Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወገንተኛነት የሌለበት ምርጥ ትንታኔ ❤️ሳምንታዊ ፕሮግራማቹህ ቀኑ ያንሳል
እንዴት እንደምወደቻው
ቢንያም ምረጥ ሰው አቀራረብሕ የድምጽሕ ቅላጤ ደስ ይላል በረታ በጣም ትችላለሕ እውቀትሕን ስለምታጋራን እናመሰግናለን ቢኒ ይበልጥ ደግሞ ዮቲዮብ ለብቻሕ ብትጠቀም ደስ ይለኛል ❤❤❤
አለወ ሰረች አረግ
አሁን የሁለታችሁም ትንታኔ ፍፁም ፍትሀዊ ነው። በርቱ ። NBC Ethiopia በቅርቡ የመላው ኢትዮጵያዊያን ምርጫ ይሆናል
በጠም ፍትሃዊ የሆነ ውይይት ነው እውነት ይውጠላችሁ❤❤❤
ድል ለፍልስጤም ጀግና ቢሄድ ጀግና ይመጣል ሲንዋር አላህ በጀነት ያብስርህ 😢ቃልህን አክብርሀል ለህዝብህ 😢
Kkk ኣይጥ ነው ምን ጀግና አሁን መሓመድ 72 ሚስት ይሰጠዋል
ቤቱ መጠው ወረሩት ወንድ ስለሆነ እርሱም ዝም አላለም! እስከመጨረሻው ህቅታ እስካየናት የመጨረሻዋ ድሮን ድረስ በመታገል በክብር ኑሮ በክብር የተሰዋ ሰው ነው አባ ኢብራሂም የህያ ሲንዋር!
እሱ ቃሉን አክብሯል ለሀገሩ ለህዝቡ ለሀይማኖቱ ሂወቱን ሰጥቷል ትግሉ ይቀጥላል ለእርሱም አላህ በመጨረሻው ሀገር ጀነትን ይስጠው ብዙ ተንከራቷል የእኔ አባት❤❤ዱንያ ማለት ከአሱር እስከ መግሪብ ያለች አጭር ጊዜ ነች
ሰው በእጁ የገደለ ጀነት ይገባል?
@@konjittadesse2126 አይዋ !!
@@konjittadesse2126አወ ካልንሽ እስልምና ገዳይ ነው ልትይን ነው አይደል . ጥያቄ ስትጠይቁ ለራሳችሁም እንደሰው አስቡ ዝምብሎ ገሎ አይደለም ከዛ በፊት ተገፍተው ከሆነ ሚስኪኖች እየተበደሉ ከሆነ ያኔ እራስን ለመመከት ጅሀድ ይባላል
በምን ምክንያት ገደለ
ጀነት ቃቃ ጨዋታ መሠለህ ስንት ንፁሀን እስራኤላውያንን የጨረሰ ጀነት ይሰባል
ጥልቅ ትንተና በተለይ በሚገባኝ ቋንቋ መሆኑ በጣም ሳቢ አድርጎኝ ነው ምከታተለው የውጭ ሚዳያ ትንተና እከታተላለው ግን በደንብ ለመረዳት ደግሜ እሰማለው ! አሁን ግን የናንተ ትንተና ገላገለኝ ❤አመስግናለው ! ወገንተኝነት የሌለበት : እውነታውን በግልፅ ስለምትናገሩ በዚሁ ቀጥሉ
ትክክለኛ እውነት የያዘ ዘገባ ነው በርቱልኝ
በርቱ❤
እስራኤልን የነካ የለዉም በረካ
ሚዛናዊ መረጃነዉ የምታቀርቡት ቀጥሉ
ምርጥ ትንታኔ ተመችቶኛል።
ፈጣሪ እዲ ሁሉም ለእውነት ያቁማቹ የጋዜጠኛ እቁ ናቹ እናንተ በርቱ
ዘገባቹ ለ ሠብአዊ ያላችሁን አስተሳሰብ ደስ ይለኛል በርቱ
በርቱ ለሀሳባችሁ ለምልከታችሁ ለህሊና ሚዛን ጠባቂነታችሁ ከሰዋዊ አስተሳሰባችሁ ጋር እንጅ እከሌ እንዲህ ይላል እከሌ በዚህ ይፈርጀኛል በሚል ትርፍ (ተቀፅላ) እሳቤወችን አስወግዳችሁ የሰዋዊ አስተሳሰባችሁን በመንፈሳዊ ገመድ አጥብቃችሁ በኢትዮጰያውያን ካባ ደርባችሁ ጋልቡበት ,,,,ወደፊት
በጣም እጅግ ሚዛናዊ ናቸሁ በረቱ እናንትን መደገፍ አለብን
ያህያ ሲንዋር ጀግና ሆኖ ኖረ ጀግና ሆኖ ሞተ። ነፂ እና ቢኒያም ሚዛናዊ ጋዜጠኞች ናችሁ ቀጥሉበት።
ሰለ ሀገራቹህ ኢትዮጵያ ዘግቡ, እከክ ሁላ
ፕሮግራሙ እኮ nbs አለማቀፍ ነው 🙄
