ለ1 አመት መራመድ አልችልም ……. | Testimony

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • Man of God Prophet Jeremiah Husen on Jesus TV

Комментарии • 502

  • @meseretazozz8484
    @meseretazozz8484 5 лет назад +10

    እኛንም ስደተኞችንም በፀሎታችሁ ኣስቡን የተለያየ ጭንቀት ያለብን ብዙ እህቶቻችሁ አለን አትርሱን ተጭንቅ የሚያወጣ አምላክ ጊታችን መድሃንታችን እየሱስን ክርቶስ ሁላችንንም ነፃ ያውጣን አሜን

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 5 лет назад +8

    አሜን! ምስጋናውን እና ክብሩን ሁሉ ጠቅልሎ እርሱ እና እርሱ ብቻ ይውሰድ አምላካችን እግዚአብሔር!!!!!!!!!!!!! እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል!

  • @godislove4988
    @godislove4988 Год назад +1

    ጠላቴ🙏 ኣይኑ 🙏እያየ 🙏ጌታየ ረዳኝ 🙏ረዳቴ🙏 ድብን 🙏ይበል 🙏ጠላቴ🙏አሜን💞🌹💞

  • @tamrathile4293
    @tamrathile4293 4 года назад +1

    የኔ እናት እንኳን ዳግም አቆመሽ የሚያሳዝን ምሰክርነት የሚያሰለቅስ

  • @fyu1376
    @fyu1376 5 лет назад +5

    ክብር ሁሉ ለሰማይ አባታች ይሁን ለሰዉ ይማይቻል ለእግዚሔብህር ይቻላል አሜ ን አሜን

  • @algeneralp
    @algeneralp 5 лет назад +18

    ይህንን ጌታ ያለማክበር ለሱ ብቻ ያለመገዛት እውነት ሀጥያት ነው

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 5 лет назад +14

    ክብር ለየሱስ ይሁን አየን አሸናፊነቱ ሀያል እደሱ የለም ይንገስ ለዘላለም አሜን አሜን የጌታ ሰው ዘመንክ አገልግሎትክ ጌታ አባቴ ይባርክ ተባረክ አሜን አሜን ክብሩን ሁሉም ጠቅልሎ ይውሰድ አሜን አሜን

    • @helensamal5664
      @helensamal5664 5 лет назад

      Gatoye gataysusu ygzabrelge ena wadza mamtate alchlme balubte yedasene yefwesne ege ege yangata egeene

    • @helensamal5664
      @helensamal5664 5 лет назад

      Gata eysusu achknebne eraralne yanzeritu gta eysuse ena tlantena mnentene aweklwe batelantena aydlme yamamalke zareme eywe na zareme teserala

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 5 лет назад +2

    ፈውስሽ ለዘላለም ይጽና በኢየሱስ ስም ጠላት ገደልኩሽ ብሎ ጉድጉዋድ ሲቆፍር ለእግዚአብሔር ክብር ሆነና አረፈው እሰይ ክብር ለጌታዬ እልልልልልልልልልልል በጣም ደስ ሎኛል

  • @mihretubeletelena8689
    @mihretubeletelena8689 2 года назад

    Prophet Jeremiya zere tewldek yibarek aneten legna berket adergo yeseten gata yimesegen tebarekulen bebuzu!!!!!

  • @genetserer9514
    @genetserer9514 5 лет назад +4

    ዮቅር በለኝ ጌታ በሰዉ ቂም ላልይዝ ጌታ ፈዉሰኝ ክፍት የሚሰሩት ልቦና ይስጣቸዉ ብለን መፀለይ አለብን

  • @wisdomyashagral3058
    @wisdomyashagral3058 5 лет назад +3

    እየሱስ ጌታ ነው!! እህቴ ይህ በክርስቶስ እየሱስ በማመን ብቻ የተሰጠን ታላቅ የሆነው የነፍሳችን መዳን ለአንቺና ለቤተሰብሽ ሆኗል. የስጋ ፈውስና ተአምራት ወደ ክርስቶስ እንድናይ የሚያደረጉን ምልክቶች ናቸው ታላቁ ስጦታ እግዚአብሄር በክርስቶስ በማመን የሰጠን የዘላለም ህይወትና የልጅነት ስልጣን, ከጨለማው ስልጣን ወተን ቤዛነቱን ወጀ አገኘንበት ወደ ልጁ ፋቅር መንግስት የገባንበት ትልቅ ሚስጥር ነው:: እየሱስ ያድናል

