"ባህር ዳር ተገኝተናል እንቦጭን እኛም ነቅለናል" እንቦጭ አደጋ ነው የቅዳሜ ከሰዓ አቅራቢዎች በባህር ዳር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • Kedame Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music , cooking segment and many more…, every Saturday @3:00 PM only on EBS TV.
    #SaturdayAfternoonShow_EBSTV
    Subscribe to EBS worldwide
    Follow EBS Worldwide: / ebstvworldwide
    Telegram Channel: t.me/ebstvworl...
    Facebook: / ebstv
    Watch EBS TV on NILESAT / EUTELSAT
    Frequency: 11511, 11512, 11513, 11514
    Symbol rate: 27500
    Polarization: vertical
    FEC: 5/6
    EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
    #Ethiopiantv #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService #Your#1choice

Комментарии • 399

  • @apptuble1610
    @apptuble1610 4 года назад +228

    ግን አንድ ነገር ልገራችሁ እሰር ቤት ያሉትን አሰመጥቶ እቦጭን ቤሰሩ ኖሮ ጥሩ ነበር ።እስር ቤት ቁጭ አርጎ ተመቀለብ. በዘር የሜቧጨቁትን እቧጭን ብታስነቅሉዋቸው የሜጣላም አይኖርም አገራችንም በልፅጋ ብናይ።🇪🇹🇪🇹👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @nurahassen3253
      @nurahassen3253 4 года назад +8

      ክክክክክ ጥሩ ሀሳብ

    • @ekruhabeshawit3233
      @ekruhabeshawit3233 4 года назад +8

      ጭቅላት እኮ አለ እውነት ነው እዛ ከሚቀመጡ ጥሩ ሀሳብ ነው

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 года назад +1

      ሳህ

    • @jemilashaikh8457
      @jemilashaikh8457 4 года назад

      zehera Apptuble kkkk ewntdshen new

    • @ghfh3038
      @ghfh3038 4 года назад

      👏👏👏👍👍👍

  • @ali-eb1vi
    @ali-eb1vi 4 года назад +214

    ወገኖቼ አባይን የሠራን እቦጭ አያቅተንም እንድረሥለት ሀሣቤ የተመቸዉ 👍 አሣዩኝ

    • @tsehaygeni9668
      @tsehaygeni9668 4 года назад +4

      እዉነት ነው ወገኖቸ እንታደገው 💚💛💘💪💪💪💪

    • @fatoumali7047
      @fatoumali7047 4 года назад +5

      እደትአዲረገዉሠሩት፣ገዳማቱን፣ማለቴቤቱን፣በጀልባእየተመላለሡ፣እዉሀላይ፣ቤትናሠዉመኖሩ፣ደስብሎኛል፣አላህያጥፈዉ፣እቦጩንም፣እኛምየበኩላቺንእናረጋለንኢሻአላ

    • @user-zz9og6bg5h
      @user-zz9og6bg5h 4 года назад +3

      ልክ ነሽ እህቴ በእውነት እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ምን ሆነን ምን ነክቶን እንደሆንን እንጃ የሀጢያታችን ብዛት በዘር በሀይማኖት ከመባላት አንድ ሆነን ጣናን እንታደግ

    • @user-fp4zz9sr5g
      @user-fp4zz9sr5g 4 года назад +1

      ትክክል

    • @adiitube1174
      @adiitube1174 4 года назад

      Dagii wadije iqlfi axichalo andii balunyi injii

  • @senkisenki2198
    @senkisenki2198 4 года назад +23

    የኢትዮጵያ አምላክ የጣናን መጥፋት አታሳየኝ ስለ አባቶቻችን ብለህ ምህረትህን አድርግልን
    የኢትዮጵያን ህዝብ በፍቅር አንድ አድርግልን
    ይሄ ሁሉ የሆነብን ፍቅር በማጣችን እና በመለያየታችን ነዉ ና

