Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የእኔታ እዝራ እንዲሁም አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
አሜን
Abatochachen edeme ena tena yestelen ...
መንፈሰን የሚያድሰ ሰማያዊ ደሰታ እንዲህ ነው መንፈሰ ቅዲሰ የሰፈነበት ሰርዓት ነው መምህር እዝራ እና አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ ህፃናት በሙሉ ፀጋው ብዝት ይበልላችሁ ረጅም የአሀልግሎት ዘመን ይሰጣይሁ ገናናው ቅዱሰ ሚካአኤል በክንፈ ረድሄቱ ይጠብቀሸችሁ ። ረድሄት በረከታችሁ በአእውነቱ የደርብን ❤❤❤ 🎉🎉🎉 ተባረኩልን ። እልልልልልልልልልልልልልልለ እልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልለል❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ነው ስረዓት እርጋታ 🙏 ከበሮ ይዘው እንጣጥ እንጣጥ የሚሉትንና እንደ አዙሪት የሚሽከረከሩት ን ያስታግስልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን።
እዉነት ነው ።
Likawuntun yanurln Egziyabher menfes yasnetkal🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ELLLLLL Amne
❤❤❤❤❤❤❤❤ቡራኬያችሁ ይድረሰን አባታቶቸ ለስደተኞቹ ልጆቻችሁ❤❤❤❤❤
እውነትም፡እንኳን፡ሆንኩኝ፡እኔም፡አሜን፡አሜን!!
ወይኔ ከበሮ አመታት❤❤❤ እንዲህ ነው እንጂ እንደ አባቶቻችን፤ ታዲያ እኛ የት ተምረን ነው ከበሮ እየዘለልን የምንመታው፤ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen Amen Amen Egziabher Ye Abatochachiin Bereketachewun Yasaderreben
Abatochachn enwedachhalen bereketachhu yideribin
ትሕትና አበዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰለና ተብሎ ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስንዱ እመቤቴ ቅድስት ቤተክርስትያን ❤❤❤❤❤❤
ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር ኣቦታትና
ኩራታችን ወርቅ የተላበሰ መገለጫችን እፁብ ድንቅ የሆነ እምነታችን ዕንቁ የሆነ ያሬዳዊ ዜማችን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ጤንነትን ይስጥልን አማላጅነቱን ዘወትር አይለየን ።
አባታችን በረከቶት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማል።
አባቶቻችን ሺ ዓመት ኑሩልን! በጣም ታምራላችሁ! በእናንተ ጸሎት እኮ ነው እስካሁን ሀገራችን ያለችው። ሌላው ነገርማ እንግዲያ አይወራም። እግዚአብሔር ምሕረቱንና ሰላሙን ለዚህ ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ! እኛ ኦርቶዶክሶች እንዲህ ስለምናምር እኮ ነው ሉሲፈሩ ሁሉ አይኑ ደም የሚቀላ።
አንበሳው አባታችን ሁለገብ ናቸው ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
እንኳን አደረሠቻሁ እረዥም ዕድሜና ጤና ለአበባቶች ፈጣሪ ይስጣቸው
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ እንዴት መንፈስን ያረካል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ፣ በረከታቸው ይደርብን አሜን።
ሊቁ ኘባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰራዊት ጌታ!!
በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቶቸ❤❤❤እልልልልልልልልልልል❤❤❤ተመሥገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
Saludos desde Chile.🫶🏽🫶🏽🫶🏽
አቤት ሊቃውንት አባቶቻችን እንዴት ደስ እንደምትሉ እናንተን ደጋግሜ ባያችሁ እና ባዳምጣችሁ የማልጠግባችሁ። ትክክለኛዋን የኦርቶዶክስ ሃይማኖቴን የማይባችሁ መስተዋቶቼ ናችሁ። እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። በእውነቱ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።
የኔታ አዝራ እንዲሁም አባቶቼ ኑሩልኝ አይ ከበሮ አይ ፅናፅል መቋሚያው ዝማሜው ጭብጫቦው እልልታው የትም ማንም የለውም ከሰማይ ነው እንኳንም አርቶዶክስ ሆንኩ በቃ የመላእክት ድምፅ ይመስላል እልልልልልልልልልልል
yet new gen abatochen yabzalne elellelelelellllllllll
"...ፈቃድህ፡ በሰማይ፡ እንደሆነ፡ እንዲሁም፡ በምድር፡ ይሁን..." ማለት፡ ይሄ፡ ነዉ!መላዕክተ፡ ሰማያት፡ ወምድር!💚💛❤️ +++
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖርልኝ
❤እልልልልልልል❤እልልልልልል❤እልልልልልል❤ዝማሬ❤መላዕክት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:❤አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፍቅር❤ይጠብቅልን❤
Egezabeher yemesegen❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌿🌷🌿🌹🌿🌷🌿🌹እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ሊቀ መልእክት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን የኔታ ዕዝራ አባቶቼ ሁላችሁም ቡራኬያችሁ ይድረሰን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዕድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ጸሎታችሁ አይለየን።
እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️❤️❤️👍
የኔወቹ እምወዳችሁ ትለያላችሁ እድሜ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቻችን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደልም መመረጥም ነው እውነት ክርስቲያን ያደረግከኝ ያባቶቸ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሊቃውንታት ሀገር 🙏🏾አባ ገብረኪዳንንም እንደዚህ ለማየት በጣም ነው የምናፍቀው። ❤️🙏🏾
አባቶቻችን ረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ከመንግሥቱ ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከክፍ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔርይመሰገን አሜንአባቶቻችን ያኑርልን በድሜናበጢናያቆይልንአሜንአሜን❤🎉🎉
ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ እድሜ ይጨምርልን
የት ነው ደስ ሲል የእግዘብሔርን ቃል በዕንደዚህ ባማረ ዜማ መስማት መታደል ነው።
ጎንደር ነው ወንድማችን
አባቶቻችን. ግርማሞገሳችን. ስታምሩ. እድሜናጤና. ይስጣችሁ.
እንዲህ ፍቅር ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🌹🌹🌹💚💛🧡🌹🌹🌹
እግዚያብሄር ይመስገን አባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ኧረ የተዋህዶ ውበቷ🙏💚💛❤
አባቶቼ ውበቶቸ እድሜና ጤውን እግዚአብሔር ያድልልን !
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባቶቻችን
ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ፡ኑሪ፡ለዘለአለም፡ምነኛ፡መተደል፡ነው፡ተዋህዶ፡መሆን፡ጋና፡ተበሪያለሽ፡በአለም፡ላይ፡ብርሃን፡ነሽና፡ለአለም፡ከለእማብርሃን፡መዳኛ፡የለውም፡አለም፡ምድር፡ያለተዋህዶ፡መኖር፡አትችልም፡ተዋህዶ፡የሁሉ፡መዳኛ፡ናትና፡ቃላት፡አይጋልፀትም፡ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ😍😍😍💯💯💯👍👍👍🍇🍇🍇💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል፡መልከም፡በአል፡ለተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በሙሉ፡አሜን
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ዋና የማኅበረ ቅዱሳን ተከፋይ ለዚህ አገዛዝ ያደሩ ናቸው።
እሰዪ አባቶቻችን ፀጋችሁ ትደርብን
Selam Selam Enatit kidast Etiopian Selam Selam Enatit kidast Tehawido 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤️❤️
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን😊😊😊😊❤❤❤
ቅዱስያሬድ በተወልን ዜማ ሊቃውንቱ ስያዜትበጣምደስ ይላል፣ ለአባቶች ክብር ይደልዎሙ
ዕድሜና ጤና የኔኣባቶች 🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️
መታደል ነው መንፈስ የሚያድሰ ሠማያዊ ደስታ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐👐
እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልእእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን::
ተዋሕዶዬ ሩሪ ለዘለአለም❤ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልልልልልል.....
