmarearage2519
    @hailuasmarearage2519 8 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ወንዲማችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ይህን ዲምጽ ጾመ ድጓ መማር ነበረበት እኔ ልሙት በጣም ያምራል ዜማ አሰባበርህ ይበል ነው !!! ወንድሜ በርታ❤❤❤

  • @AlemuBekele-td4lq
    @AlemuBekele-td4lq 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪ ይማረን የማራቸዉ

  • @egualetsiyon7088
    @egualetsiyon7088 7 месяцев назад +4

    የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በረከት በኹላችን ላይ ይደርብን

    • @danmar8071
      @danmar8071 7 месяцев назад

      አሜን. አሜን.. አሜን...

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 7 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @mhretmhret270
      @mhretmhret270 7 месяцев назад

      ኣሜን

  • @EliasH-r4j
    @EliasH-r4j 7 месяцев назад

    ያባታችን አብነ ማትዮስ በረከታቸው ና ረድኤታቸው ይደርብን ካስመሳዮች ከአውሬዌች ይጠብቅልን አሜን

  • @aaff882
    @aaff882 7 месяцев назад +3

    ብፁህ ኣባታችን ኣቡነ ማትያስ በረከታቸው ይድረስብን

  • @najathasan9285
    @najathasan9285 7 месяцев назад +1

    የማርያም
    አሜን አሜን አሜን የብፁእ ወ ቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርይርክ ዘ ኢትዮጵያ ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለኃይማኖት በረከታ
    ቸው አይለየን ለብፁእ ወቅዱስ አባታችን እግዚአብሔር ጤና ከዕድሜ ያድልልን አሜን

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 7 месяцев назад +1

    እውነት ነው መምህር ቅዳሴውን በእግዚአብሔር ፍጥረት ለሚያምኑ ለንፁህ አቡነ አባቶች።
    ስብከት ለአማኙ በልጆቹ እና በቤቱሰቡ በትጋት መስራት እንዳለብን የተሰጠው ጥቆማ እውነት ነው ።

  • @MesekeremAdane
    @MesekeremAdane 7 месяцев назад +1

    ማማዬ ፈጣር በቤቱ ያሳድግሽ

  • @VovGar-g3f
    @VovGar-g3f 7 месяцев назад +1

    ኣሜን !

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 8 месяцев назад +1

    አሜን ❤አሜን ❤አሜን ❤ ቅዱስ ❤ ገብርኤል ❤። ከሁላችንምጋር። ❤ይሁን
    ❤አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤ ቃለ ❤ ህይወትን ❤ ያሰማልን ❤ ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 7 месяцев назад +2

    ብፁዕ አባታችን ብርክታቸው ይድረብኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አቤቱ ይመጣብኝ በምህረቱ ብቸርነቱ ይማረን አንችን ይሰማ እኛንም መላኩ ቅድሰ ገበረኤል አባቴ እንኳን ሰማሺ እኛም ይሰማኝ አሜን አሜን አሜን በጥብብ ፍጣራ ይሰድግሺ እውነት ነው መምህራችን ቃለህውት ይሰማልኝ አባታችን ቃልህውት ይሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abrbayehulemma3073
    @abrbayehulemma3073 7 месяцев назад +4

    ብጹ አባታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 8 месяцев назад +4

    የብፁዕ ወቅዱስ አባታችን አባ ማትያስ በረከት ይደርብን 🤲❤

    • @danmar8071
      @danmar8071 7 месяцев назад

      አሜን. አሜን.. አሜን...

  • @SeblemolaworkeTsigeredamolawor
    @SeblemolaworkeTsigeredamolawor 8 месяцев назад +3

    አባታችንበረከቶዎትይደርብን

  • @LemlemAga
    @LemlemAga 8 месяцев назад +4

    ቸሩ መዳኒአለም ሰላም ናፈቀን ሰላምህን ላክልን

  • @RMetica
    @RMetica 7 месяцев назад +1

    ብፁዉነቶ በረከቶ ይድረሰኝ የኔ አባት ድንግል ማርያም አደራሽን እናቴ ❤😢

  • @MarryKasa
    @MarryKasa 8 месяцев назад +2

    መምህር እዮብ ዘመንህን ይባርከው እውነት ነው እግዚአብሔርን መስበክ ከቤት ከቤተሰብ ቢጀመር ቢሰበክ ትምህርት የቄስ ትምህርት ቢንልካቸው አሁን ካለው ከክስረ እንድናለን ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 7 месяцев назад +2

    አሜን እንኩዋን ተሳካልሽ ከእግዚአብሄር የመጣ ሁሉም ሙሉና የተባረከ ነው እንደሰማሽ ለኛም ወላዲት እመአምላክ ትሰማን ፈጣሪ ታሪክን ይቀይር እንኩዋን ደሰ አለሸ

  • @tsigehanakiros7713
    @tsigehanakiros7713 8 месяцев назад +3

    የአባታችን በረከታቸው ይደርብን...

