Your contribution to promote peace and friendships between the two nations Eritrea and Ethiopia has a profound impact in our societies. Thank you, Maki, for all your efforts, support, and good deeds. God bless you! ❤
Thank you Makiye. You have done a great job keep it up working for the truth may God bless the good work you do. ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ማኪ በእውነት እውነተኛ የእግዝኣብሄርልጅ ነሽ እንወድሻለን እግዛብሄር ይባርክሽ።
WAW DEKI EREY HALALAT
አሰይ እዛ ኤርትራ ጀጋኑ ወሊዳ ❤🇪🇷💪🇪🇷👍🇪🇷🙏🇪🇷❤
ማኪ እግዚአብሔርያክብርሽ ኤርትራውያን የሚወደንን የሚያከብረንን እሱ ነው የኛ ወንድማችና እህታችን በጣም ነው የምንወድሽ 🙏🏾💞💞🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌷🌷💫💫🌾🌸🌺🌷🌷🌷🌷🌷
Hope love faith.
ከውጭም ወደ ሳዋ መጥተው ያገላግላሉ
ማኪ ምስጋና ላንቺ ይሁን የሰላም ሰው
Ohhhhhh ma beautiful Eru 💕💕🇪🇷🇪🇷proud to be Eritrean
ምርሓባ ማኩ ሽኮር🎉
እታ ዋዕሮ ትግራወይቲ ብጣዕሚ ኢየ ዝድንቃ ክትዕወቲ እዛ ሓብተይ ሓቂ ንሂወትካ ኢዩ።
ማኪዬ የኔ ቆንጆ አንቺን ያሳደጉ ቤተሰቦች ክብር ይገባቸዋል የፍቅር የሰላም ሰዉ ነሽ ለሕሊናሽ የምትኖሪ ጀግና ነሽ ተባረኪ ።እዉነት ነዉ ሻዕቢያ በድሲፕሊን የሚዳረገዉ የለም ሐገራቸዉን በፍላጎት በሞራል በቆራጥ ጀግንነት እና ወኔ ዘብ የቆሙ ናቸዉ ።
ሻዕቢያ አደርጋለዉ እሰራለዉ እንጂ ሰርቼአለዉ አድሪጌአለዉ ማለትን አይወድም ይህ በርግጥ በአሑን ሰአት ጎጂ ነዉ የሚያወራ የሚሰማበት ጊዜ በመሆኑ ሻዕቢያ እንደማይናገር ያወቁት ጁንታዎች በዉሸት የሻዕቢያን ስም ሲያጠፉ ኖረዋል ጊዜ ቢፈጅም ግን የሻዕቢያ
ሐቅ እየወጣ ነዉ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሑን "ሐቅ ትቀጥናለች እንጂ አትሰበርም " ማኩ በርቺ ተባረኪ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Maki Shikor ende anchina ende Belay Mengshana yemeselu yeselam meriwoch meriwoch yamtalat Ethio yemeta meri holu denqoro sent ayen Yemeta meri gmashu Asseb yelal gmashu yehatsye Yewohanse Ferese Assebna Massawa weha yteta neber ylal weyane yezi kedami demo yebase gude ekonoew Ezgher yasaysh Eritrea edehone yerasewa atsetem yelela atfelegem aleqeselam le Ethio / Eritrea lemelaw Alem hizb yhon
እውነት ነው አገር ሰላም ይቀድማል
ማኪ በጣም ነመሰግን ለን ኣንቺ መልካም ሴት ነሽ!!
Entay geratlka eritrawi aykonkan dika. Tarika hji bezia tfelto aleka,i malet du sle ab eritra keyda ztesaelet
ኡነት ነው ይች ሃገር ትውልዱ ፊዚካይ ብቻ ሳይሆን መንታይ እየገነባች ነው የቆየች ኣሁን የቀራት ህንጻአ ነው ይህ ደግሞ ብዙ ኣይፈጅም ኣሁንም ቢሆን እየሰራህች ነች ይህ የገርገራ ግንባታ የምታዩት በወጣቶቻ የትሰራ ነው
ማክየ ማር ነሽ በእውነት እኛ ኤርትራውያን ላንቺ ለበላየ ለናቲ በእውነት በጣም ነን ምንወዳቹ ውዶቸ ተባረኩ ሁሌም ለሁለቱ ኣገራት ሰላም ለማስፈን የምታደርጉት ጥረጥ ሳላደንቃቹ ኣላልፍም ውድ ዎንድሞቻችን ኢትዮጽያውያን ኑርልን ሰላም ለኢትዮጽያ ለኤርትራ ለኣለም ሙሉ ይሁንልን ኣሜን❤❤❤
Thank you Haleta peace loving group. Peace and prosperity to our East Africa 🌍 ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🙏
The next Ethiopian ambassador to ERITREA
Atum sebat hiji thngrwom alekum dhar ke mekebi germkum dahar ke. Temelisom knekskum eyom kem Abi
በጣም እናመሰግናለን ማኪየ የኔ ውድ እህት 🤗🥰 . አዎ ልክ ነሽ ሳዋ ( ብሔራዊ አገልግሎት ) ለማንኛውም አገር መሰረት ነው። እኛ ኤርትራውያን ሳዋ የጠቀመን ዋና ነገር መቶኮስ መቻል ብቻ አይደለም ዋናው ዘጠኙን (9) ብሔረሰብ እንደ አንድ ቤተሰብ አስተሳስሮናል አፋቅሮናል በአንድ ልብ እንድናስብ አርጎናል አስቢው ሳዋ ጨርሰው ወደየ ቤታቸው ሲሄዱ በእንባና በለቅሶ ነው የሚለያዪት ለምን? ምክንያቱም ከተለያየ ከተማ ቋንቋና ባህል የተሰባሰቡ ስለነበሩ እንዱሁ በቀላሉ መገናኘት አይችሉም አንዱ ከሰሜን ሌላው ከደቡብ የመጡ ስለ ነበር ማለት ነው።
ማኪ በጣም ቅኑ ሰው ነሽ ! እኛ ኤርትራውያን እናከብርሻለን !