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እድ.ሜ ከጠና ጋር ይስታችው አባቶችህ
ወላዲት አምላክ አገሬ አግቢኝ::እዚህ ያሉት ከበሮ ሲመቱ የእብደት ነው:: እባካችሁ ከአባቶች ተማሩ:: ተመስጌን አምላኬ ይህንም አየሁ::
እነኚኅንየመሰሉኣባቶችኣያምሩምከበሮአመታታቸውሌሎችምከነዚኅቢማሩ።።።።።አንዳንዶቹሲመቱወረብምእይመስልም።፤።ይኄንቢታረም
እልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤❤
እልልልልልልልልልልል❤❤❤እልልልል❤እልልልልልል❤❤
እኔ የሚገርመኝ የሃይማኖት መንገድ ነው የሃይማኖት ርእዮት አንዱ ለአንዱ ፀር ነው ለምሳሌ በዚህ ዝማሬ አላህ አይደሰትም አላህ አጥብቆ የሚጠላው ዝማሬ ነው
ጎንዳር የኦርቶዶክስ ሀገር ❤ በረከታችሁ ይደርብን ስ
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልልል🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Yihen kibur yehone ye Kebero ametat le hulum share adregu. Ahun ahun betam ke serat wich honenal!! Libuna yisten.
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የምኮረበት ነገር ቢኖር የኦርቶዶክስ አማኘ በመሆኔ
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራቴና ክብሬ ክበሪልኝ::
አቤት ድምቀት እባቶቻች በፀሎታችሁ አስብኑ እኛን ወጣቶቹን ፈተና በዝቶብናል በግራ ጎናችን ዬምንነሳበት ጊዜ በዝቷል ዬእዉነት
አረ ሳላያት ዲማ ጊዮርጊስ ናፍቃኛለች የሊቃውንቶቹ አገር
♥️♥️♥️♥️♥️👍
🙏🙏🙏🥰
ኧረ መታደል ነው
ሞኝ ከበሮ ይዞ ስለዞረ ስላበደ የፀደቀ ይመስለዋል ፡፡ ጅልነቱን እያሳየ ነው ፡፡ የጭፈራ ከበሮ አስመስሎ፡፡
አቤት መረጋጋት ለወጣት ዳቆናት ትምህርት ይሁናቸዉ
እኔየምለዉ ሌሎቹ ከየተኛዉ ሊቅ ነዉ የተመሩት ዘርየለበት አመተት
ሞት አይቀርምና እነ የኔታ እዝራ ያረፉ እደሁ ምን ይዉጠን ይሆን?
አቤት ይሄ ሁሉ ሊቅ ያለባት ኢትዬጵያ በተወሰኑ ጭራቆች ትርምስ መፈጠር አይገባትም:: ምንግዜም ተዋህዶ ክብርሽ እይቀንስም:: ክበሪልኝ:: የእየሱስ ክርስቶስ መቅደስ ::
እውነተኛ ሃይማኖት እንደዚህ ነው ።
ግሩም ነው።የጠመጠመች ሴት አለች ልበል ወይስ የተሞለጨ ጢም የሚታየኝ? የተፈጥሮ ከሆነ ይፍቱኝ
የቱን ያህል ሊቅ እና ድንቅ ብትሆን ከበሮ በግራ እጅ ሲመታ አያምርም። ነገር ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምኑዋም ያምራል። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሊቃዉንቱዋን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን።
ቀውስ ውሾች አህዮች ፋንድያ ይጥላሉ እንጂ ታግለው ሰውን አይጥሉም፡፡
መጠምጠሚያ ነው ሚታየው ቀረፃአችሁን አስተካክሉ
ትክክለኛ አስተያየት አይመስለኝም
ቀውስ ውሻ
@AmareGojjam3 hours agoየአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ
❤❤❤❤❤❤❤❤
💕
❤❤❤❤❤❤❤
የእኔታ እዝራ እንዲሁም አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን
አሜን
Abatochachen edeme ena tena yestelen ...
መንፈሰን የሚያድሰ ሰማያዊ ደሰታ እንዲህ ነው መንፈሰ ቅዲሰ የሰፈነበት ሰርዓት ነው መምህር እዝራ እና አባቶቼ ወንድሞቼ እህቶቼ ህፃናት በሙሉ ፀጋው ብዝት ይበልላችሁ ረጅም የአሀልግሎት ዘመን ይሰጣይሁ ገናናው ቅዱሰ ሚካአኤል በክንፈ ረድሄቱ ይጠብቀሸችሁ ። ረድሄት በረከታችሁ በአእውነቱ የደርብን ❤❤❤ 🎉🎉🎉 ተባረኩልን ። እልልልልልልልልልልልልልልለ
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልለል
❤❤❤❤❤❤❤
እንዲህ ነው ስረዓት እርጋታ 🙏 ከበሮ ይዘው እንጣጥ እንጣጥ የሚሉትንና እንደ አዙሪት የሚሽከረከሩት ን ያስታግስልን አባቶቻችንን ይጠብቅልን።
እዉነት ነው ።
Likawuntun yanurln Egziyabher menfes yasnetkal🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ELLLLLL Amne
❤❤❤❤❤❤❤❤ቡራኬያችሁ ይድረሰን አባታቶቸ ለስደተኞቹ ልጆቻችሁ❤❤❤❤❤
እውነትም፡እንኳን፡ሆንኩኝ፡እኔም፡አሜን፡አሜን!!