ምርጥ ትንታኔ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
If there is a "free media " in Ethiopia you are the only..... Keep it,I like you so much
የእውነት የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር የተላበሰ ጠቃሚን ትንተናን ከእዎነት ጋር የኔ ምርጫዎቼቼቼ
እናመሰግናለን
❤❤ ምርጥ ዕይታና አስተያየት
እናመሰግናለን የሰዉ ልጅ ❤❤
በርቱ👍 ሚዛናዊ እይታችሁ ተመችቶኛል👍🙏
አሪፍ ነው ግን በጣም አታርዝሙት time is gold 🥇
,ሲንዋር ጀግና የነፃነት ታጋይ:: ሰመዐት ነዉ::
ሐቆኞቸ ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብካችሁ
ምርጥ ትንታኔ ነው
ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ
እሄን ፕሮግራም ሳልከታተል መቅረቴ ምርጥ ጋዜጠኛ ናቸው
ምርጥ ተንታኞች
Thank you , netsey. I like your logical and real explanation
Mashallah free Palestine 🇵🇸 ♥️
ሺ አመት ኑርልን ጀግኖች. ለካ እንደዚህ እዉነትም እሚናገር አለ. በስቶቹ ዉሸት ጆራችን ገምቶ ነበር
Deli le Palestine Thanks NBC I watched full time real ❤❤❤❤❤
ነፂ አስተዋይ🎉🎉🎉🎉🎉
Wegentegnteh yelelwe tentanew NBC Best journalist love you Guy's ❤❤❤❤❤
ቢኒሻ ና ነፂ Best ye hone mabrariya new 10Q
እጅግ በጣም ጀግና መሪ ነው
1gna nachu ❤
Great job 👏
ነፃነት አላህ ይጠብቅህ!ብዙዎቻችን NBCን የምንከታተለው ባንተ ምክንያት ነው::
Shukran🎉🎉🎉❤❤❤
Intellectual Analysis
እንደዚህ ማመናቹህ ጥሩ ነው
ምርጥ ጋዜጠኞች ፤ ምርጥ ህሊና ።
Kum ngr hulem migermegn beka based on fact new mtawerut kberuln enodachuhalen❤❤❤
waw
ያህያ ሲኒዋር ሸሂድ ነው የሆነው ሞተ አይባልም ሲኒዋር በበሽታ ታምሜ ከምሞት ወራሪዋን እየተዋጋሁ ብገደል ደስተኛ ነኝ ዋራሪዋን ተዋግቸ ሸሂድ ነው መሆን እምፈልገው ብሎ ነበር ቃሉን አክብሮ ሸሂድ ሆነ እድለኛ ነው ወላሂ
ሰው ንጹሃንን ደም በጁ አለ። ያንተ አላህ ጀነት ይሰጣል ለገዳይ
ኦክቶበር 7 ሃማስ ያደረገው ነገር ቢያደርገውም ባያደርገውም ጋዛ ከመወረር አትድንም ነበር::
ምርጥ ትንታኔ
እውነት
የእነንታ ትንታሌ አስር ደቂቃ የሰመው አይመስለኝ በጣም ጠፈጭ ትንተነ ነው
Gobezoch, good show
የሐማስ ዩቱበር ናችው እንዴ አማተር ጋዜጤኛች😂 ድል ከዓለም ቁጥር አንድ ጀግና ሀገር እስራኤል Israel IDF 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪
Hospital በመምታት , ህጻናት አና ሴቶችን በመጨፍጨፍ ጀግና?