  • @jesusmydadjesusislordnursa9632
    @jesusmydadjesusislordnursa9632 5 лет назад +25

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እግዚአብሔር ትልቅ ነው

  • @zerihunkura7863
    @zerihunkura7863 11 месяцев назад

    የእግዚአብሔር ሰው ነብይ ኤርሚያስ ኑርልን ትምህርትህ ራሱ በየዕለቱ ለተዘጋጀላቸው ሰዎች በየአድራሻቸው በየቤታቸው በTV ይደርስላቸዋል ።አግዚአብሔር ባንተ ለህዝቡ ይራራላቸዋል ።ለእህቴም ዛሬ የደረሰላት ፈውስ ቤቷ የተቀበለችው ነውና አባቴ ላንተ ጤና ከረዥም ዕድሜ ጋር ይስጥልኝ ።

  • @hidihidihidi3045
    @hidihidihidi3045 5 лет назад +4

    ክብር ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ ምን ይሳነዋል የኔ ጌት በሰሐቱ ነበርኩ እግዜያብሔር ትልቅ ነው ስሙ ይባረክ

  • @abdlnour1117
    @abdlnour1117 5 лет назад +9

    ስለሁሉም አባቴ መዳኒቴ ይመስገን አሜን አሜን አሜን ጌታዬ አዳኝ ነው ተባረክ ፀጋህ በጥፍ ይብዛ

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 лет назад +13

    Kibir kibir kibir le eyesus yhun Amen Amen Amen ye Egizehabher sew zemenik ybarek wendime

    • @wudeelammaa6975
      @wudeelammaa6975 5 лет назад

      izigabeher yii masgen ameen getaa iyasusi iwadawaloo

  • @hawiroth6454
    @hawiroth6454 5 лет назад +2

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል በቃ ነፍሰሞ አልቀለረልኝም ጌታ አንተ ብቻ አዋቂ ነህ ።አዳኝ ነህ።

  • @selenaethiopia8078
    @selenaethiopia8078 5 лет назад +22

    የእግዚአብሔር ስው ዘመንክን ይባርከው እድሜና ጤና ቅባቱን ሁሉ ጥጨምሮ ጨምሮ ይስጥክ❤️❤️❤️❤️

  • @abaditshafner9663
    @abaditshafner9663 5 лет назад +11

    Eyesus Eyesus Eyesus geta new eyesus yfewsal yadnal geta eko new yechlale yechlale
    Man of God tebarek segaw yabzlhe tebarek

  • @wobituwordofa1130
    @wobituwordofa1130 4 года назад

    Keber legzabeher yhuen yegzabher sewe nebey Jeremiah husane Egezabeher yebarekhe zemenehen yebarek

  • @busyline8607
    @busyline8607 5 лет назад +25

    ቁርጨምጭሚትን የሚፀና ጌታ እሰቀመጨረሻ ዉ ያፀናዉ የእግዚአብሄር ፀጋ ሁሌም ከአንቼ ጋር ይሁን

  • @user-fl7hy4jj7u
    @user-fl7hy4jj7u 5 лет назад +7

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GETA yebarek nabye Eyesus eyesus yebal sime YEBARKi 📖GETA yimgene

  • @almialmi8334
    @almialmi8334 5 лет назад +63

    ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ላንች የደረሰ ጌታ እኔንም ካለሁበት ጭንቀት ይዉጣኝ እህቴ እንኳን ደስ አለሽ

  • @busyline8607
    @busyline8607 5 лет назад +8

    ጌታሆይ ላንተ ምን ምን የሚሳነህ አለ ከብር ሁሉ ላተ ይሁን

  • @yrgaawad2113
    @yrgaawad2113 5 лет назад +5

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌 የእግዚአብሔር ሰዉ ዘመንህ ይባረክ 🙌 እህቴ የፈወሰሽ ጌታ ስሙ ብሩክ ይሁን ለዘለአለም 🙌 🙌🙌🙌🙌

  • @astudadi497
    @astudadi497 5 лет назад +5

    While watching couldn’t stop crying, renewed my faith very touchy testimony.

