አባቴ እናቴን ያሰልላት ነበር /ለኔ ብለሽ #4/ Solomon Diraddis Tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • አባቴ እናቴን ያሰልላት ነበር /ለኔ ብለሽ #4/ Solomon Diraddis Tube #story #Lenebilesh
    የዛሬ ባለታሪካችን ለፍታ ያሳደገቻትን እናቷን ሳታስበዉ ሰርፕራይዝ አድርጋት ለብዙ አመት የናፈቀቻትን እናቷን ጎንደር ወስዳ አሳይታታለች እናታችሁን ማመስገንም ሆነ ሰርፕራይዝ ማድረግ ምትፈልጉ በ0994979797 ይደዉሉ
    ይህ ሰለሞን ድርአዲስ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ አስተማሪ አዝናኝ ለተቸገሩት የምንደርስበት የበጎ አድራጎት ስራዎች የሚሰሩበት ቻናል ነዉ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስለተከታተሉን ስለሚከታተሉንም እናመሰግናለን
    ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ www.youtube.co...
    እነዚህን ቪዲዮዎች ይመልከቱ
    • አፍቃሪ አይመርጥም በፍቅሩ ሲቀና| ...
    ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የጫነ አዉሮፕላን ነዉ / አዲስ ኮሜዲ ኮሜዲያን ምናለ ያረጋል
    • ዘንድሮ በሰላም የደረሰዉ መሳሪያ የ...
    በተጨማሪም እኛን ማግኘት ለምትፈልጉ
    Facebook www.facebook.c...
    Instagram ...
    Telegram t.me/SolomonDir
    #solomondiraddis #abelbirhanu #lovestory #Ethiopian #funny #comedy

Комментарии • 115

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 5 месяцев назад +24

    ለምን ላይክ አታረጉም 🥹ግን በእውነት እስኪ የዉጭ ሚዲያ እዩ ጥሩ ለሚሰሩ ሰዎች የሚሰጡት ኮመንት እራሱን ዩቱብ እነሱን እንዲያበረታ የሚያረግ ነው

  • @user-ly7ds7zl8h
    @user-ly7ds7zl8h 5 месяцев назад +11

    ዋው የኢቶ እናቶች ነፍስ አመት ኑሩልን❤❤❤❤❤

  • @EyuelYeGebrielLij19
    @EyuelYeGebrielLij19 5 месяцев назад +9

    በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
    የእድሜ ጠገቧ እናት የንቃታቸው ልክ በጣም አስገራሚ ነው ምርቃታቸው ደስ ይላል ነፍሳቸውን ይማር ታድለሀል Sol በርታ👏👏👏👏

  • @EskeziawoMENALU
    @EskeziawoMENALU 3 месяца назад

    ሰልየ እድሜና ጤና ይስጥህ ይህን ሁሉ ግዜ ወስደህ እናትና ልጅ አገናኘህ ተባረክ ታሪኩ ከባድ ነው አስለቅሰህ አስለቀስከን

  • @user-ly7ds7zl8h
    @user-ly7ds7zl8h 5 месяцев назад +26

    አይ አለመታደሌ እኔም እናቴን መመስገን እፈልግ ነበር ግን አልችልም 😥😥💔💔 በጣም የሚገር ታሪክነበረኝ ግን ምን ዋጋለው እናቴ ሰላማችን ተመልሶ አድቀን አመሰግንሽ ይሆናል❤❤❤❤