እንየ የሚገርሙኝ የኛ ሀገር አረመንወች የስራኢል ጀግንነት ምኑ ላይ ነው እስራኢል ማለት አሜሪካ አውሮፖ የአለም ሀያላን የሚባሉት ተሰብስበው የፍልስጤም ህፃናትን ሴቱች ስለገደሉ ነው ጀግንነታቸው እስራኢል ማለት የወንበዲውች ሲብስብ ማለት የፍልስጤምን መሬት ለመስረቅ ከአለም የተሰበሰቡ የወንበዲውች ስብስብ ናቸው
ታማኝ ገለልተኛ እውነተኛ ጋዜጠኛ ናችሁ ሰላማችሁን ያብዛልን 🙏💍
የሚገርም ትንታኔ
ኤቢሲ ዘጋቢዎች በታሪክ ሀገሬላይ እዎነትንና ትክክለኛ ዘገባ በመስጠታችሁ ትልቅ አክብሮት አለኝ ቀጥሉበት
Bertu Ethiopia wusti ende enante anet ewunetenga gazetegna yabzali hulem ewunet ewunetu silemitasayun des ylenga bertu.
ትክክል፡ነህ፡?
እኔ እናትን ወዳችዋለሁ ወላ ማንን የማያስከፋ መላሳቹ ሁሌም እዳማር ይጣፍጥ
merte tentagnoch nachu sew lemilew satchenku ewnetawn bicha zegbu ❤❤❤ jegena ewnetegna nachu
ውይእናተሰወቺ ምርጥሰውቺ
ብዙ ጋዜጠኞችን ተከታትያለሁ የናተ ልዩ ነው እድህ ሚዛናዊ መሆን ለህሌናም እረፉት ነው በመቀጠ የፉልስጤማዊ ትግል ጭቁኑን ህዝባቸውን ነጣ ለማውጣት የጀመሩት ትግል ነው በትግል ውስጥ ምሰዋት ያለነው ያሲንዋር የጀግና ሞት ነው የሞተ ሽሂድ ነው አላህ ጀነትን ይወፉቀው
1000,000 ሲንዋር ተፈጥራል አላህ የጀነት ያድርገው
Well come
Shukraan 🙏👍
ጣፍጦኝ ጨረስኩት
የኔ ምርጦች
እስራኤልን ነክቶ የ ተረፈ የለም ድል ❤🇮🇱❤️🇮🇱❤️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
ህልም ነው ድልማ የለም ድሉ የፍልስጤም ነው ቢገርምህ ወይም ቢገርምሽ እስራኤል ከፍልስጤም ምድር ብቻ ሳይሆን ከካርታም ላይ ከጎግልም ላይ ትሰረዛለች 2027 ኢንሻአላህ ማብቂያዋ ነው
አረመና ሰው መሆን ስትጀምር ያኔ እስራኤል ትቃወማለህ አንተ በክት አሸባሪ
ስለ መጨረሻው በትር ያብራራበት ድንቅ ነው
❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤😊
ፍልስጤማዉያይን አላህ ይርዳቸዉ
ለህሊናቹ በእዉነት በእዉቀት የምተነትኑ የጋዜጠኞች አይነታ ናቹ
እናንተ ግን ፍልስጤማዊ እንጅ ዜና አቅራቢ አትመስሉም
ምን አለ ሁሉም ህዝብ እንደ እናንተ ትንተና ቢያስብ ሰብዓዊነት ይገባን ነበር
አክራሪ የፍልሰጤም ከጋፊ የሆናችሁ ሰዎች ጥንቃቄ እሰራኤል ድሮን እሰተዲዮም እያላችሁ ትመታችኋለች!እሰራኤል ጠል አክራሪ ቡድን አይሳካላችሁም።