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @roshinaethiopia9365
    @roshinaethiopia9365 4 года назад +19

    ተባረኩልኝ የኔ ጀግኖች ይህ ነው ሀገር ወዳድነትን በተግባር ማሳየት ማለት💪

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +18

    ጣና እግዚአብሔር ይማርሽ በጣም ያሳዝናል ጣናን በፎቶ በቪዲዮ ብቻ ነው የማውቀው 😭😭 ቅዳሜን ከሰዓት እናመሰግናለን ጥሩ ነገር እየሰራችሁ ነው

  • @laketana7060
    @laketana7060 4 года назад +3

    ዳጊ ስለ እምቦጭ ያስተላለፍከው መልክት በጣም ነው ያስለቀስከን:: ትክክለኛ እና ወቅታዊ መልክት ነው ያስተላለፍከው:: እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁላችሁንም::

  • @technology_versatile
    @technology_versatile 4 года назад +4

    ዳጊ እና ሰያ የእውነት አስለቀሳችሁኝ ጎበዞች ይህ ነው የሚዲያ ሰው ትክክለኛ ስራ። ከአዲስ አበባ ወጣ ካልን በጣም ብዙ የሚያስለቅሱ የሃገራችን ችግሮች፡ የህዝባችን የስቃይ ኑሮ፡ ድህነት፡ ተቆጥረው አያልቁም። ግን አሁንም እኛ አልተቀየርንም እነዚህ ሁሉ ችግሮች እያሉብን በጋራ መፍታት ስንችል እርስ በርሳችን እየተባላን የታሪክ አተላዎች ሆነን ሁለት ክንድ መሬት ላይ እንጋደማለን። ንቃ የኢትዮጵያ ህዝብ ።

  • @messigetachewyeargulej3486
    @messigetachewyeargulej3486 4 года назад +22

    ጎፍንድ ሚ ከፍቱለት እና ሁላችንም እንረባረብ እውነት ያሳዝናል

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f 4 года назад +3

    በጣም ደሰ ብሎኛል እዛው ተገኚታችሁ በማየቴ ጎበዞች በርቱ ተነሱ ሁላችንም ጣናን እቦጭ እናጥፋ እንታደግ ግድ ነው 👏👏👏👌👌👌💪💪💪🥰🙏🙏🙏

  • @dawittsigeofficialchannel3565
    @dawittsigeofficialchannel3565 4 года назад +25

    ሀገራችን ሰላም ስትሆን እንዴት ደስ ይላል፡ሀገር ለእኔ ልክ እንደ ወላጅ እናት ናት!! እቺ ውድ እና ብርቅ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ! በስደት ያላችሁ ላሳደገች ውድ እናት ሀገራችሁ ያብቃችሁ🙏 እህት ወንድሞቼ ዳዊት ጵጌ ነኝ በ ዩቲዩብ ቻናል መጥቻለሁ #ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን፡፡
    አመሰግናለሁ፡፡

    • @user-pt1uw9gm1h
      @user-pt1uw9gm1h 4 года назад

      💚💛❤💚💛❤💚❤❤✌✌✌👍👍👍

    • @aschalewdirr2710
      @aschalewdirr2710 4 года назад

      jel enbochone asdegefehe sub telalelhe ende shutam ngr nehe

  • @user-sy7wh4vv9r
    @user-sy7wh4vv9r 4 года назад +13

    በሀርዳር ልዩ ሀገር ናት ስወዳት ከ አምስ ወር በፊት ሂጀ ዘና ፈታ ብየበታለሁ በሀርዳራችን ልምልሚልን

  • @tube5199
    @tube5199 4 года назад +8

    የአላህ አላህ ይሄን ነገር ያንሳልን መፍትሄው ምንድነው ወላሂ ጨነቀኝ

  • @daniyatmekebebe3872
    @daniyatmekebebe3872 4 года назад +6

    አድነት ዉበት ነዉ እንዴት እንደምናምር ይህ ለታሪክነት መቀመጥ ያለበት አድነት የተጸባረቀበት ነው ዘረኝነት ይዉደም ኢትዮጵያዊ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ጎጠኝነት ሀጢያት ነው:: አንድነት ውበት ነው:: እግዚአብሔር አንድነታችንን ይመልስልን ይቅርም ይበለን:: አሜን💚አሜን💛አሜን❤🙏🙏🙏

