🥺እንዳልክ እናሄሎ ተለያይቷል መኪና ተናገረች😭🙈💔👂👈

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025
  • 🥺እንዳልክ እናሄሎ ተለያይቷል መኪና ተናገረች😭🙈💔👂👈

Комментарии • 109

  • @mignotnigus6314
    @mignotnigus6314 8 дней назад +10

    አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር አለ😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @אטגןטדסה
    @אטגןטדסה 4 дня назад +1

    ሄሉ፣እግዛአብሔር፣ያለው፣ይጠልጣል፣ዋናው፣ጠንካራ፣መሆንነው፣

  • @SaraHpsh
    @SaraHpsh 8 дней назад +11

    አይዞሽ ሄሉዬ የኔ አስተዋይ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ❤😢

  • @amulove5866
    @amulove5866 8 дней назад +8

    አይዞኝ የኔ ቆንጆ እዉነት ከወነ ባለጌ ነዉ እዳልክ ቀለበት ስንጠብቅ ተለያዩ አይከብዲም ምንዲነዉ ነገሩ

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 8 дней назад +1

      እሱ ምን ያድርግ እዴ. እሶነችኮ ፍቅረኛ አላት ናቲለስራውጭሂዶነው. እስኪመጣ እየተጠቀመችበትነው እዳልክን እሱነውእሚያሳዝነው.

  • @lubabalubba2480
    @lubabalubba2480 8 дней назад +9

    ሄሉ አብሽሪ ወደፊት የኔ ጀግና በራስሽ የምትተማመኔ ጀግናሴት🎉🎉🎉🎉

  • @Atala-wn4os
    @Atala-wn4os 8 дней назад +11

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሪአለ አይክፋሽ❤❤❤

    • @hanalemeneh1896
      @hanalemeneh1896 8 дней назад

      አይዞቪ ሄልየ አንች በጣም ጠንካራ ሴት ነቪ አይዞቪ በርቺ የምትወጅው መድሃኒያለም ካንች ጋሮ ይሁን

  • @HaWa-u8d
    @HaWa-u8d 8 дней назад +8

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ለቦጎ ነው

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 8 дней назад +4

    አይዞሸ ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እግዚአብርአለ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoditmelaku8670
    @yoditmelaku8670 8 дней назад +4

    አይዞሽ ሄሉዬ ፈጣሪ ላንቺ ካዘጋጀውን አዳም ጋር ያገናኝሽ በርቺ ከፈጣሪሽ ጋር ተነጋገሪ

  • @AmyAmy-v5k
    @AmyAmy-v5k 8 дней назад +5

    አይዞሽ😢😢።ሄሉዬ❤❤❤ጀግናነሽ።የኔውድ።ፈጣሪ።አለ።አንቺላይ።በቻ።አደለም።ሄሉዬ።ጀስት።በንዴት።አንድም።ነገር።እደታርጊ።ያለፍውንም።ይሆት።እዳስታውሽ😢😢😢😢

  • @TsigeredaAsefa-q6o
    @TsigeredaAsefa-q6o 8 дней назад +9

    ሄሉዬ አላምንሽም 😢በውነት አላምንሽም 😮

  • @serkialemnibretie
    @serkialemnibretie 5 дней назад

    አይዞሽ ሄሉዬ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ እግዚአብሔር አለ

  • @YoditWebayehu
    @YoditWebayehu 8 дней назад +5

    እረ በስም ከባድ ነው አይዞሽ ለበጎ ነው አንቺ ጠንካራ ሁኚ መጠንከር ይኖርብሻል

  • @EngudayDegu
    @EngudayDegu 6 дней назад +1

    አይዞሽ ሄሉ ፊጣሪ አለ❤❤❤❤❤

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe 7 дней назад +1

    አይዞሽ ሄሉዬ እግዚአብሔር ያለዉ ያንቺ አለ ልብሽን ጠብቅ

  • @genetaragaw6031
    @genetaragaw6031 8 дней назад +6

    አይዞሸ አይክፋሸ መድኀኒዓለም አለ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 7 дней назад