    • @kidistabraham8757
      @kidistabraham8757 5 месяцев назад +2

      እግዚአብሔር ይርዳህ ግዜ አትስጥ እንዳይቆጭህ

    • @user-gn6qz4fh8w
      @user-gn6qz4fh8w 5 месяцев назад +1

      በሂወት ካሉ አትዘግይ ማርያምን ይቆጭሻል ለማመስገኛ የተሰጠሽ ዛሬ ሊሆን ይችላል

    • @WendesenAwulachew
      @WendesenAwulachew 4 месяца назад

      ​@@kidistabraham8757❤❤

  • @segedkalkidan5453
    @segedkalkidan5453 5 месяцев назад +2

    መታደል ነው ቃላት የለኛም ምን እንደምል

  • @user-ly7ds7zl8h
    @user-ly7ds7zl8h 5 месяцев назад +3

    ሰለሞን በጣም አድናቂህነኝ ታሪክን ወደ አምስ ግዜ አዳምጨዋለሁ በርታ ለወጣቶች አሪያ የምትሆነህ አድናቂህ ነኝ ከመዳም ኩሽና በጣም ነው የምወድህ❤❤❤❤

  • @BirhaneMekonen
    @BirhaneMekonen 5 месяцев назад +1

    እናት እኮ እናት ናት ምንም መተኪያ የሌላት በምን ብታመሰግናት ትረካለህ እኔጃ ብቻ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @user-gf3es3wi9i
    @user-gf3es3wi9i 5 месяцев назад +1

    ( ከኤርትራዊ ) ሰለሞን ወድሜ ሁሉም ባክግራውድህን ተከታትየዋለሁ በጣም በጣም ኣድናቂህ ነኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ደግ ደግ ስራህን እያየሁ በጣም ተመኘሁ ቀናሁ ባለው ኣገሪቱ ባልተረጋጋች ጊዜ ካምላክ ጠባቂነት በታች ራስህን እየጠበቅክ መልካም ስራህን በእጥፍ ቀጥልበት ለእናታችን የልጅ ልጅ ልጅዎን ክብር በማብቃታቸው የግዚያብሄር ጸጋና ስጦታ መዝ ! 127 ነው ልጅትዋ ደሞ እናትዋና ኣያትዋ ለማየት መብቃትዋ በስደት ሁኜ እያለቀስኩ ኣስታወስኳትና ለዚህ ክብር ሊያበቃኝ ኣምልከ - ኣስራኤል የክብርት ባለጸጋ እናታችን በረከት ይድረስብኝ ኣሜን !!

  • @lovelet0124
    @lovelet0124 5 месяцев назад +1

    ሶል ምርጥ፣ አዛኝ፣ ደግ ልጅ ነህ እግዚአብሔር የባረካት ሚስት ይስጥህ ።

  • @destagatu5063
    @destagatu5063 5 месяцев назад +3

    wow የኔ ናፍቆት እምዬ ጎንደር ስላሳየህን ደስ ይላል

  • @getachewatinaf
    @getachewatinaf 5 месяцев назад +1

    ወንድሜ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁልህ ሶል

  • @etiopiantube5302
    @etiopiantube5302 5 месяцев назад +4

    የሰፈሬ የወንዜ ልጅ መጥቸ እስካከኝህ በርታልን ❤

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 5 месяцев назад +3

    ቅርስ ናቸው እማማ ዋው ዋው ለመጀምሪያ ግዜ

  • @meganDamtew-hy3vy
    @meganDamtew-hy3vy 5 месяцев назад +3

    በጠም ደስ ይላል እኔ የሰው እናት ሳይ ይከፋኛል እስኪ ማነው እደኔ በናት የተራበ ወይም የሚከፋ 😭😭😭😭😭😭😭

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 3 месяца назад

    የእምዬ ጎንደር ሰው ይለያል እኮ ❤️😘😘🥰🥰 አድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @emuyehiwot6093
    @emuyehiwot6093 5 месяцев назад

    Wow my people God blessing you more You make me cry visit your mommy all the time please

  • @user-wy3xd2hx6y
    @user-wy3xd2hx6y 5 месяцев назад +2

    በጣአም ደስየሚል ታአሪክነዉ

  • @Dirsanat
    @Dirsanat 5 месяцев назад +1

    Wow በጣም ደስስስስ የሚል ታሪክ 😢😢❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @user-yz6ip7ft5r
    @user-yz6ip7ft5r 5 месяцев назад +2

