Dear Ahimed, Thank you to contact us regarding telebirr support using SMS 126, USSD * 127 #, voice call 127, on live chat www.ethiochatroom.et/csp-magent-client/index2.jsp and on social media pages facebook.com/telebirr twitter.com/telebirr. Thank you!
Ebd nachu ende endt yresanew enmolalen
@Ethio telecom ena lay telebirr aleseram alegn appu
Sema teklay girma aregagn telebir lay yalegn 210 yetfabignin pin cod metk lemagegnet
126
እንዴት ነው ከባንክ አካውንት ጋር የቴሌብር አካውንት የምናገኘው ?
የእኔ አካውንት ባን ተደርጓል
ቴሌ የላከውን ኮድ ረሰውተ ምንላርግ
ሰላም ደንበኛችን፤ አዲስ የሚስጥር ቁጥር ለማግኘት እባክዎን ስልክ ቁጥርዎን፣ ሙሉ ስም እስከ አያት፣ የመታወቂያ ፎቶ እና አሁን ያለዎትን የቴሌብር ቀሪ ሂሳብ በ facebook.com/telebirr ይላኩልን፡፡ እናመሰግናለን!
ለምንድነው
ሰላም ደንበኛችን፤ እባክዎን የአገልግሎት ቁጥርዎን በመልእክት ይላኩልን፣ አይተን እናሳውቅዎታለን፡፡ እናመሰግናለን!
እረ tele እነ ብሞከር ብሞከር እምቢ አለኝ እኮ እረ ምንድን ነው
ሰላም ደንበኛችን፤ እባክዎን ይሄንን ሊንክ ruclips.net/video/4Ey-xAMk4XU/видео.html ተጠቅመው ይመልከቱ፡፡ እናመሰግናለን!
ሚስጥር ቁጥር ጠፋብኝ
ሰላም ደንበኛቸን ፤ እባክዎን የአገልግሎት ቁጥርዎን በመልዕክት በኩል በሚከተለው መልኩ “ደንበኞች አገልግሎት ባለሙያ ለማግኘት” የሚለውን አማራጭ ተጠቅመው ይላኩልን፡፡ እናመሰግናለን!
Telebirriopen

526387