  • @sarawoube4954
    @sarawoube4954 5 лет назад +4

    በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው ላንቺ እኔ ደስ አለኝ በቤትሽ የነበረውን ኘሮግራም አይቼዋለው ማልቀስ ማቆም አቃተኝ አንድ ነገር ካነጋገርሽ ተረዳው ከትሕትናሽ ያለፈ ኢየሱስ ነክቶሻል የልጆጅሽ አምላክ አድኖሻል እ/ር ተረት አይደለም ኢየሱስ ለዘላለም ያድናል

  • @zantanaofficial
    @zantanaofficial 5 лет назад +3

    ክብር ለጌታ ይሁን ድንቅ ነው!

  • @almayomaya5206
    @almayomaya5206 5 лет назад +4

    ክብር.ክብር.ክብር.ክብር.ክብር.ክብር.ክብርለሳራዊት.ጌታ.እግዚአብሔር. ይሁን.አሜን.አሜን.አሜን.ናቢይ.ኤርም.ጌታ.ይበርክ.ታባራክ.አሜን

  • @sisuabate4756
    @sisuabate4756 5 лет назад +2

    አምናለው ከዚህ ምስክርነት በዋላ የኔም ታሪክ ይለወጣል መልክት መቶልኛል ጌታ በአንድም በሌላም ይናገራል

  • @habtommengsteab8647
    @habtommengsteab8647 5 лет назад +4

    እየሱስ ጌታ ነው ።እሱን ያመነ አፍሮ የቀረ የለም ተአምር ያደረገው ጌታ ይባረክ

  • @yanetassamenew1911
    @yanetassamenew1911 3 месяца назад

    I see this testimony 100 times for tow years, I know my day will come endemedne geta endemeredaye aleteraterme

  • @helen4526
    @helen4526 3 года назад +1

    ይህ ጌታ ምን ይከፈለዋል ።እየሱሴ ክብር ለአንተ ይሁን ..... እልልልልልልልል ክበር የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ።

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 5 лет назад +12

    የኔ ቆንጆ እህት በቃ መከታተል አቃተኝ እንባ እየተናነቀኝ ነው ያዳመጥኩት ምስክርነትሽን እ/ር እንኮን ደረሰልሽ የምታመልኪው አምላክ ድንቅ ነው ልዩ ነው ሁሉን ይችላል የኛ እየሱስ የንጉሶች ንጉስ የጌታዎች ጌታ የዶክተሮች ዶክተር ነው እንኮንም ጌት በልዩ ደረሰልሽ ፈውስሽ ለዘለአለም ይጽናልሽ እየሱስ ያድናል ይታደጋል አሜን አሜን አሜን

  • @trezaboshe1497
    @trezaboshe1497 5 лет назад +5

    እሰይ ደስ ብሎናል ከጌታ የተነሳ እንኳን ደስ አላችው ተባረኩ

    • @barekabaranggo8171
      @barekabaranggo8171 4 года назад

      ታሚረነዉየጊታሰራዲነቂእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌🙌😘😘

  • @helenqueen8520
    @helenqueen8520 4 года назад +1

    ለጌታ የሚሳነው ነገር የለም አሜንንንንን

  • @godislovegodislove461
    @godislovegodislove461 5 лет назад +3

    ኡፍ አባቴ እግዚአብሔር ሆይ ስምክ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!!!

  • @nessigez8102
    @nessigez8102 5 лет назад +6

    My God I can’t believe my eyes Yene-knonjo ?hallelujah thank you Jesus 🙏what a powerful testimony Metuye nothing is impossible with God🙏 lord teach to wait patiently for you help me to trust you I tend to get impatient and take matter in to my own hands, 🙏God i also ask that you continue to guide and protect her spiritually and physically 🙏

  • @emuye10
    @emuye10 5 лет назад +7

    Amen Amen ,Denk amlak semh yebarek,ENDANTE YALE manem minem yelem !! yerdash yebarek sis ,ye EGZABHER sew zemneh yebarek!!