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 8 месяцев назад +4

    እልልልልልልል❤❤❤ አሜን መላኩ ገብርኤል እኔንም ይስማኝ የሰው አትወልጂም ልጅ የለሽም እካሁን ያሳቀቀኝ እውነት እግዚአብሔር የፈቀደው ይሁን ብየ ዝም ብልም ሰው ሰንት ልጅ አለሽ ውይ የሚለው 😢😢 እግዚአብሔር አንድ ቀን እደሚጎበኘን አምናለሁ እመብርሃን አለች

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  7 месяцев назад +1

      እግዚአብሔር ከእንዳንቺ አይነት ሰው ጋር ነው አይዞሽ ሰውን አትስሚ ወላዲተ አምላክን በፍፁም ልብሽ ጠይቂያት🙏

    • @ehf4hd522
      @ehf4hd522 7 месяцев назад

      እውነትሸ ነወ እኔም ሀገር በደወል አትወለዱ የለሌ 😥😥😥😥❤

    • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
      @ጎስዓልብየቃለሰናይ 7 месяцев назад +1

      እህቴ ቅዱስ ሩፋኤልን ተማፀኝው እሱ ፈታሂ መህፀን ነው መልከአውንና ድርሳኑን እየፀለይሽ❤❤❤❤❤❤🎉

  • @Zenash-g3w
    @Zenash-g3w 7 месяцев назад +1

    amen

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497 7 месяцев назад +2

    አሜን በረከታቸዉ ይደርብን

  • @GdgDh-tt2yg
    @GdgDh-tt2yg 7 месяцев назад

    እግዜያብሔር በቸርነቱ ፈጥኖ ይማረን በእውነት ከባድ ነው

  • @SeblemolaworkeTsigeredamolawor
    @SeblemolaworkeTsigeredamolawor 8 месяцев назад +1

    ቃለህይወትያሰማልን

  • @haymi211tube
    @haymi211tube 7 месяцев назад +2

    ብፁእ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፖትርያርክ ርእሰ ሊቃዉንት ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀጳጳስ ዘ አክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸዉ ይደርብን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 7 месяцев назад

    ብጹዑ አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቡራኬኦትን ይደርብን አሜን

  • @MeskeremMulisa
    @MeskeremMulisa 8 месяцев назад +3


    አባታችን በረከቶው ይደርብን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma6088 7 месяцев назад

    ቸሩ፣መደሐኒያለም፣ይማረን፣ለመምህሮቻችንም፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣አይነልቦናችንን፣ያብራልን

  • @NetsiAbebe-p1n
    @NetsiAbebe-p1n 7 месяцев назад

    ብፁ አባታችን በረከቶይድረሰን❤❤❤

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 8 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ያሳድግሽ የኔ ማር አዎ ህጻናት እደ ውሏቸው ነው❤❤❤

  • @raniytsegaye8144
    @raniytsegaye8144 7 месяцев назад +2

    ብፁአን አቡነ ማቲያስ በረከታቸው አይለየን አገራችን ኢትዮጵያውያን በሰላም ይጠብቅልን ለዘለአለሙ አሜን አሜን አሜን
    6

  • @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ
    @እግዚአብሔርአባቴማር-ፀ3ፈ 7 месяцев назад +1

    አሜን እንኳን ደስ ያለሽ እህታችን ለእኛም ቅዱስ ገብርኤል ይድተስልን

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 7 месяцев назад +1

    አሜን እግዚአብሔር በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ ያንቺን ስዕለት የሰማ ቅዱስ ገብርኤል የኛንም ስዕለት ሰምቶ ለምስክርነት ያብቃን

  • @ይኩነኒበከመትብለኒ
    @ይኩነኒበከመትብለኒ 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቅዱስ ገብሪኤል ናይ ኩላትና መፅበዓ ሰሚዑ ይፈፅመልና✝️🤲🌾🌾🥀🌾🌾🥀🌾🌾🥀🌾🌾🌹🌾🌾🌹🌾🌾🌹🌾🌾

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 месяцев назад +5

    እማዬ ልክ ነሽ አበሾችያልበላንን ነው የምናከው ስለራሳቸው ሳያውቁ ስለሰው ለማወቅ ሳይተኙ ያድራሉ!!! ትዳርምልጅም እግዚአብሔር ሲባርክ ነው!!!!