Makiye Egiziabher Yebarkisch 🙏🙏🙏
it is what it is we're looking for forward we're looking for peace ✌️ ❤❤ Thank you so much it's eritrea 🇪🇷 🎉
Maki konjo thank you sister 🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷❤🇪🇷🐆🇪🇷🐅🇪🇷
MIKI AND BELAY MENGESHA YEUNET YESELAM AMBASSADOR ❤️❤️❤️❤️❤️
AYZOHACHUHH🎉🎉🎉🎉
Well said, spot on, we’ll done Maki
Makey god bliss you .for telling the truth. Thank you. 🙏🏾 hagerachen ♥️🇪🇷♥️🇪🇹 yebarkeln amen 🙏🏾
Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏
ማኪ እናመሰግንሽ አለን በጣም ጥሩ ስራ ❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We respect you Maki
Deki erey jignau eri sawa 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️👸👸🫶👑👑❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🐪🐪🐪✊💪
We are appreciate your honesty
Thank you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ማኪ አምላክ ምሳኪ ይኩን ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Your contribution to promote peace and friendships between the two nations Eritrea and Ethiopia has a profound impact in our societies. Thank you, Maki, for all your efforts, support, and good deeds. God bless you! ❤
❤❤❤ማኪ፡እናመሰግናለን
Thanks 🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷♥️🇪🇷🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹👍👍
Keep up the good work, we are with you
ማኪ በጣም ነሸ ጀግና ነሸ እንውደሻለን
We love you maki and belay ❤❤❤❤
Very commendable presentation.
Thanks
ማኪ እውነትኛ እህታችን ስለ ኤርትራ ያቀረብሽው እናመሰግናለን❤ሰላም ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ይሁን ❤❤
Thank u Maki yeselam Ambassador long live 🌹
Maki konjo 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
ማኪ በጣም ከሚደንቀኝ ዬርትራኖች ጀግንነት። የምታዩት ነጣላ ጠቅልለው ከጀርባቸው የጠቀለሉት። ሲተኙ የሚለብሱት ሲሰዉ የሚቀበሩበት ነው። የየትም ኣገር ወታደር መግነዣዉ ይዞ ወድ ጦርነት የሚገባና የሚዋጋ ኣይቼም ሰምቼም ኣልውቅም። ይህ ዲርጊት ጀግኖችና ሉዩ ያረጋቸዋል።
ማኪ በጣም ነው የምንወድህ ቀጥሉ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
Wawwwww inamesegnalen ihtachin ❤❤❤
Wow Maki, I'm speechless. Respect !!!!
ማኪ ጀግና የእውነት ጠባቂ! እጅግ በጣም አኩሪ ስራ ነው እየሰራሽው ያለሽው። ስለ ኤርትራና ህዝቧ ያለሽ ቀና አስተሳሰብ እና የፍቅር ልብ እጅግ በጣም ልናመሰግንሽ ይገባናል። አንቺ የሰላም ሰባኪ ነሽ። ኤርትራና ኢትዮጵያ እንድሁ ህዝቦቻቸውን በሰላምና ፍቅር ይ ይኖራሉ።ቀጥይበት ምን ግዜም ከጎንሽ ነን!!!
በጣም ደስ ሚል ኣቀራረብ
Maki shikor 💙💙🙏🏿🙏🏿🇪🇷🇪🇷 no words
maki bella yes ethiopia must have service i agree with you
ሰላም ክብርቲ ከማኺ የብዝሓዮም ኢትዮጵያ ካኣ ነጻ ካብ ሲ.ኣይ .ኤ ዝኾነ መራሒ ይፍጠረላ ። ንክልቲኡ ህዝቢ ንሰላም ዝመርሕ እምበር ሳዋ መርፍእ ናይ ሃገርና ኣደ ናይ ገዛና ኢያ ።
ኤርትራ ንኤርትራውያን ህዝብናን መሬትናን ይባረክ ዕድመን ጥዕናን ንሐይልታት ምክልካል ክብርን ሞጎስን ንስዋእትና ❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
Maki.brilliant,very well done,keep doing the good work,we appreciate,VIVA EE-AA.