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 4 года назад +8

    ውይ ወላሂ አዘንኩ ሲወራ ሰምቻለሁ ግን የዚን ታክል ይሆናል ብየ አልጠበኩም ጣናየ ብሀርዳር መዝናኛየ

  • @destaokana7119
    @destaokana7119 4 года назад +18

    ጣናን ማዳን አለብ የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉም መነሳት አለብን

  • @tsehaynegussie6394
    @tsehaynegussie6394 4 года назад +7

    በዘር ከሚጨፋጨፎ እንቦጬ የባላውን የጣና ሀይቅ ይመጥሮ

  • @sisay7
    @sisay7 4 года назад +1

    These journalist including the tour guy deserve some kind of award for this show.

  • @mikomiko4099
    @mikomiko4099 4 года назад +5

    ሰያ በጣም ምርጥ ልጅ በርታ bro 👍

  • @ayniwer7985
    @ayniwer7985 4 года назад +21

    እኔ ግን ያልገባኝ የመንግስት ዝምታ ነው🤔ጣናኮ ሀገር ነው መንግስት በሀገሩ እንዴት ዝም ይላል 😥😥

    • @gegema3753
      @gegema3753 4 года назад

      Mengest yetale sejemer esu lageru sayehon yewechi mengstate endeyadenkut new meseraw abeye yeseraken yesetek ahun abay tegedebual esti enayalen men lewet endemiemeta meberat endehone lewechi hageratoche habtachenen kemeshet wechi hezebun kemaserab lewet ayeten anakem abay temola esti ayalew Ethiopia setelewete ezaw eres beresachu letetekemu eneji menem lewet ayenorem egezabher becha tekeklega lethiopia meyaseb teklay meinester yeseten

    • @farahabdu3718
      @farahabdu3718 4 года назад

      በጣም ነው ሚገረመው ከዚህ በላይ የሀገር ጉዳይ አለ እንዲ ዝምታው ምንደነው

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 4 года назад +1

    ኧረ ጌታዬ ሆይ ስማን ለሀገራችን የማይበጅ ነገር ሁሉ አንተ በሀይልህ ገለል አርግልን ።በጣም አዘንኩኝ ዛሬ ነው በትክክል ያየሁት በወሬ ደረጃ ነበር የምሰማው 🤦‍♂️🤦‍♂️🤦‍♂️

  • @wifjsaicjx9191
    @wifjsaicjx9191 4 года назад +3

    የጣና ጉዳይ በጣም ያሳዝናል በሰው ጉልበት ችግሩ የሚፈታ አይደለም እግዝያብሔር መፍቴሔውን ያብጅልን

  • @seninegi9088
    @seninegi9088 4 года назад +1

    ወይ ጣናዬ እግዚአብሔር የድረሥልሽ

  • @Tube-ei2zo
    @Tube-ei2zo 4 года назад +19

    ግን የባህር ከተማ አስተዳደር ምን አስተኛው ለምን ለህብረተሰቡና እና መንግስትን እገዛ ነምን አለጠየቀም የህን ያክል እስከሚሰፋ ምንእየጠበቀ ነው

  • @meazabeza2806
    @meazabeza2806 4 года назад +6

    ለጣና መዳኒቱ አቅም በፈቀደው መጠን ኤዶ መስራት ነው እናመሰግናቸዋለን ተባረኩ

  • @rahemaliali4737
    @rahemaliali4737 4 года назад +5

    በትክክል ጣና የኢትዮጵያዊ ህልዉናነዉ

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z 4 года назад +12

    በዚህ በጣና ጉዳይ እራሱ የኢትዮጵያውያን ህዝብ መንግስት የክልል መንግስት ቤተ ክነት ማህበራት እንደ ማህበረ ቅዱሳን ያሉ ማህበራት እኛ በስደት እያልን በገንዘብ ልንረባረብ ይገባል እኛ በአረም ተወረን እናሳዝናለን