  • @berhanualemu3640
    @berhanualemu3640 7 месяцев назад +3

    ብፁዕ ቅዱስ አባታችን አቡነ ማትያስ በረከታቸው አይለየን አሜን።

  • @AvetashKahsay
    @AvetashKahsay 7 месяцев назад +1

    እግዚኣቢሔር ከሁላችን ጋር ይሁን

  • @meskeremdemssie3988
    @meskeremdemssie3988 7 месяцев назад

    እእእእእሰሰሰሰ የኔ እናት እንካን ደስ አለሽ የቅዱስ ገብርኤል አምላክ ይመስገን ❤️❤️❤️

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 8 месяцев назад +4

    እስካሁን አባትሽ መፅሐፍ ቅዱስ አያነብልሽም???? የኔ ቆንጆ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የኔ ቆንጆ!!!

  • @haseerahmad2421
    @haseerahmad2421 7 месяцев назад +3

    የኔማርእመቤቴማርያምታሳድግሽ

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 7 месяцев назад +4

    ብጹዕ አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይደርብን አሜን ከመጣው የፈተና መአበል ፈጣሪ ያውጣን አሜን

  • @ሰሜናዊትየደሙፍሬ
    @ሰሜናዊትየደሙፍሬ 7 месяцев назад +4

    ወንድሜ እይታ እንዲጨምርልህ እሚያሰዳድብ ርዕስ አትፃፍ ሰው ገና ከፓለቲካ ማንነቱ አልወጣም
    ሰላም ለቤተክርስቲያናችን🤍💒✝️♥️🥺🕊🤲
    ሰላም ለሓገራችን🇪🇹🕊🥺

  • @solomonmelese-eu8rb
    @solomonmelese-eu8rb 7 месяцев назад

    አሜን

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 7 месяцев назад

    መምህራችን ቃለህውት ይሰማልኝ እግዚአብሔር ይጥብቅልኝ ወንድማችን ቃለህውት ይሰማልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu 7 месяцев назад +1

    Amen kale hewotn yasmaln

  • @Merafie
    @Merafie 8 месяцев назад +2

    አሜን! ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @asterwordofa236
    @asterwordofa236 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤አሜን አሜን አሜን እግዝአቡሔር ይመስገን!!! ❤❤❤

  • @KhaledKhaled-p4c
    @KhaledKhaled-p4c 7 месяцев назад +1

    amen.amen.amen.ekan.des.alesh❤❤❤❤

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 7 месяцев назад

    አሜንአሜንበቤቱ ያድግልን እንኳን ደስ አለሽ

  • @GrmaMan-nk5ir
    @GrmaMan-nk5ir 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን

  • @shawelshibeshi1692
    @shawelshibeshi1692 7 месяцев назад +1

    በረከታቸው ይደርብን ።ምእመኑ ሀይማኖትን መጠበቅ አለበት። ከሀዲዎቹ ጳጳሶች መጋለጥ አለባቸው

  • @konjiyekidus9054
    @konjiyekidus9054 7 месяцев назад +2

    መምህራችንዲያቆን ዮርዳኖስ ዘመንህ ይባረክ እንኩዋን አሁንና በኮረና ግዜ ሞት በበዛበት ሰለራሰህ ሳታሰብ አንድሰው እሰኪቀር ከመምጣትና ከመሰበክ ወደኋላ አልልም ያልከው ግዜ አልረሳውም አሁንም አንድ የኦርቶዶክስ እግዚአብሄር ከጠላት ይጠብቅህ ይጋርድህ ወንድማችን በርታልን

  • @lozazewde-bd6wc
    @lozazewde-bd6wc 7 месяцев назад +1

    አሚን እውነት ነው

  • @SenaitTefera-xo4jc
    @SenaitTefera-xo4jc 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏 elelelelelelele yenga abat

  • @yemesrachdemissie7591
    @yemesrachdemissie7591 8 месяцев назад +3

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @AyelechBekele-l8o
    @AyelechBekele-l8o 7 месяцев назад +1

    ❤bitu
    Abatachin barkatot yadrban
    Amen
    Amen
    Amen

  • @gamilaenzi2339
    @gamilaenzi2339 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነቱ

  • @BelongsAltogether
    @BelongsAltogether 7 месяцев назад

    እግዘአብሔር ለባና ይሰጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtakanDesalegn
    @BurtakanDesalegn 8 месяцев назад +3

