አረብ ሀገር ያሉ ሴቶችን እያጠመደ ገንዘባቸውን የሚበላው ወጣት መጨረሻ 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 окт 2024
  • ሰብስክራይብ ያድርጉ
    HAMONA TUBE
    #habesha #ethiopianmusic #duet #love #neweritreanmusic #humor #hanuman #history #how #hiphop #happy #highlights #animation #asmr #attitude #animals #army #automobile
    Copyright © hamonatube
    Subscribe now!

Комментарии • 124

  • @HayatSaeid
    @HayatSaeid 20 дней назад +47

    ያአላህ ወላሂ ሡመ ወላሂ ቁርጥ የኔባል 😢😢😢😢😢ብሬን ካዴኝ ቤትም ቦታም ገዚቼ ነበር ካዲኝ ሁላቺሁም ዱአ አርጉልኝ ሺምግልና አለኝ ለሁዲ ዱአ አርጉልኝ ያጂመአ ሁላቺሁም ካዴኝ 😢😢😢😢😢

    • @Asaih222
      @Asaih222 20 дней назад +5

      አብሽሪ እሕቴ እኔም እንዳች ነኝ ከመጣሁ አመት ምላኝ ኢትዮ ቤት ቦታ ነበረኝ ግን መልሸ ስደት መጣሁ ከመጣሁ በሖላ በወር በወር ላኪ ይለኛል ግን ከዚሕ በሖላ አልክም ስለው አግብተሽ ነው አለኝ ብዙ ጉድ አለማሬ አላሕ ይርዳሽ ማሬ

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад +3

      @@Asaih222 በትክክል ወላሂ

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад +3

      @@Asaih222ነይ በዉስጥ ዘሮ አምስት ዜሮ 4 ሳስት ስምት ሰባት ስምት ዜሮ ዜሮ ነይ በቴላግሪም ቁጥሬ ነዉ

    • @Asaih222
      @Asaih222 20 дней назад +1

      @@HayatSaeid እሽ ማሬ

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад +1

      @@Asaih222 እሺ ዉዴ

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +7

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @FritunaTeshome
    @FritunaTeshome 21 день назад +27

    እውነት ነው ለኛለማዳም ቅመሞች ነው ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ላለው 😮😮😮😮😮😮😢😢😢😢😢😢😢

    • @አልሀምዱሊላህ-ወ2ፐ
      @አልሀምዱሊላህ-ወ2ፐ 20 дней назад +3

      ግን እኮ እውነትም እየተደረገነው

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад +2

      በትክክል❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад +3

      ​@@አልሀምዱሊላህ-ወ2ፐእዉናት

    • @sawa8227
      @sawa8227 18 дней назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @mekiyamekiya9980
      @mekiyamekiya9980 15 дней назад

      ድራማ አይመሥለኝም ሺሻው እራሡ ኦርጅናልነው ሆሆ አላህ ይጠብቅ😮😮😮

  • @AaAa-q2s9j
    @AaAa-q2s9j 21 день назад +10

    ለእኛ ምርጥ ትምህርት ነው

  • @Mastewal-ye8zf
    @Mastewal-ye8zf 20 дней назад +9

    በትክክል አስተማሪ ትምርት ነው 😮

  • @GooklGookl-f2p
    @GooklGookl-f2p 10 дней назад +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 18 дней назад +4

    ጎባዞ ሁለችሁም እዳዚ ብልጦች ሁኑ እህቶቻችን

  • @RaKa-mo7qm
    @RaKa-mo7qm 10 дней назад +5

    የኔባል ግ ን ከረሱል ቀጥሎ ምርጥ ባል ምርጥ አባት ነው 3አመትየሰራሁት ን አጎቴ አላዬሁምሲለኝ በቀወስኩበት ሰአትአገባኝ እንድረጋጋጋ ውለጂአለ ወለድኩ ብጮህ ብቆጣ ታግሶኝ ወለድኩ መጨረሻ ደመወዝ የቤትኪራይተፍፈሎ ለልጅ ለአስቤዛ ሆነ ቤትመስራትስለነበረብኝ ለምኜ አስለምኜ ስደት ላከኝ አሁን 2አመት አልሞላኝም 83ቆርቆሮ ሰርቶልኝ ትንሽናት የቀረችን እና ሁሉም መሰሪአደለም የቤተሰብም መሰሪአለ ደሞዜ በቁጥጥሩነው አስፈላጊ ካልሆነ ለቤተሰብም ተይነውሚለኝ