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r 4 года назад +1

    በጣም ያማል እረ ሚመለከተው አካል መፍቴ ያብጅለት 15 አመት በጣም ብዙ ነው በጣም የማደንቃቹ ብርክቲ & አብርሽ & ዳጊ & ሰያችን

  • @lidacall7717
    @lidacall7717 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሀገረ እግዚአብሔር ይጠቡቅሸ

  • @mikomiko4099
    @mikomiko4099 4 года назад +6

    ዳጊ👏👏

  • @user-et3ib2pc2b
    @user-et3ib2pc2b 4 года назад +8

    ወይኔ ጣና በጣም ታሟል የእውነት መንግስት የሆነ ነገር አድርግ😭😭😭😭የባህል ቱሪዝም ምን ነው የሚሰራው

  • @user-gt5re4fg2j
    @user-gt5re4fg2j 4 года назад +6

    ኡፍፍፍፍ የጣና ነገር እጂግ ያሳዝናል

  • @senimekonen3609
    @senimekonen3609 4 года назад +2

    የእውነት አስለቀስከኝ ዳጊ እናመስግናለን ኢቢዬስ

  • @solomonwolde409
    @solomonwolde409 4 года назад +3

    As a citizen of Ethiopia on behalf of my generation,
    Sorry Tana ,Sorry Bahrdar for let you down,Sorry Gojam,Sorry Abay,Sorry Ethiopia for Let you down.

  • @abaydemis866
    @abaydemis866 4 года назад +2

    ጎበዞች ሁሉም ሰው መተባበር አለበት

  • @genetwondmagegn5481
    @genetwondmagegn5481 4 года назад +2

    ውድ የሀገሬ ህዝቦች እባካችሁ ለጣና ነገ ዛሬ ሳንል በምንችለው መጠን እንድረሰለት በእውነት ጣና እንዲህ ሆኖ ማየት በጣም ያሳዝናል

  • @lydiaaseko314
    @lydiaaseko314 4 года назад +1

    የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ አር እንድ አባይ ግድብ ሁሉ ለዚህም ሀይቅ እንተባበር እባካችሁ ሀገራችን ተስፋችን ሕይወታችን ነዉ ።

  • @tesfa9517
    @tesfa9517 4 года назад +17

    እነዚህ ሰይጣን ግብፆች ይሀ እየመጡ ያፅዱ ኣባይ ውሃ ዝምብሎ መጠጣት የለም

    • @honorhi8646
      @honorhi8646 4 года назад

      😂😂😂😂👍👍👍

    • @tesfa9517
      @tesfa9517 4 года назад +1

      ሰምታችዋል ኣይደል እንደውም ፌርማው መፈረም ኣለባቸቸው እየመጡ እዳፀዱ

  • @zabebashamsu4249
    @zabebashamsu4249 4 года назад +1

    በጣም ያስዝንል

  • @classymobiles1989
    @classymobiles1989 4 года назад

    Thanks so much all ebs God blessed more love you Ethiopia ❤❤❤❤🙏🙏

  • @dawetabebe3947
    @dawetabebe3947 4 года назад +9

    መንግስት ጣና አዚህ አደገኛ ደረጃ ሲደርስ ዝም ብሎ ማየቱ በጣም ያሳዝናል ስለአባይ ግድብ ቀን ከሌሊቴ ለፕሮፓጊዳ ፍጆታ ከሚያደነቁረን ይልቅ ይህ እንቦጭ ለግድቡም አደገኛ ስለሆነ ትልቅ ትኩረት ይሰጠዉ በሰዉ እጁ ተነቅሎ ምንም ዉጤት አይመጣም አስቸኳይ ትኩረት ተሰጥቶት በመንግስት በጀት ተመድቦለት ወደስራ ይገባ:: እንደምታዩት ለአንድ ለሁለት ቀን ለቲቪ ፍጆታ ካልሆነ በስተቀር እንቦጩን ለማስወገድ የሚደረግ ምንም እንቅስቃሴ የለም ::በነገራችን ላይ እንቦጭ ለመንቀል የሄዱበት ቦታ ደቡብ ጎንደር ነዉ ::

