Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
😊አገራችን ሰላም ያድርግልን ጎንደር ሰላምሽ ይመለስ 🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ እዳታቆሙት ጎንደር ስለ ቤት ዋጋ ሰለ ቦታ ሁሉ ስሩልን ብርቱ ወንድሞች የሀገሬ ልጆች
Enamesegnalen eshi ye bet waga enseralen
እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ወገኖቸ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 🌻🌻🌻🌻💓💓💓❤️♥️❤️🥀🌺🥀❤️🌺🥀
በርቱ የሀገሬ ልጆች ጎደርግን ቀዝቅዛለች
አይ ቅዳሜ ገብያ ትዝታ
በርቱ ወንድመቸ❤❤❤❤
ቃል የለኝም ወድማችን በርታ😊😊
አመሰግናለሁ አስቴር 🙏
በርቱ እባካችሁ ጎንደር የተለያየ ነገሮች አሳዩን ቤት የቤት እቃ
ወንድም እንኳን ኣደረሰህ ቆንጆ ዘመናዊ ቤት ኣሳየን
Enkuan abro aderesen. Eshi semonun ye bet waga eseralew
@@discovergondar ፀዳንም በዛው ዘወርወር በሏት 😍
ጎንደር ሁሉ ነገር ዉድ ነዉ መኖር አልተቻለም
ጎንደር ምነዋ ደከመ ገበያው እንዚህ በጎች ናቸው ? ጎንደር የሙክት ከተማ ነበረች
የቤት እቃዎችን ጋቢዎችን መጋርጄ ዋጋ ንገርን
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እናመሰግናለን በእውነት ማዬት የምፈልገው ሰፈር እውነት ነው የጎንደር ገቢያ የጧቱን ካሳለፍክ ናላህ ነው ሲዞር እሚውል አሲዞኝ ነበር በማለት 😂
😁 Tewat lay endi zena blo lemekrets aymechin yihe yetekeretsew 11:00 akababi new
ስራ መስራት አቁማችሁ ነው እንዴ ጎንደር ውስጥ እንደዚህ ዶሮ፣ ሽንኩርት የተወደደው?
What do they mean when they say Egg 15/15? Chicken 15? lamb 8.5?
1 egg = 15 birrLamb = 8500 birr
@@discovergondar Thank you!
ቅዱስ ቂርቆስ ቤተ ክርስቲያኑ አካባቢ ብታሳዬን በነካ እጅህ 🥺
መቼም ሁሉ ነገር ልብ ይሰብራል. የዛሬ 45 አመት እንደተዉኩት የተለዎጠ ነገር የለም. አይ መንግስት!
አንተስ ምን ለወጥክ😂😂😂 ጉራ ብቻ😂😂😂😂
ማን ይለውጥልህ ለወያኔ ትተህ የሄድከውን ?
soeste ayawatame
😁
ብቼኛ ዩትብ ጎንደር ስለ ሆናችሁ ስሩልን
Eshi enamesegnalen
ስላም እንዴት ነህ ለስራ ፈልጌህ ነበር ስልክህን እንዴት ማግኝት እችላለሁ
Telegram @discovergondar
እንዴት ከአዲስ አበባ ዋጋ በላይ ይሸጣሉ 😮
አጠያይቅህን አስተካክል ለከፋ አስመሰልህዉ
በዚ የኑሮ ውድነት ላይ ተኮሳትረህበት አይሆንም

1 egg = 15 birr
Lamb = 8500 birr