    ይሄ የናቲ ስራ ነዉ ። ደህና አዲስ ህይወት ስትጀምሪ ሆን ብሎ ቪዲዮ መልቀቅ ጀመረ በአመቱ።
    እባካችሁ ታረቁ እንዳልክዬ ተረዳ ነገሮችን ፕሊስ 😢😢💔💔💔

  • @HelenHelu-r4o
    @HelenHelu-r4o 8 дней назад +3

    ሄለና በቃ ያ ሁሉ ልፋት ያ ሁሉ መከራ ለቅሶ ክብርሽን አተሽ ተሰድበሽ ተደብድበሽ ኧረ ምን ያልሆንሽው ነገር አለ በቃ ለዚ ነው ያን ሁሉ ጊዜ ያሳለፋችሁት ለማንኛውም ተከታታይ ድራማቹ ተሳክቶላችዋል የናንተን ፍቅር እኮ ስራውን ትቶ ወይም አሳድሮ ቁጭ ብሎ በጉጉት የሚያይ እጅግ በ100 የሚቆጠሩ ሰዎች አሉ በተለይ ላንቺ ፍቅር ብለው በጣም ያሳዝናል ሄሉ ካንቺ ካልሆነ በቃሽ ያለወንድ መኖር አንችልም እንዴ በቃ ይበቃሻል ለራስሽም ለቤተሰቦችሽም ክብር ይኑርሽ በጣም ከተከበረ ቤተሰብ ነው የመጣሽው በርቺ ጠንክሪ አይዞሽ

  • @Emwoudase-v4p
    @Emwoudase-v4p 22 часа назад

    ሔሉ ውሳኔሽ በአጋጣሚ አይሁን አስቢበትእነዲህ በቀላሉ መፈጠር የለበትም እባክሽን ፍቅር ይታገሳል በመነጋገር ይፈታል እባክሽን አታምርሪ መለያየት የለባችሁም እባክሽን አንደኔ የተፈጠረ ችግር ካለ መፍታት አለባችሁ የሽማግሌ ቀንን ሰንጠብቅ በጣም ነውዐያዘነው

  • @FrehiwotGirma-le2wz
    @FrehiwotGirma-le2wz 8 дней назад

    አይዞሽ ሄሉሻ እውነት ነው አንዳዴ የምናስበው ሌላ የሚሆንብን ሌላ ያጋጥማል ሁሉም ለበጎ ነው አንቺ ጠንካራ ልጅ ነሽ የምታስቢው ሁሉ በቀኑ ይሳካል እግዚአብሔር ውብ ያደርገዋል አይዞሽ በርቺ እኛም ከጎንሽ አንጠፋም ካሁኑ በበለጠ ጠንክረሽ ታሳይናለሽ።❤❤❤❤❤❤ፀልይ ይሳካል።

  • @ירוםישעיהו-ק5ק
    @ירוםישעיהו-ק5ק 8 дней назад +4

    ሄሎሻ ለምን እንደሆነ አልገባኝም አላምንሸም እኮ ብሎሻል ???

  • @mimifeleke4418
    @mimifeleke4418 8 дней назад +4

    እማኪያ ፈጣሪ ካቻጋ ይሁን❤❤❤❤

  • @BerhanMersha
    @BerhanMersha 8 дней назад +3

    Ayezosh yene wed berchii ❤❤❤❤ayzon

  • @saadasadada505
    @saadasadada505 8 дней назад +5

    አይዞሽ፡ሄሉሻ፡አላህ፡ላቺያለው፡አለ፡

  • @Hddbbd-q5o
    @Hddbbd-q5o 8 дней назад +1

    Yene konjo helusha ayizosh wond badanew anchi becha tena..lelaw teref new jegenit❤❤❤❤