Merhaba Makduye yeselam ambasander igziabher kanji yhun.igziabher ybarkish.
Merhbe maki egzabhr ❤❤❤
Maki maki dear our sister God bless you from 🇪🇷🇪🇷
What an ending joy, with the little princess. Thanks.
Ademen tenan yehabki agziabher
thankyou maki for revealing the truth
Great job 👏 👍 👌 🙌 😀
Ye Eritrea amlak aytegam Amen ❤❤❤
ሰላም ማኪ የኢትዮይ ቆንጆ ተባረክ የምትሰሪው ሁሉ አደንቅሻሎ ቀጥይበት በርቺ እህቴ❤❤❤❤❤
Hi Miki, your song selection is so great, you have good test of song. Thanks
You guys are piece messengers,so thanks
Maki shikor dess ylal programu keep it up 👍 good work 👏👏
It wos cery nice documenta thinks my lovely Maki❤❤❤
Maku, thank you for your invaluable and informative information.
Maku and Belay are ambassadors of peace!!!
Makiye tebareki enakebrshlen etyopwianoch endezi sthonu new selam yemimetaw
What can I say just God bless you
Makey thanks for telling the truth of Eritrean.❤
Maki tebareki enameseginalen
ኣምላክ ካንቺ ጋር ይሁን እህት ተባረኪ
what a wonderful nice program. we love to see more like this show. thanks Magy again. from canada
Makie yeselam ambasader nesh melkam uhud lehulachin❤❤❤❤❤❤
ሚኪ ሽኮር ❤እናከብርሻለን እንወድሻለን ቀጥልበት 🇪🇷❤️🇪🇹
ማኪ ተባረኪ ስለ ሁለቱም ሀገር ስለሰላም ዋጋ ከፍለሽ እያደረግሽው ያለው እጅግ የሚገርም ነው እውነተኛ ሰው ነሽ እውነትን ስለምትውጂ። እግዚአብሄር ያግዝሻል በርቺ ከጎንሽ ነን።❤❤❤❤
Thank you sister, bless you
Maki Job well done. Program well set
Beautiful inside and out ❤
Thank you Makiye. You have done a great job keep it up working for the truth may God bless the good work you do. ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Amen❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
GOD bless you always GOD be with your family I love you ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😮🎉🎉🎉🎉❤❤.From Canada.
አይዞ በሪቲ የምታቅሪቤይም ደስ የምል ነዉ❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Makina belay tebareku. Geta kehlachin yhun..🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍👍👍👍
Makiye anchn betam enwedshalen ertra lanchi huletegna agersh nat ayzosh
Ciao Belay Maki shikorinatat❤❤❤❤❤❤
Selam Eritrea Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤
Maki,lots of love ❤️ and respect.
በርቺ ማኪ በዚህ ዓልም ሓቁን ተናግረህ ጥሩን ሰርተህ ማለፍ የኣምላክ ጸጋ ነው ኣምላክ ጥሩ ጥሩ ይስጥሽ ኣሜን የተባረክ ጾም ይርግልን
❤🎉ማኪ እናመሰግን አለን/እግዚአቢሄር ካቺ ጋራ ይሁን፣ጤና ና፣ዕድመ ይስጥህ 🎉❤
You’re simply the best Maki , God showers his blessings on you 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
ሳዋ የውንድ ውንድ ቦታ ነው 5ዙር 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪💪💪
May Gid bless you abundantly maki haftey 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ሰላም ማኪ እውነተኛ እህታችን በጣም ነው የምንወድሽ እና ቀጥይበት
Enet leminager sew lerasu new so mikiye zriki ybark bedesta na bekurat nurli ! Selam 🇪🇷&🇪🇹
Selam 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤❤🇪🇷🇪🇷
ማኪ ጥሩ ሰው ነሽ ሐቅ ያለው ፕሮግራም ማቅረብሽ እግዚአብሄር ይባርክሽ
Makuye yene Mar enwedih alen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Maki Betam arife program new . Thank you,,,we love you ❤❤❤❤
It's true even when I want to sawa 2005 I was introduced the 9 tribes of eritrea in sawa 🇪🇷
Thank you maki and belay we loveyou ❤️❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
I love this beautiful Lady.........Makiye keep it up Shikorina haftey.
Mikiye Fetari Ybarksh Ewunetsh Nesh Enwedshalen Ethiopa & Eritra beselam Be Fqir Ynurulun❤❤❤❤❤
ማክ በጣም በጣም በጣም achi true ሰው neshi ❤❤❤❤❤❤ thanks ማክይ ❤❤❤❤😍🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
We love you sister
ሜኪ ያንቺፕሮግራም በጣም በጣም በጣም እንከነ የሌለዉ ቀጥይበት