  • @hayatahmed6296
    @hayatahmed6296 Год назад

    እዉነት ነዉ ይሄ አረም ሁሉንም ኢትዮጲያዉያን ይመለከተናል እንዲህ ነበር ማለቱ ምንም አይጠቅመንም ተባብረን ይሄን አረም ማጥፋት አለብን ቅዳሜን ከሰአቶች ስወዳቹ መልክትህ ዳጊ ዉስጤን ነዉ የነካኝ እናመሰግናለን

  • @mosesdee4550
    @mosesdee4550 4 года назад

    Thank you for visiting Bahir Dar

  • @tegestcherinet7994
    @tegestcherinet7994 4 года назад

    ይህንን ፕሮግራማችሁን በጣም ነው የምከታተለው ይሄኛው ለየት የሚያደርገው የጣና ሀይቅ በእቦጭ መወረሩን በደንብ ያየንበት ነው በጣም ያሣዝናል እኔ ለመንግሥት አንድ ጥያቄ አለኝ ለም ይሄ እሥረኛ ደፍሮ ሠርቆ አቃጥሎ ሌላም ወንጀል ሠርቶ የታሠረውን እሥረኛ አሥቀምጦ ከሚቀልበው ለምን ቢያንሥ 8 ሠአት እቦጭ አያሥነቅለውም አንድ ለሀገሩ ሰራ ሁለት ይቅሣቀሣል በቃ

  • @bahirdartube-525
    @bahirdartube-525 4 года назад +1

    ጎበዙች ሁላችንም መረባረብ አለብን

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 года назад +5

    ምንድን ነው የሚሰሩት ባህርዳር ያሉት መሪዎች እንደዚህ ሀይቁ እስከሚዋጥ ድረስ እነሱ በቃ ሙስናቸውን ማሳደድ ነው ጉራ ብቻ ናቸው

  • @uae5163
    @uae5163 4 года назад

    በጣም ትክክል ናቹ ይሄ እንቦጭ የሚባል ወረርሽኝ አላህ ከስሩ ያጥፋዉ

  • @shewiawtyltaylh5428
    @shewiawtyltaylh5428 4 года назад +2

    እዉነት ጣና እንታደገው

  • @user-ix9sw1cs1c
    @user-ix9sw1cs1c 4 года назад +2

    በጣም ያሳዝናል

  • @user-tg2wt2yh3v
    @user-tg2wt2yh3v 4 года назад +1

    በጣም ያማል አገራችን እንድህ ሁኔ ማየት

  • @Shewaentertainment
    @Shewaentertainment 4 года назад

    ለስልምና እምነት ተከታዮች እህት ወንድሞቼ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በፍቅር አደረሳቺሁ ። በአሉ የሰላም የፍቅር ይሁንላቺሁ። መልካም በዓል
    ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም እና ፍቅር ያብዛልን አንድነታችን ለዘላለም ያቆይልን ።
    ዘረኝነት ይዉደም ፍቅር ያሸንፋል ሁላችንም የአንድ እናት ልጆች ነን ሚለየን የለም ።
    👉👉👉❤ ሁሌም እምነታቺን ይጠብቀን ቸር ወሬ

