ከክሪስማስ ታሪክ ጠቃሚ የሕይወት ትምሕርት
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- የገና ታሪክ እንደሚያስተምረን የእግዚአብሔር እውነት የሕይወትን እውነታዎች(facts) ሊሽር ይችላል። ማርያም ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ የፀነሰችውን ስኝመለከት እምነት ተአምራቱን እንደሚያንቀሳቅስ ያስታውሰናል። ልክ እንደ ዮሴፍ እና ማርያም፣ ነገሮች በሚጻረሩበት ጊዜም እንኳ በእግዚአብሔር እቅዶች ልንታመን ይገባል። በዚህ የገና በዓል ፣ እምነትን ተቀበሉ ፣
የእግዚአብሔርን ቃል በልባችሁ ውስጥ ይትከል እና ህይወትዎን ለሚለውጡ ተአምራት እመኑ። መልካም ገና!