    እናቶቻችን በግዜ ወደማይቀርበት ቦታ ሄደዋል :: የወለደችኝ እናቴ ሳላስበው ታማ ባልገመትኩት ግዜ ስለአለፈች በጣም ተጎድቼ ነበርና ከማዘኔ የተነሳ ድራይቭ እያደረኩ እምባዬን መቆጣጠር እሲኪያቅተኝ አይኔን ማየት እስኪያቅተኝ ይወርድ ነበር እግዚአብሔርን በጣም በሀዘን ለምን ወሰድክብኝ ብዬ እሟገተው ነበር :: ካዲያማ በሁለት ወር ውስጥ ሁለቴ ከሞት ተረፍኩ መኪናዎቹ ቶታል ሆኑ ይባስ ብሎ ልጄ በጣም ታመመብኝ መላው ቀለጠ እምይዘው እምጨብጠው ጠፋኝ ...በኃላ አንድ ደግ ሴት በጥርሴ ድንጋይ ነክሼ አምላኬን እድረሳ እንዲያግዘኝ ነገረችኝ ተማፀንኩ በእውነት እግዚአብሔር ይሰማል ሁሉም አለፈ ግን እናት መቼም አይረሳም :: እግዚአብሔር በገነት ያኑራቸው :: 😔🙏

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 5 месяцев назад

    ምርቃት በምርቃታ ሁንቅኝ፡ቅዱሱ፡ሰው፡፡ አዛኙ ሰው፡፡ ሁሌም፡ ክብርና በረከት፡አይለይህ፡፡ ከፍ ብለህ ሁሌም ልይህ፡፡

  • @senaitwelaa
    @senaitwelaa 5 месяцев назад

    እናትን ማመስገን መታደል ነው እንኳን ደስ አላችሁ የሰው ደስታ ደስ ይለኛል

  • @user-yl1go9ug1s
    @user-yl1go9ug1s 5 месяцев назад

    ውይይይ እምባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ደስ ሲሉ

  • @Alemitu654
    @Alemitu654 5 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና አደሸቱ መለስ ትልቅ ሁንልን❤❤

  • @mhmoh6727
    @mhmoh6727 5 месяцев назад

    እስይ በጣም ደስ ይላል እናቶቻችን ሁሌ ደስ ይበላቸው❤ ሰለሞኔ በርታልን❤

  • @antenehtaye7666
    @antenehtaye7666 5 месяцев назад

    ደስ የሚል ቤተስብ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hh9df8cf4r
    @user-hh9df8cf4r 5 месяцев назад +3

    ይቺ ልጂ አርቲስት ነች መሰለኝ ፊልም ላይ ያየኋት መሰለኝ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj2188 5 месяцев назад

    ማሻአላህ እርጀምእዲሜይሰ ደሰሲል በተሰቦቸከፊቴተደጋርጡ

  • @marumekonnen5605
    @marumekonnen5605 2 месяца назад

    እግዚአብሔር፣ይመስገን!!! የሁላችንም፣ታሪክ፣ሆኖ፣አገኘሁት።እንባዬ፣ቀረረ።እንጀራ፣ሆነና፣እደገናም፣በየጊዜው፣የሚፈጠሩ፣አለመረጋጋቶች፣ልብን፣የሚሰብሩ፣ሆነው፣አገኘኋቸው።

  • @almaze214
    @almaze214 5 месяцев назад +2

    አገሬ ስገባ ሳልናገር መጥቸ ሰፕራይዝ ታአደርግልኛለህ❤

  • @samitesfaye3065
    @samitesfaye3065 3 месяца назад

    Great job 👍

  • @jemilamohd8602
    @jemilamohd8602 5 месяцев назад

    ወይኔ ሀገሬ እዴት እደናፈቀኝ የፍቅር ሀገር ጎንድር ፍቅር አሰጣጥንና እንግዳ አቀባበል ጎንድር ኑ እናሳያቹሁ

  • @HfdeFffg
    @HfdeFffg 5 месяцев назад

    ወይ መጨረሻ ላይ ያለውን ፁሁፍ ባላነብ እማሆይ ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጎን ያድርግልን 😢😢 መታደል ነው እናትን ማመስገን