  • @የEthiopia
    @የEthiopia 4 года назад +1

    በጣም ያማል

  • @biggiesmallz6179
    @biggiesmallz6179 4 года назад

    Seya what a great young men!
    Keep shining man✊🏽

  • @alkalde701
    @alkalde701 4 года назад

    ይህን በማየቴ ሁለት አይኔት ስሜት ተሰማኝ አደኛዉ ኢትዮጵያዊ በመሆኔ የኮራሁበት ሲሆን ያዘኩበት ይህ ሁሉ ሀብት እያላት ልጆቿ በስደት መሰቃየታችን
    አች ሀገሬ ኢትዮጵያ ከአለም ሁሉ ታላቅ ነሽ ግን በልጆችሽ አልታደልሽምና ታሰሽ ታየሽ አገሬ ካለም ሁሉ ከፍ ያልሽነሽ የትም የለለ ሁሉ ካች አለሽ አንድ ቀን ያልፍልሻል
    ጌታዬሆይ ሁሌም አመሰግንሃለሁ ኢትዮጵያ እና የተዋህዶ ልጅ ስላደረከኝ

  • @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
    @ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 года назад

    አሥጉብኝው ግን እግዚአብሔር ይባረክ ቅዳሜ ክሰአቶች ጉበዝናችሁ እወዳችሀለው

  • @selamabrham3728
    @selamabrham3728 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሁሉም ኢትዮጵያውያን የየደርሻችን ልንወጣ ያስፈልጋል ፍትህ ለጣና

  • @yahoalfalah8688
    @yahoalfalah8688 4 года назад +2

    ጣና እኮ ይህ አልንበርችም ባህሩ እንዴት ያምር ነበር አሁን ይህንን ጉድ ሁሉ ያማል

  • @fekadugirma9290
    @fekadugirma9290 4 года назад +26

    አገር የምፈርሱት ጠና ውስጥ ያለውን እንቦጬን ለምን አይሰሩም

    • @user-ul2eg9wf6p
      @user-ul2eg9wf6p 4 года назад +3

      እሱማ ልማት ነው የነሱ ሀሳብ ማፍረስ ነው ማልማት የሚባለው ለነሱ የራስ ምታት ነው እግዚአብሔር እንቦጭ የሚባለውን መርዘኛ አረምና ዘረኝነትን ካገራችን ያጥፋልን አሜን በሉ የኢትዮጵያ ልጆች

  • @tgstamre2724
    @tgstamre2724 4 года назад

    በድሮ ግዜ መንግስቱ ሀይለማሪያም እኮ በእስረኞ ብዙ ነገር እንደሚሰራ አስታውሳለሁ ሽመና !!!ግብርና !!!! ግንበኝነት ብዙ ብዙ ልማት ለሀገር የሚጠቅም ገቢ ያስገቡ እንደነበር ይታወቃል
    አሁንም ቁጭ አድርጎ ከመቀለብ እነዚህንም በልማት ውስጥ ማሳተፍ ጥሩ ነው የግል አስተያየቴ ነው አስቡበት

  • @salambin7599
    @salambin7599 4 года назад

    እናመሰግናለን

  • @abebakinde8670
    @abebakinde8670 4 года назад

    ወይ ሀገሬ

  • @user-sc8zx4jc7h
    @user-sc8zx4jc7h 4 года назад +1

    ወይኔ ቃል አጣሁለት ለዳጊ የኔ ምሁር አደበተ ብርቱው ዳግዬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-cp1mq8xr4m
    @user-cp1mq8xr4m 4 года назад