nbc betam teketayachu negn tntaneyachu des ylal
የሚዲያው ባለቤት ሙስሊም ስለሆነ ብቻ አለቃቹን ለማስደሰት ፍርፋሪ ለመልቀም የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ብትነፉም እውነታውን ህዝብ ያቀዋል
You don't have to be muslim to support palestine!! Stupid MF🤮
ፍልስጤም የሚባል ሀገር ወይም ሕዝብ የለም አልነበረም አይኖርምም
የአንድ ሃገር ህዝብን ከምድረገጽ ለማጥፋት አላማው አድርጎ የሚንቀሳቀስን ቡድን የነጻነት ታጋይ ብሎ ማሰብ በራሱ የጤንነት አይደለም ሲንዋርም የሞትው የሃገሩን ውድመት አይቶ በፍርሃት እና በታላቅ ህማም ውስጥ ሆኖ ነዎ፡፡ በተረፈ ለሙያቹ ትንሽ ክብር ይኑራቹ!
Netanet don’t crying no Palestinian that is the promise land of jew people
በቱክክል የገለጻችሁት ነው ጉዳውን ታጋች ታጋች ማለት ምክኒያት ነው እልቅስ እሁዶች የያዙትን አጀዳ መቀልበስ ነው ያለባቸው ለአለም ህዝብ ሰላም ለማምጣት አላህ ነአላ ያውርድባቸውእና
Both of you Clearly bias to Palestine politics.
እስራኤልን የነካ እናቱ ሆድ ቢገባ ኣያመልጥም ምክንያቱም የምናመልከው ኣምላክ ትክክለኛውነውና
Jesus ግን አምልጦአል?
Eysusn seklew metlut gn manew
ድሊ ለፍሊስጤሚ ንፅዎን
እንዴት አይነት ትንታኔ ነው እየሰጣችሁ ያላችሁት፡እኔ እንደ ተሰማኝ አንድ የአሸባሪ ደጋፊ ጆሯችሁ ስር መሣሪያ አቀባብሎ ስላ ፓልስቲኖች አንዳች የተቃዉሞ ቃል ብታውጡ ትረሸናላችሁ እየተባላችሁ ነው የመሰለኝ።እስከዚህ ድረስ ነው የሃበሻ ሙስሊሞች ተፅዕኖ እያሳደሩባችሁ ያለ ማለት ነው?
ካፊሮ ለምድነው እውነት መስማትም ሆነ ማውራት የማትወዱ ወይስ ድንቁርና ነው
❤❤❤❤❤
Arife tentani new
ጀግና ይሞታል ጀግናይተካል
እውነትን መለኪያህ ስታደርግ ሁለቱን ጋዜጠኞች ትሆናለህ......
በጣም ሀቀኛ ዘጋቢ ጋዜጠኞች ናቹ ሁሉም ጋዜጠኞች እንደናተ ሀቀኛ ቢሆኑ ጡሩ ነበር
ኣታፍሩም 1ኣመት ተደብቆ ከተደበቀበት ወጥቶ ግብፅ ልሻገር ነው የተገደለው ኣትዘባርቁ
ጅል እየሱስን ነው ብለው የገረፉት እነዚ ናቸው
የፈለገ ብትሉ ለእስራኤል የሚዋጋላት እግዚያብሔር ነው አረብ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ
2000 ዓመት በላይ ቄሳር አባረዋቸው አለም ተፀይፏቸው በፍልስጤም ርጥባን ሲኖሩ ምነው ዝም አላቸው?