  • @ethiopialove9278
    @ethiopialove9278 5 лет назад +5

    የኔ ቃጠሮ ይፈታል ለኔም እንድ ቀን ትመጣለህ ጌታዬ እንድ ቀን

  • @tesfsyegenet433
    @tesfsyegenet433 5 лет назад +12

    Jesus geta nwa amen amen

  • @ትዕግስትየኢየሱስወታደር

    አቤ ጌታ ኢየሱሴ እንኳንም አገኘህኝ አባ።

  • @roza3290
    @roza3290 Год назад

    የኔ ቤተሳብ ሂወትም ጌታ ጣልቃ ይገባል ይታወቀኛል የግዝቢሄር ሰው ፀለይልኝ

  • @mengistudesalegn2183
    @mengistudesalegn2183 5 лет назад +1

    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።።።።ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አንችን የፈወሰ እሱ ቸር ይቅርባይ ፈወሽ መልካም ደግ እግዚአብሔር ነው።።።ስሙ ይባረክ።።

  • @TG-dp1lw
    @TG-dp1lw 5 лет назад +11

    ወይ እግ/ር አንተ እኮ ህያው አንተው ነህ
    ግሩም አምላክ የምትራራ

  • @hanabekele9784
    @hanabekele9784 5 лет назад +11

    ክብሩን ጌታ ኢየሱስ ዪዉሰድ

  • @deverrimias3159
    @deverrimias3159 5 лет назад +3

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትልቅ ነው ጌታ

  • @liveforgod1562
    @liveforgod1562 5 лет назад +3

    Thank You Jesus!!! You’re an amazing God!!!💕💕 Congratulations to all the family members and friends!!!

  • @mularmular8721
    @mularmular8721 3 года назад +3

    አንችን ያየሽ አምላክ እኔኖምይግብኚ።

  • @tsednyabelehu9086
    @tsednyabelehu9086 5 лет назад +12

    Praise the Lord 👋👋👋👋👋👋👋
    He is the only god who qualified the unqualified

  • @user-jg6kw9zm4x
    @user-jg6kw9zm4x 5 лет назад +2

    እየሱስ ተባረክ ተባረክ እህቴ አይዞሽ የፈተነሽ ለበጎ ሆኖልሻል አምላክሽን አክብሪ የእግዝያብሄር ሰው ፀጋው ይብዛልክ ተባረክ

  • @be8cab
    @be8cab 5 лет назад +2

    የቀረቡትን ነገሮችም ባላይም አምኛለው ምንም ሳልጠራጠር እግዚአብሔር ይችላል።ምንም ማስረጃ አያስፈልግም። ክብሩ ለእግዚአብሔር ነው።

  • @fghh5572
    @fghh5572 3 года назад +2

    ዲስ ላይክ የምታረጉ ሰዎች ለምን ተፈወሰች ብላችሁ ነው በእየሱስ ስም ስለ ተፈታች እኔ ደስ ብሎኛል

  • @user-hi3fq3dt3w
    @user-hi3fq3dt3w 5 лет назад +1

    እሰይ ምን ልበል ክብር ለጌታ ይሁን የተደረገለት ነዉ የሚያቀዉ ለተወራረደበት ጌታ አያሳፍርም ቃላት የለኝም ለዚህ ጌታ ስለእቴ ጌታን አመሰግናለዉ እሰይ ለሰይጣን ዉርደት ክብር ለጌታ ይሁን

  • @derejesolomon6367
    @derejesolomon6367 5 лет назад +2

    ክብር ለእየሱስ ይሁን አሜንንንን😢😢🙏🙏🙏እየሱስ ያንተ ፍቅር ልዩነው

  • @user-hi3yq6kz2p
    @user-hi3yq6kz2p 4 года назад

    Halyelya eyesose gyta naw amena yalemamene wengela naw eyesose terfachen fewashachen naw gyta menfesa kedowes yebareka amenaa

  • @mominahassen7580
    @mominahassen7580 5 лет назад +2

    Hallelujah የእኛ ጌታ ድንቅ አምላክ ነው ፈውስሽ ይፅና እህቴ።

  • @amenchseta6158
    @amenchseta6158 5 лет назад +7

    ቃሉን ላከቸው ፈወሳቸው ከመከራ ሁሉ አዳናቸው የእኛ አምላክ ስደርስ ከአንድ መከራ ሳይሆን ከሁሉ መከራ ያድናል አሜን አሳይ ጌታ ሆይ ተባረክ