    ያማል በጣም

  • @litse1916
    @litse1916 4 года назад +1

    እውነት በጣም ያሳዝናል 😭😭ጣናን እንታደግ

  • @trngoabye1840
    @trngoabye1840 4 года назад

    እግዚአብሔር ያውቃል አይዞን ደሞ ሴቲቱ ወደገዳማቱ ስትገቢ ቀሚስ ስለለበስሽ እራስሽን አከበርሽ ጎበዝ በርቱ

  • @shemsiyakedir9989
    @shemsiyakedir9989 4 года назад +4

    ሰዉን የሚያባሉት ፖለቲከኞ ምናለ ድልድዩን ቢያሰሩት

  • @weyashetweyashet5506
    @weyashetweyashet5506 4 года назад +4

    እኔ ምለው ለዚ ሚሆን ማሽን ጠፍቶ ነው እንዲ የሆነው ያማል

  • @lubabalubaba8191
    @lubabalubaba8191 4 года назад

    ጎበዝች ጠንክሩ

  • @melatenugus3460
    @melatenugus3460 4 года назад

    enamsegenalne wendemoche egziyabiher selam yaregelne amen

  • @saraaman4733
    @saraaman4733 4 года назад

    የውነት በጣም ያሳዝናል አገሬ በስቱ ተበደልሽ 😢😢😢 😢😢😢

  • @asgedommaregu7917
    @asgedommaregu7917 4 года назад +3

    ያሳፍራል እኛ ወሬ ብቻ መሆናችን ጥሩ ማሳያ ነው አቤቱ ይገርማል ለማንኛውም እናንተ የበኩላቹሁን ሰርታቹሃል ልትመሰገኑ ይገባል።

  • @user-ld4ug7uh3y
    @user-ld4ug7uh3y 4 года назад

    ማሻአላህተባርከላ

  • @marakiye7986
    @marakiye7986 4 года назад

    በጣም ያስዝናል🇪🇹😭😭😭😭😭

  • @user-so8bd1ux2r
    @user-so8bd1ux2r 4 года назад +1

    ኢቢኤስዎች የጣናን ችግር እንዲታወቅ ስላደረጋችሁ በጣና ስም እናመሰግናለን።

  • @emantube4496
    @emantube4496 4 года назад +1

    በጣም ይከብዳል

  • @suzyfiker3885
    @suzyfiker3885 4 года назад +1

    Ewunet new betam yasazenal yamal

  • @hareguas4078
    @hareguas4078 4 года назад +1

    ኢትዮጵያ ሠላም ሁና እቦጭ !!!!! ጠፋቶ እኔ ከስደት ተመልሸ ቦታወ ለመሄድ ያብቃኝ ትኩረት ለአባይ

  • @user-mw2rg5go7n
    @user-mw2rg5go7n 4 года назад +1

    በጣም ያሳዝናል እኔ የሚገርመኝ ባለስልጣናቱ ምን
    አስበው ነው ይህን የሚያጭድ ማሽን የማይገዙት
    ወይኔ ጣና ወይ መቃጠል
    ውቢቷ ባህር ዳር ይህን ክፍ እቦጭ የሚባል
    ጠላት ፈጣሬ ሆይ ያጥፍው😭🤲🤲🤲

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube 4 года назад

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። ruclips.net/video/QLhyl2ObruY/видео.html