    • @user-eq2jg1op9m
      @user-eq2jg1op9m 5 месяцев назад

      ወይኔ ኬመንቱን አይቸ ምን ሁናችሁ ነው ብየ ተመልሸ አይቸ አመንኩ ነፍሳቸውን ይማር

  • @user-lo7cq8dq2j
    @user-lo7cq8dq2j 5 месяцев назад

    ይህን ኮሜት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ዩረፍት እጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣቹ

  • @user-nc5ki3pr1w
    @user-nc5ki3pr1w 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር የረድኚ ስድትኛ ነኝ 😢😢😢😢

  • @Yekrta-LLB
    @Yekrta-LLB 5 месяцев назад

    እሰይ ደስ ይላል እናት የትም የማትገኝ /ግን አርእሰቱ ግን ሰው እንዲያይልህ ነው አረ እባካቹ አትዋሹ በዛቹ እንደዚ አይነት ነገር የምትሰሩ ኡፍ።

  • @user-qx8uj9sb9t
    @user-qx8uj9sb9t 5 месяцев назад +1

    ወይኔ ጎደርየ ሀገሬ መቼነው የማይሽ

  • @user-qu7tf4bh6k
    @user-qu7tf4bh6k 5 месяцев назад

    በናትህ በማርያም እሱ አካባቢ ነው የኛ ቤቴ 25 አመት የጠፋ ወንድም አለኝ እባክህ እናቴ ሁሌ እንዳለቀሰች ነው ወጩን እሸፍናለሁ ቀርፀህ አፈላልግልን ኢቢየስ ተመዝግበናል ግን ወረፋው ይቆያል አሉን ማዘር ግዴታ አድስ አባባ ትመጣለች ብለዋል በማርያም ከቻልክ አናግረኝ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 5 месяцев назад +1

    ጎንደርን ስላሳዬህኝ ሰብስክራይብ አደረኩህ

  • @edushge8228
    @edushge8228 5 месяцев назад

    ❤❤❤ጎደርየ ነብሳቸውን ይማርልን እማሆይ

  • @zuzuzdtube4520
    @zuzuzdtube4520 2 месяца назад

    እፍፍፍ በመከራ በስቃይ እድሚዋን የጨረሰችውን እናቴን ስርፓራይዝ ባረጋት ደስይለኛል ግን አሁንም የማያልቅ ስደትላይነኝ 😢😢😢😢😢

  • @user-xt6fq9pu2l
    @user-xt6fq9pu2l 5 месяцев назад

    ❤❤❤ዉዉ ይለያል አማራዬ

  • @user-xg3tw6uv4z
    @user-xg3tw6uv4z 5 месяцев назад

    አይ የኛ ነገር የእኔ እናት መቼ ይሆን እኔም አጠገብሽ ሆኝ የማመሰግንሽ ይህ ስደት መቼም በቃ አይል😢ልብ ይነካል እኝ እናት አሁን እንደ ዘበት አረፉ በቃ ነፍሳቸውን ይማረው

  • @yembel1938
    @yembel1938 5 месяцев назад

    ታድለው እደዚህ አይነት እናት ማግኘት የኛዋማ😊😢

  • @user-gc2nt4jt1t
    @user-gc2nt4jt1t 5 месяцев назад

    😢😢😢😢ይህ ህይወት የኛቤት ነዉ እናቴ

  • @hiareg-oz3ot
    @hiareg-oz3ot 5 месяцев назад +2

    እኔም እናት ና😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲ente ewdshalewo

  • @almasa6055
    @almasa6055 5 месяцев назад

    እናታለም ጎንደር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @maruzemene93
    @maruzemene93 5 месяцев назад

    እጀግ በጣም አመሰግንህ አለሁ ቤተሰቦቸን አሳየህኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @Asseead-s9w
    @Asseead-s9w 5 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢 እማ ሹ አመት ኑርልኝ💚🙏⛪