    • @neza6422
      @neza6422 9 дней назад

      በጣም አኔም ቦታ ገዝቸ በማን ቢያረገዉ ጡሩ ነዉ

    • @NanaMana-f5j
      @NanaMana-f5j 5 дней назад

      Des ylal fetari yatnachihu

  • @سمرسمر-ذ2ب
    @سمرسمر-ذ2ب 17 дней назад +3

    ትልቅ ትምህርት ነዉወላሂ ለተማረበት የመዳምቅመሙቺየ ልብ እንግዛ እሺ❤🎉

  • @addisbattle6263
    @addisbattle6263 4 дня назад +1

    So sad 😢😢😢😢😢😢

  • @WiseGenius-hb
    @WiseGenius-hb 15 дней назад +1

    perfect🥰🥰🥰

  • @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ
    @አልሀምዱሊላህ-ፐ8ተ 21 день назад +5

    አይ የኛ መከራ😢😢😢ትምህርት ነዉ

  • @አልሀምዱሊላህ-ወ2ፐ
    @አልሀምዱሊላህ-ወ2ፐ 20 дней назад +4

    በጣም ትምህርትትልቅነው

  • @melat-dz5uz
    @melat-dz5uz 21 день назад +6

    😢😢😢😢የታባክ ይገባሃል አተቅሻሻ ያረብ ሃገር ሴት መቀለጃ ናት😢

    • @HayatSaeid
      @HayatSaeid 20 дней назад

      @@melat-dz5uz አብሺሪ ዉዴ

  • @Mulufikr
    @Mulufikr 3 дня назад +1

    አይ ለዚህ እኮ ነዉ ወድ የተባለ የማላምነዉ

  • @NanaMana-f5j
    @NanaMana-f5j 6 дней назад +1

    አረ ቅመሞችዬ እንንጠቀቅ ቤተስብም ያው ናቸው አያዝኑልም ብቻ ፈጣሪ ይርዳን

  • @Frygg-x8z
    @Frygg-x8z 13 дней назад +1

    አስተማሪ ፉለም ነው እባካችሁ ስዴትላይ ያለን እህቶች እንማርበት❤❤❤

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p 20 дней назад +3

    እናመሠግናለንበጣምሀሪፍትምህርትነዉ

  • @أمامعلي-ف4ل
    @أمامعلي-ف4ل 9 дней назад +1

    ሴቶቺተማሩ😂😂😂😂😂

  • @መክያዬመካነሠላሟ
    @መክያዬመካነሠላሟ 9 дней назад +2

    ይቅርታና ብሞት ለወንድ ብር አልክም ብር ሲያነሱብኝ ዬሌለኝ ደምጊፊት ይነሳብኛል😂😂😂😂😂

  • @metmet6571
    @metmet6571 5 дней назад +1

    Yes😂😂😂😂😂😂 sarachulati woyi wouridati 😅😅😅😅😅

  • @Hawa-f9n
    @Hawa-f9n 10 дней назад +1

    ❤❤❤

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 10 дней назад +2

    እኔ ግርም የሚለኝ ነገር የኢትዮጵያ ወንዶች ባሁኑ ስአት ከ100%95 የዚህ አይነት ልጅ ኮፒ ወች ናቸው

  • @KedjaseidAhmed-fj4xc
    @KedjaseidAhmed-fj4xc 16 дней назад

    ሀሪፊ ትምህረትና ው እናመሠግናልን

  • @MimiAsefa-j5l
    @MimiAsefa-j5l 14 дней назад +1

    Egzabiher yimasegen turu betasebe alegn ❤ wudoche birrachun atebakinu qoxibachu tetakamu bohale yiqochale 😢

  • @MeazatolchaAdunya-ck3sx
    @MeazatolchaAdunya-ck3sx 14 дней назад +2

    እህቶቼ ብታምኑኝም ባታምኑኝም ለ ባሌ ብር አልክም። የ እውነት የምወደኝ ብሆን አርብ አይልከኝም። ነበር ግን 10 አመት ከ ተዋወቅኩት ለሱም የ ላኩት ብር 35000 ብቻ። ሰጥቻለው። 1 ልጅ ወልጀለታለው።ተመልሼ ስገባ ከ 2 ሴት ወልዶ ጠበቀኝ። እኔም ተመልሼ ስደት ልጄን እያሳደኩ ነው ፍቅር የምባል ነገር እንዳይ ሸውዳችው እህቶቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @VipVip-j5w
    @VipVip-j5w 12 дней назад +1