  • @hanalove2898
    @hanalove2898 4 года назад

    ጣናን እንታደግ በርቱ ስለ ጣና ዝም አንልም

  • @matyasmati6447
    @matyasmati6447 4 года назад

    Seya big big big respect 🙏🙏🙏

  • @mitiktube7214
    @mitiktube7214 4 года назад

    ebs enamesgenalen 👏👏👍👍👍

  • @jskdkjxjxk7314
    @jskdkjxjxk7314 4 года назад

    ዋዉ ተባረኩ ጀግኖቻችን

  • @HayatHayat-ih2ov
    @HayatHayat-ih2ov 4 года назад

    መዶሀኒት የለዉም እጃቸዉን ለፀብ ከሚያነሱ ለስራ ቢያነሱት ፈጣሪ አገራችንን ያጠብቅልን

  • @yeshiyekibret3855
    @yeshiyekibret3855 4 года назад

    እግዚአብሔር አምላክ የጣናን እንቦጨ ያጥፍአልን

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 4 года назад

    ufeeee Yena Leyu Hager Bayehueshe Ken Hulam Alkesalhu Ebas

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso2822 4 года назад +1

    115 ሚሊዬን ሕዝብ ባለበት ሐገር ላይ የማይረባ እንቦጭ አረም ማጥፋት ያቃተን እርኩሶች ይሄ እሳት ነገ እያንዳንዳችንን አመድ እንደሚያደርገን የማይገባን ጉዶች ኧረ ።ባሁን ሰዓት አባይ ግድብ እያልን ገንዘብ መእዋለ ነዋይ ጉልበታችንን እያፈሰስን እንገኛለን ።"ጣና የአባይ መነሻ ምንጭ ነው"ጣና የመጠበቅ የመኖርና ያለመኖር የህይወት ግብግብ ነው። ጣና ደረቀ ማለት የምንጎርርበት የአባይ ግድብ እጣፋንታ ግድብ ሳይሆን ግንብ ነው ማለት ነው" የጣና መድረቅ እሳቱ በአብዛኛው እኛን የሚጐዳ ቢሆንም በምሥራቅ አፍሪካ የሚገኙ ሀገራትን መቃጠላቸው የማይቀር ጉዳይ ነው። "ትኩረት ለጣና"

  • @user-xp9fu3rc1d
    @user-xp9fu3rc1d 4 года назад

    አባይን የደፈረጀግናነው የኢትዬጲያ ህዝብ የጊዜ ጉዳይ ነው እንጅ ይጠፋል እስኪ በሀሳቤ የሚስማማ በላይክ!!

  • @user-uv4xm3ry8j
    @user-uv4xm3ry8j 4 года назад +1

    ወይኔ ጣና
    ታማል ሳም ካረድ እወነትህን ነዉ
    እኔ ግን ለመግስት አድ ነገረ ማለት እፈልጋለሁ
    እሄ እቦጭ የመጣዉ የአሳ አይነት እያሉ የሚደረገዉ መድህኔት ነዉ እሂን ነገረ ያመጣብን ጣናን እናታደገዉ የኢትዮጵ ህዝብ እንታደገዉ

  • @rome2089
    @rome2089 4 года назад

    ስርቶማሳየት እውነት ኢትዮጵያ ናችሁበርቱልን

  • @tsinatkonjo9200
    @tsinatkonjo9200 4 года назад +23

    ወይ አማራ ክልል ባለስልጣኖች ያቃጥላችው

    • @sisisisio585
      @sisisisio585 4 года назад

      በጣም 😭😭😭😭😭

  • @yahoalfalah8688
    @yahoalfalah8688 4 года назад +1

    እንደው ምን ጉድ አመጣብን

  • @tejeaenley865
    @tejeaenley865 4 года назад

    Mariyamn betam new tasilekesey
    Dagi edegliy hulum yesewn zer lematifat yrotal
    Tefetiro yadelenn gn manm altadegm.
    Fitihe letana

  • @mekiyatube3034
    @mekiyatube3034 4 года назад

    Esat Alemewuredum Allah Slehone Newu Msire Kyrkuba Amlakit

  • @user-xf3jd8nk9b
    @user-xf3jd8nk9b 4 года назад +1

    የምን ጉድ ነው🙄

  • @rome2089
    @rome2089 4 года назад +1

    ገናዛሬአየሁ ጣናንንበደንብ አለንላችሁ

  • @yosefabel5722
    @yosefabel5722 4 года назад

    በርቱ ጎበዞች

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 4 года назад +3

    በጣም ያሳዝናል ምናይነት የተለገመ አረም ነው💔

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml 4 года назад

    Igziaber yibarkachu

  • @tube4631
    @tube4631 4 года назад

    እንክዋን ደስ አለን ውደ የኢትዮጰያ ልጆች

  • @user-gw4up6qw7n
    @user-gw4up6qw7n 4 года назад

    አይ ወያነ እግዚአብሔር ይይላቹህ

  • @sarasarasara4432
    @sarasarasara4432 4 года назад

    hulum sew tebabro tanan madan albet