ወይኔ ከበሮ አመታት❤❤❤ እንዲህ ነው እንጂ እንደ አባቶቻችን፤ ታዲያ እኛ የት ተምረን ነው ከበሮ እየዘለልን የምንመታው፤ ለአባቶቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን።
Amen Amen Amen Egziabher Ye Abatochachiin Bereketachewun Yasaderreben
Abatochachn enwedachhalen bereketachhu yideribin
ትሕትና አበዉ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሰለና ተብሎ ቅድስት ሀገራችንን ሰላም ይስጥልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስንዱ እመቤቴ ቅድስት ቤተክርስትያን ❤❤❤❤❤❤
ነዊሕ ዕድመ ምስ ጥዕና ይሃብኹም ልኡል እግዚኣቢሔር ኣቦታትና
ኩራታችን ወርቅ የተላበሰ መገለጫችን እፁብ ድንቅ የሆነ እምነታችን ዕንቁ የሆነ ያሬዳዊ ዜማችን ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን ። ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ።
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት በረከቱ ይደርብን ለሀገራችን ሰላምን ለህዝባችን ጤንነትን ይስጥልን አማላጅነቱን ዘወትር አይለየን ።
አባታችን በረከቶት ይደርብን ዝማሬ መላእክት ያሰማል።
አባቶቻችን ሺ ዓመት ኑሩልን! በጣም ታምራላችሁ! በእናንተ ጸሎት እኮ ነው እስካሁን ሀገራችን ያለችው። ሌላው ነገርማ እንግዲያ አይወራም። እግዚአብሔር ምሕረቱንና ሰላሙን ለዚህ ምስኪን የኢትዮጵያ ሕዝብ! እኛ ኦርቶዶክሶች እንዲህ ስለምናምር እኮ ነው ሉሲፈሩ ሁሉ አይኑ ደም የሚቀላ።
አንበሳው አባታችን ሁለገብ ናቸው
ዕድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏😍
እንኳን አደረሠቻሁ እረዥም ዕድሜና ጤና ለአበባቶች ፈጣሪ ይስጣቸው
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ እንዴት መንፈስን ያረካል፡፡ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡
ቃለህይወት ያሰማልን ለአባቶቻችን ፣ በረከታቸው ይደርብን አሜን።
ሊቁ ኘባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን የሰራዊት ጌታ!!
በድሜ በጸጋ ያቆይልን አባቶቸ❤❤❤እልልልልልልልልልልል❤❤❤ተመሥገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
Saludos desde Chile.
🫶🏽🫶🏽🫶🏽
አቤት ሊቃውንት አባቶቻችን እንዴት ደስ እንደምትሉ እናንተን ደጋግሜ ባያችሁ እና ባዳምጣችሁ የማልጠግባችሁ። ትክክለኛዋን የኦርቶዶክስ ሃይማኖቴን የማይባችሁ መስተዋቶቼ ናችሁ። እናንተን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው። በእውነቱ የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አባቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ። በረከታችሁ ይደርብን።
የኔታ አዝራ እንዲሁም አባቶቼ ኑሩልኝ አይ ከበሮ አይ ፅናፅል መቋሚያው ዝማሜው ጭብጫቦው እልልታው የትም ማንም የለውም ከሰማይ ነው እንኳንም አርቶዶክስ ሆንኩ በቃ የመላእክት ድምፅ ይመስላል እልልልልልልልልልልል
yet new gen abatochen yabzalne elellelelelellllllllll
"...ፈቃድህ፡ በሰማይ፡ እንደሆነ፡ እንዲሁም፡ በምድር፡ ይሁን..."
ማለት፡ ይሄ፡ ነዉ!