ብዳወቺ😷
ያንተን እዝጋቤሄር የገደሉት ሕዝቦች ናቸው ግን እናተ ክርስቲያኖች የበታችነት ስሜት ስለሚያሰቃያችሁ ፍትህ የቱጋር መሆን እዳለበትኳን አታውቁም
ለማንኛውም እዝጋብሄር ብለህ ስሙን መጥራትኳን በእነሱ ህግ እንደሚያሳስር ማወቅ ለበብህ
Ke Ethiopia midday inet andang nachu
የዛሬ ውይይታቹሁ ደም ነው የማፈላው 🥲
ISRAEL ISRAEL ISRAEL👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ወገንተኛነት የሌለበት ምርጥ ትንታኔ ❤️
ሳምንታዊ ፕሮግራማቹህ ቀኑ ያንሳል
እንዴት እንደምወደቻው
እንዴት እንደምወደቻው
እንዴት እንደምወደቻው
ቢንያም ምረጥ ሰው አቀራረብሕ የድምጽሕ ቅላጤ ደስ ይላል በረታ በጣም ትችላለሕ እውቀትሕን ስለምታጋራን እናመሰግናለን ቢኒ ይበልጥ ደግሞ ዮቲዮብ ለብቻሕ ብትጠቀም ደስ ይለኛል ❤❤❤
አለወ ሰረች አረግ
አሁን የሁለታችሁም ትንታኔ ፍፁም ፍትሀዊ ነው። በርቱ ። NBC Ethiopia በቅርቡ የመላው ኢትዮጵያዊያን ምርጫ ይሆናል
በጠም ፍትሃዊ የሆነ ውይይት ነው እውነት ይውጠላችሁ❤❤❤
ድል ለፍልስጤም ጀግና ቢሄድ ጀግና ይመጣል ሲንዋር አላህ በጀነት ያብስርህ 😢ቃልህን አክብርሀል ለህዝብህ 😢
Kkk ኣይጥ ነው ምን ጀግና አሁን መሓመድ 72 ሚስት ይሰጠዋል
ቤቱ መጠው ወረሩት ወንድ ስለሆነ እርሱም ዝም አላለም! እስከመጨረሻው ህቅታ እስካየናት የመጨረሻዋ ድሮን ድረስ በመታገል በክብር ኑሮ በክብር የተሰዋ ሰው ነው አባ ኢብራሂም የህያ ሲንዋር!
እሱ ቃሉን አክብሯል ለሀገሩ ለህዝቡ ለሀይማኖቱ ሂወቱን ሰጥቷል ትግሉ ይቀጥላል ለእርሱም አላህ በመጨረሻው ሀገር ጀነትን ይስጠው ብዙ ተንከራቷል የእኔ አባት❤❤ዱንያ ማለት ከአሱር እስከ መግሪብ ያለች አጭር ጊዜ ነች
ሰው በእጁ የገደለ ጀነት ይገባል?
@@konjittadesse2126 አይዋ !!
@@konjittadesse2126አወ ካልንሽ እስልምና ገዳይ ነው ልትይን ነው አይደል .