  • @xyzabc3762
    @xyzabc3762 Год назад

    Geta Eyesus yichelal, yemisanew yelem!!! Kiber leNazeretu Eyesus kezelalem eskezelalem yihun!!!🙏🙏🙏🙏

  • @believeingod1623
    @believeingod1623 5 лет назад +2

    ጌታ ክበር ክበር ክበርልን ለዘለአለም ፈውስን አፅና ክበር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @mulujesus9592
    @mulujesus9592 2 года назад +2

    ክብር ለኢየሱስ ዉርደት ለዳቢሎስ ከፍታ ስኬት በረከት ለኛ ይሁን አሜን

  • @user-ht5uq9xt8y
    @user-ht5uq9xt8y 5 лет назад +2

    Thankkkkkkkkkkk you God ........

  • @hannadechassa8957
    @hannadechassa8957 3 года назад

    ወይ መታሰቢያ ሁልጊዜ ያንቺን ምስክርነት በዩቲዩብ ባየው ቁጥር እርሱ ላንቺ ባደረገው ነገር ተገርሜ አለቅሳለው።ስለቸርነቱ ጌታ ይክበር።የፈውስሽ ዕለትም በቤተ ክርስቲያን ነበርኩ።ያን ዕለትም አልቅሼ ነው የገባሁት።ደስ የሚል ምስክርነት

    • @christGod312
      @christGod312 11 месяцев назад

      ላወራሽ ፈልጋለሁ

  • @menbereabebe6383
    @menbereabebe6383 5 лет назад +3

    እልልልለእልልልልልልልልልልእልልልልልልእልልልል ለጌታ እየሱስ ክብር ይሁን አሜነ

  • @keyamfahed8462
    @keyamfahed8462 5 лет назад +9

    እሰይ እልልልልልልልል ዋው ኢየሱስ ጌታ ፈዋሽ ነህ ሁሁሁ ሀሌሉያ እልልልልልልል እፕሜን እህታችን ጌታ እንኮን ደረሰልሽ ስሙ ይክበር ፈውስሽ ይፅና

  • @martatesfaye7773
    @martatesfaye7773 5 лет назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ስሙ ይባረክ
    ውይ አባቴ ፈዋሽ ነው አዳኝ ነው
    እኔም ብዙ ብዙ ምስክርነት አለኝ ወደ ምድሬ
    ስመለስ እመሰክራለሁ ጌታዬ እወድሀለሁ

  • @ainedadi9140
    @ainedadi9140 5 лет назад +3

    አሐት መ ታስብያ የርዳሽ ጌታ ስሙ የባርክ ፈውስ ለዘር ዘርሽ የሁን አልልልልልልል

  • @birhanutekle1957
    @birhanutekle1957 2 года назад

    Kibir ye geta eyesue yihun prophetic tebarakilgn

  • @goodlifetube2054
    @goodlifetube2054 5 лет назад +27

    ይገርማል እየሱስ ይገርማል ጌታ ምን ይሳነዋል

  • @Kimem12
    @Kimem12 5 лет назад +8

    Yatamemewn yemfews yetechegerwn yereda siltan Hulu yes yehone yegna eysus simu yibarek 👐

  • @Meme-lt8bj
    @Meme-lt8bj 5 лет назад +4

    ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን.

  • @almeayalew7664
    @almeayalew7664 5 лет назад +2

    ክብር ሁሉ ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን ደቅ ነው ጌታ ኢየሱስ ለባራው ቅባት ይብዛለት ሻሎም

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 5 лет назад +63

    ተፈውሰሽ ቅሪ 😭😭😭😭😭ጌታ የረዳው እንደኔ ኧረ ማነው

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 лет назад +2

    ክብር ለጌታ ይሁን እልልልልልልልልልልልልልል

  • @bonammedia3277
    @bonammedia3277 5 лет назад +30

    This is incredible! 😍 Jesus is Lord!

