Ejigayehu Shibabaw Gigi's amazing live performance.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 24

  • @jafertemampleacecomebacket7199
    @jafertemampleacecomebacket7199 4 года назад +12

    እንደዚህ እያመጣችሁ የሀር ባለ ውለታዋን ስራ አስተዋውቁን እንጂ
    ምክንያቱም ብዙዎቻችን በሷ የችግር ፍቅር ስብከት አካሄድ ብንሄድ ኖሮ ሀገራችን አሁን ላለንበት ውድቀት አትዳረግም ነበር
    ቀድማን የተነበየች ንግስታችን ናት
    ጂጂ በራሱ ሀገር ናት

  • @tesfayeblack6857
    @tesfayeblack6857 2 года назад +3

    በጂጂ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ናት ለኔ ኢትዮጵያ ማለት በኔ ውስጥ ያለቺው ሀገሬ ........

  • @lidiyatebebe3518
    @lidiyatebebe3518 2 года назад +4

    My gigi❤

  • @ዘይነብሺታየ
    @ዘይነብሺታየ 2 года назад +2

    የኔ ምርጥ ❤️❤️❤️❤️

  • @HirutHirut-wz5oo
    @HirutHirut-wz5oo 2 года назад +2

    የኔ ጂጂ😘😘

  • @bluest1524
    @bluest1524 Год назад

    I LOVE Gigi!

  • @vansami3693
    @vansami3693 Год назад

    እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎብኝሽ፡ ጤናሽን፡አብቅቶ፡ይመልስልሽ፡እርሱ ምህረት ብዙ ነው።
    "ለእግዚያብሄር፡የሚሳነው፡ነገር፡የለም እና.."

  • @abunebilriyadhnebil5653
    @abunebilriyadhnebil5653 2 года назад +2

    ጂጂ የኛ

  • @andualemkassahun7776
    @andualemkassahun7776 8 месяцев назад

    my gigi

  • @misganawwassihun
    @misganawwassihun Год назад

    yenie werk,,,,you are hero

  • @redietbelete2340
    @redietbelete2340 Год назад

    Gigiye ❤❤❤

  • @saragirma8422
    @saragirma8422 Год назад

    ባንቺ ፍቅር ማበዳችን ነው ውድ ጂጂ ።ሰላም ያርግሽ

  • @tigistbirru4622
    @tigistbirru4622 3 года назад +2

    Yene mar siwedish

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm Год назад

    ፋልቅልቅ❤😊

  • @marti6263
    @marti6263 4 года назад +3

    😍😍

  • @jilaluhussen5720
    @jilaluhussen5720 4 года назад +5

    አንቺን አለማድነቅ እንደምን ይቻላል?

  • @user-vw6bk4pb4l
    @user-vw6bk4pb4l 9 месяцев назад

    She sounds reminds me of Oumou Sangare, similar vibe.

  • @tiedyfiker7620
    @tiedyfiker7620 2 года назад +2

    ምርጧ ትንቢተኛ

  • @chaleworku1377
    @chaleworku1377 4 года назад +4

    ማርቆሱ ዳድ ብስስታጊ
    ቻግኒው ዳድ ብስስታጊ
    ካሰውችሽ አን ይውስታጊ

    • @eldanamolla3481
      @eldanamolla3481 3 года назад +1

      ዘፈኑ ሰለ ምን እንደሆነ ትገልጽልኝ? አገውንኛ ስለማልችል

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo 2 года назад +1

      ተርጉምልን

  • @genanawtesema1552
    @genanawtesema1552 9 месяцев назад

    እህቴን ሰይጣን በላት

    • @Eri1-qi7gp
      @Eri1-qi7gp 5 месяцев назад

      ቆይ ይቺ ጀግና ምን ሆና ነው የጠፋቺው ግን

  • @beimnetshawlachew9961
    @beimnetshawlachew9961 10 месяцев назад

    I hate the camera man