    እኛም ሠፈር አለ ይሀን የመሠለ

  • @RadiaRameto
    @RadiaRameto 15 дней назад +1

    አኡዙብላህ አረ ከእንደነዝህ አይነት መንፈስ ወንዶች ይሰውረን😢

  • @مدينةمحمد-ف6خ
    @مدينةمحمد-ف6خ 6 дней назад +1

    ye mechersha sedb ferfam 😅😅😅😅😅😅

  • @MelakKonjo
    @MelakKonjo 16 дней назад +3

    ትምርቱን ወደነዋል ግን የማዳም ቅመሞች መጫወቻ ሁነን እንቅር

  • @newtestamenttubeephrem9305
    @newtestamenttubeephrem9305 17 дней назад +1

    የሞተር ሳይክል ውድድር ነው አላለም እረ ይመችህ😂😂😂😂😂

  • @Hrjh-uz3vy
    @Hrjh-uz3vy 15 дней назад +1

    😢😢😢😢🎉

  • @መኪነኚየእናቴናፋቂ
    @መኪነኚየእናቴናፋቂ 16 дней назад

    ይሄ ትክክለኛ የአረቧ አገር ጉድ ነው እህቶቸ ልብ እንግዛ ጮሌነን ባዩች እዳያታሉ

  • @Zahraz-mf6el
    @Zahraz-mf6el 12 дней назад +1

    እረ አፈር አባክ ያስበላህ ሆዳሞች አላህየ አተ ጠብቀኝ ከደዝህ አይነቶች አውሬ 😢

  • @kwkw2880
    @kwkw2880 21 день назад +2

    ትክክላንያ ታሪክ ናው 💔💔😭😭😭😭

  • @Bemnetlove
    @Bemnetlove 17 дней назад

    በጣም ምርጥ አንድ አንድ ጃዝባዎች

  • @MasrtMitku
    @MasrtMitku 15 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂

  • @Demewez
    @Demewez 21 день назад +3

    አይ የኚ መካሪ❤❤❤❤

  • @yrdtyyrrty8385
    @yrdtyyrrty8385 17 дней назад +1

    Zeg😮

  • @سبحانالله-ر9ي3خ
    @سبحانالله-ر9ي3خ 12 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @Toybጦይቢtube
    @Toybጦይቢtube 11 дней назад +1

    ጭሻም ፍርፍራም ሁላ እኛ ሁላችንም አንድ አይደለንም ጀግና ሴቾነን

    • @eveali6794
      @eveali6794 10 дней назад +1

      ዝም አትያቸውም እኮሮ

  • @m.e-c3g
    @m.e-c3g 10 дней назад +1

    😢😮😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ውይኔ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulukenzinabu8960
    @mulukenzinabu8960 14 часов назад

    Hamona ትለያላቹ❤❤❤

  • @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ
    @የወሎዋቆጆ-ደ4ሰ 16 дней назад

    ማዳምን እደናቴነዉ የማያት የሚሏት ነገር ግርምነዉ ሚለኝ ሳያዩ እርግጥነዉ ቡዙወቹ በጣም ዴግሠዉ ናቸዉ ግን ሳታዩ አታዉሩ

  • @argetoall6484
    @argetoall6484 13 дней назад +2

    ስልክህን ይዠዋለሁ እኔም ስገባ እደውልልሀለሁ ከዱባይ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UaeKfkn-ed3zi
    @UaeKfkn-ed3zi 16 дней назад

    ለኛ ለመዳም ቅመሞች ትልቅ ትምርት አለሁ❤

  • @genetmosisa-bg4ci
    @genetmosisa-bg4ci 21 день назад +2

    beneya merete newe

  • @Fafi42
    @Fafi42 10 дней назад +1

    የቆየ ነው

  • @SnteTilahun
    @SnteTilahun 21 день назад +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HaykelMohammad
    @HaykelMohammad 16 дней назад

    ያርብ አገር ሴቶች መቸም አይለፍላችሁ ለወድ ብር እምሰጡ😂😂ወዶቻችንን አበላሽታችሁ እሽ እኛ እደት ተህና ወድ አጊተን እናግባ

  • @Methiopia11
    @Methiopia11 10 дней назад +1

    ቆይ ግን አረብ ሃገር ያለሁሉ ሞኝነው ያለው ማነው?