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 Год назад +1

    Amen Matthew receive his miracle 🙏🙏🙏🙏

  • @betelhemgirma9736
    @betelhemgirma9736 5 лет назад +2

    እሰይ አለም ሂሉ በእየሱስ ስም ይዳን ይፈወስ ስሙ ይባረክ !!!

  • @janahjanah9619
    @janahjanah9619 5 лет назад +3

    Geta jesue ybarek .enkon tefetashe ehte .man of god tebark

  • @kukusergu4110
    @kukusergu4110 5 лет назад +8

    Eseye egzhabyer yemesne seyetan gera yegebaew!!! geta yebark elelelel

  • @liyayemane7448
    @liyayemane7448 5 лет назад

    Amen amen amen Elelele elelele, and elelele elelele elelele elelele

  • @bitanaads3571
    @bitanaads3571 5 лет назад +15

    ታምር ነው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን አረ ባለቤቴ እዚህ ቢመጣ ይድናል

  • @saaraa5700
    @saaraa5700 5 лет назад +8

    Amen Amen Amen

  • @user-bq8tm2gd6k
    @user-bq8tm2gd6k 5 лет назад +3

    እሜን አሜን አሜን እየሱስ ለዘር ማዘሬ የመዳኛ መንገድ እና ምክንያት አድርገኝ። ጌታ እየሱስ ይባርካችሁ

  • @lydiaaschenaki7479
    @lydiaaschenaki7479 2 года назад +1

    There is nothing impossible to God Glory be to God . May God use this family for this Glory

  • @novabellatrixs421
    @novabellatrixs421 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰ እግዚአብሔር ለኔም ይድረስልኝ

  • @thegospeltube9096
    @thegospeltube9096 2 года назад +1

    ሁል ግዜ ሳየው እማባረክበት ቪዲዮ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @Tio_1431
    @Tio_1431 6 месяцев назад

    Egzabiher yimesgen kber hulu leyesus yhun!!!

  • @lidyaabebe3444
    @lidyaabebe3444 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ

  • @melatmohammed6604
    @melatmohammed6604 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይችላል። በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው።

  • @hiwettiakabo2751
    @hiwettiakabo2751 4 года назад

    Igxaabiher yemisanou yelem yehe taamr dnk nou krstos yalante manm yelen ykber ymesgen amen

  • @seanodosgebrehmicael3128
    @seanodosgebrehmicael3128 5 лет назад +6

    uuuuuuuuuu omay gad illllllll geta yetemesegene yhun amennnnn

  • @Emu-zs4bm
    @Emu-zs4bm 2 года назад

    እስይ እንኳን ጌታ ማረሽ ላንቼ ለእህቴ የደረሰ ጌታ ለተያዙ ሁሉ ይድረስ የራሴን ታሪክ የምሰማ ነው የመሰለኝ ነብይ ኤርምያስ ያገልግሎ ዘመንህን ጌታ ይባርክ እድሜ ከጤና ያድልህ ❤️🙏

  • @hirutkidane1785
    @hirutkidane1785 5 лет назад +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው!!! በመከራ ግዜ መሸሸጊያ ነው!!!

  • @hebronmeron
    @hebronmeron 2 года назад

    Kiber hulu betam deg lehonew medenachen eysus kirstos🙌🏽

  • @waanofiimekitube1140
    @waanofiimekitube1140 5 лет назад +8

    እግዚአብሔር ይባረክ

  • @selame913
    @selame913 5 лет назад +12

    ደጉ አምላኬ፣ እንኩዋን ደረስክላት። ክብሩን ሁሉ ውሰድ።

  • @betyablakat2127
    @betyablakat2127 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው :: ሁላችን በምህረት አስበን 🙏

  • @jesuschris.9067
    @jesuschris.9067 5 лет назад +3

    Amen Amen Amen in the name of Jesus Christ power full.

  • @asterhailu7173
    @asterhailu7173 5 лет назад +6

    Elelelelelelelelelelelelelelelelelel kibre le Geta yehun jesussssssssssssssssssssssssssss Geta newwwwwwwwwwwww

  • @JdjjHjdbch
    @JdjjHjdbch Год назад

    እግዛብሔር ሁሉ አብትን ይኽ ❤❤❤❤ታበረክ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