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 8 дней назад +1

    ምናልባት ተናቲ ቢሆነዉ እህልዉሀሸ ጠብቂ ታገሺ አይዞሸ እዝርት የሆሸ ልጅ

  • @maremahosen2478
    @maremahosen2478 8 дней назад +2

    ነገሩት ነገሩን ነገሩን አንቺና እንዳልክ ሆናችሁ ፍቱት በመሃላችሁ ሰይጣን አታስገቡ እና እንወድሻለን ለኔ ሊጊ❤❤❤❤❤

  • @MAl-i6q
    @MAl-i6q 8 дней назад +3

    ሄሉዬ የኔ ጀግና በርች❤❤❤❤❤ ተይው

  • @MenaHodeye
    @MenaHodeye 8 дней назад +6

    ለምን ሂሉየ ያሁሉ ውሽት ነበር ሂሉየ

    • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
      @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 8 дней назад

      እሶኮ እየተጠቀመችበትነው. ያማችሆል ፍቅረኛአላትኮ. ናቲ ለስራነውየሄደው. ልጅቶ ሰውላይመቀለድትችላለች

  • @EmabetGezaw
    @EmabetGezaw 8 дней назад +1

    Heluye yen konjoo emebirhan titabikesh wude ❤❤❤

  • @hiwotagonfir6762
    @hiwotagonfir6762 4 дня назад

    አይዞሽ እግዚአብሄር ምልካም ነው

  • @abdulrahmanhabshi2124
    @abdulrahmanhabshi2124 8 дней назад +2

    እንዳልክ ይወድሻል ግን አንቺ የናቲ ፍቅር አልወጣልሽም። እንዳልክ ይፍራል ይጠረጥራል አንቺ ግን።

  • @ירוםישעיהו-ק5ק
    @ירוםישעיהו-ק5ק 8 дней назад +4

    አይዞሸ የኔ እህት በርቼ

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 8 дней назад +5

    Heluy ayizosh yene konjo geta ala

  • @mebratdesta4770
    @mebratdesta4770 8 дней назад +5

    ይህን አስቀያሚ ሽማግሌ እንኳን አላቀቀሽ በነገራችን ላይ የ18 አመት እድሜ ልዮነት ነዉ ያላችሁ እሱ እኮ አባትሽ ማለት ነዉ ለዚ ሽማግሌ ማዘንም ማልቀስም የለብሽም just try to be strong don"t let him to put you down..Be safe...

  • @rakjulan3226
    @rakjulan3226 8 дней назад +3

    Betam baleg new edalek Helu yene jgena ❤❤

  • @FishGirma
    @FishGirma 8 дней назад +6

    የኔ ቆንጃ

  • @JokMob
    @JokMob 8 дней назад +4

    Helu❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @bettyboo7783
    @bettyboo7783 8 дней назад +3

    ሄሉ ተለያየን እያልሽ የፈረደው ፕራንክ ነው እንዴት ይሆናል😂😂😂😂😂😂

    • @ገብሬሏyoutube
      @ገብሬሏyoutube 8 дней назад

      እውነት ነው ሽምግልና ውስጥ እኛ ነበርን

  • @meronhile7925
    @meronhile7925 8 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤አይዞሽ እግዚአብሔር ያለው ይሆናል

  • @muluwelday4144
    @muluwelday4144 8 дней назад +3

    አይሸ ጥንኪ ሄሉዬ አሸይ

  • @tenadessale8304
    @tenadessale8304 8 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😮are wushati nw balunii bagetaha

  • @ماريفةبنتحبشي
    @ماريفةبنتحبشي 8 дней назад

    ይመስለኛል ናቲ ተብየው ነው እሚበጠብጣቸው😢😢

  • @martagita2932
    @martagita2932 8 дней назад +2

    አይዞሽ 💖💖💖💖💖💖✅

  • @hiwotyoseph7199
    @hiwotyoseph7199 7 дней назад

    መቼም እየሱስ አትሉም

  • @mukulshardar8200
    @mukulshardar8200 8 дней назад +1

    ለእንዳልክ ፈጣሪ ደረሰለት ሄሉ የምትባል መሰሪና ተንኮለኛ ሴት ፈጣሪ እንኳን በሰላም ከአጠገበህ አራቀልህ እንዳልክ በጣም እድለኛ ነህ ፈጣሪም ይወድሀል ከሄሉ ገላገለህ ሄሉ እንኳን ለአንተ እና ለቤተሰቦቿ የማትሆን ተነኮለኛ ሴት ናት