መላዕክተ፡ ሰማያት፡ ወምድር!
💚💛❤️ +++
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖርልኝ
❤እልልልልልልል❤እልልልልልል❤እልልልልልል❤ዝማሬ❤መላዕክት❤ያሰማልን❤ቅዱስ:❤አማኑኤል❤በዕድሜ❤በጤና❤በፍቅር❤ይጠብቅልን❤
Egezabeher yemesegen❤❤❤❤❤❤❤
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🌹🌿🌷🌿🌹🌿🌷🌿🌹
እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ሊቀ መልእክት ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣አደረሰን የኔታ ዕዝራ አባቶቼ ሁላችሁም ቡራኬያችሁ ይድረሰን የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን ዕድሜውን ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን ጸሎታችሁ አይለየን።
እግዚአብሔር አምላክ ለአባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏❤️❤️❤️👍
የኔወቹ እምወዳችሁ ትለያላችሁ እድሜ ዘመናችሁ የተባርከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
አባቶቻችን በዕድሜና ጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ መሆን መታደልም መመረጥም ነው እውነት ክርስቲያን ያደረግከኝ ያባቶቸ አምላክ ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የሊቃውንታት ሀገር 🙏🏾አባ ገብረኪዳንንም እንደዚህ ለማየት በጣም ነው የምናፍቀው። ❤️🙏🏾
አባቶቻችን ረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ከመንግሥቱ ጋር ያድልልን 🙏🙏🙏
አባቶቻችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከክፍ ይጠብቃቹህ🙏🙏🙏
እግዚአብሔርይመሰገን አሜንአባቶቻችን ያኑርልን በድሜናበጢናያቆይልንአሜንአሜን❤🎉🎉
ሊቀ ሊቃውንት የኔታ ዕዝራ እድሜ ይጨምርልን
የት ነው ደስ ሲል የእግዘብሔርን ቃል በዕንደዚህ ባማረ ዜማ መስማት መታደል ነው።
ጎንደር ነው ወንድማችን
አባቶቻችን. ግርማሞገሳችን. ስታምሩ. እድሜናጤና. ይስጣችሁ.
እንዲህ ፍቅር ናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አባቶቼ እግዚአብሔር አምላክ እረዥም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን🌹🌹🌹💚💛🧡🌹🌹🌹
እግዚያብሄር ይመስገን አባቶቻችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያገልግሎት ዘመናቹሁን ይባርክልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
ኧረ የተዋህዶ ውበቷ🙏💚💛❤
አባቶቼ ውበቶቸ እድሜና ጤውን እግዚአብሔር ያድልልን !
እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልል እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አባቶቻችን
ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ፡ኑሪ፡ለዘለአለም፡ምነኛ፡መተደል፡ነው፡ተዋህዶ፡መሆን፡ጋና፡ተበሪያለሽ፡በአለም፡ላይ፡ብርሃን፡ነሽና፡ለአለም፡ከለእማብርሃን፡መዳኛ፡የለውም፡አለም፡ምድር፡ያለተዋህዶ፡መኖር፡አትችልም፡ተዋህዶ፡የሁሉ፡መዳኛ፡ናትና፡ቃላት፡አይጋልፀትም፡ተዋህዶ፡ሀይማኖቴ😍😍😍💯💯💯👍👍👍🍇🍇🍇💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልል፡መልከም፡በአል፡ለተዋህዶ፡ፍሬዎች፡በሙሉ፡አሜን
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ዋና የማኅበረ ቅዱሳን ተከፋይ ለዚህ አገዛዝ ያደሩ ናቸው።
እሰዪ አባቶቻችን ፀጋችሁ ትደርብን
Selam Selam Enatit kidast Etiopian Selam Selam Enatit kidast Tehawido 🙏🙏🙏💚💚💚💛💛❤️❤️
እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን😊😊😊😊❤❤❤
ቅዱስያሬድ በተወልን ዜማ ሊቃውንቱ ስያዜትበጣምደስ ይላል፣ ለአባቶች ክብር ይደልዎሙ
ዕድሜና ጤና የኔኣባቶች 🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️
መታደል ነው መንፈስ የሚያድሰ ሠማያዊ ደስታ ነው
እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👐👐👐👐
እእእእእእእእእእእእእእልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልልልልልልል
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን::
ተዋሕዶዬ ሩሪ ለዘለአለም❤ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እሰይ እልልልልልልልልልል.....