ጥያቄ ስትጠይቁ ለራሳችሁም እንደሰው አስቡ ዝምብሎ ገሎ አይደለም ከዛ በፊት ተገፍተው ከሆነ ሚስኪኖች እየተበደሉ ከሆነ ያኔ እራስን ለመመከት ጅሀድ ይባላል
በምን ምክንያት ገደለ
ጀነት ቃቃ ጨዋታ መሠለህ ስንት ንፁሀን እስራኤላውያንን የጨረሰ ጀነት ይሰባል
ጥልቅ ትንተና በተለይ በሚገባኝ ቋንቋ መሆኑ በጣም ሳቢ አድርጎኝ ነው ምከታተለው የውጭ ሚዳያ ትንተና እከታተላለው ግን በደንብ ለመረዳት ደግሜ እሰማለው ! አሁን ግን የናንተ ትንተና ገላገለኝ ❤አመስግናለው ! ወገንተኝነት የሌለበት : እውነታውን በግልፅ ስለምትናገሩ በዚሁ ቀጥሉ
ትክክለኛ እውነት የያዘ ዘገባ ነው በርቱልኝ
በርቱ❤
እስራኤልን የነካ የለዉም በረካ
ሚዛናዊ መረጃነዉ የምታቀርቡት ቀጥሉ
ምርጥ ትንታኔ ተመችቶኛል።
ፈጣሪ እዲ ሁሉም ለእውነት ያቁማቹ የጋዜጠኛ እቁ ናቹ እናንተ በርቱ
ዘገባቹ ለ ሠብአዊ ያላችሁን አስተሳሰብ ደስ ይለኛል በርቱ
በርቱ ለሀሳባችሁ ለምልከታችሁ ለህሊና ሚዛን ጠባቂነታችሁ ከሰዋዊ አስተሳሰባችሁ ጋር እንጅ እከሌ እንዲህ ይላል እከሌ በዚህ ይፈርጀኛል በሚል ትርፍ (ተቀፅላ) እሳቤወችን አስወግዳችሁ የሰዋዊ አስተሳሰባችሁን በመንፈሳዊ ገመድ አጥብቃችሁ በኢትዮጰያውያን ካባ ደርባችሁ ጋልቡበት ,,,,ወደፊት
በጣም እጅግ ሚዛናዊ ናቸሁ በረቱ እናንትን መደገፍ አለብን
ያህያ ሲንዋር ጀግና ሆኖ ኖረ ጀግና ሆኖ ሞተ። ነፂ እና ቢኒያም ሚዛናዊ ጋዜጠኞች ናችሁ ቀጥሉበት።
ሰለ ሀገራቹህ ኢትዮጵያ ዘግቡ, እከክ ሁላ
ፕሮግራሙ እኮ nbs አለማቀፍ ነው 🙄
ምርጥ ትንታኔ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
If there is a "free media " in Ethiopia you are the only..... Keep it,I like you so much
የእውነት የጋዜጠኝነትን ስነ ምግባር የተላበሰ ጠቃሚን ትንተናን ከእዎነት ጋር የኔ ምርጫዎቼቼቼ
እናመሰግናለን
❤❤ ምርጥ ዕይታና አስተያየት
እናመሰግናለን የሰዉ ልጅ ❤❤
በርቱ👍 ሚዛናዊ እይታችሁ ተመችቶኛል👍🙏
አሪፍ ነው ግን በጣም አታርዝሙት time is gold 🥇
,ሲንዋር ጀግና የነፃነት ታጋይ:: ሰመዐት ነዉ::
ሐቆኞቸ ናችሁ በርቱ ፈጣሪ ይጠብካችሁ
ምርጥ ትንታኔ ነው
ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርሳቹህ
እሄን ፕሮግራም ሳልከታተል መቅረቴ ምርጥ ጋዜጠኛ ናቸው
ምርጥ ተንታኞች
Thank you , netsey. I like your logical and real explanation
Mashallah free Palestine 🇵🇸 ♥️
ሺ አመት ኑርልን ጀግኖች. ለካ እንደዚህ እዉነትም እሚናገር አለ. በስቶቹ ዉሸት ጆራችን ገምቶ ነበር
Deli le Palestine Thanks NBC I watched full time real ❤❤❤❤❤
ነፂ አስተዋይ🎉🎉🎉🎉🎉
Wegentegnteh yelelwe tentanew NBC Best journalist love you Guy's ❤❤❤❤❤
ቢኒሻ ና ነፂ Best ye hone mabrariya new 10Q
እጅግ በጣም ጀግና መሪ ነው
1gna nachu ❤
Great job 👏
ነፃነት አላህ ይጠብቅህ!
ብዙዎቻችን NBCን የምንከታተለው ባንተ ምክንያት ነው::