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 8 дней назад

    Heluyee ayzosh yene konjo.💖💔💔💔😭😭😭😭

  • @tsiongottwald8431
    @tsiongottwald8431 8 дней назад +1

    Bezu geza negrashe neber Endalk hasabun yikeyayeral 😢

  • @marmm3marmm395
    @marmm3marmm395 8 дней назад +1

    አይዞሽ የኔውዶ

  • @demekyigsaw2659
    @demekyigsaw2659 5 дней назад

    Ayzon Egzabher yaskemetelsh alena bemsgana tekebeyiw.

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 8 дней назад +6

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @maremahosen2478
    @maremahosen2478 8 дней назад

    እኔ ማን ሰቻለው ሰብስክራይብን እኛ የመዳፍ ቅመሞች ሴት ልጅ ስትበደል አንፈልግም ውነቱን ነው ባለፈው ፍራንክ ያረጋት በቤቱ ሠራተኛ ማለት ነው አርግዛበት ይሆናል ኤሉዬ አይዞሽ እኛ ተጎንሽ ነህ

  • @ማሬ
    @ማሬ 8 дней назад

    ምንም አልል ዛሬስ የእውነት??????????

  • @Artcrave33
    @Artcrave33 7 дней назад

    የናቲ ስራ ነዉ ይሄ 😡😠😡😠😡

  • @AsemaJemal
    @AsemaJemal 8 дней назад

    መጀመሪያም ናት ይሻልሻል ናቲን አትግፊው

  • @EdneEdne-c8o
    @EdneEdne-c8o 8 дней назад +4

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @SaraBarKot
    @SaraBarKot 8 дней назад

    ናቲ ግሪክ ዘና እያለልሽ ነው

  • @AlTamkeen-p4t
    @AlTamkeen-p4t 8 дней назад

    ቆጅይ ሆሸ ወይፈለተር ተለየይን ተጠመረን ሰትሉዘድሮ

  • @adcad8498
    @adcad8498 8 дней назад +5

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Zainab-o8o
    @Zainab-o8o 8 дней назад

    አልገባኝም ካቺነዉ ከሱ ምንመጣ ያሰደርሳል ያቺ ያለዉ አለ በምን እደተለያያችሁም ክርሰቶሰ አለሸ

  • @ckvfuv3638
    @ckvfuv3638 7 дней назад +1

    😭😭😭😭🌺🌺🌺

  • @SevanSevan-s7v
    @SevanSevan-s7v 8 дней назад

    Wayne heluyee 💔💔💔💔😭😭😭😭💔💔😭😭

  • @rakjulan3226
    @rakjulan3226 8 дней назад +2

    Semu neg awen aref new

  • @luluhabtu6808
    @luluhabtu6808 8 дней назад

    መቸሰ ተፈቅሯቹ መለያየት ደረሳቹ😅😅😅😅😅😅😅

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 8 дней назад +1

    ❤❤🎉🎉😢😢💔💔አብሽር

  • @Ascia-p6o
    @Ascia-p6o 8 дней назад

    Ayizosh ke fexari mihon yihonal mayihon yiqeral bicha be howotchin besu ij nawu😭

  • @AjmJk
    @AjmJk 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉🎉🎉Ayizosh

  • @TTate-lt7hs
    @TTate-lt7hs 8 дней назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @MakdesMakdes-t9i
    @MakdesMakdes-t9i 8 дней назад

    አይዞሽ ዉዴ

  • @Tagsachi
    @Tagsachi 7 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