  • @DemewozGirma-pv1lm
    @DemewozGirma-pv1lm 13 дней назад +1

    Ygermal ay sew e/r hoy erdan ega areb ager yalen sitochi senasazen

  • @rahmahrahmah3158
    @rahmahrahmah3158 Час назад

    😅😜

  • @ferhoudlebanon9978
    @ferhoudlebanon9978 18 дней назад +1

    ❤😢😢😢

  • @ابراهيمالجلاد-ز8ز
    @ابراهيمالجلاد-ز8ز 17 дней назад +1

    ትምህርቱለኛነውማሰቢያየለለህደነዝጭቅላትህየተደፈነ
    😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @hayassss-fb4gf
    @hayassss-fb4gf 19 дней назад +2

    ፍርፍራም።❤❤❤

  • @Genetgenet-h4v
    @Genetgenet-h4v 17 дней назад

    ኣይ ወንደ

  • @meazatesfamicael2346
    @meazatesfamicael2346 15 дней назад +1

    Essay dage aragachut yea lekeskes laba endazey yeametadargu wandoch Egzeabher feru engey Yeker yebalachu

  • @MamiYemaryam
    @MamiYemaryam 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Hellelujah-d9j
    @Hellelujah-d9j 19 дней назад +2

    አላስጬስ አሉኝ 😂😂😂😂

    • @ErkiyaErkiya
      @ErkiyaErkiya 18 дней назад +1

      አጫጫሱ😂ይለያል

  • @ساره-ق7ع4ث
    @ساره-ق7ع4ث 16 дней назад +1

    የኔሂወት ነዉ እደዝህ ነዉ የገዛ ባሌ የተጫወተብኝ መቸም ይቅር አልለዉም

  • @MonaMona-ir9xw
    @MonaMona-ir9xw 21 день назад +1

    ❤❤❤😢😢😢

  • @sosos2220
    @sosos2220 18 дней назад +1

    😢😢

  • @LideyaMohammed
    @LideyaMohammed 15 дней назад

    ፍርፍራም😅😅😅

  • @hawaabdalkader947
    @hawaabdalkader947 21 день назад +1

    😢😢😢😢😢

  • @SuJd-g7z
    @SuJd-g7z 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 19 дней назад +2

    አንድ ሽቶ የወር ደሞዜን አውጥቸ ክክክክ ለራሴም የ10 ሪያል ሽቶ ነው የምገዛው 🤣 እሱንም እእዬዬ

  • @fatooma1575
    @fatooma1575 20 дней назад +1

    🙆😭😭😭

  • @TsegezeabFtwi
    @TsegezeabFtwi 7 дней назад +1

    አይሰለችም ይሄ ስራ ከሽህ ግዜ በላይ ተሰርትዋል አዲስ የለም?ጥበብ አለቀ?

  • @HayatBedaso
    @HayatBedaso 17 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @paulton1234
    @paulton1234 15 дней назад +1

    ይህ ድራማ ከዚህ በፊት ተሰቷል ስም ቀይራችሁ ነው ድጋሚ ያቀረባችሁት። የራሳችሁን ስራ አቅርቡ

  • @smeerasmeeraa1683
    @smeerasmeeraa1683 17 дней назад

    astemarinew leb lallew😢😢😢😢😢

  • @AlahAkber-p3b
    @AlahAkber-p3b 11 дней назад +1

    ኧረ ግፋ ነው በኛ አቀልዱ ጀዝባ ሁላ

  • @GsgHx
    @GsgHx 16 дней назад

    እኔ መስራት እፈልጋለሁ አረብ አገር ነው ያለሁት ልምጣ አሰሩኝ

  • @erukyatube2862
    @erukyatube2862 17 дней назад

    ወላሂ የኔም ባል ልጀን አገናኝን ለሰው ሁሌ እቤትነው ነው የሚለኝ

  • @sisterlidiyatadeseasadagiye
    @sisterlidiyatadeseasadagiye 18 дней назад

    Bexam tiru timirt new legna le medam kimemoch wuy wondoch sibalu genzeb bicha new aydel mitayachew

  • @fatimahahmad8946
    @fatimahahmad8946 16 дней назад

    ሲያንስህነው ልክስክስ

  • @amenadajane7501
    @amenadajane7501 18 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😅Kkkkkkk 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😳😳😳😳😳😳🤔🤔🤔🤔🤔🧑‍🦲🧑‍🦲🧑‍🦲🧑‍🦲

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +5

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @Elsatakele
    @Elsatakele 17 дней назад

    ፍርፍራም😂😂😂😂

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +8

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው

  • @GenetWende
    @GenetWende 21 день назад +4

    እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነው