እልልል! ቤታችን ገብተናል! ኢትዮጵያውያን አስደምመውናል!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 189

  • @EyohaMedia
    @EyohaMedia  4 года назад +3

    እልልል! ቤታችን ገብተናል! ኢትዮጵያውያን አስደምመውናል!
    አይነ ስውራኑ ባልና ሚስት!
    ወ/ሮ ጥሩሴት ጻድቄ -የእጅ ስልካቸው ላይ ይደውሉ +251-947- 411435
    በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፡ ወ/ሮ ጥሩሴት ጻድቄ አሳየ
    የቁጠባ ሒሳብ ቁጥር ፡ 1000264485219
    ባለቤታቸው - አቶ አለኸኝ ሽፈራው +251-933-537730

    • @kristopheralexis9911
      @kristopheralexis9911 3 года назад

      sorry to be so off topic but does someone know of a method to log back into an instagram account??
      I stupidly lost the password. I would love any assistance you can give me.

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +22

    የኛ ህዝብ ወርቅ ይፍሰስበት በጣም ጨዋ ደግ አምላኩን የሚፈራ የሚወድ ህዝብ ነው የሰጣችሁ ሁሉ ተባረኩ በመስጠት መባረክ አለና የሚሰጡ እጆች ብፁዓን ናቸው

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +45

    እግዚአብሔር ይመሥገን የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ይለያል የረዳቹሕ በሙሉ ፈጣሪ ባወጣቹሕት እጥፍ አድርጎ ይክፈላችሁ

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ 4 года назад +37

    ኢትዮጵያዊነት መልካምእነትነዉ አላህ ዘርኛን ከምደርግጽ ያጥፋልን ያርብ

  • @hirutapk6240
    @hirutapk6240 4 года назад +20

    እግዛብሔር ይሰጣችሁ የሰጣችሁ ቤታችሁ በበርከት ይሙላ ጤናና ሰላመ ፍቅር ይሰጣችሁ የሰጣሁ እግዛብሔር ይባርካችሁ

  • @tesfaadane1152
    @tesfaadane1152 4 года назад +47

    ችግር በሽታ ስደት አይኑ ይጥፋ።
    ሰላም ለሰው ልጆች ይሁን ሰላም ለምድራችን ይሁን ።

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 4 года назад +10

    በጣም በጣም እዮሃ ሚዲያዎች ምስጋና ይገባቸዋል አምላክ ብድራችሁን ይክፈላችሁ

  • @betelhemdesalegn7123
    @betelhemdesalegn7123 4 года назад +7

    እፍፍፍፍፍፍ እንደው ይሔን ያረጋችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ባላችሁበት ሁሉ ይጠብቃችሁ።

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 года назад +4

    _ኢትዮጵያዊ እኮ ፍቅር ናቸው በእውነት እራሱን ጥሎ ለህዝብ የሚራራ_

  • @edilynalingog8062
    @edilynalingog8062 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ለቤተቻችን አባቃልቻሁ

  • @t2y3g2gtttq5
    @t2y3g2gtttq5 4 года назад +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ ጌታ ከበር ተመስገን ምን ይሳንሀል የኔ ጌታ አይንህ ይበለኝ የነዚህ ቤተሰብ አይቼ ልቤን በጣም ተሰብሮ ነበር በውነት በስደት ያለነው ምንኛ የዋህ ነን ፈጣሪ ባርኮ የፈጠረን ምርጥ ኢትዮጵዊ ነን

  • @yatebeyakokebegoogle1018
    @yatebeyakokebegoogle1018 4 года назад +3

    በእዉነት ኢትዮጵያዊነት ይኼ ነዉ እንደግዲህ ፈጣሪ እጃቸዉን ለዘረጉ ሁሉ ጨምሮ ይስጣቸዉ አቦቦቦ

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 4 года назад +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ይጨምርልህ በርታ ካንተ ብዙ ነገር እንጠብቃለን እግዚአብሔር አምላክ ለምስትህ ምህረቱን ይላክላት አባቴ

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝአብሔር ይመስገን እህታችን እንኳን ወደቤትሽ ተመለስሽ እማምላክ ከነልጇ ፈጽማ ትማርሽ ኢትዮጵያና ህዝቦቿ በክብር በሰላም ለዘላለም ይኑርልን በእውነት