  • @HanaGalane
    @HanaGalane 7 дней назад

    Kalagabati.chigri.yelawumi.silazyi.tasmamu.tassito.newu.lihoni.yichilalai

  • @MartaSamouil
    @MartaSamouil 8 дней назад +1

    😭😭

  • @JokMob
    @JokMob 8 дней назад +1

    H❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢

  • @mismtg5829
    @mismtg5829 8 дней назад

    ene ko beteseb gar stmeles leshmglna meslogn bcha heluye letdar sef atbey lbshn atkfechi hulum be egziabher seat yhonal

  • @ZeinaRababah
    @ZeinaRababah 8 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 8 дней назад +2

    ልክስክስ. ፍቅረኛእያለሽ ለጥቅምሽስትይ ተጫወትሽበትልጁን በወድላይወድ መደረብግን ሴቶች አይደብራችሁም

  • @ezgahariatesfay
    @ezgahariatesfay 8 дней назад

    Helush ayzosh lemedehanialm sechw esune melsuna mengedu ymrashal menem malet aydelem wondoch eko endzaw nachew

  • @TleogistTashomi
    @TleogistTashomi 8 дней назад

    💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @lesanthoms3545
    @lesanthoms3545 8 дней назад +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭

  • @Mimi_asmr4L
    @Mimi_asmr4L 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-mf5mo7
    @user-mf5mo7 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MartaMarcus-w5c
    @MartaMarcus-w5c 8 дней назад

    ❤😢😢

  • @Senaa-h6i
    @Senaa-h6i 8 дней назад

    Anche ebte

  • @TezetaMalegeru
    @TezetaMalegeru 8 дней назад

    ❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹❤

  • @عبداللهعادل-ج6ع
    @عبداللهعادل-ج6ع 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Mira-x7k
    @Mira-x7k 8 дней назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢H🎉🎉🎉😢😢

  • @jarmu9113
    @jarmu9113 8 дней назад +1

    አንቺም ወደ ናቲ ልትመለሺ ነዉ አይደል

  • @ዶናት-ኈ1ቘ
    @ዶናት-ኈ1ቘ 8 дней назад

    እና ምን ይጠበስ ምን አድርጉ ነው የምትይን ሄሉ እንዴ ደሞ በከንቱ የፈጣሪን ስም አትጥሪ በቃ አጨቅጭቂን ኦፉ ደሞ እመኑኝ እርጉዝ ነኝ ትላለች እመኑኝ

    • @FishGirma
      @FishGirma 8 дней назад

      እውነት ተለያይተዋል ተጫውቶባት ሔደኤሉሻ ሰው ታምናለች

  • @አዩሽየኮቻዋቲዩብ
    @አዩሽየኮቻዋቲዩብ 8 дней назад +1

    ኮሜታተሮች ያማችሆል. እዳልክ ያሳዝናል. ተጠቀመችበት. እያስመሰለች. እሶኮ ፍቅረኛ አላት. እደ. አቆምያለውልብየላትም እዛምእዛምእያለች ልጁንተጫወተችበት

  • @zhramohamad58
    @zhramohamad58 8 дней назад +3

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @uaegda
    @uaegda 8 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @SabeOro-u3w
    @SabeOro-u3w 8 дней назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢

  • @AaSs-zp3ff
    @AaSs-zp3ff 8 дней назад +1

    💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @NadoNado-r4s
    @NadoNado-r4s 7 дней назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @Sofia-y3o2v
    @Sofia-y3o2v 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @damakechghaly2621
    @damakechghaly2621 8 дней назад

    😢😢😢😢

  • @omanmasirah9032
    @omanmasirah9032 8 дней назад

    💔💔💔😢😢😢😢

  • @GgGg-n2x
    @GgGg-n2x 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MAl-i6q
    @MAl-i6q 8 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @WeeAsd-y9w
    @WeeAsd-y9w 8 дней назад

    😢😢😢😢😢