  • @Belaydejen
    @Belaydejen 5 месяцев назад +2

    Yeene enate ❤❤❤❤

  • @alemneshjesustube3289
    @alemneshjesustube3289 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው እኔ በእናት አልታደልኩም
    እናቴን በስደት አጠዋት😢😢😢😢
    9ወር ሞትክፍ😢😢😢😢😢
    እናት ያላችው ፍቅራችውን ግለጹላችው❤❤❤❤

  • @AynadisChilot
    @AynadisChilot 5 месяцев назад

    አገሬ ጎንደር😢😢

  • @user-lh1ec7uz6u
    @user-lh1ec7uz6u 5 месяцев назад

    እምዬ ሀገሬ❤❤❤❤❤❤

  • @mesert-zb6kj
    @mesert-zb6kj 5 месяцев назад +1

    😢ወይ አገር

  • @fatimamohammed6818
    @fatimamohammed6818 5 месяцев назад

    😢😢😢😢ሀገረችሠላምይመለስ

  • @Hamarich_arts
    @Hamarich_arts 5 месяцев назад +1

    ነfsachewn be atsede genet yanurln dir adis degmo ke aemroye belay eyehone new ye Ethiopia mr beast videowechu tnkk blew yeteseru nachew kberln bertaln ❤❤

  • @user-ux8vc6ye2l
    @user-ux8vc6ye2l 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 5 месяцев назад

    በርታልን ❤❤❤❤

  • @baniaychu7478
    @baniaychu7478 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @engdakassa4003
    @engdakassa4003 5 месяцев назад

    እኔ ለማመስገን አልታደልንም

  • @esutube8725
    @esutube8725 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤
    ሶልዮ ክበርልኝ

  • @ganimaawal-np1yq
    @ganimaawal-np1yq 5 месяцев назад

    Ene yesewu hager ny ena enaten endet enda mamsegin endalibeny alwiqem welhe

  • @user-dl6gr1pb2d
    @user-dl6gr1pb2d 5 месяцев назад

    ወላሒ ጎረን ደሥታየ😢 ጓጃምንአቃለሁ ሸዋን አላቅም ወሎሥወሎነኝ😢

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 5 месяцев назад

    ዋውውውው

  • @mebratujoulufe4495
    @mebratujoulufe4495 5 месяцев назад

    ቁጥር አቴዶፈር!!!
    ጣሊያን ሲገባ ማለት ማጨዉ እንጂ አድዋ አይደለም: እናም 1988+40=1928 ነው ማለትም 87አመታቸዉ ነው እናታችን:::

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 4 месяца назад

    😍😍😍

  • @Heavy21
    @Heavy21 5 месяцев назад

    አማራ ሀገር ያቀና ዛሬም እንነሳለን❤❤❤❤

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 5 месяцев назад +1

    አረ ሰብስክራይብ ያንሳል ሸር አድርጉ ላይክ አድርጉ እናበረታተው ጥርት ያለ ነገር ነው የሚያቀርብልን❤❤❤❤😢😢

  • @forchunlove
    @forchunlove 5 месяцев назад

    አዘዞየ

  • @hayathahamad164
    @hayathahamad164 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @layelaalayelaa6282
    @layelaalayelaa6282 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤😢😢

  • @NewayeDeraje
    @NewayeDeraje 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ waw

  • @ababaasfaw7768
    @ababaasfaw7768 5 месяцев назад

    ጊዜው ሄዶብኛል😢

  • @user-gk2im6bs1g
    @user-gk2im6bs1g 5 месяцев назад

    ❤❤🎉🎉

  • @עדנושטאקלוטאקלו
    @עדנושטאקלוטאקלו 5 месяцев назад

    ታሪኩ ትንሽ ነው🎉

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢ዋወወወ

  • @abebaalemu9289
    @abebaalemu9289 5 месяцев назад

    እድለኞች❤❤❤❤

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 5 месяцев назад

    የረመዳንስራ:ድክምአርጎኛል:እናተደሞ:አስለቀሳችሁኝ

  • @zizziz1501
    @zizziz1501 5 месяцев назад

    Wow ❤❤❤

  • @AlmeeFkr-vp3lc
    @AlmeeFkr-vp3lc 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @nanaayalew2349
    @nanaayalew2349 5 месяцев назад

    ወይ ፋዘር !ኧረ ተው! ጎንደሮችም?

