እንዳይጎዳሽ እንዳትሰበሪ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 16

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Месяц назад +1

    ሲጀመር ገና ነሽ ግዜዉ ሲደርስ እራሱ ይመራሻል እኔም በአንድ እድሜ ሀሳቡንም ፍቅር የሚለዉንም አላቀዉ ሲቀጥል በአሁኑ ጊዜ እኔም በጣም ነዉ የምፈራቸዉ አይቀመሡ እደት ማወቅ እንደሚቻል በተለይ ከአረብ ሀገር የምንሔደዉ ልጆች እንጠንቀቅ

  • @Harek354
    @Harek354 Месяц назад

    እዉነቱን ለመናገር ፋቅር እሜባለዉ ነገር ሳይገባንና ምን እንደሆነ ማናቅ ሰወች ፋቅር ሴይዘንም አናቀዉም ከማን እደያዘንና ምኑን እደወደድንለትም አናቅም ስለዜህ ምን ለማለት ፈልጌ ነዉ ፋቅር ይይዝሻል ግን እዉነተኛ ስዉ ላይ ይያዝሽ ከማይሆን ሰዉ ጋር ይዟሽ እራስሽን ከምትስጨንቄ ምን አለ እዳንች ብሆን😢

  • @kalkidanmisganaw7801
    @kalkidanmisganaw7801 Месяц назад

    ehtey youtube lay yememhr tesfayn tmhrt adamchi betam yitekmshal melun keziya tageniwaleshe👍

  • @user-rj2pz3ye9t
    @user-rj2pz3ye9t Месяц назад

    የኔ እኅት ጸሎት አድርጊ ተጠመቂ ወዘተ... ወደግብረ ሰዶም እንዳይመራሽ ዲያቢሎስ እያለማመደ ነው ሚገለው። ሁሉም ሰው ደግሞ አንድ አይደለም ክፋት አይተሽ ከሆነ። መልካም ሰውም አለና።

  • @ኦጎይታኩሉመዋእልህይወተይ

    ❤❤❤❤❤

  • @MekdesTigab
    @MekdesTigab Месяц назад

    ታድለው ጥሩ ነዋ መጥላት ወደው ከመጎዳት እኔም ምላለ ብጠላ !

  • @NetsanetNetsanetderbe
    @NetsanetNetsanetderbe Месяц назад

    ፀሎት አድርጊ

  • @Wintana21YouTube
    @Wintana21YouTube Месяц назад

    እንኳን ሰላም ሆንክ❤አንደኛ ነኝ ስጠብቅ ነበር

  • @Saranegni21
    @Saranegni21 Месяц назад +1

    አሁን የመጨረሻ በወንድ ልጅ ተስፋ ቆርጫለሁ😢 ከዚህ በኃላ እንዴት እንደማምን እና እንደማፈቅር አላዉቅም እንደዚህ እሆናለሁ ብየ አላስብም ነበር😭 ስለ እሱ አነን ሞልቸ ስመሰክር ማፍቀሬን ሳዉጅ የወደድኩት ሌላ ሰዉየዉ ሌላ ሆኖ አግኝሁት

    • @AssAUWU
      @AssAUWU Месяц назад

      ወላሂ እደኔ አይዞሺ ማረ በስደት ላይ እሳት አረገልኝ

  • @DelesaWolde
    @DelesaWolde Месяц назад

    Psychological and emotional trauma can leave a great scar in both girls and boys. Even there may physical abuse and mental and physical trauma. It may take a long time to be healed and she better find psychological support and treatment

  • @ويزيروسيد
    @ويزيروسيد Месяц назад

    ሠላም ፍሬ እዴት ነህ እውነት ነው ወንድ መጠላት ነው ያለበት ለሴት ልጅ እባ ቅጣት ታክል የማያስ ቡ ፍጥረቶች ናቸው

  • @MesratMasi
    @MesratMasi Месяц назад

    Ande tiyake liteyikh efeligalew telegram lay new yetegnagenw alakewum ayakegnm photo telalakin keziya medewawel gemernena sidewulyena fikir nafikeshignal alichalikum eyale erebeshegn lagignew wyis min tilaleh wendma

  • @ZennatMosa
    @ZennatMosa Месяц назад

    👍👍❤️🫶