6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ-ሥርዓት_ LIVE| Ethiopia ‪‪

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 окт 2024

Комментарии • 30

  • @tesegaanley4072
    @tesegaanley4072 Час назад +4

    ክብርት አምባሳደር የቀድሞው ፕሬዘዳንት ሳሕለወርቅ ዘውዴ የነበረዎት የሥራ ዘመን እንደ እድል ሁኖ በጦርነት እና የኢትዮጵያ ሠላም የተቃወሰበት ዘመን ሁኖ በጣም ተቸግረው እንደነበረ እናውቃለን ለዚህም እርስዎ እንደ ፕሬዘዳንት የሚችሉትን ሁሉ አድርገዋል እናመሠግናለን ቀሪ ዘመንዎ የተባረከ ይሁንልዎ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @genetgebre3344
    @genetgebre3344 Час назад +3

    ክብርት ሳህለወርቅ ዘውዴ ለነበሮት ቆይታ ታማኝ አገልጋይነት እናመሰግናለን ቀጣዩ ዘመኖት የተባረከ ይሁን ስል
    ክቡር አምባሳደር ትልቅ ሰውና ትጉ ሰራተኛ መሆናቸውን ያስመሰከሩ ናቸው መልካም የስራ ዘመን ይሁንሎት ሁለታችሁም የኢትዮጵያ እንቁዎች ናችሁ

  • @aminaahmed470
    @aminaahmed470 Час назад +2

    እኚህ የተባረኩ ሰዉዬ ለሃገራቸዉ ብዙ ይሰራሉ እድሜ ጤና ይስጦት ፕሬዘዳንት

  • @Daneltilhun
    @Daneltilhun Час назад +3

    ኢትዮጵያ አገራች ሰላሟ ተጠብቆ ችግር ራሀብ ጦርነት እደ ታሪክ የሚወራባት አገር ያርግንል

  • @alebachewhailu4349
    @alebachewhailu4349 15 минут назад

    መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልዎት!

  • @Jebanoml
    @Jebanoml 53 минуты назад

    To make peace give and take works.

  • @emebeteruma
    @emebeteruma 39 минут назад +1

    ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ለአገለገሉት ሁሉ እናመሰግኖታለን

  • @DebebeBekele-q1d
    @DebebeBekele-q1d 20 минут назад

    1

  • @enathager920
    @enathager920 11 минут назад

    Maferya hodam

  • @tamiratgizaw7649
    @tamiratgizaw7649 Час назад +1

    sele 2017 merecha men asebachu

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 18 минут назад

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ስራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም እናንተ በአማራ ህዝብ ደም ተጠያቂዎች ናችሁ አፋችሁን ለጉማችሁ ስላም አገር የምታስተዳድሩ ይመስል አፋችሁን እንደዘጋችሁ የንፁሀን ደም በሁላችሁም ይፍረድባችሁ::

  • @ethiopia6721
    @ethiopia6721 20 минут назад

    ፋኖ የአማራ ህዝብ ስራዊት ነው ህዝብን ያሽነፈ መንግስት በአለም ላይ የለም እናንተ በአማራ ህዝብ ደም ተጠያቂዎች ናችሁ አፋችሁን ለጉማችሁ ስላም አገር የምታስተዳድሩ ይመስል ዝም ብላችሁ የንፁሀን ደም በሁላችሁም ይፍረድባችሁ::

  • @RahelBeyene-q4t
    @RahelBeyene-q4t Час назад +2

    kil rasoch

  • @nurrkewollo417
    @nurrkewollo417 47 минут назад +1

    የከብት ጭርቅም

  • @kebirasefa1104
    @kebirasefa1104 14 минут назад

    ታዬ ከአለም አቀፍ ዲፕሎማትነት ወደ ዳቦ ቆራሽነት ወረዱ በሉንጂ እኔ ሚያሳስበኝ የውጭ ጉዳዩኝ ማን ይሸፍነዋል የሚለው ነው

  • @DanielWoldu-e6g
    @DanielWoldu-e6g 53 минуты назад +2

    ሌላ የቁም እስረኛ😮😮😮😅😅

  • @molatekeba4088
    @molatekeba4088 32 минуты назад

    ዛሬ ተገቢውን ሰው በሚገባው ቦታ አስቀምጣችዋል መልካም የስራ ዘመን!

  • @BenjaminJo-b3p
    @BenjaminJo-b3p Час назад +2

    ህዝቡ በርሀብ አልቆል ቀልዱ በስቅላት ምትቀጡበት ግዜ ሩቅ አይደለም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Час назад

      እና አንተስ ከማውራትና ከመዛት ውጪ ድራሽህን ምን ተወጣህ

    • @atlabachewmoges1920
      @atlabachewmoges1920 17 минут назад

      እየታገልኩ ነው። ​@@genetyilma7717

  • @mohammdabdu1777
    @mohammdabdu1777 Час назад +1

    ኮተት ሁላ😂😂😂

  • @BerihunGetu
    @BerihunGetu Час назад +1

    የዝብ ጥርቅም

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 Час назад

      አንተ አሁን ሰው ነኝ ብለህ አስተያየት መስጠትህ ነው ጓጉንቸር ኢትዮጵያ ታድጋለች አንተ አፍህን ከፍተህ ትቀራለህ እንጂ የምታመጣው ለውጥ የለም ዘረኛ የተተከልክ ድንጋይ

    • @BerihunGetu
      @BerihunGetu Час назад

      @@genetyilma7717 አሽቃባጭ ባን