    የሰላም አምላክ ኅያዉ እግዚአብሔር በምህረቱ ይገስፀን። ሁሉም ነገር ግራ ያጋባል

  • @juleitfekadu
    @juleitfekadu 7 месяцев назад +1

    Amen elelelelelele amelake kedus gebrhal lehulachnm godletachnen yemulalen

  • @muraelzebib5022
    @muraelzebib5022 7 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤

  • @mihretberaki1298
    @mihretberaki1298 7 месяцев назад +1

    Amen Amen Amen Kalehiwet yasemalene Medhanialeme kenanete Gare yehune

  • @samrawitkassahun
    @samrawitkassahun 7 месяцев назад

    የብፁህ አባታች የአቡነ ማትያስ በረከታቸው ይደርብ።

  • @AmeleworkAbabu-xx9wz
    @AmeleworkAbabu-xx9wz 8 месяцев назад +1

    አሜን ።

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያስጋችሁ ህፃናት

  • @saratota2329
    @saratota2329 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @SeblemolaworkeTsigeredamolawor
    @SeblemolaworkeTsigeredamolawor 8 месяцев назад +1

    አሜንንንንንንንንን

  • @AsterDemissaKassa
    @AsterDemissaKassa 7 месяцев назад

    በረከታቸው ይደርብን

  • @BethelhemAbera-c9s
    @BethelhemAbera-c9s 8 месяцев назад +3

    እሰይ ዕንኩዋን ደስ አለሽ

  • @siyoumteshome8793
    @siyoumteshome8793 8 месяцев назад +1

    አሜን ❤ እምነት

  • @Yitbanazehabesha
    @Yitbanazehabesha 8 месяцев назад +2

    ወንድሞች እህቶች ፀልዩልኝ እባካችሁ 😢

    • @orthodoxtube_21
      @orthodoxtube_21  7 месяцев назад +1

      የድንግል ልጅ አብሮሽ ይሁን❤❤❤😊

  • @Sara-dq3rz
    @Sara-dq3rz 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን 🎉

  • @Bezo99-q1o
    @Bezo99-q1o 7 месяцев назад

    አሜን፫ቃለሂውት ያሰማልን ያሰማልን

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 7 месяцев назад

    ብፁህ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ እርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወጨጌ ዘመንበረ ተክለሐይማኖት እረዴት በረከታቸው ይደርብን አሜን

  • @muluMulu-ek4sn
    @muluMulu-ek4sn 7 месяцев назад

    አሜን❤❤❤❤አሜን

  • @YByb-z4j
    @YByb-z4j 7 месяцев назад

    ብፁእ አባታችን አቡነ ማትያስ በረከታቸው ይደርብን

  • @sumayaftna4684
    @sumayaftna4684 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @MeargYohannes-fz9gk
    @MeargYohannes-fz9gk 7 месяцев назад

    ኣባታችን ይባርክ

  • @sabahaddis295
    @sabahaddis295 7 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @EtagoEtago
    @EtagoEtago 7 месяцев назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @AlgocodeAlgocode-gj1zi
    @AlgocodeAlgocode-gj1zi 7 месяцев назад +3

    አባ ገብረኪዳን የኔን የትዳር ህይወት ነው እሚያስተምርን ባይሆን እኔ ስደሰት ብቻ ነው ቤተክርስቲያን እምሀደው

  • @ሃብሮምተስፋይ3371
    @ሃብሮምተስፋይ3371 7 месяцев назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ይሁን ይደረግልን.

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 8 месяцев назад +1

    Tebarek Egziabher yistihe!

  • @AL-ry9kw
    @AL-ry9kw 7 месяцев назад

    እሜን እንኮን ደስ ያለሽ

  • @استغفرالله-د4ن1ن
    @استغفرالله-د4ن1ن 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Ethiopia-y9t
    @Ethiopia-y9t 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤
    Amen Amen Amen

  • @yeshiworku2639
    @yeshiworku2639 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መናፍቃንን ምታዋርዱ እሳት እሳት የሆናችሁ ወንድሞች ስላላችሁን ፈጣሪን ልናመሰግነው ይገባል ክብሩ ይስፋ አሜን

  • @seblewongelzeleke-f8l
    @seblewongelzeleke-f8l 8 месяцев назад +2

    ለልጆች ከወላጅ ቀጥሎ እድሜአቸው ለትምህርት ሲደርስ የአቡነ ጎርጎርዮስ ትምህርት ቤት ትልቅ መሰረት አለው ትምህርት ቤቱ በሰፊው ቢስፋፋ ለድሆች ቤተሰቦችም አመቺ ሆኖ ቢስፋፋልን ጥሩ ነበር ግን ትምህርት ቤቱ ደህና ገቢ ላላቸው ብቻ ነው ክፍት የሆነው ።