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት የረዳችሁ ሁሉ መድሀኒአለም በወጣው ይተካ አሜን
    እዮሐ ሚዲያ በርቱ እግዚአብሔር ዋጋችሁን ይሰጣችኋልና እናመሰግናለን

  • @yebcihatube6883
    @yebcihatube6883 4 года назад +7

    ቅንነት ለራስ ነው ያለው ለሌለው መርዳት ባህላችን ነው ፈጣሪ ለሰ ጠ ይሰጠዋል

  • @ሀድራቢንትእብራሂምድኔንአ

    ማሻአላህ እንኳን ደስአላችሁ
    እንዳውኮ የኢትዮጵያ ህዝብ የትም ተፈልጎ አይገኝም መረዳዳትን እንችልበታለን
    እርስ በርስ የሚያበጣብጠውን ሸይጧን ከሀገራችን አላህ ያውጣው ያረብብብብብብ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 4 года назад +4

    እኛኮ ኢትዩጵያኖች ከድሮውም የሚያምርብንም የምንታወቅበትም በመረዳዳታችን እንግዳ በመቀበላችነበር ፈጣሪ ክብር ይግባው ለነዚህ እህት ወንድሞቻችን እጃችሁን የዘረጋችሁ በሙሉ በሰማይደጅ ዋጋችሁን ታገኛላችሁ እዮሀ ሚዲያወችም እናመሰግናአለን ፈጣሪ ባላችሁበት ደስታችሁን ይጨምርላችሁ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +3

    የኛ ህዝብ ወርቅ ይፍሰስበት ደግ ህዝብ አምላኩን የሚወድ አምላኩን የሚፈራ ህዝብ ነው ልቦናውን አይለውጥበት በወጣ ይተካ ተባረኩ በመስጠት መባረክ አለ የሚሰጡ እጆች ብፁዓን ናቸውና

  • @bintmohamed4323
    @bintmohamed4323 4 года назад +6

    ዉዶችየ ጤና ከሆን በቂያችን ነዉ እሱ ከገዘብም በላይ ነዉና ፈጣሪያችንን እናመስግን

  • @hailmeseret2961
    @hailmeseret2961 4 года назад +37

    ተሻገር ጣሰው ሰላንት ቃላት የለኛም የሰንቱን ቤት በደሰታ ሞልተክ ሕይወታቸውን ቀጠልክ እግዚአብሔር እድሜ ይሰጥክ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 4 года назад

      Teshagir aydelim teshagir likual

  • @harertube4637
    @harertube4637 4 года назад +2

    የረዳቹ ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ
    ዋጋቹሁን ፈጣሪ ይርዳቸው
    ቤታቸው በበረከት ይሙላ

  • @hailmeseret2961
    @hailmeseret2961 4 года назад +5

    እግዚአብሔር ይመሰግን በኢትዮጵያዎነቴ እየካራው ነው ለረዳች እግዚአብሔር በርከቱን ይሰጣችዎ

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 4 года назад +1

    ተመስገን አምላኬ በአውሎ በወጀብ እርሱ መንገድ አለው

  • @hallelujah1383
    @hallelujah1383 4 года назад

    ጥሩ ገጣሚነህ ይህንን ስጣታ ለሰጠህ ለረዳህ ምርጥ ግጥም ግጠምለት ለፈጠረህ
    በነገር ሁሉ የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ
    @አሪቡወሎ-ዘ5ሸ 4 года назад +6

    በሥመአም እደት ደሥ እዳለኝ እኳን ደሥ አላችሑ ወድሜ በጣም ክፍት ሢለኝ ደሞ እድሕ እጅ የሚዘርጉ ሣይ በተሥፋ እሞላለሑ በጨካኞች መሐል መልካሞችም እደሉ ሣይ

  • @azizaaazizaa9418
    @azizaaazizaa9418 4 года назад

    በጣም በጣም የእዮሀ ሚዲያዎች ትልቅ ምስጋና ይገባችሇል

  • @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ
    @ሁሉበእርሱሆነ-ኀ9ኈ 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን !

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 года назад +7

    ፀበል ባታማርያም ብትሄጅ ጥሩነው

  • @tegadures9980
    @tegadures9980 4 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ እመብራሃን ከጎንሽ ትሁን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    የረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @yenayena8676
    @yenayena8676 4 года назад

    በዘረኞች ብቃጠልም እዚህ የምትረድ ወገኖቼን ሳይ እፅናናለሁ ብዙ ደግ ጨዋ አዛኝ ፈሪ እግዚአብሔር ያላቸው ብዙ አሉና የምትረድ ሁሉ ተባረኩ

  • @etalmzewdu5264
    @etalmzewdu5264 4 года назад

    ወንድሜ እግዚአብሔር ከነሙሉ ቤተሰብህ እድሜ ጤና ይስጥህ አሁንም እግዚአብሔር ጥበብን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥህ

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 года назад

    አሰይ እንኳን በሰላም ገበችሁ እህታችን ጨርሶ ይማርሽ ወንድማችን በረታ ለግጥምህ እናመሰግናለን

  • @ፅድይየማርያምልጅስድትኛዊ

    በጣም ጥብብኛ ነህ አስትማሬ ግጥም ነው ፍቆራችሆን እግዝብሕር አብዝቶ ይባርክላችሆ ጢናችሆን እግዝብሕር ይመልስላችሆ

  • @ሀናየአሰላልጅ
    @ሀናየአሰላልጅ 4 года назад +3

    ኡፍፍፍ የኢትዮጵያ ህዝብ ኢኮ እኔ ለኢናንተ ምንም ቀል የላኝም ደግ ለተቸገሩት ራጂህዝብ እግዚአብሔር አምላክ የወጣችሁት ይተከላችሁ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 💚💛❤️
    እግዚአብሔር አምላክ ይማርሽ እናቴ አንችንም እመቤቴ ማረያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 4 года назад +3

    የፈጣሪ ስራ ይገርመኛል ይሄኮ መተሳሰብ ኢትዮጵያን በምህረቱ እንደጎበኘን ምልክቱ ነዉ ኢትዮጵያ እንኳን ደስ አለሽ ልጆችሽ ተደጋገፉልሽ

    • @vdx383
      @vdx383 4 года назад

      እግዚአብሔር ጨርሶይማርሽ

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ

    እመብርሀን አትለያቹ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ አንተም በርታ አምላክ ከፍ ያድርግህ ልጃችሁም ይባረክ

  • @tigisttesfay8397
    @tigisttesfay8397 4 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!

  • @kirubeljoseph3920
    @kirubeljoseph3920 4 года назад +2

    What a great writer he is? He's a wonderful man! He doesn't even went to high school not university! Look at his mind how it's work l realized that they have bright heart and mind literally!!! Cool 😎

  • @mahderk8288
    @mahderk8288 4 года назад

    You are so gifted! God bless you and heal your wife completely.

  • @ሚኪያስየድንግልልጅ
    @ሚኪያስየድንግልልጅ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያላቹ ዋው ወንድሜ ስለኮረና የገጠምከው በጣም የሚገርም ነው በርታ አምላክ ይርዳቹለ

  • @Meshmamush123
    @Meshmamush123 4 года назад +13

    እኔ በጣም ምትገርሙኝ ዲስ ላይክ የምታረጉ የአይምሮ ደሀኦች ናቹ በክቶች ያሳዝናል እንጂ ምኑ ነው ዲስ ላይክ የሚደረገው አረ ከቀልባቹ ሁኑ ሰይጣን አይጫወትባቹ

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    እሰይ አልሀምዱሊላህ እካንደሰአላችሁ የረዳችሁ በወጣዉይተካላችሁ

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe424 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሕን ላደረገ ጌታ

  • @ቅድስትታደሰ
    @ቅድስትታደሰ 4 года назад +7

    እዚህ ያላችሁ በሙሉ እባካችሁ የተሻገር ጣሰውን ስልክ ስጡኝ አንድት የሀግሬ ልጅ ምንም ቤተሰብ የላትም ህፃን ልጅ ይዛ መንገድ ላይ ወድቃለች በዛላይ የኤቻይቪ ታማሚ ናት እባካችሁ በፈጣሪ ታገኙታላችሁ

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 4 года назад +1

      00251911656779

    • @hosanna3393
      @hosanna3393 4 года назад +1

      ደውዬ ማር

    • @ቅድስትታደሰ
      @ቅድስትታደሰ 4 года назад

      @@hosanna3393 የተሻገር ነው እህት

    • @ቅድስትታደሰ
      @ቅድስትታደሰ 4 года назад

      @@hosanna3393 አመሰግናለሁ እህቴ እግዜር ያክብርልኝ ካነሳልኝ እየደወልኩነው

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 года назад

    ወገኖች ጤና ካለ ሁሉም ነገር አለ ጤና ከለለ ግን በጣም ከባድ ነው ሰለዚህ ባለን ተመስገን ማለት ነው ወንድማችን አይዞን

  • @dubaidubai2439
    @dubaidubai2439 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ጨርሶ ይማርሽ አሜን አሜን አሜን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 4 года назад