ኦርቶዶክስ መሆን መታደል ነው እድ.ሜ ከጠና ጋር ይስታችው አባቶችህ
ወላዲት አምላክ አገሬ አግቢኝ::
እዚህ ያሉት ከበሮ ሲመቱ የእብደት ነው:: እባካችሁ ከአባቶች ተማሩ:: ተመስጌን አምላኬ ይህንም አየሁ::
እነኚኅንየመሰሉኣባቶችኣያምሩምከበሮአመታታቸውሌሎችምከነዚኅቢማሩ።።።።።አንዳንዶቹሲመቱወረብምእይመስልም።፤።ይኄንቢታረም
እልልልልልል❤❤❤እልልልልልል❤❤❤
እልልልልልልልልልልል❤❤❤እልልልል❤እልልልልልል❤❤
እኔ የሚገርመኝ የሃይማኖት መንገድ ነው የሃይማኖት ርእዮት አንዱ ለአንዱ ፀር ነው ለምሳሌ በዚህ ዝማሬ አላህ አይደሰትም አላህ አጥብቆ የሚጠላው ዝማሬ ነው
ጎንዳር የኦርቶዶክስ ሀገር ❤ በረከታችሁ ይደርብን ስ
እል ልል ልል ልል ልል ልል ልልል
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Yihen kibur yehone ye Kebero ametat le hulum share adregu. Ahun ahun betam ke serat wich honenal!! Libuna yisten.
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
የምኮረበት ነገር ቢኖር የኦርቶዶክስ አማኘ በመሆኔ
❤❤❤❤❤❤
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራቴና ክብሬ ክበሪልኝ::
አቤት ድምቀት እባቶቻች በፀሎታችሁ አስብኑ እኛን ወጣቶቹን ፈተና በዝቶብናል በግራ ጎናችን ዬምንነሳበት ጊዜ በዝቷል ዬእዉነት
አረ ሳላያት ዲማ ጊዮርጊስ ናፍቃኛለች የሊቃውንቶቹ አገር
♥️♥️♥️♥️♥️👍
🙏🙏🙏🥰
ኧረ መታደል ነው
ሞኝ ከበሮ ይዞ ስለዞረ ስላበደ የፀደቀ ይመስለዋል ፡፡ ጅልነቱን እያሳየ ነው ፡፡ የጭፈራ ከበሮ አስመስሎ፡፡
አቤት መረጋጋት ለወጣት ዳቆናት ትምህርት ይሁናቸዉ
እኔየምለዉ ሌሎቹ ከየተኛዉ ሊቅ ነዉ የተመሩት ዘርየለበት አመተት
ሞት አይቀርምና እነ የኔታ እዝራ ያረፉ እደሁ ምን ይዉጠን ይሆን?
አቤት ይሄ ሁሉ ሊቅ ያለባት ኢትዬጵያ በተወሰኑ ጭራቆች ትርምስ መፈጠር አይገባትም:: ምንግዜም ተዋህዶ ክብርሽ እይቀንስም:: ክበሪልኝ:: የእየሱስ ክርስቶስ መቅደስ ::
እውነተኛ ሃይማኖት እንደዚህ ነው ።
ግሩም ነው።የጠመጠመች ሴት አለች ልበል ወይስ የተሞለጨ ጢም የሚታየኝ? የተፈጥሮ ከሆነ ይፍቱኝ
የቱን ያህል ሊቅ እና ድንቅ ብትሆን ከበሮ በግራ እጅ ሲመታ አያምርም። ነገር ግን የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምኑዋም ያምራል። የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን። ሊቃዉንቱዋን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን።
ቀውስ ውሾች አህዮች ፋንድያ ይጥላሉ እንጂ ታግለው ሰውን አይጥሉም፡፡
መጠምጠሚያ ነው ሚታየው ቀረፃአችሁን አስተካክሉ
ትክክለኛ አስተያየት አይመስለኝም
ቀውስ ውሻ
@AmareGojjam
3 hours ago
የአባቶቻችን በረከት ይደርብን በእውነቱ
እምዬ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖርልኝ
❤❤❤❤❤❤❤❤
💕
❤❤❤❤❤❤❤