  • @tsegitigisetu7408
    @tsegitigisetu7408 5 месяцев назад +1

    እማ ሆይ ❤️❤️❤️እማ ሆይ እግዚአብሔር idem yesetute

    • @zenatube2526
      @zenatube2526 5 месяцев назад

      Motewal eko muluwun alayeshiwum

    • @tsegitigisetu7408
      @tsegitigisetu7408 5 месяцев назад

      @@zenatube2526 🥹🥹😭😭wuyi nebesachun በስላም terf

  • @tadelatube4375
    @tadelatube4375 5 месяцев назад

    እማ እናቴ እኔም ሰፕራይዝ የማደርገው ናፈቀኝ

  • @hannagetaw1186
    @hannagetaw1186 5 месяцев назад

    በኃይለሥላሴ ጊዜ የገባው ጣልያንን ይሆናል

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 5 месяцев назад

  • @user-gf4iq3nq2j
    @user-gf4iq3nq2j 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @terhasberhane71
    @terhasberhane71 4 месяца назад

    አረ ተው አለም ላይ ካሉ ለምን ድነው አድ ሐገር እየኖራቹ ምንም ቢቸግራቹ አውቶብስ መሳፈርያ ይዛቹ ቤተሰባቹ እዩ አዲሳባ እና ጉደር ባሕር ማዶ አይደለም ሳይሞላልኛ እዴት አርጌ አትበሉ መቸም አለም አይሞላም

  • @user-eu9ib2gv9r
    @user-eu9ib2gv9r 5 месяцев назад +2

    አሜን እንኳን ልጃቸውን አዩ አገናኘሀቸው እንደናፈቁ ቢሞቱ ነበር ልብ ሚሰብረው በነገራችን ላይ ድንጋጤምኮ ይገላል ያድናልም የኔ ወንድሜ ታሞ አልጋ ላይ ነበር የ3 አመት ህፃን ከጠፋሁበት ስመጣ ደንግጦ ብድግ አለ በሽታው ድራሽ አባቱ ጠፋ ዛሬ በስርአቱ ወታደሮች ቢሞትብኝም😢😢 ሌላም ጎረቤታችን 18 የጠፋ ልጇ ድንገት መቶ እናቴ ሲላት ፀጥ ነው ያለችው እማሆዬ እንኳንም ልጃቸውን አዩ ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥህ እመብርሃን እቅፍ ድግፍ ታድርግህ

  • @user-ox2hf5lk6y
    @user-ox2hf5lk6y 5 месяцев назад

    መቸም አስባችሁ ከረዥም ዘመንበኇላ መሄዳች እጀግ ተደስቻለሁ በቀጣይ ከሄዳች
    የብረት ጉልቻ አሟሉላቸው::

  • @kasakasa3187
    @kasakasa3187 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @MediLove-cg4op
    @MediLove-cg4op 5 месяцев назад

    bertalgni wndme

  • @guniamare439
    @guniamare439 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉😂

  • @user-vm8fd2np4x
    @user-vm8fd2np4x 2 месяца назад

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭😔😔😔😔😔❤❤❤❤❤❤🙏🏻

  • @JemalJemal-yr5pu
    @JemalJemal-yr5pu 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @getibegum8411
    @getibegum8411 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ei8hs6mp8g
    @user-ei8hs6mp8g 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @user-ut6jr1mk1c
    @user-ut6jr1mk1c 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤😢

  • @sadisdi3340
    @sadisdi3340 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @dgdtdfsg6868
    @dgdtdfsg6868 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