    እኛ ካለን ለህዝባችን አደለም ለዓለም እንደርሳለን ተባረኩ በርቱ

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ለሰጣችሁ ሁሉ በወጣው ይተካ ከልብ እናመሰግናለን

  • @semharhaile9908
    @semharhaile9908 4 года назад

    የሰጠ እግዛብሄር ይስጠው🙏 የኢትዬጺያ ህዝብ ሁሉ ክፍ አይካው እንዃን ደስ አላችው

  • @hayleyesusguangule1807
    @hayleyesusguangule1807 4 года назад +1

    በኢትዮጵያዊነቴ ኮራሁ ተመስገን

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ደግነት ለእራስ ነው ብር የስጠችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ እቦ።ተባርኩ

  • @seedforafarmer4126
    @seedforafarmer4126 4 года назад

    እሰይ እልልል እልልል እልልል እንዴት ደስ ይላል ኢትዮጵያዊነት ማለት ይሄ ነው 💚💛❤️

  • @seadatube42
    @seadatube42 4 года назад +2

    እኳን ደስ አላችሁው

  • @tigistyemane7470
    @tigistyemane7470 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 4 года назад

    እግዚአብሔር ይማራቹሁ፡በሰላም፡ይገላግልሺ፡እህቴ

  • @aynalemageze8592
    @aynalemageze8592 4 года назад

    እግዛአብሄር ይመስገን አሜንንንን

  • @biniamgjormai
    @biniamgjormai 4 года назад

    God bless Ethiopian people

  • @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
    @ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +6

    ከፈጣሪ ጋር የሚኮራበት የማያሳፍር ህዝብ እግዚአብሔር ይስጣችሁ

  • @ሰላማዊትአድሴ
    @ሰላማዊትአድሴ 4 года назад

    የረዳች ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ዋጋችሁን ይክፈላችሁ አንቺንም እመብርሀን ትዳብስሽ በሠላም ዉለጅ

  • @በእምነት-ጐ1ጰ
    @በእምነት-ጐ1ጰ 4 года назад

    የፈጠረውን የማይዘነጋ ባንድም በሌላ መንገድ ሚዘረጋ እግዚያአብሔር ይመስገን ወልደሽ ለማቀፍ ያብቃሽ መርዳት ሚገባቸው በጣም ብርቱ ጥንዶች እግዚያብሔር እስከ ልጆቻችእህ ይጠብቃችእህ እሰይ

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ አበቃችሁ

  • @katihalala3201
    @katihalala3201 4 года назад

    የደርሳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር በችግራችሁ ይድርስላችሁ

  • @meaziroyal8914
    @meaziroyal8914 4 года назад

    እግዚአብሔር ይስጣቹ የሰጣችሁት ሁላቹ ኢትዮጵያዋን

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 4 года назад +3

    አይ እግዚአብሔር ምን ይሳንካል? እምነት ማጣታችን እንጂ እግዚአብሔር ሁሌ መልካም ነው

  • @selinaselam2881
    @selinaselam2881 4 года назад

    እግዝያቤር ይማርሽ ባልቤታ በጣም ጉበዝ ነክ አደንቅካለው የሙኦሮች ሙኦር ነክ አደንቅካለው

  • @ማርታየገጠርልጅ
    @ማርታየገጠርልጅ 4 года назад

    Egzeabher yimesgen enkuan des alachihu embet timareshi yerdachihu hulu bewota yiteka. Tebarkulin Ethiopia enet endezeh new yeh new yemyamrbin

  • @kdstababi6594
    @kdstababi6594 4 года назад +1

    ተሻገር እድሜና ጤና ይስጥህ የስንቱን ሰዉ ሕይወት ከሃዘን ወደ ደስታ ቀየርከዉ እግዜያብሔር ልቦናህን አይቀይረዉ

    • @AlAn-sy6mw
      @AlAn-sy6mw 4 года назад

      Er teshager kekual kezih yerasin yesrail

  • @zolfamahammad6269
    @zolfamahammad6269 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ ጤናሽን ይመልስልሽ

  • @Linda-ee5kv
    @Linda-ee5kv 4 года назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ እህታችን

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 4 года назад

    አለህኝ ሽፍራው እንኳንም ጌታ እርዳችሁ 🥰🥰

  • @ysysdhhdh8957
    @ysysdhhdh8957 4 года назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን

  • @ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ

    እጎዛቢሄር ይመስገን እኳን ደስ አላችሁ

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa5587 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ለስጡትም ይስጣቸ

  • @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
    @ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ

  • @zedhabshwet7123
    @zedhabshwet7123 4 года назад

    ደስ ሲል ኢትዮጵያውያን እኮ ይለያሉ

  • @mahihabeshawittube8259
    @mahihabeshawittube8259 4 года назад

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ 💗

  • @Emantube19
    @Emantube19 4 года назад

    Masheallh tabarkhu ytsatfachu hulu

  • @aነኚየደሤልጂየፍቅርሀገር

    ፈጣሪያብራላቺሁ

  • @meskeremelese6154
    @meskeremelese6154 4 года назад

    Egzihaber yimmesgen endet des endelenya yemegeltsebet qaal yaaxernyal 🤲🤲🤲🤲

  • @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ
    @ሰብሊነኝዬናቴናፋቂ 4 года назад

    እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላችሁ🙏

  • @yemareyamlegenat5030
    @yemareyamlegenat5030 4 года назад

    አግዚአብሔር ልበብርሀን አርጎ የፈጠረህ በርታ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 4 года назад +1

    ኢዮሀ ሚዲያም ተባረኩ

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 4 года назад

    Thank you leredachu bemulu Allah tela kelela yehunachu proud to be Ethiopian 🙏❤️ bebyi abati 💋💋💋

  • @asggjgafhi8dyg588
    @asggjgafhi8dyg588 4 года назад

    ኡንከንለቤተቹአበቀቹ።ወንማንወክልየብዘላቹ

  • @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ
    @ኢትዮጵያዊቷ-ዀ3ቐ 4 года назад +1

    እረዳሻለሁ ገና የኔ እህት

  • @arokaku9056
    @arokaku9056 4 года назад

    woooo amlke edm yhbkume ⛪ ⛪ ⛪ 💕 🎁

  • @ቤተልሄምጎሽሜ
    @ቤተልሄምጎሽሜ 4 года назад

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራችሁ

  • @የሸወሎየዋ
    @የሸወሎየዋ 4 года назад

    እዉነትነው🛐🛐🛐🛐🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌😭😭😭😭👍👍👍

  • @tsedlaethopia4720
    @tsedlaethopia4720 4 года назад

    እግዚአብሔር ጨሪሶ ይማሪሽ
    እስካአሁን ደረስ በለው ይመስገን

  • @fatumamengesha2883
    @fatumamengesha2883 4 года назад

    እምለውም የለኝ የኢትዮጵይን ህዝብ ባለበት ፈጣሪ ይጠብቀው ለሰጠሁሉ እጥፍ ድርብ አርጏ ይክፈላችሁ እናትንም ያይንብረሀናችሁን ይመልስላችሁ አችንም ፈጣሪ ሰላም ይገላግልሽ በጣም ደስይላል ከምንም በላይ አገራችንን ሰላም ያርግልን ይህንንም በሽታ ያጥፍልን እዮሀሚዲያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 4 года назад

    Thank you lord 🥰🥰🇪🇹🥰🥰👈

  • @አፀደማርያም-ነ7ፈ
    @አፀደማርያም-ነ7ፈ 4 года назад

    እዮሃዎች ተባረኩ

  • @muluwondemu7816
    @muluwondemu7816 4 года назад

    ለሰጠ እግዚአብሄር ይስጥልን

  • @zemares4325
    @zemares4325 4 года назад

    በፖስታ ቤት መድሀኒት መላክ በጣም ወንጀል ነዉ ። በተለይ በአሜሪካ ።
    መላክ እንኳን ቢፈልጉ ከመድሀኒት ቁጥጥር ወስዶ አስመርምሮ ፈቃድ ካገኘ ነው መላክ የሚቻለው ።

  • @abdolah6556
    @abdolah6556 4 года назад

    እሰይ እንኳንም ደስ አላቺሁ ለረዷቺሁም ባወጡበት ይተካቸዉ

  • @firahywotyilma3045
    @firahywotyilma3045 4 года назад

    Egizeabiher amelaki chiriso yimarishi Weladeti amelaki tidabiseshiii eheti babayiii egizeabiher yasadigihi yene konjo